Ethiopian Journalist Negash Mohamed & His Lovely Family

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • የታዋቂውን ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድን እና የቤተሰቡን በፍቅር የተሞላ ታሪክ ስናቀርብላችሁ ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል። ብሩክ ተስፋዬ የአውሮፓው መንገደኛ።

Комментарии • 239

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ

    ለካ ስደት ላይ ነው ያለው ደሞ አሁንም ወጣት ነው ማሻ አላህ ልጅህን በኢማን ኮትኩታት ሁሌም በትምርትዋ እንደምትቆጣጠረት በእስልምናዋም ጠናካራ እንድትሆን አስተምራት ዱንያ ጠፊ ናት

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 лет назад +14

    ያልተዘመረለት. ድንቅ. ጋዜጠኛ. የዘመናችን. እንቁ. ብለው. ያንስበታል.
    አድናቂክ. አክባሪክ. ነኝ. ድምፀ. መረዋው. ነጋሽ. ማህመድ በፈጣሪ. የአባቴ. ልጅ. ነኝ አባቴ. እጅግ. ይወድካል. ኸረ. እኔም ወዳጅክ. ነኝ. ሺ. አመት. ኑሩልን. 👏👏👏👏👏👏

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 5 лет назад +48

    የኔ ቆንጆ ሳምርየ አላህ እዱንያ ወ አኼራ ደረጃሽን ከፍ ያርገው።ይኸ የወላጆችሽ ውጤት ነው አላህ ይህን ቤተሰብ ይባርክ

  • @addismulat2
    @addismulat2 5 лет назад +27

    በህይወት ከማደንቃቸዉ እንቁ ጋዜጠኞዎች ነጋሽ እና አለምነህ ዋሴ ይህ አዋዜ ነዉ

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 лет назад +13

    የዚህን ምርጥ ጋዜጠኛ ከነመልካም ቤተሠቡ ሥላስቃኛሁን እናመሠግናለን

  • @musaaw
    @musaaw 5 лет назад +10

    የኔ ድንቅ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ እወድሃለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ እመኝልሃለሁ

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 22 дня назад

    ነጋሽ ሁሌም ምርጥ እንደሆንክ አለህ ይህኛውን የስኬት ህይወትህን ላጋራን ወንድም ምስጋናዬ የላቀ ነው ።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 5 лет назад +3

    wow ነጋሽ መሀመድ እና ቤተሰቡ መልካም ምሳሌ... እፁብ ድንቅ ዝግጅት... እናመሰግናለን።

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም

    አላህ ያሳድግሺ የኔ ቆጆ አድገሺ ለብዙ ሙስሊም እድምትረጂ እረግጠኛ ነኝ

  • @yonasgabrie9244
    @yonasgabrie9244 5 лет назад

    እናመስግናለን ነጋሽ መሃመድ እግዚአብሄር ቤተሰቦችህን ይባርክልህ!! ልጅ እያለሁ ምሳ ሰሃት ሲደርስ ደስ ይለኝ ነበር አንተን እና ባልደርቦችህን ለማዳመጥ...

  • @bilalee692
    @bilalee692 5 лет назад +4

    ዋዋዋዋውውው ቅኑ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ ገና ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው ያደኩት ሁሌም ብሰማው የማልጠግበውና ምነው በጣጣጣምምም እረዥም ፕሮግራም በሰራና ስሰማው ብውል በየ እመኛለሁ
    ደስ የሚለው ያለበት ጀርመን ድረስ ሔጀ ስላየሁት ደስ ይለኛል

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +13

    እኔ የጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድና የጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ አድናቂና ተከታታይ ነኝ ችሎታቸው ተሰጥዋቸው ይገርመኛል:: ነጋሽ መሀመድን በDw አለምነህ ዋሴን በአዋዜ ሬዲዮ ባለኝ ግዜ ሁሉ እከታተላለሁ:: ሁለታችሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾

    • @genetasefa4625
      @genetasefa4625 5 лет назад

      Tena D I know nothing about Negash but Alemnehe is a disgusting person. Just saying

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 5 лет назад +5

    ነጋሽ መሃመድ ከልጅነቴ ጀምሮ ዜናዎቸህን እያደመጥኩ ነው ያደኩት ቤተሰብህ ውስጥ ያለው ፍቅር ያስደስታል ሴቷ ልጅህ ያላት በጎ ህሊና ይገርማል መድኃኒአለም አሁንም ቤተሰብህን ይባርክ።

  • @gets8190
    @gets8190 5 лет назад +10

    Negash Mohamed
    The Greatest Radio man.
    I love his voice so much.
    Even if u are not a radio listener. Negash Mohamed voice can makes u a good radio listener! God bless him with his lovely families.

  • @mohammedberhan8563
    @mohammedberhan8563 5 лет назад

    ነጋሽ መሀመድ በድምፁ ቢቻ የሚውደው ጋዘጠኛ ነበር ኣሁን ግን ከነቤተስቡ ኣይቼ በጣም ደስ ብሎኛል ኣላህ ይጠቢቃቹ በጣም ደስ የሚል family ነው

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 5 лет назад +2

    ጋሽ ነጋሽ ሙሐመድ ገና ተማሪ እያለሁ በልጅነቴ ያንተ ደምጽ እየሰማሑኝ ነበር ያደኩት። ረዥም የተድላና የጤና ዘመን ያኑርህ አባቴ።

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 5 лет назад +3

    Omg በጣም ላየው የምፈልገው ጋዜጠኛ በጣም የምወደው ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @firstbornnet
    @firstbornnet 5 лет назад +7

    ሳምራ እንዴት እንደምገልፀው አላውቅም አንቺ በእውነት እግዚያብሄር ይባርክሽ በነገር ሁ በልፅጊ አንቺ ለዛች ለምስኪን ምድራችን ከእግዚያብሄር ይተሰጠሽን ተስፋ ነሽ ተባረኪ ::

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 5 лет назад +13

    ዳርዮስ ሞዲ፣ነጋሽ መሀመድ፣አለምነህ ዋሴ፣ንግስት ሰልፉ፣ብርቱካን ሀረገወይን የማይረሱ የዜና ፋይል ምርጦች።

  • @thankthank985
    @thankthank985 5 лет назад

    ጋዜጠኛ ነጋሽ ሙሐመድ በጣም አክባሩህ አድናቂህ ነኝ ቤተሰቦችህን በማየቴ ደስ ብሌኛል Ma Sha Allah
    ብያለሁ
    ነጋሽ በስደት አለም ሆኜ ሜታ ቢራ ፊት ለፊት ያለውን የኪዳኔ ፉል ቤት አስታወስከኝ ይገርማል የ31 ዓመት ትዝታ ቀሰቀስክብኝ
    ረጂም ዕድሜ ና ጤና ላንተና ለቤተሰቦችህ እመኛለሁ !!!

  • @reginaregina3766
    @reginaregina3766 5 лет назад +8

    አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ! አንቺ እንደ ውጫዊ አካልሽ ሁሉ ውስጥሽም እጅግ ውብ የሆነ ነው! የምታስቢውን እንድታሳኪ የተትረፈረፈ ሀብት ይስጥሽ!! ክፉ አይንካሽ! !

  • @ማሂ-ቨ6ጀ
    @ማሂ-ቨ6ጀ 5 лет назад +16

    ልጅቶ ደስ ስትል የኔ ማር እግዛቤሔር ያሳድግሽ

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 5 лет назад +2

    አላህ ይጠብቅሽ ስው ውስጡ ቅን ሲሆን ነው ፊቱ የሚያበራው ሁላችንም የውስጥ ፅዳትን ይስጠን

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 лет назад +6

    ነጋሺ ሙሀመድ በጣም የማደንቅህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 5 лет назад +8

    My dear my the Lord bless you! I can’t believe you noticed this bad culture. I do remember when I was in Ethiopia how we treated our own people. You make me cry 😢. Hope our new generation change this bad culture. I am so sod. Hope God forgive all Ethiopian for miss treated our own people

  • @samebeyene1197
    @samebeyene1197 5 лет назад +3

    በተለይ የሴት ልጅ የዋህነት ልቤን ለሁለት ሰነጠቀው ......❤❤❤ ነጋሽ ግሩም ሰው ነው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ቤተሰቡ የዛ ውጤት ነው ሰላም ለናንተ ❤❤❤❤

  • @fenetyaallhjamal3277
    @fenetyaallhjamal3277 5 лет назад +13

    My favorite journalist ever Negash Mohammed mashallah

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 лет назад +5

    Wonderful! I love his amharic so much!!! He's definitely one of my most favorite Ethiopian journalists!!

  • @ኸይሩአህመድ-ወ7ተ
    @ኸይሩአህመድ-ወ7ተ 4 года назад

    በጣም አድናቂህ ነኝ 11 ሰአት ሲሆን ጀርመን ጣቢያ ነው ምከታተለው

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ረጅም እድሜና ሠፊ ዘመን ከጤና ጋር ከመላው ቤተሠብህ እመኝልሀለው።

  • @sirajmohmmed9222
    @sirajmohmmed9222 5 лет назад +2

    ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ ማሻ አላህ አላህ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ቐ6ጐ

    የኔ ቆንጆ አላህ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ውደ ፈጣሪ መልካምነታችሁን አይቶ በዱንያም በአኼራ አላህ ኸይር ሚንዳችሁን ይክፈላችሁ።

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 5 лет назад +8

    መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ለኔም እንደናተ የተረጋጋ ቤተሰብ እንድሰጠኝ ምኞቴ ነው አላህ ይወፍቀኝ

  • @solf2000
    @solf2000 5 лет назад +3

    የነጋሽ መሃመድ ድምፅን ማን ይረሳል፥ ማንስ ይዘነጋል? እንዲህ ግሩም ሰው መሆኑን በማየቴ ደስ ብሎኛል፤ ውብ ባለቤትና ግሩም ልጆች አሉት። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @اللهرييالإسلامديني

    ወይኔ ነጋሽ ሙሀመድ ማሻ አሏህ የኔ ወንድም ድምፅህ ቁርጥ ሳዲቅ አህመድን ብዙ ግዜ ሳድቅ ትመስለኝ ነበር

    • @sualihahmed2663
      @sualihahmed2663 5 лет назад

      Fatuma muhamed በጣም ይመሳሰላል ልክ ነሽ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ በጣም የማደንቀው ጋዜጠኛ ነው ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ሴት ልጅህን ሂጃብ እንድትለብስ አድርግ ይቺን ጨረቃ የምትመስል ልጅህን ያለ ሂጃብ ኧረ ነጋሽዬ አላህን ፍራ እንጂ በልጅነታቸው ዲናቸውን ማስተማር ነበረብህ ሂጃብ ግዴታ ነው እናቷስ ብትሆን ለምንድነው ለልጇ ሂጃብ የማታለብሳት ለማንኛውም አላህ ይጠብቃችሁ

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад

      Sewi edati belebesi yaminale be egzyabihere emenu lebesi megesite semaye ayasigebam::

    • @tesemabekele1108
      @tesemabekele1108 5 лет назад

      Aንተ ውይ አንቺ የአረብ ደላላ ዲኑ ምናምን በማያገባቹ በሰው ህይወት ትበጠብጣላቹ ቡቱቶዋም

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 5 лет назад +4

    በጣም የሚያስቀና ቤተሰብ እድሜና ጤና ለመላ ቤተሰቡ ፍቅር ካለ ምንም የሚጎድል ነገር የለም

  • @leylam.d1316
    @leylam.d1316 5 лет назад

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ መላው ቤተሰብህ ጋር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያረብ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 лет назад

    ነጋሽ መሀመድ እጅግ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ድምፁ ማራኪ ከነ መላው ቤተሰቦችክ ሰላምክ ይብዛልኝ ወንድሜ እግዚብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaonfacebook7929
    @ethiopiaonfacebook7929 5 лет назад

    Mashallah beautiful family. One of the best Ethiopian journalist. May Allah bless you more Gash Negash Mohammed.

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 5 лет назад +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጫምርል ሙሀማድ ነገሽ ልጆችክንም አላህ ይጠብቅል

  • @ከድርኡመር-ጠ7ሠ
    @ከድርኡመር-ጠ7ሠ 5 лет назад +18

    ጀግና ጋዜጋዜጠኛ ነው

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 5 лет назад

    ክቡር ወንድሜ ነጋሽ መሀመድ ለጋዜጠኛነትህ ምንም እንከን አይወጣልህም በጣም የሚአሰቀናው ግን መልካም ትዳርህ ነው በተለይ በስደት ሀገር ሴት ልጅ በወሬ ደረጃ መብት የሴት ነው ብለው ነጮቹ በማቀንቀናቸው ብዞቹ ተሸውደዋል ትዳራቸው ልጆቻቸው ብትንትን ብሏል አንተ ግን በሚስትህም በልጆችህም እድለኛ ነህ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ ዘመንህን ሁሉ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክልህ አክባሪ ወንድምህ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 5 лет назад +5

    Wow,wow,Amazing...I have never see him before but I listened his beautiful voice for along time...wish you well with your family members

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 лет назад +1

    በእውነት ልጅቷን በጣም ነው እማደንቃት እንጀራ ይውጣልሽ አቦ

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 5 лет назад +27

    ነጋሺ ሙሀመድ በጣም የማደንቀው ጋዜጠኛ ነው

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 5 лет назад +1

      ነጋ-ሺ አይደለም ሽ ተብሎ ይነበብ!

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +9

    መልካም ቤተሰቦች ናቸው በሰላም በጤና ፈጣሪ ያኑራችሁ🙏🏾ልጅቻችሁ ይባረኩ🙏🏾

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 5 лет назад

    ነጋሽ በዛበተዋበ ለዛባለውድምፁ አይደለምዜናስርቶ ቢያወራምእንኳን ተፈጥሮባደለችው ድምፁ አይጠገብም። በአካልበማየቴበጥምደስብሎኛል። ሰላምናጤናእስከቤተስብህ።💞💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +7

    ዋዉ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው::

  • @ፍሬሠላምከተማ
    @ፍሬሠላምከተማ 5 лет назад

    አቶ ነጋሽ መሐመድ ህጻን እያለሁ በ DW ራድዮ ድምፅቸው ስስማ ፊታቸው መልካቸው ለማየት ጉጉት ነበረኝ ዛሬ ተሳካልኝ በጣም ደስ አለኝ ዕድሜና ጤና ለእርሶ ጋሼ ነጋሽ

    • @ፍሬሠላምከተማ
      @ፍሬሠላምከተማ 5 лет назад +1

      ጋሼ ነጋሽ መሐመድ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ ክብርና ሞጎስ ለእርስዎዎዎዎዎዎ

  • @bishawdemissie4563
    @bishawdemissie4563 5 лет назад +1

    በእውነት ሰምርዬ እግዚአብሔር አብዝቶሽ ይባርክሽ አንቺ የተበረከሽ ልጂ ነሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከፍፍፍፍ የርግሽሽሽሽ ❤❤

  • @ሰሚራደሳለኝ
    @ሰሚራደሳለኝ 5 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ያፍዛችሁ በተለይ ሳምርዬ ኑሪልኝ የኔ ፍቅር 💋💋💋💋💋❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️✔️✔️

  • @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ
    @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ 5 лет назад +3

    ዘመን ይባረክ የልጆችክን ወግ ማረግ ያሳይክ

  • @khadijajemal2385
    @khadijajemal2385 5 лет назад

    ማሻኣላን አላህ ያሳድግሽ የኔ ፍቅር ❤️❤️❤️👍👍👍❤️

  • @Mያዩሸጋእህት
    @Mያዩሸጋእህት 5 лет назад

    ውይ እኔስ በስደት ላይሄኝ እደዚ መልካም አባቶች ሳይ አልቅሼ መሞት ነው አባቴ በጣም ነው እምወድህ የኔ እርህሩህ የዋህ ብቻ የኔ ሁሉ ነገር ሙሉ ስደተኛዋ ልጅህ 🙏💕💕💕🌾🌾

  • @dagethio6979
    @dagethio6979 5 лет назад

    Europe travell show እናመሰግናለን።የጀርመን ሬድዮ የልጅነት ትዝታዬ ነው።ነጋሽ አርአያ መሆን የምትችል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj 5 лет назад +2

    ጋሽ ነጋሽ ሙሀመድ. ጀግናው. አድናቅኔኝ
    እድሜና ጤናየሰጠውት
    ተነውብ በተሰበወ
    ያረብ አላህይስጠውት
    እኔም አባቴን.ያለኝ ፍቅር. ያካባቢው ሰው. ይገረማል

  • @thankthank985
    @thankthank985 5 лет назад

    ጋዜጠኛ
    ነጋሽ ሙሐመድ ትልቅ ስው ነህ
    Thank you proud of you!!!

  • @ethiopianismismydream8913
    @ethiopianismismydream8913 5 лет назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጤናና ረጅም እድሜ ከነ መላው ቤተሰብህ ይስጥህ።

  • @abdurezakgeresu705
    @abdurezakgeresu705 5 лет назад

    በጣም ይገርማል በትዝታ ወደ ኅላ መለስከኝ ነጋሽ መሀመድ ትዝ ይለኛል ሰፈር ውስጥ ቁጭ ብለው ሚሰሙ ትልቅ ሰው ነበሩ ኩዋስ ስንጫወት እንሰማቸው ነበር አይ ግዜ ይገርማል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነጋሽ ከነቤተሰብህ

  • @tsegaberhan2382
    @tsegaberhan2382 2 года назад

    ዕድሜና ጤና ያድልሽ ሣምራዬ፣

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 5 лет назад

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ወላሂ ስታምሩ ፍቅርን ሰላምን ያብዛላችሁ ወገኖቸ

  • @dawitdegu3971
    @dawitdegu3971 5 лет назад

    Beautiful family
    Mr. Negash you are so respectful journalist and respected person....God bless you and your beautiful family

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 5 лет назад +2

    Beautiful family god bless all!! Send you love from Seattle wa !,

  • @mimia6063
    @mimia6063 5 лет назад

    ውይ ልጆቹ ሲያምሩ እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያብቃቹ❤️❤️❤️❤️

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 5 лет назад

    Journalist Negash ! You are talented! Big respect for you🙏🏿🇪🇹

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 5 лет назад

    Oh ya ya ya it's Amezing LEJEND Man. EKORABEKALUH Negash Mohammed !!

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 лет назад +5

    What a wonderful family: God bless you all..

  • @berehanbehonegn136
    @berehanbehonegn136 5 лет назад +2

    What a beautiful family! I’m so happy to see the love they have for each other. Negash jr. is aiming to become journalist like daddy, that’s great. Hope you have your dad’s magnificent voice.

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 5 лет назад +7

    Hope our people watch this sad story and help to change the servant right.
    Can you forward this message for this bright young girl our Ethiopia hope. My dear after God see all this miss treatment 70-80 % Ethiopian can’t afford servant no more. Thanks to God including my own family they don’t have servant ( mead) ሰራተኛ no more.
    We can stand for them. God is great he teach them lesson. Even though it is sad our sisters suffered in Areb land, but much better than working in Ethiopia. She has good heart to see our weak part.

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 5 лет назад +5

    May God Bless this family abundantly!

  • @fantatilahun8555
    @fantatilahun8555 5 лет назад +2

    I have the same feeling my dear thanks for what you planned for YOUR future helping others

  • @رحمهعلي-ق1ث
    @رحمهعلي-ق1ث 4 года назад

    አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህት እዳንች አርቆ የሚስብ ያብዛልን ቤተሰቦችሽንም ሰላማቸውን ያብዛልሽ እኔም ዚህ ሰአት አባቴ ቢኖርልኝ በየተመኝሁ ግን ያአላህ ስራሆነና ወዴ እማይመለሰው ሀገር ሄዴብኝ አባቴ ጀንትልፈርዶስ ይወፍቅህ ።።።

  • @mohammedabdellashegere7339
    @mohammedabdellashegere7339 4 года назад

    wooow amazing family.allah yetebekachu betam des yelal,

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 5 лет назад

    Mr.Negash you are grate amazing journalist,I rember you adis abeba ambassador aria you go to office in the morning alwayes,Negash you are very skin man now everything change including me.

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema4500 5 лет назад +1

    ነጋሽ መሀመድ በጣም የማደንቅህ ከነቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 5 лет назад

    በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ

  • @yibeltaldessie1515
    @yibeltaldessie1515 3 года назад

    #Good blesssed you and #ur lovely families!

  • @BS-fk5rm
    @BS-fk5rm 5 лет назад

    Negash thank you for your children you raised a real Ethiopian responsible and kind human bings

  • @tsegaberhan2382
    @tsegaberhan2382 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 5 лет назад

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ አንቸ ያየሻቸው የተሻለ ቦታ ያሉትን ይሆናል።ከዚህ የባሠኑሮ የሚኖሩ ሥንትአሉ መሠሉሽ ።እኔም እህን ሂወት አልፌበታለሁ እና በጣም ልዮነቱ ።ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ ከድሮም ነው የማደግቀህ

  • @hubenyale5780
    @hubenyale5780 5 лет назад +6

    Negash 🇩🇪ውስጤ ነው!

    • @amsaluayalew8293
      @amsaluayalew8293 5 лет назад +1

      አይ ነጋሽ ያንተ ሲገርመኝ እንዲህ አይነት ፍቅር የተሞላበት ቤተስብ አለህ ይገባሀል ሲአንስህ ነው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ

  • @bereketghedam7414
    @bereketghedam7414 5 лет назад

    ነጋሽየ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AhmedAhmed-rq9yb
    @AhmedAhmed-rq9yb 5 лет назад

    ማሻአለህ አለህ የማረ ና የሰመረ ቲዳር ሊጆችህንም አለህ ሳሊህ ና ሩህሩህ የርግልህ በኢዉነት ክቢር ዪገበወል

  • @lubie31
    @lubie31 5 лет назад

    mashaalah, Alah bereketun kelay endewuha fisssssss yadrigilachihu yareb.,, sew malet endih new,,

  • @rahimayarahmanbara2252
    @rahimayarahmanbara2252 5 лет назад

    ማሻ አላህ አላህ ህልምሽን አላህ ያሳካልሽ ከስራተኛነት ያውጣን

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 5 лет назад +3

    Wow to short . the big message from this video is about miss treating maid servant
    In Ethiopia 🇪🇹 God bless NeGashe is daughter

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 5 лет назад

    May Allah always be with You and your family Ato Negash! You have a blessed family! You're respected as usual!

  • @ahmedabdullahi499
    @ahmedabdullahi499 5 лет назад +5

    Mashaallah nice family may Allah protect you

  • @muhammadyousef5257
    @muhammadyousef5257 4 года назад

    ነጋሺ ሙሀመድን ከማንም የማውዳድርው ጋዚጠኝ አድለም እድሚና ጤና ይስጥህ የድምፅና ያነባብብህ ስውን ይማርካል ልክ እድሙዚቃ ይስባል ድምፅህ ድምፅ ነጉድጎዱ

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 5 лет назад

    ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ

  • @shamatube_2265
    @shamatube_2265 5 лет назад

    እግዚአብሔር ሆይ የህይወቴን መጨረሻ አሳምርልኝ❤️🙏🙏🙏

  • @da8387
    @da8387 5 лет назад +1

    God bless your family and Samra keep up the Great work daughter.

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 5 лет назад +2

    We wish you long and healthy life.it is amazing we used to listen only your voice on radio.now we got opportunity to see you.

  • @selammamotube7574
    @selammamotube7574 5 лет назад

    wawww geta zemenhin ybark bizu edime tena ysitihi

  • @bishawdemissie4563
    @bishawdemissie4563 5 лет назад +4

    ጥሩ አባት አለሽ ተድለሽ❤ ሰምርዬ

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 5 лет назад +1

    Lovely family ❤️❤️❤️❤️❤️ Negash👍

  • @Zዜድነኝየወሎሽቅርቅርያው

    ማሻአላህ ያኡምሪ አላህ ያሳድግሽ የኔውድ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @dcmanva.1649
    @dcmanva.1649 5 лет назад +3

    የጥንት የጠዋቱ ነጋሽ መሀመድ!!

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 5 лет назад +1

    ohhh she ia a sweet heart! bless her! negash, you and your wife should be proud of her.