ኤፌሶን ትምህርት 32 - ይቅር ተባባሉ - አብርሃም ተ/ማሪያም - Ephesians Teaching 32 - by Abraham T/Mariyam
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- ኤፌሶን ትምህርት 32 - ይቅር ተባባሉ - አብርሃም ተ/ማሪያም - Ephesians Teaching 32 - Forgive One Another by Abraham T/Mariyam.
ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው።
After 30 years I got Mary's heart and start learning the purest word of GOD,I was really Martha in so many ways.
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
በጣም ስለምወዳችሁ እፀልይላችኋለሁ። ጌታዬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይከልላችሁ። ወንድሞቼ በርቱ በርቱ በርቱ .....
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ😍😍😍
አሜን🙌🙌🙌
May God bless you! Thank you
እግዛብሄርን ይባካችሁ ተባረኩ!
ተባረኩ 😍😍🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏blessing
Learning!! Thanks for sharing
Thank you for your teaching especially for clarifying the wrong views on when not to go ask forgiveness when you’re not the offender.
ስወድህ 💗
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ዶክተር አብርሽ
Be blessed
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እያስተማራችሁን ያላችሁት በሚገርም ሁኔታ ነው እኔ ስለ ይቅርታ ያለኝ አረዳዴን በሚገርም ሁኔታ እየተረዳህሁት ( እየተማርኩ ነው ) የሚመለኝ የነበረው የበደሉህን ይቅር በላቸው የሚለውን ይዤ ያቺ እህት ላንደነገረችህ እኔም አአድርጌያለሁ
ምላሹም በሚገር ሁኔታ ትቢት ነበር
በጣም አዝኛለሁ
እኔ በተበደልኩት ይቅር ባልኩ ትቢት እና ይቅርታዮም ተቀባይነት አላገኝም
ነግር ግን እግዛብሄር ይመገን እኔ ሰላም አለኝ ::
ዛሬ ግን ይህን ትምህርት ስማር የተረዳሁት
ሄጄ ይቅርታ መጠየቄ ስህተት ነበር ማለት ነው
የግዜው መልዕክት ነው።ከዚህም በበለጠ ሰፋና ጠለቅ ብሎ ብቀርብ ብዙ የቆሰሉ ልቦች ይጠገናሉ። ከሁሉሞ በላይ ለአገራችን ስብራት መድሃኒቱ ይቅርታ ብቻ ነው። ጌታ ይባርካችሁ !
ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት ነው። አብርሽ እና ማሙሻ እግዚአብሔር የያዛችሁትን ያብዛላችሁ። የትምህርት አሰጣጣችሁ ዘዴ እንደጣፈጠ ሰአቱ ሳይታወቀን እንዲጠናቀቅ አድርጎታል ።
Amen Geta Yebarekachuu
ጥንፍፍ ያለ የቃሉ ማዕድ ... እየተጠቀምኩ ነው .. ብሩክ ሁኑ
Thank you for scriptural and practical teaching that leads to Christian maturity. Blessed.
አሜን !!!! እግዚዓብሄር አምላኬ ሆይ እባክህ ከልጅነቴ ጀምሮ ልክ እንደፊልም ሆኖ የሚታየኝን የሚመጣብኝን በደል ያለብኝን ቂም ከውስጤ አጥበህ አዕዳኝ ! በቃ በልልኝ እባክህ! የበደሉኝንም እኔም የበደልኩዋቸውን አንተንም የበደልኩህን ሁሉ ይቅር በለኝ :: አሜን ! ተባረኩልኝ እናንተ መምህራኖች አመሠግናችሁዋለሁ!!! በእውነት ተባረኩ::
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜን
ተባረኩ የጌታ ውድ ልጆች ስላገልግሎታችሁ ጌታ ይክበር። በጣም ይገርማል ዛሬ ከቸርቼ ወገኖች ጋር ስለ ባህርይ መሰራት እየተማርን ነበር አሁን ደግሞ ይህንን ስሰማ ገረመኝ የባህርይ መሠራት ምን ያህል አስፈላጊ መሆኑንና እራሳችንንም በእግዚአብሄር ቃል ሁሌ መመርመር እንዳለብን ነው
ተባረኩልን።
ይገርማል እግዚ ሊሰራ የፈለገው ነገርማ አለ፣ አዘጋጆቹ በመታዘዛችሁ ተባረኩ
Tebareku!
ሰላም ዶክተር አብርሃም ጌታ ይባርክህ
Thank You Lord Jesus! I understand I have to forgive even so the offender did not ask forgiveness how ever do I have to continue the relation ship very hard. how do we handle this? God help me give me more grace I do not know how. pls I pray fore mercy.
That is always my question too. What kind of communication/relationship do we have to maintain afterwards especially if you have to encounter this person on regular basis at church. ምንም እንዳልተፈጠረ ሰላም እያልን ማናገር አለብን ወይስ can we keep our distance from that person?
I hope they will address this on their Q&A session
Brukan nachu
If I may ask a question, how do we know we have truly forgiven someone especially when the offender thinks everything is resolved and move on with their life but the issue wasn’t dealt with properly to begin with and there’s money involved they haven’t returned?
I hope you can help answer how to deal with this because I don’t want to grieve the Holy Spirit but it still hurts when you see the person.
Thanks!
ስድብ ነው ወይስ እውነታውን ነው የገለጸው ስድብ ከሆነ ኃጢያት ነው ክርስቶስም ተመሳሳይ ቃል ተናግሯል እንዴት እናስታርቀዋለን ምላሽ እፈልጋለሁ