💎ወይይት

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 71

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq Месяц назад +11

    ጌታዬጥራትይገባህ እስልምናየተቀበልኩትበ2013ነውሁሌምእደነቃለውምንምእንከንየሌለበትእስልምናየወፈቀኝጌታዬንአጥሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @hehehyheurhyrh2779
    @hehehyheurhyrh2779 3 месяца назад +7

    የሙስሊም ጀግና

  • @b.6015
    @b.6015 5 месяцев назад +6

    አህለን ሸምሱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበር እደዚህ ብቅ ብቅ በልልን ንፅፅር ስወድ አለሀምዲሊላህ ዲነተል ኢስላም

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 5 месяцев назад +7

    ማሻ አላህ በርቱልን ኑርልን ረጅም እድሜና ጤና ረበና ይወፍቃችሁ

  • @b.6015
    @b.6015 5 месяцев назад +13

    ሸምሰድን ግን መሀመድ አሚንና አብደላህ ያባቱ ስም ይሁን የሱ ተፋብ ጓደኞችህ ንፅፅ አብራችሁ ስኡዲ እደሆክ የሚያስተምሩት ጠፉብኝ ደህና ናቸው ምነው ጠፉ በአላህ ካየከው ንገረኝ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ወድሞቸ አላህ ይጠብቃቸው

    • @tube4532
      @tube4532  5 месяцев назад +9

      አብዱሏህ ለግዜ የለም ። ሙሐመድ አሚ አለ ትክቶክ ለይ እያሰራ ነው

    • @b.6015
      @b.6015 5 месяцев назад +8

      @@tube4532 አለሀምዲሊላህ ደህና ከሆኑ ቲክቶክ አልጠቀምም አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

    • @user-ks7ii5hf2s
      @user-ks7ii5hf2s 2 месяца назад

      ​@@b.6015ነኝ ቲክቱክ የንፅፅር ሰው ብቻ ፎሎ አርገሽ ሲገቡ ይደርስሻል❤❤❤

  • @user-jq6zf7nu7s
    @user-jq6zf7nu7s 2 дня назад

    የኡዝታዝ ወሂድ 🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ይጠብቅህ

  • @user-hb1fb1jd7w
    @user-hb1fb1jd7w 2 месяца назад +3

    ማሻአላህ የቤት ሥራው ለናቲ ብቻ መሆን የለበትም ክርስቲያኖች ሁላ የቤት ሥራው ይምለከተቹሃል መፅሐፍ ቅዱስን በስሜት ከማንበብ በመፅሐፍ ቅዱስ እውነተኛ መልክት የመፅሐፍ ቅዱስ ዋይም ወንጌል በተሰጠው እየሱስ ቃል መርምራቹ አንብቡት የቤት ሥራቹንም ስሩ እውነትን በፈጣሪ እርዳታ ትደርሳላችሁ

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Месяц назад +1

    ማሻአሏህ የኔ ማሮች አላህ ያሳድግልህ ልጆህን🎉አላህ ይጠብቅህ ማሻአሏህ ጀግና

  • @legendaryeth
    @legendaryeth Месяц назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻአላህ ወሒዶ ወው ወው ወው አህመድ ዲዳት አልሞተም አለህ ይጠብቅህ

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g 2 месяца назад +2

    መሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይረን ሸምሰድን እና ኡስታዝ ወሂድ በፌስቡክ በፁሁፍ ብቻ ነበር እማዉቀዉ

  • @saidaesteu1747
    @saidaesteu1747 5 месяцев назад +3

    መሻአላሕ አላሕ ይጨምርላችሁ እኛም አላሕ አውቀቱን ይስጠን

  • @hehehyheurhyrh2779
    @hehehyheurhyrh2779 3 месяца назад +3

    ኡስታዙና❤❤❤❤❤

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 2 месяца назад +3

    ጀግናችን ወሂድ

  • @yfuyi3048
    @yfuyi3048 5 месяцев назад +5

    በሚቀጥለው ስትመጣ ሻኸዳ ቲዛለህ እንሻአላህ

  • @user-yb8sp9wc5q
    @user-yb8sp9wc5q 23 дня назад

    اللهم انصر المجاهدين في كل مجال

  • @SemuSister
    @SemuSister 6 дней назад

    በርቱ ዳስይላል

  • @ZebibaZebib-pz4ts
    @ZebibaZebib-pz4ts Месяц назад +1

    ماشاءالله

  • @user-yb8sp9wc5q
    @user-yb8sp9wc5q 23 дня назад

    اللهم اهدنا فيمن هديت

  • @user-ms7qn8ce8s
    @user-ms7qn8ce8s Месяц назад

    መሻ አላህ
    አላህ ይጠብቃቹህ
    ሙስሊሞች
    ክርስቲኖች ሂዳያ ይስጣቹህ
    🎉🎉🎉🎉

  • @TeyibaumerDejen-dv8dm
    @TeyibaumerDejen-dv8dm Месяц назад

    አላሁ አክብረ አላሁ አክብረ አሉሁ አክብረ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሱብሃን አላህ

  • @HsHs-dl1uv
    @HsHs-dl1uv Месяц назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @user-ms7qn8ce8s
    @user-ms7qn8ce8s Месяц назад

    አላህ ይጠብቃቹህ
    ሙስሊም ወደሞቸ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hussenaabdu598
    @hussenaabdu598 Месяц назад

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝ ጌታ!!!!!!!..

  • @user-qg7qj2ym4o
    @user-qg7qj2ym4o 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ወንድም ወሂድ አላህ ይጠብቅህ

  • @hedaia
    @hedaia Месяц назад

    አልሀምዱሊላህ ሌላ ምን ይባላል

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n 2 месяца назад +1

    Allhamdulilah enme yezohen melse ateche nw eko yeselemkut ere neku guys

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 3 месяца назад

    አላህ ይጠብቅህ አክይ ወሒድ❤❤❤

  • @muhabayimam7193
    @muhabayimam7193 2 месяца назад

    መሻ አላህ አላህ እውቀት ይጨምርላችሁ 🎉

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 2 месяца назад +5

    ክርስቲያኖች አብን ረስተውታል ሁልጊዜ እየሱስን ነው የሚጠሩት። የዛፉን ሥር ትተው ቅርንጫፉን ዋናው አድርገውታል።

  • @KgjgFngm
    @KgjgFngm Месяц назад +1

    ❤❤❤❤😮😮😮😮

  • @zahraahmed4094
    @zahraahmed4094 5 дней назад

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-wh6xi7yu3t
    @user-wh6xi7yu3t 3 месяца назад

    ኡስታዙና❤❤

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g 2 месяца назад +1

    እኘራክ ቦታ ከሚዘርከረኩ እዚህ መጥተዉ ቢማሩ ጥሩ ነበር አላህ ይምራቸዉ

  • @RoobaaMaccaaRoobaa
    @RoobaaMaccaaRoobaa 2 месяца назад

    Masha aalah

  • @MohammedIbraham-mk6xl
    @MohammedIbraham-mk6xl Месяц назад

    አልሀምዱሊላህ

  • @user-ef8wy2lk2u
    @user-ef8wy2lk2u 5 месяцев назад

    ማሻአላህ በርቱ

  • @MohammedIbraham-mk6xl
    @MohammedIbraham-mk6xl Месяц назад

    አልሀምዱ ሊላህ እስልምናን ለሰጠኝ ጌታ

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr 5 месяцев назад

    የሙስሊም ጀግነ

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 2 месяца назад +1

    ماشاء الله تبرك الله الله يقويكم جزاك الله خير برك الله فيك

  • @fadelaseid4121
    @fadelaseid4121 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @samirasaeed6404
    @samirasaeed6404 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @GalaxyGalaxy-nd4fb
    @GalaxyGalaxy-nd4fb 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 Месяц назад

    ወሂድ ደከምክ ሠውየው ጨዋ ነው ልጆች መድብለት

  • @khadargataun7790
    @khadargataun7790 5 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @SEIDHUSSEN-rg2gb
    @SEIDHUSSEN-rg2gb Месяц назад +1

    ወሂድ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህወላሂ ሀቅን የያዘ ሠው መቸም አይሸነፍም ግንክርስቲያን ወገኖቻችን ሀቅን ለመደበቅ ለምን ትሞክራላችሁ እኔ ሁልግዜ በጣም የሚገርመኝ የራሳችሁን መፅሀፍ ለምን በደብ አታነቡም እውነታውን በመርጃ ስትነገሩ ለምን ትደብቃላችሁ የምትፈልጉት ትክክለኛውን መንገድ ለመያዝ አይደል ለምን ከርዕሱ ትወጣላችሁ ለምንስ ታግሳችሁ አታዳምጡም ሀቅን ለመደበቅ አትሞክሩ አይሳካላችሁ

  • @HalimaSeyifa
    @HalimaSeyifa Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mr.Wendi-
    @Mr.Wendi- Месяц назад

    Eyesus Yadinal 🙏

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf Месяц назад +1

      joroh betegebiw aysemam ende tefeterkugn eyale kerase andachm madreg alchlim eyale yadnal mnmalet new?

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i 2 месяца назад +2

    የወሒድ የይቶብ ቻናል የምታቁ ነገሩኚ

    • @Sewalahidm
      @Sewalahidm Месяц назад

      youtube.com/@wahidislamicapologist?si=YaJnhksrHo7Nx6ue

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Месяц назад

    ماش ﷲ

  • @HayatHayatu-mp1rs
    @HayatHayatu-mp1rs 2 месяца назад +4

    ዝቅ ስትል ብዙ ትማራለህ ከዚህ ልጅ ያየሁት ይሄ ነዉ

  • @user-qh2uy4fv5n
    @user-qh2uy4fv5n Месяц назад +1

    ከዋህድ ክርስቲያን ይማራሉ ሰያቁ ያማልካሉ

  • @saydaahmed993
    @saydaahmed993 Месяц назад

    Shemsu

  • @saydaahmed993
    @saydaahmed993 Месяц назад

    Afu beleg wendme

  • @AmerAmer-fv4jr
    @AmerAmer-fv4jr Месяц назад

    ላይክሽር አርጉ አይከፍልበት

  • @user-pi4ry9fj7i
    @user-pi4ry9fj7i Месяц назад

    ene bemadamte temjalehu bertu desss yemil naw wallalahi

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ጋይሥ ለምን በተቻለን በጊፊት እናበርታታቸው

  • @user-vy3nm8cw9b
    @user-vy3nm8cw9b Месяц назад +1

    ግልጽ እኮ ነው ራሳችሁ ናችሁ የምታወሳስቡት

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n 2 месяца назад +1

    Natiyewa beka sehada yazena Islamen be hak nurew Islam ye ewket deen nw demome trust me tedeseteh tenoraleh

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 Месяц назад

    ኧረ ልጁን ከመሀል አሥጀመርከው ።አዳም ሄዋን እያልክ ጀምርለት
    ካንተ ገ መወያየቱ እድለኛ ነዎ

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 2 месяца назад

    ክርስቲያኖች ከመፀሐፊ ቁድስ ውጪ ከራሳቸው ነው የሚያውሩት