" I Love You Too " ብለው በሳቅ ገደሉኝ " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 8 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 951

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 2 года назад +130

    "እርስ በርስ የሚዋጉ ላሞች አይወልዱም፥ አይረቡም"

    • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
      @ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 года назад +3

      ያማል ቅኔው😂😂😂

    • @toybamuhammed9064
      @toybamuhammed9064 2 года назад +2

      ምሳሌው በጣም ያምራል

    • @mebratbereket2732
      @mebratbereket2732 2 года назад +6

      ይገርማል እንዴት ኣወቁት? ለመሆኑ ካብ ምህሮ ኣእምሮ የሚባል ምሳሌ ኣለን የኛ የድሮ ኣያቶቻችን እና በተፈጥሮ ብልሆች ናቸው።

    • @mananeghuse1098
      @mananeghuse1098 2 года назад +3

      የጥበብ ኣባት ናቸው የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ኣላቸው ኣባት ናቸው

    • @birukwubishet591
      @birukwubishet591 2 года назад

      @@toybamuhammed9064 ..
      .
      ..
      .... ..

  • @Handatube
    @Handatube 2 года назад +51

    ተማርን ከሚሉ የዚህ አባት ንግግር እና አተሰሳባቸው በጠም ጥልቅ ነው::
    ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад +81

    በዓለም ላይ ውዱ ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው።!!!
    በጣም መልካም አባት! አክብሮት እና አድናቆቴ ከልብ ነው አባታችን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክልን!

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад +1

      እህት ደምሪኝ

  • @amaregetachew8026
    @amaregetachew8026 2 года назад +194

    የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል እየጠቀሱ የሚናገሩ ንፁህ የሆኑ ፈጣሪን የሚፈሩ እሚገርሙ አባት ናቸው ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @blessedrdp4773
      @blessedrdp4773 2 года назад +2

      Those who speak White qouting the words of the bible are pure, fearing the Creator, wonderful fathers. May the creator give them long life and health

    • @asegedechbushy9363
      @asegedechbushy9363 2 года назад +1

      አሁንም እንደአንደበተዏ የሁንልን

    • @DulumeRobi
      @DulumeRobi 2 года назад

      Amen

    • @fasikabera9704
      @fasikabera9704 2 года назад

      🙏❤

    • @jitugetahun6986
      @jitugetahun6986 2 года назад

      Amen Amen Amen

  • @albertshiferaw9997
    @albertshiferaw9997 2 года назад +162

    ብስለት + ግልፅነት + እውነተኛነት የምናይበት በዚህ ጊዜ የሚያስፈልገን ትክክለኛ የሚድያ ስራ = ኢትዮጵያዊያን ነን።

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +63

    የኔ አባት አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ
    ይህ ነው የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi4555 2 года назад +10

    "ኢትዮጵያ አጠቃላይ አንድ ነው።"እንዴት ደስ የሚል የአስተዋዮች ንግግር ነው እባካቸሁ።
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik8824 2 года назад +58

    ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበል 💚💛❤️

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 2 года назад +9

    ደስ ከሚል አባት ጋር ያደረግኸው ቆይታ ትምህርት ይሰጣል ያለንን ማመስገን ትልቅ ነገር ነው እሸቱ ቀና ልብ አለህና በመንገድ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 года назад +41

    የታፈነ እውቀት የዋህነት ደግነት ቅንነት ያለው ባላገር ነው

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 года назад

      ደምሪኝ እህት

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 года назад +157

    እንዃን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል ሰላም አደረሳችሁ አቤት የኔ የዋህ አባት ደስ ሲሉ

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 2 года назад +73

    አንተን ወልዳ ያሳደገች እናት ትባረክ

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 года назад

      ደምሪኝ እህት

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 2 года назад +34

    በስመአብ ደስ ሲሉ የእግዚአብሔር ቃል ያለው አንደበቱ ማር ያዘንባል ቃሉ ይኖረን ህይወትም ይሁነን😍😍😍😍

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад +1

      ደምሪኝ እህት

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +52

    የገጠር ሰዉኮ ኦርጂናል ነዉ! ፊዚካሊ ብትል በአስተሳሰብም በተመረጡ ቃላቶች የተገነባ ቅኔ የሆነ ሕዝብ ነዉ!!
    Eshe i Respect u!
    ኢትዮጵያዉያን ነን! ይኽንን ፕሮግራም እጅግ ወደድኩት መከበርያዬ ደጉ ወገኔ ለሃገሬ ያለኝን ፍቅር እጅግ ጥልቅ ሆኖአል 💚💛❤️

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 2 года назад +5

    ሲዳማ የፍቅር ሀገር የበረከት ! እኔ በብዙ ለወገናቼ እያስረዳሁ ነበር : በአካባቢው ተፈጥሮ የነበረው መንገጫገጭ በኦነጋውያን ጉትጎታ ነበር : ወዲያው ሲታወቅ ሰላም ወረደ ! እውነቱን አሳወቅህ !
    እሸቱ ተባረክ !

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 года назад +13

    ሰው ሰው እስከሆነ ድረስ ሁሉም እኩል ነው 💚💛❤
    ሰላሙን ያምጣልን እሼ በእውነት እንደዚህ ደክመህ ለእኛ የምታስተላልፈው መልእክት ሁሉ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም አይምሮን ሚያድስ ነው ደስ የሚሉ አባት በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤👑🕯🙏

  • @messizemene
    @messizemene 2 года назад +27

    መፅሀፍ ቅዱስ እኮ የህይወት መርህ ነው!! ቃሉን ሲናገሩ እንዴት ያሳምናሉ አባባ😘 I Love You አባባዬ😍😍

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 2 года назад +5

    ትልቅ አባት ናቸው ለእሼም ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @mylife8601
    @mylife8601 2 года назад +16

    ድንቅ ፍቅር ነው በእውነት 😍እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @muluworkabate3189
    @muluworkabate3189 2 года назад +15

    የዋህ አባት ብዙ ተማርኩቦትእግዚያብሄርረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 года назад

      ውዴ እህቴ ሠብሥክራይብ አሪግኝ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 года назад +23

    አራዳ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው❤

  • @ናርዶስ-የ2ፀ
    @ናርዶስ-የ2ፀ 2 года назад +22

    እሼ እንደሁኔታው የምትሆነውን ነገር ስወደው!
    እሳቸውም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው።

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ናርዲ ደምሪኝ እህት

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 года назад +2

    አባታችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዮኒቨርስቲ እየተጠሩ የሰውን ልክ ማስተማር ያለባቸው ድንቅ ሀሳብ ያላቸው አባት። የተማረው ሲጨርሰን ያልተማረ እንዲህ ይግለፀን። እድሜና ጤኔ ይስጥልን።

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 года назад +37

    ስመኘዉ በቀለ በጣም እሚያሳዝን ሰው ነው ለሀገር ሲለፋ የሞተ ሁሌም ያሳዝነኛል እውነት
    በጣም ደግ ሰው ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @babanon9062
      @babanon9062 2 года назад +1

      እፍፍፍፍ የሱስ አንጀት ይበላል ማርያምን ለሀገሩ ብሎ

    • @yergde5399
      @yergde5399 2 года назад +1

      አሁን አፉን ሞልቶ ስለ አባይ ስያወራ ለኢትዮጵያ ቆርቋሪ ይመሥላል ፤ ዶር አብይ መቃብሩ እንዳይሠራ ከለከለ።

    • @TaduYae842
      @TaduYae842 4 месяца назад

      በእውነቱ አዎ

  • @-jirutube177
    @-jirutube177 2 года назад +21

    ነገ የዳግማዊ ምንሊክ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ እና የንግስት ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ የልደት ቀን ነው። መልካም በዓል 💚💛❤️

  • @rahelrita3615
    @rahelrita3615 2 года назад +3

    እቺ ናት ኢትዮጵያ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እሼ እድለኛ ነህ እንደነዚህ አይነት ንፁህ ሠዎች ጋር ማውራትህ እናመሠግናለን

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 2 года назад +7

    የእርሶን ልብ ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ያድለን❤❤❤

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 года назад +12

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት 💖💖💖💖💖

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ምርጥ እጹብ ድንቅ በእውቀት የተሞሉ አባት ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አባታችን

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 2 года назад +8

    ዋው ደስ ሢሉ የአለም ውድነገር ለርሶ ሲባሉ እግዚአብሔርን ማወቅ ያወቁትን መከተል

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 года назад +23

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ❤❤😍😍

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 года назад +39

    እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት በጉጉት ነው የምናየው ከቻልክ በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሆን ይህስሜት በላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ አለ ሀገሬ ሰላምሽን እግዚአብሔር ይመልስልን💚💛❤

  • @lovelyhouse9548
    @lovelyhouse9548 2 года назад +1

    በእግዚአብሔር የታመነ አያፍርም: ደስ የሚሉ አባት ናቸው: እናመስግናለን እሸቱ :: ብዙ ልበ ብርሀን ኢትዮጵያውያን እሉን ትመስገን

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 2 года назад +4

    ባጭር ጊዜ ውስጥ ማደግህና ትልቅ ለውጥ በማምጣትህ እጅግ እደነቅ ነበር: ለካስ ፈጣሪ ምክንያት ነበረው:: አሁንም ጤና በተሞላ ዕድሜ እየባረከ ያበልጽልግህ::

  • @nazrawiabayneh8239
    @nazrawiabayneh8239 2 года назад +1

    በእውነት ድንቅ ሰው "ውዱ ነገር እግዚአብሄርን ማወቅ ነው"

  • @blenyetadulij1838
    @blenyetadulij1838 2 года назад +4

    አቤት መታደል ተጀምሮ እስከሚያልቅ ጥፍጥ ያለ አንደበት ያቆይልን አባታችን የእናንተ ፀሎት እና ደግነት ነው እስካሁንም ያቆየን🙏ሰው የለም ብለን ተስፋ በቆረጥን ግዜ እንደዚህ አይነቶቹን ከሰውም ሰው የሆኑ ሰዎችን የሚያሳየን አምላክ ይመስገን🙏❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ነው ያለን ገንዘብም የለን አሉ ዋናውን የያዙ የገጠር ሰዎች እግዚአብሔር ዕረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +3

    ጎበዝ አስተዋይ ቅን አባት ናቸው:: እንዲህ አይነቱን ቅን አዋቂ ሰው ያብዛልን🙏🏾ፈጣሪውን የሚያምን ሰው ሌላውን አይጠላም::

  • @yeshiworkyabay3990
    @yeshiworkyabay3990 2 года назад +1

    በጣም በንግግር የበሰሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባለሀገር የሚገርሙ ሰው ናቸው ፈጣሪ ዕድሜዎትን ያርዝምልን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +7

    ኡኡፍፍ እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እውነት ከአፋቸው ከአደበታቸው የሚወጣው ቃል ሁሉ መልካም እና እግዚአብሔር የሚያስመሰግኑ ናቸው እውነት አባታችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🥰
    እሼ ምርጥ ግዜ እንዳሳለፍክ ተስፋ አደርጋለው ከዚህ ከተባረኩ አባት ጋር 🥰🥰

    • @mebratbereket2732
      @mebratbereket2732 2 года назад +1

      ሰው ሲባል እንዲህ ነው፡ ፍርሃተ እግዚኣብሄር ያለው፡ ባለችው ትንሽ ነገር ትልቁ ተመስገን እና ሰላም ጨምሮ ያለ ምንም ችግር የሚኖሩ ምርጥ ህዝቦች። God bless you all.

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 2 года назад +1

    አሼ ክፉ አይንካህ በጣም ብዙ ነው ትምህርት ያገኘሁበት ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @awdarda
    @awdarda 2 года назад +8

    Beautiful story. Hope every greedy politician watch this video and learn from real people like this humble man.

    • @mebratbereket2732
      @mebratbereket2732 2 года назад

      We hope evrery country in this world watch this and learn some of.

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 года назад +1

    አቶ ፀጋዬ ክብር ይስጥልን ሲዳማ ገራገሩ ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @bethybethy3671
    @bethybethy3671 2 года назад +3

    የኔ አባት እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይሳጣችሁ❤️❤️😘😘😘🙏🙏🙏ይሄ ነው እምዬ ኢትዮጵያ ልጆች ❤️❤️🥰

  • @smtube3485
    @smtube3485 2 года назад +1

    ድንቅ. አባት. ናቸው. የተማረ. ገደለን. አለ. እንደዚህ. አይነት. የዋህ. ህዝብ. በእናንተ. የዋህነት. ጸሎት. ነው. እየኖርን. ያለነው. በእውነት. እያለቀስኩኘ. ነው. ያየሁት. ደጉ. ባላገሩ

  • @tesfayetefere2191
    @tesfayetefere2191 2 года назад +4

    The reflection of our beautiful culture is being told by this gentleman and wonderful father. That’s what I know about our culture. God bless you dear father. There are many young people who will learn a valuable lesson. Thank you for your comments and advice. Long live Ethiopia and the people of Ethiopia 🇪🇹

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 2 года назад +1

    የኔጌታ ጣፋጭ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @rosered8681
    @rosered8681 2 года назад +3

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ 🙏

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 2 года назад +1

    ለእርሷ ውዱ ነገር ምንድነው ፦ ለእኔ ውዱ ነገር እግዚአብሔር ማወቅ ነው...Amazing እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ከሁሉ ነገር የሚበልጠው እግዚአብሔር ማወቅ ሌላ ትርፍ ነው...❤

  • @tsedeylemma
    @tsedeylemma 2 года назад +14

    ምን እኔ አላምን የመጀመሪያ ኮሜንት 😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍እሼ ስለ መልካም አድራጎትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ አንተ የትንሽ አብታም ነህ የገንዘብ ማለቴ አይደልም ባለ ብዙ ሀሳብ ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን🤗🤗🤗🤗

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    ደስ እሚሉ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት ከእናተ ብዙ ት/ት እንወስዳለን የእውነት አሼ እኔ ለአንተ ቃል ያጥረኛል ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ

  • @mariyamenate3997
    @mariyamenate3997 2 года назад +5

    የኔ አባት ደስ የሚል ንግግር 😍😍

  • @adege21
    @adege21 2 года назад +1

    ድንቅ እና ሩህሩህ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +3

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ጌታ ይመስገን ምርጥ ዘር ሁሉም ነው ምህረት የበዛልዎ ለገዳይ ምህረት አደረጉ በደላችንን ይቅር በለን የበደለኝን ይቅር እንደምል ብለው ቢፀልዩ በትክክል ነው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨምርልዎ ፋዘርተባረኩ
    ለባለስልጣናት መፀለይዎ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ካለ ሰላም አለ ተመስገን ነው ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ፋዘር ብሩክ ነዎት ለበረከት ሁኑ እወዳችኋለሁ በርቱ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 года назад +1

    አሼ መለካም ሰው ዘመንህ ይባረከ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኢልሀም-ሠ9ዸ
    @ኢልሀም-ሠ9ዸ 2 года назад +8

    😍👌 እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናችው ማሻአላህ🇪🇹

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ኢሉ ደምሪኝ እህት

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus 2 года назад +1

    "ውዱ ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው" ኡፈይ ረጅም እድሜ ይስጥዎ!!

  • @sone8065
    @sone8065 2 года назад +5

    መልካም አባት ናቸዉ እድሜ ይስጥልን።

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 года назад +1

    አቤት በጣም ቅን የሆኑ ንፁህ ኢትዮጵያዊ እነኝህን ነው በክፋት ሰርተው እንዳይበሉ የሚያርዷቸው ከምንም የሌሉትን። ወይ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ውድ የአገሬ አርሶአደሮች ❤❤❤❤🙏

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 2 года назад +6

    እሼ የሰው ማኛ አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንን የሚያምሷት ውጪ ያሉት ኢትዮጵያዊ ናቸው ሀገር ያሉት በፍቅር ነው እየኖሩ ያሉት

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 года назад

      ውዷየ ደምሪኝ

  • @zeynbtube3680
    @zeynbtube3680 2 года назад +1

    ትክክለኛ አባት አላህ እድሜ ይስጠወት የተማሩት የርሰወን ያክል አያስቡም አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን የሱ ይበልጣል

  • @abilstayihu2058
    @abilstayihu2058 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ጠብቃ ሠላምህን አብዛልን እሼ ምርጥ ነው በርታ

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 2 года назад

    እሼ ተባረክ ኢትዮጵያን በአንተ አያሁ ሰላም ለምድረችን ድሮም የገጠር ሰው ፍቅር ናቸው

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 года назад +4

    Welcome baga nagan dhufatni akami namati toluu ABBA koo rabii umurii keesan nu haa dheresuu eshetu nufi jiradhuu hoji garii dha 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @serawitserawit4357
    @serawitserawit4357 2 года назад +1

    ኡፍ ደስ ሲሉ በጣም የሚገርሙ አባት ናቸው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እሼ አንተም ተባረክ

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 года назад +3

    My ደብብ❤🥺በሀገርና በሰላሙ አማይደራደር ንፅህ ህዝብ❤🙏🙏ጌታ ሆይ 🥺🥺🥺🥺

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ካለን ይበቃናል አሉ የኔ አባት 🙏 ወንድማችን እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
    ሰላም ለሀገራችን 💚
    ፍቅር ለህዝባችን 💛
    ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️💒

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +3

    ስለ ኢትዮጽያ ሲወራ እንባ ይቀድመኛል እናት ሀገር ኢትዮጽያ ባልበላ ምታወዛኛ አገሬ ሁሌም ሰላም አንድነት እመኚልሻለሁ እባታችን እግዛብሄር እርጅም እድሜ ይስጦት እውነት ነው መሪ ከተባለ ሁሉም ኢትዮጽያዊያ በአንድ በዘር በሀይማኖት በብሄር ማይከፋፍል ይስጠን ።

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 года назад

    ወይይይይ ኣባቴ እንዲት ደግ ኣባት ናቸው በኡነት ትክክል ስብከት ነው እንደዚ ሰው በጠፋ ዘመን ሁሉ ጠፋ እኅኅኅኅኅኅ🇪🇷ኣምላኬ🌻መብቀን🇪🇹 ።
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @natanimmediayoutube
    @natanimmediayoutube 2 года назад +6

    የሚገርሙ ሰው ናቸው!

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta 2 года назад +1

    በእንደዚህ አይነት የዋህና እግዚአብሔርን በሚፈሩ ሰዎች ምክንያት ነው አገራችን ያለችው:: አባታችን እግዚአብሔር ብርክ ያድርጎት

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ 2 года назад +5

    አሸቱ እንዴትነህ በጣምነው የማከብርህ የምወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በምድር ለምትሰራው በሰማይ ያለ እግዚአብሔር ይክፈልህ ለመ ጀመርያነው ኮሜንት ስፅፍ እናም እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም በርታ ከዚህ ም በላይ

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 2 года назад +1

    ይገርማል ላም እና ላም እርስበርስ ከተዋጉ አይወልዱም ዘር አይተኩም አይበረክቱም የሚገርም ገለፃ እንደናተ ያሉ አባቶች ያብዛልን በናተ ደገነት እና ፆሎት ነው አሁንም ያለነው
    እሼ የልጅ አዋቂ ዘርክ ይባረክ እንደነኝክ አይነት አባትን አቅርብልን ተስፋችን እንድለመልም 🙏❤️❤️

  • @tecnotecno2349
    @tecnotecno2349 2 года назад +3

    ቃለዎትን ጌታ ይሥማዎት

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +2

    እውነት ነው የሚወደዱ አባት ናቸው:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🏾

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz 2 года назад +6

    እውነት ነው ሰላም ያለው ከእግዛብሔር ብቻ ነው ሁላችን በየእምነታችን ወደ ፈጣሬ እንጩህ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 года назад

    በጣምየሚገረሙአባትናቸው በትክክል እግዚአብሔር ቃል በተግባር የሚኖሩ ድቅ ሰውች ናቸው

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 года назад +4

    ገንዘብ የበልናን እግዚአብሔር ኣለና ብሓቂ ኩሉ ሙሉእ ኣምላኽ ምሳና ተኮይኑ።✅🥰እሼየይ🥰

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 года назад

    ግሩም ነው ቃላት አጣሁ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mery-w4l
    @mery-w4l 2 года назад

    የኔ ደግ አባት እድመ ይስጦዎት አባባ እንደርሶ መልካም አባቶች ያብዛልን እሼ ተባረክ እግዚአብሔር መልካምነትህ ደግነትህ አይቀይርብህ እስከመጨረሻ በዝሁ ያፅናህ ወንድሜ

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl 2 года назад +6

    እረኞዬ ጋር እኩል ቢለቀቅም እኔ ግን አተን መርጫለሁ! አሹዬ መልካም ሰው።

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      እኔራሱቆጨኝ ቀዲሜ ባለማየት

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ደምሪኝ እህት

  • @Mekd12345
    @Mekd12345 2 года назад

    ምርጥ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እሼ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 2 года назад +8

    እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ❤️🤟🤟

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 2 года назад +1

    እንዲህ አይነት አስተዋይ እግዚአብሔርን የተደገፉ አባቶችን ያብዛልን!

  • @MsNexus
    @MsNexus 2 года назад +5

    ሲዳማ።ጥሩ ሀገር ናት

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 2 года назад

    እሼ በጣም የምትገርም ንፁ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ረጅም እድሜ አባታችን🙏🇪🇹

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 года назад

      ደምሪኝ እህት

  • @gebreyesgurmu2733
    @gebreyesgurmu2733 2 года назад +1

    እሸቱ በጣም ጥሩ ነገር እየሰራህ ነውና እግዚአብሔር ይርዳህ፤ በርታ። እንደዚህ አባት ያሉ የዋህና መልካም ሰዎችንም ፈጣሪ ያብዛልን።

  • @tiwwizatub506
    @tiwwizatub506 2 года назад +2

    አሪፍ ሰላም ያለበት ሀገር ነው 🙏🙏

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባቴ ደስሰሰስስስስስስስ የሚሉ አባት እሼ ኑርልን ወንድማለሜ እውነት ነው የኔ አባት መልካም ነገር የማይወድ ሰይጣን ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዎት ልዩ አባቴ

  • @messizemene
    @messizemene 2 года назад +6

    "አለም ላይ ውዱ ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው" አይ አባባ😍😍

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 2 года назад

    እሽዬ መልካም ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባባ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +4

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወ

  • @salemtesfalul554
    @salemtesfalul554 2 года назад +2

    What a great man ❤️ my heart is full of love just watching this amazing father ❤️

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo9224 2 года назад +3

    በአለም ለይ ወዱ ነገር.. “እግዝአብሔርን መወቅ ነው..”🙏

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 года назад

    የኔ ጀግና አባት እድሜና ጤና ይስጠወት አባየ።
    እሼ መልካም ሰው ኑርልን።

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 2 года назад +3

    ኢንጅነር ስመኘው ሀቢቢ ስራህ አይረሳ

  • @begehadzerihunbegehadzerih4081
    @begehadzerihunbegehadzerih4081 2 года назад

    እውነት በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 2 года назад

    ድንቅ ስራ ነው አሼ. እዚ ላይ የምረዳው የሚበጠብጡን ሰዎች በጣም ጥቂት እንደሆኑ ነው አባቴ በጣም አስተዋይ ናቸው እንደሳቸው እና እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад

    እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥዎት በጣም ደስ የምትሉ አባትነዎት እደርስዎ አይነት መልካም ሰው እደምድር አሽዋ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ያብዛልን ሀገራችን ሰላም ትሁንልን🙏