"ቀጭን ከመሆኔ የተነሳ ዝናብ ይስተኝ ነበር!" የወታደር ልጅ ነኝ ስለሀገር እንባ እየተናነቀው አጫውቶናል መስፍን በቀለ/በቅዳሜን ከሰአት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 223

  • @rehmaalemu7121
    @rehmaalemu7121 2 года назад +107

    ወይ መስፍን ያንተን ቅጥነት የቀየረህ አላህ የኛንም የስደት ሂወት ቀይሮ በሀገራችን በደስታ ያኑረን

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 2 года назад

      ክክክክአሜን!

    • @fatum1999
      @fatum1999 2 года назад

      እረ ወላሂ አው አሁንስ ይሄ ስደት እፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 2 года назад

      አሚን

    • @hhc4594
      @hhc4594 2 года назад

      ኪኪኪኪኪኪኪኪ የምር ውነትሽን ነው

    • @rehmaalemu7121
      @rehmaalemu7121 2 года назад

      @@user-bl2np8wu4g
      እና በርገር ብሉ እያልሽነው ክክክ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 года назад +71

    መሰፍኔ ሀገርና ህዝብህን ወዳጅ ለሀገርህ የሰራሀውን ውለታ ሁሌም በልባችን ይኖራል እንወድሃለን ኑርልን🇪🇹😘

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 2 года назад +25

    90ዎቹ..ምርጥ ትዝታ ነው

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 года назад +17

    መስፍኔ ጀግና በሀገሩ የማይዴራዴረዉ ምርጥ ድምፃዊ

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 года назад +64

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭

  • @elsaestheu6356
    @elsaestheu6356 2 года назад +12

    አንደንድ ግዚ ፀጊ እባክሽ ሰው ተመስጦ ሲያወራ እምታቃርጭው ነገር አለሽ ማሻሻ አለብሽ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 года назад +17

    መስፍኔ ወንድማችን ወንድ ልጅ ሱፍ ለብሱ የኮቱን ቁልፍ ከፍቶ ነው መቀመጥ ያለበት ዝነጣሕን ሁሉ ያበላሽብሐል ከረቫትሕ ቀጥ ብሎ መውረድ አለበት ከይቅርታ ጋር ለሌላ ጊዜ ይታረም ።

  • @user-oq7ss5nk6p
    @user-oq7ss5nk6p 2 года назад +17

    መስፍኔ መልካም ሰው እድሜ ከጤና ከነሞላው ቤተሰብሕ ሐገራችን ሰላሟ ይመለስ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @maaziyerayaliji2441
    @maaziyerayaliji2441 2 года назад +30

    ፍትህ በሳኡዲ ለምሰቃዩ ወገኖቻችን እር ወደማን እንጭሁ 😭😭😭😭😭

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +18

    ፍትህ በሳውዲ ታስረው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s 2 года назад +25

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +7

    መስፍን ምርጥ ኢትዮጵያ ነው ኑርልን

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 2 года назад +9

    Mesfin is extraordinary person. I wish this generation have the same understanding about Ethiopia there mother land and Ethiopia Ethiopian defence force.
    I salute you Mesifine great respect.

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 2 года назад +10

    በትክክል ገርፀዋል መከላከያ ስርዓት ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው የነሱ ጀግና ነት አሁን ታየኝ

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 2 года назад +7

    መስፍኔ የኔ ምርጥ ጓደኛ( ወንድሜ) እዉነተኛ እና የእዉነትም ተጫዋች ከልቡ ሀገር ወዳድ እድሜና ጤና ተመኘሁ እናም ተናፍቀሀል

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 2 года назад +10

    መስፍኔ ስለ ደግነትህ ሳትናገር ታስታውቃለህ እግዚአብሔር አምላክ የምትሰጠው አያሳጣህ

  • @user-vu6pg5nc6w
    @user-vu6pg5nc6w 2 года назад +15

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ለማን አቤት እንበል

  • @sone8065
    @sone8065 2 года назад +11

    መስፍኔ የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን።

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 2 года назад +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ሀገርህን የምትወድ በጣም የምትወደድ ጀግና እድሜ ና ጤና ይስጥህ ደግሞ ፍልቅልቅ ነህ ያቺ የድሮዋን ኢትዮጵያ በውስጥህ አይቻለሁ 👍❤️ መስፍኔ ጀግና

    • @alfa9968
      @alfa9968 2 года назад

      እንኳን ሳውዲ ሀገር ውስጥም ያሉ ስደተኞች ሀሳቢ አስተዋሽ አጥተዋል
      እግዚአብሔር ያስባቸው ስደትን ሁሉም ሁሉም ያወቀዋል ድሀውም ሀብታሙም

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 года назад +2

    መስፍኔ የማረሳልህ እስካሁን የማዳምጠዉ ስራህ ቃል ብዬ የሚለዉን ሰላም ለኢትዮጵያ አንድነትን ይስጠን

  • @zd7047
    @zd7047 2 года назад +11

    መስፍኔ የኢትዮጵያ ልጅ❤️🇪🇹💪

  • @netsanettube3198
    @netsanettube3198 2 года назад +10

    መስፍኔ ምርጥ ሰው👍👍👍❤❤❤

  • @tegerdaatenafu6942
    @tegerdaatenafu6942 2 года назад +5

    መስፍኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 2 года назад +7

    መስፍኔ ክብር ለአንተም ይገባሀል

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g 2 года назад +4

    መሥዬስወድሕ ነፉ አመት ኑርልን😍😍😍🤗🤗🤗🇪🇹🇪🇹🇪🇹የቁርጥ ልጅ ነሕ

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +2

    ደስ ይላል ያስተላላፍሀው መልእክት ሁሉም ያንተን ፈለግ ቢከተል ጥሩ ነው እላለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የፕሮግራሙ አዘጋጆችንም ኑሩልን

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 2 года назад +5

    መስፍኔ ጀግና እንወድሀለን

  • @harlove2985
    @harlove2985 2 года назад

    መሰፍኔ በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ ጀግና ነህ የወታደር ልጅ

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 2 года назад +12

    የቀድሞ የጀግናው የሠራዊት አባል ልጅ መሆንህን በመስማቴ አደነኩህ። ዛሬም ኢትዮጵያን መልሰው ወደነበረበት የመለሷት እነዚያው የቀድሞው የሠራዊቱ አባላት አመራሮች ናቸው።

  • @fkrtebelachew9400
    @fkrtebelachew9400 2 года назад +1

    መስፍኔ በጣም ነው የምወድክ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 года назад +4

    በጣም ምወደው ልጅ ነው መስፍን😍

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +3

    መሥፍኔ ሥወድሕ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +10

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።።።።።።።።
    ።።።

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад +4

    መስፍን ዘፈን እወደዋለሁ

  • @silve1247
    @silve1247 2 года назад +5

    መሥፍኔ ጀግናነው የምሬንእረጂም እዲሜ

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 2 года назад +4

    Love 💕 this guy. Don’t like greedy people too. Thank you for the interview with Mesfin. Never heard about him and sounds like he had been using very appreciated lyrics about love and unity like some of Teddy ‘s songs.God bless you all 🙏🇪🇹🙏

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 года назад +8

    የቁርጥ ቀን ልጂ መስፍኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እቁ

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 2 года назад

    Good point Mesfin.እንወድሀለን እናከብርሀለን።

  • @tk-wn6xi
    @tk-wn6xi 2 года назад +3

    WE LOVE YOU ALL OF MY FAMILY YOU HAVE A GOOD HEART ❤ 🇧🇴

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +5

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ
    ለወንድሞቻችን😭😭

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 года назад +3

    ዩኒና ፀዴ እወዳችው ነበረ አሁን ግን አልወዳችውም ለምን ስለ ሳውዲ እስረኞች ምንም እያላችው አይደለም ዝምታችውን ስበሩ እባካችው ሁሌም በሚቀጥለው ሳምንት እያሉ አለን እስከዛሬ ሲመሽሲነጋ በሃሳብ በጭቀት
    እጂ እኔ እናንተን ጠላው ወደድኩኝ ምን ላመጣ

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b 2 года назад +1

      ዋናዉ ነገር ወደድሻቸዉም ጠላሻቸዉም ምንም እንደማታመጪ ካወቅሽ ይበቃል 😂

  • @zinetababu1207
    @zinetababu1207 2 года назад

    መስፍኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን🎁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 года назад +1

    ወይኔ መስፍኔ ደመላሽ የሚለውን ሙዚቃህን ስወደው❣️🙏

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 года назад +2

    የወኒየ ለሠውያለው ክብር ይለያል❤❤❤❤❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +3

    ያልተቀየረዉ ቤብ😥የኔ ላንተ ያለኝ አድንቆትና ስሜት ነዉ መስፍኔ 😥

  • @linalina5554
    @linalina5554 2 года назад

    የኔ እናት ወታደሮች ሲያሳዝኑ

  • @hizkiasterfe1401
    @hizkiasterfe1401 2 года назад

    መስፍኔ እወድሀለሁ።በርታ!

  • @user-pn5os4st2x
    @user-pn5os4st2x 2 года назад +2

    መስፈን የኢትዮጵያ የቁረጥቀን ልጅ ነሕ

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 2 года назад

    የአገር ልጅ ሰላምህ ብዝት ይብል

  • @mahiyegechlij6641
    @mahiyegechlij6641 2 года назад +4

    መስፍንዬ የኔ ዜንጦ😍🥰

  • @haimanotaletah9447
    @haimanotaletah9447 2 года назад

    Thank you 🙏

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 года назад

    መስፍኔ ስወድህ እኮ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +2

    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃችሁ ክፍ አይንካችሁ ፍትህ ፍትህ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 года назад

    መሰፈኔ ምረጥ ሰወድህ የዋህ ፀዲ ዩኒ አሪፈ ናቸው

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 года назад +2

    Mesfne I respect you

  • @woinshetalemu125
    @woinshetalemu125 2 года назад +1

    MESFINA U R FUNNY, SMART AND GORGEOUS 👌

  • @uaeuae9010
    @uaeuae9010 2 года назад +3

    የኔ ጀግና መስፍኔ

  • @user-um4wp2xw1z
    @user-um4wp2xw1z 2 года назад +5

    ምንድን ነው የሚያወራው ጥያቄውን ትቶ እሱ የፈለገውን ነው እኔ አልገባኝም

  • @michaelyebiotesfay7015
    @michaelyebiotesfay7015 2 года назад +3

    well Done WeEritreans And Ethiopia Shoulder To Shoulder For Ever

    • @amanueltekle5579
      @amanueltekle5579 2 года назад

      Ethiopian with Ethiopians Eritrean with Eritreans shoulder to shoulder let’s get along with with each other then…..

  • @zk.youtube4959
    @zk.youtube4959 2 года назад

    የኔ መልካም ደሜዋ ሙቸ ነው የምወድህ መስፍንየ

  • @21Mathi16
    @21Mathi16 2 года назад

    ቆንቋና አሃሃሃሃሃሃሃ.....በጣም ነው ያሳቀኝ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 года назад

    እውነትህን ነው ወንድሜ እኔም የቆንቋና ስው ነገር መብላት ደስ ይለኛል ምግብ እንኩዋን አቅርበውልኝ ይጨመር ሲሉኝ አዎን ነው የምላቸው::

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 года назад

    መንፍኔ የፍቅር ሰው እውነት ፊትህ እራሱ ፍትፍት ነው አቦ ይመችህ

  • @ageriebelay6268
    @ageriebelay6268 2 года назад

    Yah , 😭😢💪🙏 ውትድርና ስንት ያሳያል ግን እንዲህ ደማቸውን ለሀገር እያፈሰሱ ክብር አለመሰጠቱ ያመኛል እፍፍ ግን መሞት , ውሀ መጠማት , መድማት ክብር ሊኖረው ቢገባ , ጥሩ ነበር , ግን ለኢትዮጵያ ስለሆነ ክብር ነው 💚💛❤️💪🙏

  • @michaelyebiotesfay7015
    @michaelyebiotesfay7015 2 года назад +2

    Mesfin Well Come To Asmara And massawa We Are Brothers At Any Time Well Come

  • @menejat9904
    @menejat9904 2 года назад +4

    መስፍን ምርጥ ኢትዮጵያዊ😍😍👏

  • @user-qc9wl2yg7d
    @user-qc9wl2yg7d 2 года назад

    መስፍኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +2

    እስኪ ዳግማዊ አሊን አቅርቡልን

  • @user-mo6ur5jz2f
    @user-mo6ur5jz2f 2 года назад

    ምርጥ የኢትዩ ልጂ

  • @dhjfifjjrjju1165
    @dhjfifjjrjju1165 2 года назад +8

    ፍትህ ፍትህ ተሳኡዺ ለሚሰቃዮ ወገኖቻን

  • @hannatadesse2117
    @hannatadesse2117 2 года назад +6

    Tsgenet, why do you talk about peoples weight? Hes happy and healthy. Stop talking about peoples weight! Do you weight the same 10-20 years ago? Stop body shaming people don’t be rude.

    • @hannatadesse2117
      @hannatadesse2117 2 года назад

      @ኢትዮ አፍሮ ቲዩብ- Ethio Afro Tube who made you the spokes person for over 100 million people?

    • @hannatadesse2117
      @hannatadesse2117 2 года назад

      @ኢትዮ አፍሮ ቲዩብ- Ethio Afro Tube just because your mother uses it doesn’t make it right. People can have health issues number of things. It’s not right to point out a persons weight.

    • @hannatadesse2117
      @hannatadesse2117 2 года назад

      @ኢትዮ አፍሮ ቲዩብ- Ethio Afro Tube like I said you can generalize over 100 million ppl just because these so called moms and dads did nor does it make it right. It’s absolutely wrong to call out peoples weights and embarrassing them. People can have health issues, taking medications. Not all Ethiopians whether they live outside of Ethiopia and Ethiopia humiliate people with their weights. It’s not right period.

  • @yeshehargnigusse9754
    @yeshehargnigusse9754 2 года назад +1

    ኑርልን

  • @yohannesbezabeh2397
    @yohannesbezabeh2397 2 года назад +3

    እረ እነ ፀጊ ያውሩ ግዜ ስጣቸው

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 года назад +3

    መስፈን በቀነ መልካም ስው

  • @yonasgerma3354
    @yonasgerma3354 2 года назад

    Ye mesfen tebay beka Lik endene new ene mimechegn neger abero mebelat abro metetat new just abro mekelaled betam yasdestegnal💚💛❤

  • @dagmenaoll6231
    @dagmenaoll6231 2 года назад +1

    You good ethopia le zelalemi tinuri

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 2 года назад +1

    ምወደው ድምጻዊ

  • @hhc4594
    @hhc4594 2 года назад

    በርታወንድማችን

  • @meaziiluve8652
    @meaziiluve8652 2 года назад

    Endew min largh tebarek Mesfine😍

  • @ገሊላ
    @ገሊላ 2 года назад +2

    Yeni merte yeni jegena ...betam new yemwdehe fetari yetebekeh

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 2 года назад +7

    ተዘቅዜቄ ተኝቸ ነው አላለም

  • @fetlejacob7893
    @fetlejacob7893 2 года назад +2

    Lady let him finish pls

  • @ethiolove3304
    @ethiolove3304 2 года назад +2

    ፀዲ የሚሉሽ ዝም ምለሽ ምትገለፍጪው ነገር 😡

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 2 года назад +1

    Serawitachn yegorf wha Eyeteta ywagal knde brtu jegnoch Egzer ytebkachu 😭😭💚 💛 ❤ 🇪🇹 💚💛❤

  • @linalina5554
    @linalina5554 2 года назад

    የኔ እናት እኔስ አንጀቴን በሉኝ ወታደሮች ምን ላድርግላቸው እንደው ሀብታም በሆንኩኝ

  • @Addis42433
    @Addis42433 2 года назад

    Mesfna ager wedad enwedhaln enakbrhaln 🙏😍berta

  • @linalina5554
    @linalina5554 2 года назад

    ጀግና

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 2 года назад

    ትክክል መስፍን. እኔ. እዚ ከግብፅነ. ከሱዳኖች. እየተጣላሁኝ. ነው. ብል. የኛ ነው. ይሉኛል. አረቦች. አይውዱንም. በገዛ ውሀችን. ይገርመኛል

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 2 года назад

    *ደም መላሽ* 😍😘

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 2 года назад

    Mesfne anbesa betam new miwedew zemedochik beteley ney bekiremt ney bebirdu sew aychilm hodu.....woww

  • @ageraethiopia6424
    @ageraethiopia6424 2 года назад

    Mesfena love u

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 года назад +2

    Sew ehitun ena wendmun saywed hageren wedalew sil min malet new. Midiya lay yemteetu sewoch mejemeriya betesebachun wdededuuu

  • @tesematadesse2639
    @tesematadesse2639 2 года назад +2

    ገና ሰዉ አቅርባችኋል...Mr. Ethiopia

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z 2 года назад

    መስፍኔጀግናችን እኖድሀለን

  • @melgabriel4456
    @melgabriel4456 2 года назад +7

    የሰው ልጅ ውበቱ የተደበቀው ሆድ ውስጥ ነው ይባላል። ከበላህ መልክህ ይወጣል። 😂😂😂

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 2 года назад

    Mesfn hager wedad yegna Jegna yejegna lj 😍 💚💛❤🌹🌹🌹💚💛❤🌹🌹💛💚❤🌹🌹💚💛❤👍

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 2 года назад

    Mesfine 💪💪💪💚💛❤

  • @telenor1559su
    @telenor1559su 2 года назад

    Awo betam

  • @user-gl4bf6tu6v
    @user-gl4bf6tu6v 2 года назад

    ፍትህ ለሳኡድ ወገኖቻችን

  • @zinabuzeleke5519
    @zinabuzeleke5519 2 года назад

    Mesfine betam new madenkhi le huletegna gize bayi des yelegnal lene andegna nehe