Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጋዘጠኛ ነጋሽ መሀመድ እኔ አባቴ በስራ ስለሚወጠር ጎረቤት ሙዚቃ ቤት አለ እሱ በካሴት ይቀዳለታል ነበር ፍራንክ ከፍሎለት አባቴ ማታ ካሴቱን ከፈቶ ሲያዳምጥ አብሬው ህጻን ሆኜ እስማህ ነበር እና አሁንም ቢሆንም እሱም እኔም እናዳምጥሀለን እንወድሀለን በድምጽ ነበር የማውቅ ዛሬ በኢትቢ ሳይህ ደስ ብሎኛል አባቴ ብቻውን ያዳምጣል እኔም ብቻየን ነው ማዳምጥህ አባየጋር ተለያየው ስደት ክፈ አሁን እንግሊዝ ነኝ ያለውት እኔ ባካል መጥቼ አይሀለው ጋደኞቼንም ለማየት ስለም መጣ በዛውም አምላክ ከፍቀደ አንተንም አያለው ስደተኛው ሚኪ
የምወደውን ምርጥ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድን አየሁት ድምፅህ ገዳይ ነው መልክህን ሳላውቀው በጣም ነው የምወድህ ❤❤
በቃ ላጋባቹ ምን ትያለሽ እ
@@onlyforjenah5972 haha ለራስሽ ፈልገሽዋል መስል
እጅግ የምትደነቅ ጋዜጠኛና የሞያው ብቸኛ ባለሞያ ነህ ብትባል ብቃትህን ይገልፅው ይሆን ? ከአክብሮት ጋር
ነጋሸ መሀመደ ሰልየሁህ ደሰ ብሎኛል በጣም የምውደው ደንቅ ጋዜጠኛ
እኔም. አባቴማ. ለነጋሽ. ድምፅ. ይደነቃል. በቃ. በጣም. ይወደዋል. እኔም. እንደ አባቴ. በጣም. ወደድኩት. ድምጹ. የተፈጥሮ. ሳይሆን. በቴክኖሎ የሚንቀሳቀስ. ነው. የሚመስለው. የሆነ. አይል. አለው 👈👏👏👏👏
የምወደው የማደንቀው በጣም ነው የማከብረው በእውነት ሰይፈ እሱን በመጠየቅህ ታድለሃል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ውድ ጋዜጠኛ ነጋሽ ሙሃመድ።💚💛❤💕💗👍
ዋው ነጋሽ መሀመድ እድሜና ጤና ይስጥህ ባካል ስላየንህ ደስ ብሎናል አንጋፋ ጎበዝ ጋዜጠኛ አንተን ለመስማት ወሬ አንተነፍስም ነበር
ነጋሽ መሀመድ ስስማ የአባቴን ሬድዬ አስታውሳለሁ በጣም ይወደዋል ነጋሽን ነጋሽ አንደኛ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ
በጣም በጣም ሳሚ ሓወይ
እጅግ ከማደንቃቸው ሰዎች አንዱ ነጋሽ ሞሐመድ ነውና በአካል ማግኘቴ ደስ ብሎኛል
አር በጣም የምወደው ገዜጠኛ ወው ደሮ በልጅነቴ በጣም አዳምጠው ነበር ነገሽና አብድልስመድ መሀመድ በጣም የምወዳቹ ገዜጠኞች ናቹ ቀሪ ዘመናቹን የተባርከ ይሁን
ድምፅህን እጅ መልክህን አላውቅም ነበር ደስ ብሎኛል በጣም ነው የማከብርህ
በእርግጥ መለኩና ደምጽ የማይመሳሰል ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመደ.።በጣም የማደንቀወ ኤርትራዊ ነኘ።ሰላምና ጤና ለሱ።ለዚህ program አዘጋጅ ኣደናቆት
Mr negash ! You have incredible voice! I am watch this video from Seattle Wa!! Thank you for sharing !!
ነጋሽ የኔ#1ኛ ነህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝውልህ
እጅግ በጣም በጣም በጣምአደንቀኃለው። ነጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ።የኔ ምርጦች ጋዜጠኛ፩,ነጋሽ ሙሓመድ፪,ደረጄ ሃይሌ፫,መዓዛ ብሩ፬,አለምነህ ዋሴ፭ ስለ አባት ማናየ፮,የአንኳር ጋዜጥኛ የነበሩው።
ጋሽ ነጋሽ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ልጀ እያለው ቤተሰቦቼ በሬድዬ አንቴናውን ያስረዝሙና ከቦታቦታ እየቀያየሩ የሱን የዜና ትንታኔወን ተመስጠው ይሰሙ ነበር እረጅም እድሜ ተመኘው
ዋው ዋው በጣም የምወደውና የማደንቀው ምርጥ ጋዜጠኛ ሰይፍዬ ነጋሽ መሐመድን ስላቀርብክልን እግዚአብሄር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዋው ነጋሽ መሀመድ ሚባለው ይሄ ነው ዋውውውው ድምፁ ውስጤ ነው 👍👍👍👍
I'm happy to see you
Mr.Negash you are amazing grate journalist,I rember you everye thing,Thanks
ታላቁ ጋዜጠኛ ነጋሽ ሙሀመድ በጣም ነው የምወድህ። ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረብክልን ሰይፍሻ እናመሰግናለን።
ነጋሸ መሀመደ በጣም የምውደው ደንቅ ጋዜጠኛ....Your are the icon ...we have much memorey of news
በ30 ዓመት ዛሬ ገና አየሁት ። በጣም ደስ የሚል ፣ ጎበዝና ፣ ምርጥ ጋዘጠኛ ነው. አከብረዋለሁ ።
golden voice on the news!he is a great journalist since i knew him from childhood.he is my best favorite journalist with Dariyos Modi(RIP), and Alemneh wasie.
ነጋሽ በጣም አድናቂህ ነኝ በአካል ለመጀመሪያ ጊዜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል!
በጣም እጅግ በጣም፣በጣም የምወደውና ፣ የ.ኣከብረውና ፣ የማደንቀው ውድጋዜጠኛ ነው።በ ' SEYFU SHOW ' ስላየሁህ እጅግ፣ በጣም ፣ በጣም ፣... ደስስ ብሎኛል!
ነጋሽ መሐመድ የምንግዜም ምርጥ የሬድዮ ጋዜጠኛ
ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አባቴ በጣም ይውድክ ነበር ሁሌም ነበር ቤታችን የጀርመን ሬዲዮ የሚከፍተው
ጋሽ ነጋሽ ሙሐመድ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል። በልጅነት ዘመኔ ጋሽ ነጋሽን በዶቼቤሌ እያዳመጥኩ ነው ያደኩት።
waweee መሻአላህ እድሜህን ያርዝመው ነጋሽዬ አድናቂህ ነኝ ምርጥ አደበት አለህ በርታልን
I like how he (Negash Mahemed)read news and narrates, It was my model to love journalism.
ነጋሽ መሐመድን ሳዳምጥ ዜና ማደምጥም አይመስለኝም በጣም ነው ምወደው በተለይ ሰኞ የሚያቀርበውን መሀደረ ዜና በጉጉት ነው ምጠብቀው አክባሪህ ነኝ ነጋሽ💚💛❤😍😍😍😍
በስመአብ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ እድሜ ከጤና ይስጥክ ።
ሴዬፉ ጌታ ይባርክህ በጣም የምወደውን ጋዜጠኛ ስላቅርብክልኝ ከዜሬ 16 አመት በፊት ጀምሬ ነው የምከታተልው አሁን ድረስ የጀርመን እሬድዮ እከታተላለሁ
በዘመኔ ካየሁአቸው ጋዜጠኞች ለእኔ የምንግዜም ድንቅ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ ነው፡፡ በተለይ ስለ መካከለኛው ምሥራቅ የሚዘግባቸው ዘገባዎች የሚደንቅ ነው፡፡ የተለያዩ ዘገባዎቹን በካሴት ቀድቼ አስቀርቻቸዋለሁ፡፡ ዛሬም ስሰማቸው አልጠግባቸውም፡፡በተለይ ስለ ቀድሞው የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር አርያል ሻሮን በተለያዩ ጊዜያት የዘገባቸው ዘገባዎች እጅግ ያስገርማሉ፣ በጣም የሚስብ ነው፡፡ስለ ኢራቅ፣ ስለ ኢራን፣ ስለ አፍጋኒስታን የዘገበው ዘገባ አቤት !!!ስለ አፍጋኒስታን ከዘገበው ዘገባ በአጭሩ፡-………. ካቡልን ባጨቀየው ደም ታላግጣለችአፍጋኒስታን የሄደ ገድሎ ይሞትባታል፣ደግሞ ሌላ ይሄድባታል፡፡ አፍጋኒስታን ደሃ ነች ያጣች የነጣች፡፡ የባሕር በር የላትም… ወ.ዘ.ተ. እያለ የዛሬ 15 ዓመት በፊት የዘገበው ዘገባ ካሴቱን ቀድቼ በእጄ አለ ከአዕምሮዬም አልጠፋም፡፡ስለ ሶማሊያ ሲዘግብ ደግሞ ያኔ በወቅቱ በእርስ በርስ ጦርነት ስትታመስ ከዘገበው ዘገባ በአዕምሮዬ ተቀርፆ የቀረ፡- ሶማሊያ ዓለምን ረስታ በዓለም ተረስታ ወደ ጥፋት ትነጉዳለች…. የሚል ድንቅ አባባል፡፡ አንጋፋው፣ ብርቅዬው፣ ድንቅዬው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ እወድሃለሁ ! አደንቅሃለሁ !!
Sifu the best journalist in ethiopia you are number one
ነጋሽ መሀመድ ነኝ የሰአቱን የዓለም ዜናዋች አሰማቹሀለሁ ወይም ብርቱካን ሀረገወይን ነኝ የዕለቱን ዜናዋች አሰማቹሀለሁ የምትል በዳንቴል የተሸፈነች ሶኒ ሬዲዮ ነበረችን
የምወደውን ምርጥ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድን አየሁት
መሸአላህ ነጋሽ መሀመድ. ድምፁን እየቀየረ ይመስለኝ. ነበር. መሸአላህ. እረጂም እድሜ
ሁሌ ድምፁ የማይጠገብ He is my idle and favourite journalist all the time...እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሽ ነጋሽ
የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ ነገርግን ሴፉ Entirbhn አሳጠርከዉ
የአማርኛ ቃላት እንደ ቅኔ ዘራፊ እኮ ነው የማያሽጎደጉደው አድናቂህ ነኝ
ዋው ነጋሺ ሙሀመድ እንኳን ደህና መጣህ አድናቂህ ነኝ ዜና አቀራረብህ በጣም ይመቸኛል እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም የሚወደወና የማከበረው ኮለል ያለ ድምፁን ስሰማ ያደኩት ትውስታዬ ነው
ዋውውው አቶ ነጋሽ መሐመድ ምርጥ ጋዘጠኛ ዕድሜና ጤና ይስጦት ጋሼሼሼሼሼ
Negash and alem wase are my best journalist.
ነጋሽ የምወድህ የማደንቅ ጋዜጠኛ ነህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በጣም የምወደው ስው ድምጹን ነበር ዛሬ በአካል ስላየሁት ደስ ብሎኛል
የምወደዉን ጋዜጠኛ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየዉ። በጣም ደስ ብሎኛል ሰይፍየ
ነገሽ መሀመድ አ/ሰመድ መሀመድ ብርቱከን ሀረጎይን የጥንት ገዜጠኞች ነቸው
Ohh ነጋሽዬ ስላየውክ በጣም ደስ ብሉኛል ኑርልኝ❤️❤️🙏🏽🙏🏽
ሰይፉ በጣም ኣመሰግናሃለሁ የሚወስድ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሓመድ ኣሳየከኝ
ነጋሽ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው በተለይ ድምፁ ማንኛውንም ነገር ያሳምራል
ነጋሽ እኔ ያአሁኑ ትውልድ በመሆኔ በdw ብቻ ነበር የማቅህ. ሰኞ ሰኞ ማህደረ ዜና እና በዕለታዊ ዜናችሁ የአለም ዜና አቀራረብህ ሁሌ ይናፍቀኛል!
ሰይፉ. ሰይፉ. በእናትክ. ነጋሽ. መሀመድ ን. ቤተሰቦቼ. በጣም ይወዱታል. ሁሌም. የምናገረው. ነገር. ነው. እናቴ. ቡና. አፍልታ. ለአባቴ. የሰጠችው. ሲኒ. ቡና. ወደ. በረዶነት. ይቀየራል. ነጋሽ. ከተናገረ. እኛ. ቤት. ፀጥታ. ይነግሳል. ነጋ. መሀመድ ምርጥ. ጋዜጠኛ. ነው.
እኔግን አላወኩትም ግን የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ ስለሆንክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🇪🇹👈❤
ጋሽ መሀመድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እርጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ
ማሻ አላህ ሁልጊዜ አላህ ይጠብቅህ ሁሉንም ሙስሊሞች
አሚን አሚን ሀያቲ ሰላም ሁሉ ለኡመተል እሰላም ያረግልን ያርብ
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነጋሽ አቀራረቦቹሁ ደስ ይለኛል አሪፍ ትንታኔ💪✌
አላህ ይጠብቅህ ነጋሺ ሙሀመዲ እረጂም እዴሜ ተሙሉ አፈያ ጋ ይሰጥህ ያርብ
seyfu thanks
አላህ እድሜህን ያርዝመው በጣም እንወድሀለን
Nisamapm Nisamapdd amennn
በድምፅ ብቻ የማውቀውን ጋዜጠኛ ነጋሽ መሃመድን በምስል ስላየሁት ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏💚💛❤
ለመጀመርያ ግዜ አየውህ ውይ ስወድህ እግዚአብሄር ይባርክህ
ማሻአላህ ልጅ ሆኝ ዘና ስየነብ በጣም ደስ ይለኝ ነበር አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለልጅቷም አበየ አልብሰት
ሰይፍዬ እግዚአብሔር ያክብርልን በህይወቴ በእድሜዬ ማየት የምጒጒው ሰው እድሜ ከጤና ይስጥልን ድምጸ መረዋው
የምወደው ጋዜጠኛ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ነጋሽ ሙሀመድ እና ሷዲቅ አህመድ በጣም ድምፃችሁ ይመሳሰላል ሀታ ዜናችሁን ስሰማ አለያችሁም ነጋሼ አሏህ ይጠብቅህ
የጀርመን ረድዪ ልዩ ምልክት ነህ በጣም እንወደሃለን
ሰይፉየ መሰረት መብራቴን አቅርብልኝ ትቅረብ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
ቀርባለች እኮ ከዚህበፊት በሰይፉ
መሰረት መብራት ከዚህ በፋት ቀርባለች
እሺ ከዛ ኢትዮጵያውያ የክርስቲያን ደሴት ናት ብላ ትድገምልን የማህበረ እርኩሳን ቃል አቀባይ
ስለላየሁህ ደስ ብሎኛል ፕሮግራማችሁን በደምብ እከታተለዋለሁ በይበልጥ አባቴ ሬድዮ ስለሚወድ በተለይ የናንተን ፕሮግራም ዶቸበለን እንከታተላለን
በጣም ደስ የሚል ንጋሽ መሀመድ ታላቁ ጋዜጠኛ
ለሀገራችን መልካሙን ሁሉ ያድላት ...የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም!! አሜን
#አሯ እኔስ አሞኛል #ሰላሜ ኢትዮጵያ ሃገሬ😢💚💛❤#ዘረኝነት ይጥፋ👹✖ #ኢትዮጵያዊነት ይስፋ💚💛❤
በጣም ደስ ይላል
ትልቅና የተከበረ ሰው በተለይ በአካል ባገኘውት ብዬ ማስበው ሁላ ዕድሜና ጤና
እባክህን ሰይፉ፣ቁምነገር ሊገኝባቸው የሚችሉ ሰዎችን ጊዚያቸውን በማይረባ ቀልድ አታባክንባቸውአራት ነጥብ
ጥሩ እይታ ነው ።
እባክህን ሰይፉ ተጋባዥ ሆስት ይኑርህ ። እንዳንድ የምታቀርባቸው እንግዶች ብዙ የህይወት ተሞክሮ ያላቸው ፣ ለአዲስ የሙያ አገሮቸው ብዙ የሚሉት ይኖራል
የማደንቀው ጋዜጠኛ ….. ሰላም ይብዛልህ
🤙💞💞💞ነጋሽን በመልክ ገና ዛሬ አየሁት፣፨በድምጡ ግን ከ10 አመት በላይ አውቀዋለሁ፣ዜና ብትንትን አድርጎ ትንታኔ 1ኛ፠ሰይፊሻ ስንቱን የምወዳቸውን ድብቅ ሰዎች ስላሳወቅከኝ አመሰግናለሁ
ሰይፋ እንግዶችህን ስትጋብዝ Just for market or business አታድርገው ጥያቄ ከመጨረሻ አይጀመርም አትሊስ የት ተወለድ የት ተማርክ እድገቱ ይጠየቃል ወደጋዜጠኝነት ስራ እንዴት ልትገባ ቻልክ የመሳሰሉትን ይጠየቃል እጅግ በጣም ቢዝነሱን ብቻ ስለሆነ የምታስበው ስለዚህ ሰውዬው በመድረክህ ስለመገኘቱ እንጂ ስለስራህ ጥራት ደንታ የለህም ከእንግዳው በላይ አንተ አውርተህ ነው ዝግጅትህን የምትጨርሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቶክ ሾው ስለለሌለ ሰው ምርጫ የለውም በውጭው እስታንዳርድ ግን የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነው
ሰይፉ ተጋባዥ ጋዜጠኛ ቢኖርህ ጥሩ ነው (በአንተ ወንበር ላይ ማለት ነው) ለተጠያቂወች ቅርብ የሆነ ወይንም የስራ ባልደረባ እራሱን ለፕሮግራሙ በደንብ ያዘጋጀ።
አቤት በጣም የሚገርም ድምጽ ነው ያለው
በጣም የምወደው ጉምቱ ጋዜጠኛ
Negash mehamed #1💕
ዘመን. ተሻጋሪ. ጋዜጠኛ. ነው. ነጋሽ. መሀመድ. 👈👏👏👏👏👏
ነጋሽ መሀመድን እወደዋለሁ
ምርጥ ሰዉ
ውይ ጀርመኖችን በደንብ ገለጻችሁልኝ,,,!
ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ግን ድምፁ በዚህ ቁመናው አልጠብቅም።
Tekitochun teteh seifu bahun seat yalut acterochem honu Gazetegoch yelebesena ye instagram aradoche nachew selzih benezih sewoche zemen benoreku byee emegalhu. Thanks seifu endenezih lenemarebachew yemnechelachewen sewoche ametaln Thanks again.
He got a nice voice
ማየት እምመኘው ሰው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
ዋውውው ነጋሽ ሚባለው ኤሄ ነው በጣም ነው ምወድህ ድምጽ👌👌👌👌👌
ማሻአላህ ድምፅህ በጣም ያምራል
ነጋሽ መሀመድ ፣አለምነህዋሴ እና ዳሬዎስሞዲን ፡በጣም ፡አስታውሳቸዋለሁ ፡ከነድምጻቸው ፡የማይረሱ፡
በጣም ምርጥ ጋዜጠኞች
ምርጡ ጋዜጠኛ ።ድምጽህ ግሩም ነው።
ማሻ አላህ ድምፃቸዉ በጣም ያምራል
old is gold yimechik negashiye be akal alakihim neber
አላህ ይጥብቅህ ማሻአላህ።
በጣም የምወደው. ነጋሽ መሀመድ
Naaagaach😀👏👏👍👍
ሰይፉ ዛሬ ገና ሰው ይዘህ መጣህ
ከከከ የሚገርም እይታ ነው
Kkkkkkkkkkk malet
Mirt sew Negash
ምርጥ። ጋዘጠኛ እድሜና። ጤና
አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
የኔና ያንቺ ፍቅር አመትታት ስለተቆጠሩ አይደለም ፤ፍቅር የግዜ መርዘም እና ማጠር አይደለም፡፡ ፍቅር ማለት ያ' በማንኛውም አጋጣሚ በማንኛውም ሁኔታ በየትኛውም ቦታ ያሳለፍናት ያቺ ግዜ ደቂቃም ትሁን ቅፅበት የማይረሳ ትዝታን ያሳለፍንባት ፣በልቤ በልብሽ የተነጋገርንባት ፣በደስታ ሰክረን ያሳለፍናት፤ አዎ እሷ ናት!"
ጋዘጠኛ ነጋሽ መሀመድ እኔ አባቴ በስራ ስለሚወጠር ጎረቤት ሙዚቃ ቤት አለ እሱ በካሴት ይቀዳለታል ነበር ፍራንክ ከፍሎለት አባቴ ማታ ካሴቱን ከፈቶ ሲያዳምጥ አብሬው ህጻን ሆኜ እስማህ ነበር እና አሁንም ቢሆንም እሱም እኔም እናዳምጥሀለን እንወድሀለን በድምጽ ነበር የማውቅ ዛሬ በኢትቢ ሳይህ ደስ ብሎኛል አባቴ ብቻውን ያዳምጣል እኔም ብቻየን ነው ማዳምጥህ አባየጋር ተለያየው ስደት ክፈ አሁን እንግሊዝ ነኝ ያለውት እኔ ባካል መጥቼ አይሀለው ጋደኞቼንም ለማየት ስለም መጣ በዛውም አምላክ ከፍቀደ አንተንም አያለው ስደተኛው ሚኪ
የምወደውን ምርጥ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድን አየሁት ድምፅህ ገዳይ ነው መልክህን ሳላውቀው በጣም ነው የምወድህ ❤❤
በቃ ላጋባቹ ምን ትያለሽ እ
@@onlyforjenah5972 haha ለራስሽ ፈልገሽዋል መስል
እጅግ የምትደነቅ ጋዜጠኛና የሞያው ብቸኛ ባለሞያ ነህ ብትባል ብቃትህን ይገልፅው ይሆን ?
ከአክብሮት ጋር
ነጋሸ መሀመደ ሰልየሁህ ደሰ ብሎኛል በጣም የምውደው ደንቅ ጋዜጠኛ
እኔም. አባቴማ. ለነጋሽ. ድምፅ. ይደነቃል. በቃ. በጣም. ይወደዋል.
እኔም. እንደ አባቴ. በጣም. ወደድኩት.
ድምጹ. የተፈጥሮ. ሳይሆን. በቴክኖሎ የሚንቀሳቀስ. ነው. የሚመስለው. የሆነ. አይል. አለው 👈👏👏👏👏
የምወደው የማደንቀው በጣም ነው የማከብረው በእውነት ሰይፈ እሱን በመጠየቅህ ታድለሃል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ውድ ጋዜጠኛ ነጋሽ ሙሃመድ።💚💛❤💕💗👍
ዋው ነጋሽ መሀመድ እድሜና ጤና ይስጥህ ባካል ስላየንህ ደስ ብሎናል አንጋፋ ጎበዝ ጋዜጠኛ አንተን ለመስማት ወሬ አንተነፍስም ነበር
ነጋሽ መሀመድ ስስማ የአባቴን ሬድዬ አስታውሳለሁ በጣም ይወደዋል ነጋሽን ነጋሽ አንደኛ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ
በጣም በጣም ሳሚ ሓወይ
እጅግ ከማደንቃቸው ሰዎች አንዱ ነጋሽ ሞሐመድ ነውና በአካል ማግኘቴ ደስ ብሎኛል
አር በጣም የምወደው ገዜጠኛ ወው ደሮ በልጅነቴ በጣም አዳምጠው ነበር ነገሽና አብድልስመድ መሀመድ በጣም የምወዳቹ ገዜጠኞች ናቹ ቀሪ ዘመናቹን የተባርከ ይሁን
ድምፅህን እጅ መልክህን አላውቅም ነበር ደስ ብሎኛል በጣም ነው የማከብርህ
በእርግጥ መለኩና ደምጽ የማይመሳሰል ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመደ.።በጣም የማደንቀወ ኤርትራዊ ነኘ።ሰላምና ጤና ለሱ።ለዚህ program አዘጋጅ ኣደናቆት
Mr negash ! You have incredible voice! I am watch this video from Seattle Wa!! Thank you for sharing !!
ነጋሽ የኔ#1ኛ ነህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝውልህ
እጅግ በጣም በጣም በጣም
አደንቀኃለው። ነጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ።
የኔ ምርጦች ጋዜጠኛ
፩,ነጋሽ ሙሓመድ
፪,ደረጄ ሃይሌ
፫,መዓዛ ብሩ
፬,አለምነህ ዋሴ
፭ ስለ አባት ማናየ
፮,የአንኳር ጋዜጥኛ የነበሩው።
ጋሽ ነጋሽ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ልጀ እያለው ቤተሰቦቼ በሬድዬ አንቴናውን ያስረዝሙና ከቦታቦታ እየቀያየሩ የሱን የዜና ትንታኔወን ተመስጠው ይሰሙ ነበር እረጅም እድሜ ተመኘው
ዋው ዋው በጣም የምወደውና የማደንቀው ምርጥ ጋዜጠኛ
ሰይፍዬ ነጋሽ መሐመድን ስላቀርብክልን
እግዚአብሄር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዋው ነጋሽ መሀመድ ሚባለው ይሄ ነው ዋውውውው ድምፁ ውስጤ ነው 👍👍👍👍
I'm happy to see you
Mr.Negash you are amazing grate journalist,I rember you everye thing,Thanks
ታላቁ ጋዜጠኛ ነጋሽ ሙሀመድ በጣም ነው የምወድህ። ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረብክልን ሰይፍሻ እናመሰግናለን።
ነጋሸ መሀመደ በጣም የምውደው ደንቅ ጋዜጠኛ....Your are the icon ...we have much memorey of news
በ30 ዓመት ዛሬ ገና አየሁት ። በጣም ደስ የሚል ፣ ጎበዝና ፣ ምርጥ ጋዘጠኛ ነው. አከብረዋለሁ ።
golden voice on the news!he is a great journalist since i knew him from childhood.he is my best favorite journalist with Dariyos Modi(RIP), and Alemneh wasie.
ነጋሽ በጣም አድናቂህ ነኝ በአካል ለመጀመሪያ ጊዜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል!
በጣም እጅግ በጣም፣በጣም የምወደውና ፣ የ.ኣከብረውና ፣ የማደንቀው ውድጋዜጠኛ ነው።
በ ' SEYFU SHOW ' ስላየሁህ እጅግ፣ በጣም ፣ በጣም ፣... ደስስ ብሎኛል!
ነጋሽ መሐመድ የምንግዜም ምርጥ የሬድዮ ጋዜጠኛ
ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አባቴ በጣም ይውድክ ነበር ሁሌም ነበር ቤታችን የጀርመን ሬዲዮ የሚከፍተው
ጋሽ ነጋሽ ሙሐመድ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል። በልጅነት ዘመኔ ጋሽ ነጋሽን በዶቼቤሌ እያዳመጥኩ ነው ያደኩት።
waweee መሻአላህ እድሜህን ያርዝመው ነጋሽዬ አድናቂህ ነኝ ምርጥ አደበት አለህ በርታልን
I like how he (Negash Mahemed)read news and narrates, It was my model to love journalism.
ነጋሽ መሐመድን ሳዳምጥ ዜና ማደምጥም አይመስለኝም በጣም ነው ምወደው በተለይ ሰኞ የሚያቀርበውን መሀደረ ዜና በጉጉት ነው ምጠብቀው አክባሪህ ነኝ ነጋሽ💚💛❤😍😍😍😍
በስመአብ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ እድሜ ከጤና ይስጥክ ።
ሴዬፉ ጌታ ይባርክህ በጣም የምወደውን ጋዜጠኛ ስላቅርብክልኝ ከዜሬ 16 አመት በፊት ጀምሬ ነው የምከታተልው አሁን ድረስ የጀርመን እሬድዮ እከታተላለሁ
በዘመኔ ካየሁአቸው ጋዜጠኞች ለእኔ የምንግዜም ድንቅ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ ነው፡፡ በተለይ ስለ መካከለኛው ምሥራቅ የሚዘግባቸው ዘገባዎች የሚደንቅ ነው፡፡ የተለያዩ ዘገባዎቹን በካሴት ቀድቼ አስቀርቻቸዋለሁ፡፡ ዛሬም ስሰማቸው አልጠግባቸውም፡፡
በተለይ ስለ ቀድሞው የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር አርያል ሻሮን በተለያዩ ጊዜያት የዘገባቸው ዘገባዎች እጅግ ያስገርማሉ፣ በጣም የሚስብ ነው፡፡
ስለ ኢራቅ፣ ስለ ኢራን፣ ስለ አፍጋኒስታን የዘገበው ዘገባ አቤት !!!
ስለ አፍጋኒስታን ከዘገበው ዘገባ በአጭሩ፡-
………. ካቡልን ባጨቀየው ደም ታላግጣለች
አፍጋኒስታን የሄደ ገድሎ ይሞትባታል፣
ደግሞ ሌላ ይሄድባታል፡፡ አፍጋኒስታን ደሃ ነች ያጣች የነጣች፡፡ የባሕር በር የላትም… ወ.ዘ.ተ. እያለ የዛሬ 15 ዓመት በፊት የዘገበው ዘገባ ካሴቱን ቀድቼ በእጄ አለ ከአዕምሮዬም አልጠፋም፡፡
ስለ ሶማሊያ ሲዘግብ ደግሞ ያኔ በወቅቱ በእርስ በርስ ጦርነት ስትታመስ ከዘገበው ዘገባ በአዕምሮዬ ተቀርፆ የቀረ፡-
ሶማሊያ ዓለምን ረስታ በዓለም ተረስታ ወደ ጥፋት ትነጉዳለች…. የሚል ድንቅ አባባል፡፡
አንጋፋው፣ ብርቅዬው፣ ድንቅዬው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ እወድሃለሁ ! አደንቅሃለሁ !!
Sifu the best journalist in ethiopia you are number one
ነጋሽ መሀመድ ነኝ የሰአቱን የዓለም ዜናዋች አሰማቹሀለሁ ወይም ብርቱካን ሀረገወይን ነኝ የዕለቱን ዜናዋች አሰማቹሀለሁ የምትል በዳንቴል የተሸፈነች ሶኒ ሬዲዮ ነበረችን
የምወደውን ምርጥ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድን አየሁት
መሸአላህ ነጋሽ መሀመድ. ድምፁን እየቀየረ ይመስለኝ. ነበር. መሸአላህ. እረጂም እድሜ
ሁሌ ድምፁ የማይጠገብ He is my idle and favourite journalist all the time...እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሽ ነጋሽ
የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ ነገርግን ሴፉ Entirbhn አሳጠርከዉ
የአማርኛ ቃላት እንደ ቅኔ ዘራፊ እኮ ነው የማያሽጎደጉደው አድናቂህ ነኝ
ዋው ነጋሺ ሙሀመድ እንኳን ደህና መጣህ አድናቂህ ነኝ ዜና አቀራረብህ በጣም ይመቸኛል እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም የሚወደወና የማከበረው ኮለል ያለ ድምፁን ስሰማ ያደኩት ትውስታዬ ነው
ዋውውው አቶ ነጋሽ መሐመድ ምርጥ ጋዘጠኛ ዕድሜና ጤና ይስጦት ጋሼሼሼሼሼ
Negash and alem wase are my best journalist.
ነጋሽ የምወድህ የማደንቅ ጋዜጠኛ ነህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በጣም የምወደው ስው ድምጹን ነበር ዛሬ በአካል ስላየሁት ደስ ብሎኛል
የምወደዉን ጋዜጠኛ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየዉ። በጣም ደስ ብሎኛል ሰይፍየ
ነገሽ መሀመድ አ/ሰመድ መሀመድ ብርቱከን ሀረጎይን የጥንት ገዜጠኞች ነቸው
Ohh ነጋሽዬ ስላየውክ በጣም ደስ ብሉኛል ኑርልኝ❤️❤️🙏🏽🙏🏽
ሰይፉ በጣም ኣመሰግናሃለሁ የሚወስድ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሓመድ ኣሳየከኝ
ነጋሽ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው በተለይ ድምፁ ማንኛውንም ነገር ያሳምራል
ነጋሽ እኔ ያአሁኑ ትውልድ በመሆኔ በdw ብቻ ነበር የማቅህ. ሰኞ ሰኞ ማህደረ ዜና እና በዕለታዊ ዜናችሁ የአለም ዜና አቀራረብህ ሁሌ ይናፍቀኛል!
ሰይፉ. ሰይፉ. በእናትክ. ነጋሽ. መሀመድ ን. ቤተሰቦቼ. በጣም ይወዱታል.
ሁሌም. የምናገረው. ነገር. ነው. እናቴ. ቡና. አፍልታ. ለአባቴ. የሰጠችው. ሲኒ. ቡና. ወደ. በረዶነት. ይቀየራል. ነጋሽ. ከተናገረ. እኛ. ቤት. ፀጥታ. ይነግሳል. ነጋ. መሀመድ ምርጥ. ጋዜጠኛ. ነው.
እኔግን አላወኩትም ግን የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ ስለሆንክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🇪🇹👈❤
ጋሽ መሀመድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እርጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ
ማሻ አላህ ሁልጊዜ አላህ ይጠብቅህ ሁሉንም ሙስሊሞች
አሚን አሚን ሀያቲ ሰላም ሁሉ ለኡመተል እሰላም ያረግልን ያርብ
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነጋሽ አቀራረቦቹሁ ደስ ይለኛል አሪፍ ትንታኔ💪✌
አላህ ይጠብቅህ ነጋሺ ሙሀመዲ እረጂም እዴሜ ተሙሉ አፈያ ጋ ይሰጥህ ያርብ
seyfu thanks
አላህ እድሜህን ያርዝመው በጣም እንወድሀለን
Nisamapm Nisamapdd amennn
በድምፅ ብቻ የማውቀውን ጋዜጠኛ ነጋሽ መሃመድን በምስል ስላየሁት ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏💚💛❤
ለመጀመርያ ግዜ አየውህ ውይ ስወድህ እግዚአብሄር ይባርክህ
ማሻአላህ ልጅ ሆኝ ዘና ስየነብ በጣም ደስ ይለኝ ነበር አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለልጅቷም አበየ አልብሰት
ሰይፍዬ እግዚአብሔር ያክብርልን በህይወቴ በእድሜዬ ማየት የምጒጒው ሰው እድሜ ከጤና ይስጥልን ድምጸ መረዋው
የምወደው ጋዜጠኛ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ነጋሽ ሙሀመድ እና ሷዲቅ አህመድ በጣም ድምፃችሁ ይመሳሰላል ሀታ ዜናችሁን ስሰማ አለያችሁም ነጋሼ አሏህ ይጠብቅህ
የጀርመን ረድዪ ልዩ ምልክት ነህ በጣም እንወደሃለን
ሰይፉየ መሰረት መብራቴን አቅርብልኝ ትቅረብ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
ቀርባለች እኮ ከዚህበፊት በሰይፉ
መሰረት መብራት ከዚህ በፋት ቀርባለች
እሺ ከዛ ኢትዮጵያውያ የክርስቲያን ደሴት ናት ብላ ትድገምልን የማህበረ እርኩሳን ቃል አቀባይ
ስለላየሁህ ደስ ብሎኛል ፕሮግራማችሁን በደምብ እከታተለዋለሁ በይበልጥ አባቴ ሬድዮ ስለሚወድ በተለይ የናንተን ፕሮግራም ዶቸበለን እንከታተላለን
በጣም ደስ የሚል ንጋሽ መሀመድ ታላቁ ጋዜጠኛ
ለሀገራችን መልካሙን ሁሉ ያድላት ...የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም!! አሜን
#አሯ እኔስ አሞኛል #ሰላሜ ኢትዮጵያ ሃገሬ😢💚💛❤
#ዘረኝነት ይጥፋ👹✖ #ኢትዮጵያዊነት ይስፋ💚💛❤
በጣም ደስ ይላል
ትልቅና የተከበረ ሰው በተለይ በአካል ባገኘውት ብዬ ማስበው ሁላ ዕድሜና ጤና
እባክህን ሰይፉ፣
ቁምነገር ሊገኝባቸው የሚችሉ ሰዎችን ጊዚያቸውን በማይረባ ቀልድ አታባክንባቸው
አራት ነጥብ
ጥሩ እይታ ነው ።
እባክህን ሰይፉ ተጋባዥ ሆስት ይኑርህ ። እንዳንድ የምታቀርባቸው እንግዶች ብዙ የህይወት ተሞክሮ ያላቸው ፣ ለአዲስ የሙያ አገሮቸው ብዙ የሚሉት ይኖራል
የማደንቀው ጋዜጠኛ ….. ሰላም ይብዛልህ
🤙💞💞💞ነጋሽን በመልክ ገና ዛሬ አየሁት፣፨በድምጡ ግን ከ10 አመት በላይ አውቀዋለሁ፣ዜና ብትንትን አድርጎ ትንታኔ 1ኛ፠ሰይፊሻ ስንቱን የምወዳቸውን ድብቅ ሰዎች ስላሳወቅከኝ አመሰግናለሁ
ሰይፋ እንግዶችህን ስትጋብዝ Just for market or business አታድርገው ጥያቄ ከመጨረሻ አይጀመርም አትሊስ የት ተወለድ የት ተማርክ እድገቱ ይጠየቃል ወደጋዜጠኝነት ስራ እንዴት ልትገባ ቻልክ የመሳሰሉትን ይጠየቃል እጅግ በጣም ቢዝነሱን ብቻ ስለሆነ የምታስበው ስለዚህ ሰውዬው በመድረክህ ስለመገኘቱ እንጂ ስለስራህ ጥራት ደንታ የለህም ከእንግዳው በላይ አንተ አውርተህ ነው ዝግጅትህን የምትጨርሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቶክ ሾው ስለለሌለ ሰው ምርጫ የለውም በውጭው እስታንዳርድ ግን የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነው
ሰይፉ ተጋባዥ ጋዜጠኛ ቢኖርህ ጥሩ ነው (በአንተ ወንበር ላይ ማለት ነው) ለተጠያቂወች ቅርብ የሆነ ወይንም የስራ ባልደረባ እራሱን ለፕሮግራሙ በደንብ ያዘጋጀ።
አቤት በጣም የሚገርም ድምጽ ነው ያለው
በጣም የምወደው ጉምቱ ጋዜጠኛ
Negash mehamed #1💕
ዘመን. ተሻጋሪ. ጋዜጠኛ. ነው.
ነጋሽ. መሀመድ. 👈👏👏👏👏👏