Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በስደት ያለን ያላችሁ ስንጸልይ አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እንበል
Bitekikel
ትክክል 💒🥰🥰
Amen 🙏
ወላሂ አለባበስዋ ደስ ሲል 😉🤗🤗🤗
የናተ እራሱ ያምራል የኔ ናተ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🇪🇹👍
እግዚአብሔር ያክብልኝ
🥰🥰🥰🥰
የናንተምኮ ከመጠን በላይ ነው የምያምረው ኣለባበሳቹ እኛም እንድህ እንድንለብስ ነው የምያዝዘን መፃሓፋችን ግን የምሰማ የለም ብቻ ልቦና ይስጠን ለሁላችን
አወ ሴት ስትሸፋፈን ነው የሚምርባት ጥሎብኝ መገላለጥ አልወድም
ውይይይይይይይ ተስፋ ስጠሺኝ እህቴ የምር ፍጣሪ መጨርሻዬ አሳምርል የሚባለው ይሄ ነው ፍጣሪ እስከመጨርሻው በቤቱ ያፅናሽ ልጂሽንም ያሳድግልሽ ስደት ብዙ ፍተና አለው ግን ከፍተና በሀላ ደስታ አለ
አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው
መሰደድ ለበጎ ነው 😭😭😭😭እኔም እመ ብርሃን እንዴት ከአረቦች እጂ እንደ አወጣችን መናገር አልችልም ብቻ በእግዚአብሔር የተማኔ ሰው ምንም አይሆንም
ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html
gine mazumuru min mile new be marimeg nigeruge
@@hikmakonjo9354 ሃሌ ሉያ ቲዩብ ላይ አሉ ይህን ተጭነሽ ግቢ እማ
ድምፅሽ እንዴት ያምራል እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
እሕት ትንሳኤ በተለየ መንገድ ሁላችንም ስም መጥፋት አጋጥሞናል ሆኖም እንዳንቺ እውነተሸ ትገለጻለች እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን።እሼ አንተንም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።
የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ እንኳን ቅዱስ ሚካኤል ረድቶሽ ከዛ ወተሽ ለዚ ወግ መአረግ ያደረሰሽ የተመሰገነ ይሁን ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 👏👏😍👪😍👏👍👌💚💛❤🙏
👍🙏🙏
👍
@@abuhamudi2287 mashllah 😘😘
ምክኤል ከከከከከከ
ግሩም ነው መቸም ስደት ላይ እግዚአብሔርን ያላወቀ አለ ብዬ አላስብም ታሪክን ይቀይራል ክብር ይግባውና
እውነት ነው ስደት ያወጣን ሊስተምረን ነው
Ewnet new...chigir ena nafkot new wodelibonachin emimelisew... Amenn yirdannn
Amen ewnet new Semu yebark ye dengel mariyam lij
በጣም አስተማሪ ትምህርቲ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ
እሸ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እጅግ አስተዋይ ትልቅ ሰው ነህ እሼ እህታችን ስትመክራት መዝሙርሽ ከቤተክርቲያን ስርዓት እንዳይወጣ አባቶችን እያማከርሽ በህጓ እና በስራዓቷ እንድታገለግይ እመኝልሽስለሁ ያልከው ምን ያህል የሃገርህም ሆነ የቤተክርስቲያን ኃላፊነት እንደሚሰማህ ይገልጻል አብዝቶ ጥበብን ይስጥህ ወንድማችን
ገና ከመጊቢያው አለቀስኩኝ ማርያም የእኔ መጨረሻ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
Ayzosh yena mar sdet aylkefesh bcha hulum yalfal
Ethiopian woman are resilient!!!Never give up hope 🙏💕
@@titiyababe9490 አሜን አሜን አሜን
ገና ከመጊቢያው አለቀስኩኝ ማርያም የእኔ መጨረሻ ናፈቀቀኝ😭😭😭😭መጨረሻችንን አሳምርልን
Ayzon yene wud hulachn new minalekis
የእውነት እንደ ዛሬ አልቅሼ አላቅም ደስታ ነው ያስለቀሰኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ስደት ያየው ነው የሚያውቀው 💕💕
እግዚያብሄር እኮ ድንቅ ነዉ ታሪክ ይቀይራል በርቺ😍😍😘
በራሳችን ዜጓች ብዙ ፈተና እና ስቃይ ይታያል ከስቃይ በሀላ ደስታ አለ
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ💚💛❤😘
አንቺን የቀየረ አምላክ እኛንም ስደተኞች ህይወታችን ይቀይር ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🙏🙏📖✝️📖✝️💖💖💖💖💖💖
አሚን እህቴ እረ እሱ በቃቹ ብሎን ላገራችን በሰላም በጤና ያብቃን
አሜን
Pray
አሜን አሜን አሜን
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር አሜን ውዴ
ውይይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏😢🤲 እንባዬ ነው የመጣው መዝሙርሽ ለብዙ ስደተኞች ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉ ነገር መልካም ነው
የአረብ ሀገር ሴቶች ሁላችንም ጀግኖች ነን አንቺ የበለጥሽ ጀግኒት ነሽ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ
በስመአብ ደስ ስትይ በእውነት ልክ ነሽ እግዚአብሔርን በሰደት ነው ጠልቀን የምናውቀውና የምንረዳው ዘማሪት ተንሳኤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሸቱዬ እናመሰግናለን!😍
አዎ በእውነት እኔም ፈጣሪን ያውኩት ስደት ነዉ ሀገሬ እያለው ቤተክርስቲያን መሄድ በጣም እወዳለው ያስደስተኛል መዘሙር በጣም እወዳለው ግን ፈጣሪዬን አጥብቄ ያወኩት ስደት ከወጣሁኝ በኃላ ነዉ እድሜም ሊሆን ይች ላል
እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነዉ የሚገርም ታሪክ የሚገርም ቹሎታ ኣለሽ በርቺ እህታችን እግዚአብሔር አምላኽ ትዳርሽንም ልጅሽንም ስራዎችሽን ኣብዝቶ ይባርክልሽ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አምላክ ህይወት ይቀራል የኔ ጌታ ለዚህ ክብር አብቃኝ😭😭😭
የኔ እናት እርጋታዋ ደስ ሲል እመቤቴ ትጠብቅሽ 🥺🥰እሸቱየ የኡነት መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏🥰የስደት ንሮ ዝም ነው ዝም በጣም የሚስጠላ አስቸጋሪ ነው በተለይ አረብ ሀገር ሳኡዲ 😥😥ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 👏ይጠብቀናል ከናቱ ጋ 👏👏👏🥰🥰🥰ተመስገን አምላኬ 👏👏🥰🥰🥰
ይደንቃል እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የአንቺን ታሪክ የቀየረ አምላክ የሁሉንም ይቀይር እውነት ድምፅሽ ፀጋው ተሰቶሻል እህቴ በርቺ በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው። አንቺ የእውነት ልጅ ነሽ። እግዚአብሔርም ምስክሩ አድርጎሻል። አማኑኤል ይክበር፣ ይመስገን።
ዘማሪት ትንሳኤ እጅግ የምኖድሽ እጅግ የምናከብርሽ እንቁ ዘማሪታችን ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ እህታችን
እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ዘማሪት ትንሳይ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማለቴም በደባባ ለመመስከር የሰው ልጅ አንዳንዴ ወደ ፊት አያስብም ምን ይገጥመኝ ይሁን ብሎ ዘወትር አመስግኑት የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን እንበል ለክፉም ለደጉም
አንችን የጓበኘ አምላክ እኛንም ይጓብኘን እኔም በቆሻሻ ፊስታል ነዉ ልብሴን ይዤ የጠፋሁት አይዞሽ እንጨለመ አይቀርም
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ
እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያንችን ታሪክ የቀየረ አምላክ በስደት ያለነውን ሁሉ የልባችንን መሻት ይፈፅምል ፀጋውን ያብዛልሽ
በቅንነት ደምሪኝ
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ
የኔ እህት ጠንካራ ነሽ እውነት እኔ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምስት አመት ሞላኝ ምርጥ ሰዎች ናቸው እንደልቤ ተናግሬ በልቸ ነው እምኖረው
እኔ ገና መዝሙሩን ስሰማ 😭😭😭ልማዳቸው ነው ሳይሰረቁ ተሰረቅን የሚሉት ጠካራነሽ ሁሉን ማየት ጥሩ ነው ጎበዝ 🌹🌹🌹❤❤❤
በስማም እንዴት ደስ ይላል የእውነት መንፈሳዊ ቅናት ነው ያደረብኝ እህት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ።ላንቺ የደረሰ የእስራኤል አምላክ እኔንም ከባርነት አውጥቶ ለዚህ ለተመኘሁት መንፈሳዊ ጉዞዬን ያሳካልኝ ።
ሴትነትን ያሟላሽ ምርጥ እህታችን የእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እውነትም መሰደዳችን ለበጎ ነው እኔም ልክ እንዳንች ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ እኔም እናቴ ስታርፍ ሁሉም ተበተነብኝ አሁን ስደት ላይ ነኝ ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ያስተምራል ታሪክሽ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን
አሜን እህቴ አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው
ያእቆብ ተሰደደ ስደቱ ለመልካም ሆነለት በልጅ በትዳር ተባረከ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን።
I am crying 😭 whilst watching her singing in Guragigna. Wow !! May The Almighty God bless her!!
I don’t listen the language. But I feel the same like you.
ታሪክ ቀያሪው የድንግል ልጅ የሁላችንን ታሪክ ይቀይርልን አሜን
በጣም የሚገርም የሂወት ታሪክ ነው አንቺን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ከአረብ ሀገር አውጥቶ ለሀገራችን ያብቃን 👏💞💞💞
ሰላም
amen
አቤት ዉበት አለባበሥ ❣️❣️❣️ ሚካኤል አባቴ እኛንም በምልጃህ እርዳን ለዚህ አብቃን❣️❣️😢😢🙏
በስመአብ ከሺ አነቃቂ ቪዲዮ በህይወት የታየ ተግሳፅ እመብርሃንን እንዴት እንዳነቃቃሽን ተባረኪ ለሺዎች ትምህርት ትሆኛለሽ እግዚአብሔርን ይያዘመቼም አያፍርም
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእሳት ውስጥ መንገድ አለው እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ
እህቴ ዝማሪመላክትያሰማልን
እውነት ነው መሰደዳችንን ለበጎ ያደረገልን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን
እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው እንኳንም ታሪክሽ ተቀየረ 👏👏👏👏
እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደሕና መጣህ የኔ እህት በቤቱ ያፅናሽ ያንቺ ህይወት የቀየረ መድኃኔዓለም የኛም ይቀይርልን አሜን አሜን አሜን አላቹ የመዳም ቅመመች አይዞን የምናምነዉ አምላክ የታመነ ነዉና
የኔ ድንቅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ዝማሪ መላኤክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤
ብእውንት እግዚአብሔር ይርዳሽ ከዚ በብልጥ እንድታሃግልግሊ በቤቱ ያፀናሽ የስው ልጅ ፈፃሜው ሳያምር መልካም ነው ና።
✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር በምትፈልጊዉ ቦታ ያድርስሽ የኔ እህት
ሱበሀን አላህ 😭😭የኔ እናት አይዞሽ እንኳንም ሸር ኮሜንት አላደረኩትም ጎበዝ ነሽ በርች
እህቴ በጣም ደስ የሚል ስኬት ነው ስለማይነገረው ስጦታው እግዚሃብሄር ይመስገን
እህታችን ተባረኪ መዝሙርሽ ደስ ይላል እምነትሽም ድንቅ ነው እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ትዳርሽ ኑሮሽ የተቃና የተባረከ ይሁንልሽ አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ❤❤❤❤እሼዋ የኔ ድንቅ ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ
#እግዚአብሔር ይመስገንእህታችን በእውነት ጠንካራ አስተዋይ ጀግና ሴት ነሽ፡፡በርቺ... በቤቱ ያጽናሽ
ይሄ ታሪክ ከዚህ በፊት የሰማሁት ይመስለኛል በዚህ ሚዲያ ይሁን ሌላ ቦታ ረሳሁት እንጂ በጣም ትምህርት ሰጪ ነዉ ተስፋ ያለመቁረጥ እግዚአብሔር በንጹህ ልቦና መለመን ምንም ፈተና ቢበዛ አንድ ቀን መዉጣት አይቀርም
ሐድስ ዜሜ አቅርቧት ነበር
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር እዉነትሽን ነዉ
awo adis zema lay
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር ትክክል
ሀዲስ ቲዮብ ላይ ቀርባ ነበር
ግሩም ነው ጀግና ነሽ የኛ እንቁ እህት እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን❤
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን እድሜን ፀጋውን ያብዛልሽ❤🙏🙏🙏
እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ትንሳኤ ያ ፈተና ለበጎ ነው አባታችን ዘምሪ እያሉሽለሄድሽ ያች ፈተና ገጠመችሽ ግን ለበጎ ነው ይበልጥ በእምነትሽ ጠነከርሽ ። በየሀገሩ ያሉ ኢትዮጵያኖች የራሳቸውን ወገን ቀጥረው ሲአሰሩ እንዲ ጨካኞች ናቸው አይራሩም ። በሀገር ቤት አስበው ነው ሚከፍሉ ።ፈሪ አትሁኑ ፓሊስ እጠራለሁ ብትሉ እግራችሁ ስር ወድቀው የሚለምኑአችሁ እነሱ ናቸው ማንም ከህግ በታች ነው ።በደል ሲደርስባችሁ አትፍሩ 👏
በህዛብ መሃል በስደቲ መጎስ የሆንከኝ ቸር አባት የምወዶው የዝሙርሽ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን አሻም እናመሰግናለን👏❤ ተምታታብን???
አይ አህዛብ ኪኪኪ በኛው ብር እየተሰራበት ሱብሃን አላህ አህዛብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ መፅሃፍ ቅዱስ አንብብ
እዉነት ሁሌም አሸናፊ ናት እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይዉንልን 🥰🥰🥰🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ለህታችን እግዚአብሔር ሀያል ነው ለሱ ምን ይሳነዋል ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ።ዝማሪ መላእክት ያስማለን እህታችን።
ቃለሂወት ያሠማልን እህታችን
እውነት ቀን ነው. ዬኔ ውድ እመብረሀን ካንቺ ጋር ትሁን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው እኞንም በስደት ያለነውን በመቅደሱ ለመቆም ያብቃን
ለዚህ ክብር ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ወይ ታርክሺ አስድመመኝ እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ለፍሬ ያብቃን በስደት ነው እግዚአብሔር ያወቅነው ይመስገን ቸርነቱ ብዙነውና
በመጀመሪያው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የኔ ቆንጆ እግዚዓብሄር ይመሥገን ሥለሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነበር ለካ መዝሙርሽን ሁሌም ነው የምሰማው
እህት እንኳን እመቤቴ ለዚህ ክብር አበቃችሽ ዝማሬ መላዕት ያሰማልን መንግስትሰመያትን ያዋርሥልን
እችን ልጅ እናበረታታት በገዛ ሀገራችን ልጆች ብዙ መከራ የደረሰባቸው እየደረሰባቸውም ላሉት በተለይ እሷ የሰራችበትን ሰውየ ማጋለጥ አለብን የልፋታቸውን ዋጋ ሊከፍላትቸው ይገባል ይሄ ስግብግብ የሀገር አልበቃ ብሎ በሰው ሀገርም ላይ ያሰቃዩናል ስንት ጥሩ የሌላ ሀገር ዜጋ አለ በአማረኛኳ ተሳድቤ ይወጣልኛል
ደስ ይላል እግዚአብሔር ታምሩ ብዙ ነው እሸ ሊኩን አስቀምጥልን
ሃሌ ሉያ ዘማሪት ትሳኤ ድንቁ ብለሽ ፃፊና የራሷን ዩቱዩፕ ታገኛታለሽ
የህታችንን ታሪክ የቀየርክ እግዚአብሄር አምላክ ሆይ የኔንም ታሪክ ቀይርልኝ
ዋዉ ለካ እንዲህም ይቻላል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው❤❤❤❤❤ በቤቱ ያጽናሽ
አቤት መታደል የመዳም ሸቃሎች መጨረሻችንን ያሳምርልን❤
አዲስ መስፍን ስለረደሀት እናመሰግናለን እግዚ አብሔር ይጠብቅህ🙏 ምርጥ ወንድማችን የማታውቁት ሐዲስ ዜማ የሚል ዩቲዩብ አለው
ኦኬ እሱ ነው ድንቅ ልጅ።
አይ እናትን ማጣት በጣም ብዙ ነገሮችን ተስፋ እድንቆርጥ ያደርገናል በእውነት ሁሉም አልፎ እዝህ ያደረሰሽ አምላክ ይመስገን በስደት ያልነውን ሁሉ ሰብስቦ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ደጁ ሰብስቦን በአውደ ምህረቱ ለማመስገን ያብቃን💓💓💓
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እህቴ አቤት ድምፅ የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 😍😍😍👏👏👏👏👏 እንኳንም እመቤቴ ለዚህ በረከት አበቃችሽ 👏💖
እግዚአብሔር መልካም ነው እንዲህ ታሪክን ይቀይራል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
መሰደዴ ለበጎነዉ እዉነትነዉ እኔ ምስክርነኝ ሚሊየን ከፍየ የማላገኘዉን እዉቀት አግቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ደግሞ በጣም የዋህ ነች ታስታውቃለች እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ሰላም በሀገርሽ ገባሽልኝ
የእውነት ስደትኮ ትክክለኛ ትምርትቤት ነው😥
እግዚአብሔር አላማ ስለነበረው ነው ለራሱ ስለፈለገሽ ነው ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
እህታችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰይ የኔ አድባር በቤቱ ያጽናሽ ።እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ክብርና ምስጋና ይድረሰው
ረእሱን ሳየው ነው ወላሂ ለማየት የጎጎሁት ስደት ላይ10 አመቲ ብቻ ለበጎ ነው የስደትን ሂወት የሚያቅ ያቀዋል
እኔም እዳችው ገና ልሰማው ነው እኔም 10 አመቴ ስደት ላይ
አብሽሪ እኔ 8 ልገባ ነዉ
እደኔ ግን ኩላሊት እያመመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ
@@ነገንአለን አላህ ያሺረሺ
@@ነገንአለን እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ውሀ በደንብ ጠጭ
እውነት አድኖሻል የእኔ እህት እግዚአብሔር ይወድሻል።ሌሎች በባዕድ አገር ያሉ እህቶቻችን ፈጣሪ እንደ እርሷ ይመልከታችሁ።
እህቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ቀሪ ዘመንሽን ቤተሰብሽን ትባርክልሽ🥰🥰🥰
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።
ዝሜሬ መላክት ያሰማልን እህታችን ጸገወን ያብዛልሽን በቤቱ ያጹናሸን ❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙሩን ከቤተ ክርስቲያን ስርዓት ጋር እንዳይጋጭ ያልከው በጣም ገዥ ቃል ነው ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አሜን ፫ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እህታችን ብዙ ተምረናል በርች
I can't stop crying 😢 Your strong yang lady, God bless you and your family
ካሁን በፊት ሰምቸው ታሪኳን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤
ላያልፍ አያለፋም የሚገርም ታሪክ ነዉ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
ትንሳኤ የኔ እኅት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአንችን ታሪክ የቀየረ የእኛንም
የሰው ልጂ ብዙ ፈተና አለበት ግንለዚህ ክብር ያበቃሽ አምላክ እኝንም ለሀገራችን ያብቃን ለዚህ ክብር ያብቃን
የኔ እናት እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ ውጣ ውረድ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ስድት ምኑም አይደላም እግዚአብሔር የሰደት ሒወታችሁ ይቃችሁ ይበለን እኛንም በእውነት
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እሱ ድንቅ ነው አባቴ ክብር ይድረሰው
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
እግዚአብሔርን የያዘ ሰው አሸናፊነው የኔ እህት እንኳን ደስ አለሺ ለዚህ ክብር ያበቃሺ የማርያም ልጂ ቸሩ መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እውነት ሁሌም እውነት ናት በሀሰት መንገድ የተጓዙ አንድ ቀን ይወድቃሉ እውነት ነግሞ አልፋ ትሄዳለች እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻሺን ያሳምርልሺ🌹😭
የእኔ እህት አይዞሽ ወላሂ አበሻቤት ከመስራት በነፃ ለአረብ መስራት ይሻላል አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ማዳሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የአበሻ ክፋት ጥግ ድረስ ነዉ መልካምነታችን በዉጭ ነዉ
ያንቺ ታሪክ የቀየረአምላክ የኛም ታሪክ ይቀይርልኝ ከዚህ በፊት አዲስ ላይ አይቼሽ ነበር በርቺ እታችን እመብርሃን በቤትዋ ታፅናሽ እኛም መጨረሻችን ያሳምርልየእዉነት ማያልፍ ዬለም አይ ስደት 😥😥😥😥
ዝማሬ መላአክን ያሰማልን የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ እኛንም እግዛብሔር ልቦናችንን ይመልስልን 🙏❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እህታችን ፀገውን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን
ገና ሳልሰማት ለምን አለቀስኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ
ንፁ ልብ ሰላለሽ ነው አፀደ
😭🥺🥺እኔም
በስደት ያለን ያላችሁ ስንጸልይ አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እንበል
Bitekikel
ትክክል 💒🥰🥰
Amen 🙏
ወላሂ አለባበስዋ ደስ ሲል 😉🤗🤗🤗
የናተ እራሱ ያምራል የኔ ናተ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🇪🇹👍
እግዚአብሔር ያክብልኝ
🥰🥰🥰🥰
የናንተምኮ ከመጠን በላይ ነው የምያምረው ኣለባበሳቹ እኛም እንድህ እንድንለብስ ነው የምያዝዘን መፃሓፋችን ግን የምሰማ የለም ብቻ ልቦና ይስጠን ለሁላችን
አወ ሴት ስትሸፋፈን ነው የሚምርባት ጥሎብኝ መገላለጥ አልወድም
ውይይይይይይይ ተስፋ ስጠሺኝ እህቴ የምር ፍጣሪ መጨርሻዬ አሳምርል የሚባለው ይሄ ነው ፍጣሪ እስከመጨርሻው በቤቱ ያፅናሽ ልጂሽንም ያሳድግልሽ ስደት ብዙ ፍተና አለው ግን ከፍተና በሀላ ደስታ አለ
አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው
መሰደድ ለበጎ ነው 😭😭😭😭እኔም እመ ብርሃን እንዴት ከአረቦች እጂ እንደ አወጣችን መናገር አልችልም ብቻ በእግዚአብሔር የተማኔ ሰው ምንም አይሆንም
ruclips.net/video/pqnMy88Kbeo/видео.html
gine mazumuru min mile new be marimeg nigeruge
@@hikmakonjo9354 ሃሌ ሉያ ቲዩብ ላይ አሉ ይህን ተጭነሽ ግቢ እማ
ድምፅሽ እንዴት ያምራል እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
እሕት ትንሳኤ በተለየ መንገድ ሁላችንም ስም መጥፋት አጋጥሞናል ሆኖም እንዳንቺ እውነተሸ ትገለጻለች እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን።እሼ አንተንም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።
የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ እንኳን ቅዱስ ሚካኤል ረድቶሽ ከዛ ወተሽ ለዚ ወግ መአረግ ያደረሰሽ የተመሰገነ ይሁን ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 👏👏😍👪😍👏👍👌💚💛❤🙏
👍🙏🙏
👍
@@abuhamudi2287 mashllah 😘😘
ምክኤል ከከከከከከ
👍
ግሩም ነው መቸም ስደት ላይ እግዚአብሔርን ያላወቀ አለ ብዬ አላስብም ታሪክን ይቀይራል ክብር ይግባውና
እውነት ነው ስደት ያወጣን ሊስተምረን ነው
Ewnet new...chigir ena nafkot new wodelibonachin emimelisew... Amenn yirdannn
Amen ewnet new Semu yebark ye dengel mariyam lij
በጣም አስተማሪ ትምህርቲ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ
እሸ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እጅግ አስተዋይ ትልቅ ሰው ነህ እሼ እህታችን ስትመክራት መዝሙርሽ ከቤተክርቲያን ስርዓት እንዳይወጣ አባቶችን እያማከርሽ በህጓ እና በስራዓቷ እንድታገለግይ እመኝልሽስለሁ ያልከው ምን ያህል የሃገርህም ሆነ የቤተክርስቲያን ኃላፊነት እንደሚሰማህ ይገልጻል አብዝቶ ጥበብን ይስጥህ ወንድማችን
ገና ከመጊቢያው አለቀስኩኝ ማርያም የእኔ መጨረሻ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
Ayzosh yena mar sdet aylkefesh bcha hulum yalfal
Ethiopian woman are resilient!!!
Never give up hope 🙏💕
@@titiyababe9490 አሜን አሜን አሜን
ገና ከመጊቢያው አለቀስኩኝ ማርያም የእኔ መጨረሻ ናፈቀቀኝ
😭😭😭😭መጨረሻችንን አሳምርልን
Ayzon yene wud hulachn new minalekis
የእውነት እንደ ዛሬ አልቅሼ አላቅም ደስታ ነው ያስለቀሰኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ስደት ያየው ነው የሚያውቀው 💕💕
እግዚያብሄር እኮ ድንቅ ነዉ ታሪክ ይቀይራል በርቺ😍😍😘
በራሳችን ዜጓች ብዙ ፈተና እና ስቃይ ይታያል ከስቃይ በሀላ ደስታ አለ
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ💚💛❤😘
አንቺን የቀየረ አምላክ እኛንም ስደተኞች ህይወታችን ይቀይር ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🙏🙏📖✝️📖✝️💖💖💖💖💖💖
አሚን እህቴ እረ እሱ በቃቹ ብሎን ላገራችን በሰላም በጤና ያብቃን
አሜን
Pray
አሜን አሜን አሜን
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር አሜን ውዴ
ውይይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏😢🤲 እንባዬ ነው የመጣው መዝሙርሽ ለብዙ ስደተኞች ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉ ነገር መልካም ነው
የአረብ ሀገር ሴቶች ሁላችንም ጀግኖች ነን አንቺ የበለጥሽ ጀግኒት ነሽ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ
በስመአብ ደስ ስትይ በእውነት ልክ ነሽ እግዚአብሔርን በሰደት ነው ጠልቀን የምናውቀውና የምንረዳው ዘማሪት ተንሳኤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሸቱዬ እናመሰግናለን!😍
አዎ በእውነት እኔም ፈጣሪን ያውኩት ስደት ነዉ ሀገሬ እያለው ቤተክርስቲያን መሄድ በጣም እወዳለው ያስደስተኛል መዘሙር በጣም እወዳለው ግን ፈጣሪዬን አጥብቄ ያወኩት ስደት ከወጣሁኝ በኃላ ነዉ እድሜም ሊሆን ይች ላል
እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነዉ የሚገርም ታሪክ የሚገርም ቹሎታ ኣለሽ በርቺ እህታችን እግዚአብሔር አምላኽ ትዳርሽንም ልጅሽንም ስራዎችሽን ኣብዝቶ ይባርክልሽ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አምላክ ህይወት ይቀራል የኔ ጌታ ለዚህ ክብር አብቃኝ😭😭😭
የኔ እናት እርጋታዋ ደስ ሲል እመቤቴ ትጠብቅሽ 🥺🥰እሸቱየ የኡነት መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏🥰የስደት ንሮ ዝም ነው ዝም በጣም የሚስጠላ አስቸጋሪ ነው በተለይ አረብ ሀገር ሳኡዲ 😥😥ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 👏ይጠብቀናል ከናቱ ጋ 👏👏👏🥰🥰🥰ተመስገን አምላኬ 👏👏🥰🥰🥰
ይደንቃል እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የአንቺን ታሪክ የቀየረ አምላክ የሁሉንም ይቀይር እውነት ድምፅሽ ፀጋው ተሰቶሻል እህቴ በርቺ በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው።
አንቺ የእውነት ልጅ ነሽ።
እግዚአብሔርም ምስክሩ አድርጎሻል።
አማኑኤል ይክበር፣ ይመስገን።
ዘማሪት ትንሳኤ እጅግ የምኖድሽ እጅግ የምናከብርሽ እንቁ ዘማሪታችን ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ እህታችን
እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ዘማሪት ትንሳይ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማለቴም በደባባ ለመመስከር የሰው ልጅ አንዳንዴ ወደ ፊት አያስብም ምን ይገጥመኝ ይሁን ብሎ ዘወትር አመስግኑት የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን እንበል ለክፉም ለደጉም
አንችን የጓበኘ አምላክ እኛንም ይጓብኘን እኔም በቆሻሻ ፊስታል ነዉ ልብሴን ይዤ የጠፋሁት አይዞሽ እንጨለመ አይቀርም
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ
እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያንችን ታሪክ የቀየረ አምላክ በስደት ያለነውን ሁሉ የልባችንን መሻት ይፈፅምል ፀጋውን ያብዛልሽ
በቅንነት ደምሪኝ
በቅንነት ደምሪኝ
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ
የኔ እህት ጠንካራ ነሽ እውነት እኔ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምስት አመት ሞላኝ ምርጥ ሰዎች ናቸው እንደልቤ ተናግሬ በልቸ ነው እምኖረው
እኔ ገና መዝሙሩን ስሰማ 😭😭😭
ልማዳቸው ነው ሳይሰረቁ ተሰረቅን የሚሉት
ጠካራነሽ ሁሉን ማየት ጥሩ ነው ጎበዝ 🌹🌹🌹❤❤❤
በስማም እንዴት ደስ ይላል የእውነት መንፈሳዊ ቅናት ነው ያደረብኝ
እህት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ።ላንቺ የደረሰ የእስራኤል አምላክ እኔንም ከባርነት አውጥቶ ለዚህ ለተመኘሁት መንፈሳዊ ጉዞዬን ያሳካልኝ ።
ሴትነትን ያሟላሽ ምርጥ እህታችን የእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እውነትም መሰደዳችን ለበጎ ነው እኔም ልክ እንዳንች ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ እኔም እናቴ ስታርፍ ሁሉም ተበተነብኝ አሁን ስደት ላይ ነኝ ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ያስተምራል ታሪክሽ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን
አሜን እህቴ አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው
ያእቆብ ተሰደደ ስደቱ ለመልካም ሆነለት በልጅ በትዳር ተባረከ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን።
I am crying 😭 whilst watching her singing in Guragigna. Wow !! May The Almighty God bless her!!
I don’t listen the language. But I feel the same like you.
ታሪክ ቀያሪው የድንግል ልጅ
የሁላችንን ታሪክ ይቀይርልን አሜን
በጣም የሚገርም የሂወት ታሪክ ነው አንቺን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ከአረብ ሀገር አውጥቶ ለሀገራችን ያብቃን 👏💞💞💞
ሰላም
amen
አሜን አሜን አሜን
አቤት ዉበት አለባበሥ ❣️❣️❣️ ሚካኤል አባቴ እኛንም በምልጃህ እርዳን ለዚህ አብቃን❣️❣️😢😢🙏
በስመአብ ከሺ አነቃቂ ቪዲዮ በህይወት የታየ ተግሳፅ እመብርሃንን እንዴት እንዳነቃቃሽን ተባረኪ ለሺዎች ትምህርት ትሆኛለሽ እግዚአብሔርን ይያዘመቼም አያፍርም
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእሳት ውስጥ መንገድ አለው እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ
እህቴ ዝማሪመላክትያሰማልን
እውነት ነው መሰደዳችንን ለበጎ ያደረገልን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን
እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው እንኳንም ታሪክሽ ተቀየረ 👏👏👏👏
እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደሕና መጣህ የኔ እህት በቤቱ ያፅናሽ ያንቺ ህይወት የቀየረ መድኃኔዓለም የኛም ይቀይርልን አሜን አሜን አሜን አላቹ የመዳም ቅመመች አይዞን የምናምነዉ አምላክ የታመነ ነዉና
የኔ ድንቅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ዝማሪ መላኤክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤
ብእውንት እግዚአብሔር ይርዳሽ ከዚ በብልጥ እንድታሃግልግሊ በቤቱ ያፀናሽ የስው ልጅ ፈፃሜው ሳያምር መልካም ነው ና።
✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር በምትፈልጊዉ ቦታ ያድርስሽ የኔ እህት
ሱበሀን አላህ 😭😭የኔ እናት አይዞሽ እንኳንም ሸር ኮሜንት አላደረኩትም ጎበዝ ነሽ በርች
እህቴ በጣም ደስ የሚል ስኬት ነው ስለማይነገረው ስጦታው እግዚሃብሄር ይመስገን
እህታችን ተባረኪ መዝሙርሽ ደስ ይላል እምነትሽም ድንቅ ነው እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ትዳርሽ ኑሮሽ የተቃና የተባረከ ይሁንልሽ አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ❤❤❤❤እሼዋ የኔ ድንቅ ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ
#እግዚአብሔር ይመስገን
እህታችን በእውነት ጠንካራ አስተዋይ
ጀግና ሴት ነሽ፡፡በርቺ... በቤቱ ያጽናሽ
በቅንነት ደምሪኝ
ይሄ ታሪክ ከዚህ በፊት የሰማሁት ይመስለኛል በዚህ ሚዲያ ይሁን ሌላ ቦታ ረሳሁት እንጂ በጣም ትምህርት ሰጪ ነዉ ተስፋ ያለመቁረጥ እግዚአብሔር በንጹህ ልቦና መለመን ምንም ፈተና ቢበዛ አንድ ቀን መዉጣት አይቀርም
ሐድስ ዜሜ አቅርቧት ነበር
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር እዉነትሽን ነዉ
awo adis zema lay
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር ትክክል
ሀዲስ ቲዮብ ላይ ቀርባ ነበር
ግሩም ነው ጀግና ነሽ የኛ እንቁ እህት እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን❤
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን እድሜን ፀጋውን ያብዛልሽ❤🙏🙏🙏
እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ትንሳኤ ያ ፈተና ለበጎ ነው አባታችን ዘምሪ እያሉሽለሄድሽ ያች ፈተና ገጠመችሽ ግን ለበጎ ነው ይበልጥ በእምነትሽ ጠነከርሽ ። በየሀገሩ ያሉ ኢትዮጵያኖች የራሳቸውን ወገን ቀጥረው ሲአሰሩ እንዲ ጨካኞች ናቸው አይራሩም ። በሀገር ቤት አስበው ነው ሚከፍሉ ።ፈሪ አትሁኑ ፓሊስ እጠራለሁ ብትሉ እግራችሁ ስር ወድቀው የሚለምኑአችሁ እነሱ ናቸው ማንም ከህግ በታች ነው ።በደል ሲደርስባችሁ አትፍሩ 👏
በህዛብ መሃል በስደቲ መጎስ የሆንከኝ ቸር አባት የምወዶው የዝሙርሽ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን አሻም እናመሰግናለን👏❤
ተምታታብን???
አይ አህዛብ ኪኪኪ በኛው ብር እየተሰራበት ሱብሃን አላህ አህዛብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ መፅሃፍ ቅዱስ አንብብ
እዉነት ሁሌም አሸናፊ ናት እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይዉንልን 🥰🥰🥰🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ለህታችን እግዚአብሔር ሀያል ነው ለሱ ምን ይሳነዋል ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ።
ዝማሪ መላእክት ያስማለን እህታችን።
ቃለሂወት ያሠማልን እህታችን
እውነት ቀን ነው. ዬኔ ውድ እመብረሀን ካንቺ ጋር ትሁን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው እኞንም በስደት ያለነውን በመቅደሱ ለመቆም ያብቃን
ለዚህ ክብር ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ወይ ታርክሺ አስድመመኝ እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ለፍሬ ያብቃን በስደት ነው እግዚአብሔር ያወቅነው ይመስገን ቸርነቱ ብዙነውና
በመጀመሪያው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የኔ ቆንጆ እግዚዓብሄር ይመሥገን ሥለሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነበር ለካ መዝሙርሽን ሁሌም ነው የምሰማው
እህት እንኳን እመቤቴ ለዚህ ክብር አበቃችሽ ዝማሬ መላዕት ያሰማልን መንግስትሰመያትን ያዋርሥልን
እችን ልጅ እናበረታታት በገዛ ሀገራችን ልጆች ብዙ መከራ የደረሰባቸው እየደረሰባቸውም ላሉት በተለይ እሷ የሰራችበትን ሰውየ ማጋለጥ አለብን የልፋታቸውን ዋጋ ሊከፍላትቸው ይገባል ይሄ ስግብግብ የሀገር አልበቃ ብሎ በሰው ሀገርም ላይ ያሰቃዩናል ስንት ጥሩ የሌላ ሀገር ዜጋ አለ በአማረኛኳ ተሳድቤ ይወጣልኛል
ደስ ይላል እግዚአብሔር ታምሩ ብዙ ነው እሸ ሊኩን አስቀምጥልን
ሃሌ ሉያ ዘማሪት ትሳኤ ድንቁ ብለሽ ፃፊና የራሷን ዩቱዩፕ ታገኛታለሽ
የህታችንን ታሪክ የቀየርክ እግዚአብሄር አምላክ ሆይ የኔንም ታሪክ ቀይርልኝ
ዋዉ ለካ እንዲህም ይቻላል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው❤❤❤❤❤ በቤቱ ያጽናሽ
አቤት መታደል የመዳም ሸቃሎች መጨረሻችንን ያሳምርልን❤
አዲስ መስፍን ስለረደሀት እናመሰግናለን እግዚ አብሔር ይጠብቅህ🙏 ምርጥ ወንድማችን የማታውቁት ሐዲስ ዜማ የሚል ዩቲዩብ አለው
ኦኬ እሱ ነው ድንቅ ልጅ።
አይ እናትን ማጣት በጣም ብዙ ነገሮችን ተስፋ እድንቆርጥ ያደርገናል በእውነት ሁሉም አልፎ እዝህ ያደረሰሽ አምላክ ይመስገን በስደት ያልነውን ሁሉ ሰብስቦ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ደጁ ሰብስቦን በአውደ ምህረቱ ለማመስገን ያብቃን💓💓💓
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እህቴ አቤት ድምፅ የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 😍😍😍👏👏👏👏👏 እንኳንም እመቤቴ ለዚህ በረከት አበቃችሽ 👏💖
እግዚአብሔር መልካም ነው እንዲህ ታሪክን ይቀይራል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
መሰደዴ ለበጎነዉ እዉነትነዉ እኔ ምስክርነኝ ሚሊየን ከፍየ የማላገኘዉን እዉቀት አግቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ደግሞ በጣም የዋህ ነች ታስታውቃለች እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ሰላም በሀገርሽ ገባሽልኝ
የእውነት ስደትኮ ትክክለኛ ትምርትቤት ነው😥
እግዚአብሔር አላማ ስለነበረው ነው ለራሱ ስለፈለገሽ ነው ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
እህታችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰይ የኔ አድባር በቤቱ ያጽናሽ ።እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ክብርና ምስጋና ይድረሰው
ረእሱን ሳየው ነው ወላሂ ለማየት የጎጎሁት ስደት ላይ10 አመቲ ብቻ ለበጎ ነው የስደትን ሂወት የሚያቅ ያቀዋል
እኔም እዳችው ገና ልሰማው ነው እኔም 10 አመቴ ስደት ላይ
አብሽሪ እኔ 8 ልገባ ነዉ
እደኔ ግን ኩላሊት እያመመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ
@@ነገንአለን አላህ ያሺረሺ
@@ነገንአለን
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ውሀ በደንብ ጠጭ
እውነት አድኖሻል የእኔ እህት እግዚአብሔር ይወድሻል።ሌሎች በባዕድ አገር ያሉ እህቶቻችን ፈጣሪ እንደ እርሷ ይመልከታችሁ።
እህቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ቀሪ ዘመንሽን ቤተሰብሽን ትባርክልሽ🥰🥰🥰
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።
ዝሜሬ መላክት ያሰማልን እህታችን ጸገወን ያብዛልሽን በቤቱ ያጹናሸን ❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙሩን ከቤተ ክርስቲያን ስርዓት ጋር እንዳይጋጭ ያልከው በጣም ገዥ ቃል ነው ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አሜን ፫ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እህታችን ብዙ ተምረናል በርች
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ💚💛❤😘
I can't stop crying 😢
Your strong yang lady,
God bless you and your family