በአውሮፓ ኢትዮጵያዊ ገበሬ አገኘሁ ! / ሙሉ ከተማ ገበያ - Travel video !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 44

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  4 месяца назад +13

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !

    • @talilamagarsahteshome7278
      @talilamagarsahteshome7278 4 месяца назад

      ቤልጄም ከመጣህ አለን እንወድሀለን ቀጥልበት!!@

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 4 месяца назад +6

    አይርላንድ ከሆነ በረከት ገበሬዋን ነው ያገኘኧት

  • @LeeJhone-ly8ju
    @LeeJhone-ly8ju 4 месяца назад +4

    የአሳማ ስጋ ያለበት ቤት የበሬ ወይም የበግ ስጋ አልገዛም በጣም ነው የምቀፈው አበሻው አሳማ ያረባል

  • @da5028
    @da5028 4 месяца назад +2

    Good show, Natty/Nati - which ever way you would prefer. You are one of those funny guys for me based on "tell the truth as it is" and make fun out of on the most obvious but not-spoken way to educate people - Well done!

  • @eyoelshulbe4788
    @eyoelshulbe4788 4 месяца назад

    ናቲ ወረቀትነው ያልከው sea weed leaf ይባላል:: ለጤናህ አሪፍ ነበር

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 4 месяца назад +1

    ነጭ ዳቦ እና ስኳር ያለባቸው ምግቦች አስወግድ የወንድም ምክሬ ነው ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኝው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ቻው በርታ ወንድማለም

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 месяца назад +1

    በጣም ይገርማል 👍👍👍

  • @Nejatekolla
    @Nejatekolla 4 месяца назад +2

    ከተማዉ ደስ ይላል ቁርሱ ከለር ፉል ነው
    አሬፍ አስጎብኝተኸን መጨረሻዉ ግን 😑

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 4 месяца назад +1

    i saw you around SAS pharmacy kazanchis a week or 2 weeks ago....kemechew demo eza hedek??

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 месяца назад +1

    I can’t stop laughing ምግቡን እንዴት እንደምታየው...

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 месяца назад +2

    ሰላም ናቲያችን

  • @smtube3485
    @smtube3485 4 месяца назад +2

    ዶች ላንድ እና. ኦስትርያ. አለ ይህ ሱቅ. ዋጋው. እንደውም. እዚህ. ይቀንሳል. ፕሪ. ማርክ. ብለህ. ጎግል. ስታደርገው. ታገኘዋለህ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 4 месяца назад +2

    OK ይሄ ን ዘመናዊ ግብርና ወደ ሀገር ቤት ያስገባው በለው አሜሪካ ዉስጥ የተዋጣለት ጤፍ አምራች አለ እሱንም እንገባ ማመቻቸት ያስፈልጋል

  • @ma9546
    @ma9546 4 месяца назад +2

    ሰማር ላይ ያዊንተር ቪዲዮ ናቲ በግዜው ቢለቃቅ ግን ያምር ነበር

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 4 месяца назад +1

    Thank you 🙏🏽🙏🏽

  • @ethiopiaandenet896
    @ethiopiaandenet896 4 месяца назад

    Hi Nati , Why did you show mostly only the poor side of india ?

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 4 месяца назад +1

    ዋውውውውው ነዉ

  • @Kibromsew
    @Kibromsew 4 месяца назад +1

    Wow nati❤

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 4 месяца назад +1

    My bro it's not winter now is spring 🤫

  • @teddytedda2413
    @teddytedda2413 4 месяца назад +1

    የትኛው አየር ላንድ ሰሜን ወይስ ደቡብ?

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад

    ናቲ❤ ፍቅረኛህ ተፍይ ምነው አቅርብልን ወይ ንገረን ከሷም ካለች አሳየን from Saudi Riyad❤

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 4 месяца назад

    "ወረቀት ነው"😂😂😂😂ናቲ ያራዳ ልጅ
    ያ ነገር እኮ seaweed ነው። በጣም ነው የሚጥመው እሺ። ቀጣይ እንዳትምረው😂

  • @kakokawa3949
    @kakokawa3949 4 месяца назад

    Er lemhade mn endemeyasefelge vidéo seralen

  • @adekoabey4494
    @adekoabey4494 4 месяца назад +1

    Nati, your presentation is purposeful if there is a concerned person in the leadership to learn and use it for investment and creation of markets. Manage the knowledge you create and use it, at least, for consultancy.

    • @M.be05
      @M.be05 4 месяца назад

      Ere ኢንጊሊዘኛ😁

    • @adekoabey4494
      @adekoabey4494 4 месяца назад

      @@M.be05 🤣

  • @talilamagarsahteshome7278
    @talilamagarsahteshome7278 4 месяца назад +1

    ሰውን የምታስደነግጠው 100€ከፍለህ ነው ይሄም አላቸው😂😂😂😂

  • @tobizeru9715
    @tobizeru9715 4 месяца назад +1

    It's seaweed not woreket

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 4 месяца назад

    Tu enzhe Ahune lemne new emwlut aezubellah

  • @mrsvip4622
    @mrsvip4622 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SintuAlmu
    @SintuAlmu 4 месяца назад +1

    አሁን summer አይደል የቆየ video rate አድርግልን

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 3 месяца назад

    ሽቷቸው ከአሜሪካን ይቀንሳል በኢሮም ቢሆን እዚህ ውዳቂ ሽቶ ካልሆነ በ$50.00 አይገኝም

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj 4 месяца назад

    አውሮፓ ገባህ ማሂን አሰያን

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm 4 месяца назад +1

    Prmark😊

  • @addissheger2813
    @addissheger2813 4 месяца назад +1

    ኖረሀል ብትሞትም አይቆጭክም

  • @Lif223
    @Lif223 3 месяца назад

    ብራንድ እቃዎችን አሳየን እንጂ😂😂

  • @K1FL0M_K27
    @K1FL0M_K27 4 месяца назад +1

    Birr kamsa euro lol😂😂

  • @Yaziz12
    @Yaziz12 4 месяца назад

    Follow

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 4 месяца назад

    የሰውን ቢያሳዪት ምን ያረጋል።

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw 4 месяца назад +7

    አንተ በሶላር ነው እንዴ የምትሰራው ፀሐይ ስትገባ ተኛተኛ የሚል