መጥፎ አባት አድርጎኝ ነበር....!!ልጄም ይሰማት ነበር...!! የዳንኩበት መንገድ ይለያል!! Manyazewal Eshetu Podcast || EP. 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 136

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад +29

    ማኔ ፍቅር. እናመሰግናለን ፍጼን ስላቀረብ የኛ እቁዎች የተዋህዶ ልጆች ግርማ ሞገሳችሁ ሲያምር. ተባረኩልን

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari Год назад

      አሜን!

    • @annemariedavidson8094
      @annemariedavidson8094 Год назад +1

      What is the beauty of Orthodox & evilness for others ??? In fact we all Ethiopian disgrace for society except TIGRAY !!!

  • @leultilahun929
    @leultilahun929 Год назад +5

    ሃሳብ, ስሜት, ድርጊት, የተሻለ ሰው ለመሆን እኚን ሶስት ነገሮች አስተካክል!!! ግሩም መፍትሄ ነው የነገራቹን ፈጣሪ ፀጋና ጥበቡን ያብዛላቹ!!! ፍፄ እና ማኔ አንደኛ በርቱልን!!!

  • @Kibromsew
    @Kibromsew Год назад +25

    እኔኮ የሚገርመኝ ይሄን አይነት አስተማሪ ፕሮግራም የማይመለከት ህብረተሰብ መብዛቱ ነው ሌላ የብልግና ቢሆን ኖሮ እስከአሁን ሚሊየን ህዝብ ያየው ነበር ብቻ ልቦና ይስጠን thank you guys ❤🙏

    • @Vanity_vanity
      @Vanity_vanity Год назад

      Wisdom is not judgmental
      The wisest ppl are the least judgmental

  • @AbdiOumer-hy6iv
    @AbdiOumer-hy6iv Год назад +6

    ወላሂ ለሂወቴ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኝ እና በጣምነው ማመሰግነው ፍፄ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atnatyosmekonen-k5d
    @atnatyosmekonen-k5d Год назад +2

    የሚገርም ንግግር በእውነት እንደኔ ልቡን የነካው ከሱስ እንዴት መውጣት እንዳለብን በደምብ ብንጠቀምበት እናተርፍበታለን እራሴን እንዳይ አድርገህኛል ፍፄ አነቃቅተህኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @NikoEshetu
    @NikoEshetu Год назад +16

    ማኔ አርፍ ፕሮግራም ነው ፍፁም ከተናገረው ሁሉ ገዥው ሀሳብ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት መፈተሽ እና ማስተካከል ያስፈልጋል ከዛ ሁሉም ይከተላል ለምሳሌ አላማ ፣ልማድ ፣አዎንታው አስተሳሰብ ፣እራስን መግራት እነዚህን ውጤት ከአሉታው ወደ አዎንታው ለማምጣት በትግል ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት በማስተካከል እና ተተኪ ልማድን በትንሹ ለውስጤ ህልናችን በማስተማር ነው።

    • @mexicotube1823
      @mexicotube1823 Год назад

      Tikekel hulum neger yemihonew egzabher sigekd nw beye amnalew enji bezu psychology metsafe bemanbeb yemilewt hiwote yelem

  • @etsubdink9557
    @etsubdink9557 Год назад +3

    መፅሀፍ ቅዱስ ከሚያስተምረን ነገር አንዱ ጠይቁ ይስጣችሁኋል አንኳኩ ይከፈትላችኋል እሹ ታገኙማላችሁ የሚለውን እንዳስብ እንድመረምር አድርጋችሁኛልና እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @kassahunnegash2888
    @kassahunnegash2888 Год назад +7

    ማኔ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በሰው ልጆች ችግር ዙሪያ የምትሰሩት ትምህርታችሁ የብዙዎችን ህይወት ይታደጋል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ አላማችሁ ሁሉ በእርሱ በፈጣሪ የተሳካ ይሁን ለሰው ችግር እንደ መስራት የተሻለ የለምና ።አንድ ወንድሜ ከዚህም በላይ ባለ ችግር እየተጎዳ ነውና ትምህርትን እንዲያገኝና ህይወቱን ለመታደግ እስፓንሰራችሁን ለጓደኛዬ አብዝቼ ሻትኩ።

  • @SelamAlen
    @SelamAlen Год назад +2

    ፍፄን ብዙ ግዜ የማውቀው በአንቂ አንደበቶች ነው እንጂ ማኔንሰምቼ የነፍስም የስጋምምግቦችን ያገኘሁትን ያህል ፍፄን ሰምቼው አላውቅም ነበር ።ዛሬ ግን እጄን በአፌ አስጫነኝ ።ሁሉም ያነሳችሁት ሀሳብ ዕንቁ ነው ።በተለይ ደግሞ ስለመንፈሳዊነት የምትገልፁበት መንገድ የእውነት አግኝታችሁት፣ ስሜቱን በደንብ እያጣጣማችሁት እንደሆነ ሁሉ ነገራችሁ ላይ ይንፀባረቃል።ቃላቶች ፣ሀረጋት፣አጥቼለት ይህንን ረቂቅ የአምላክ መንፈስ ስሜቴን ሳጣጥም በልቤ መታደስ ፍፁሜ ግን እንዲህ ባለ ውብ ስንኞች ሰደረው ረቂቁን መንፈሳዊነት "በመንፈሳዊነት ከአምላክ ጋር ተገናኝተሀል ማለት አንተ already ከሙላትና ከእርካታ ነው የምትነሳው " ምን አይነት መረዳትና ጥበብ ነው ! ሁለታችሁም እግዚአብሔር የሰጣችሁ የሚያስገርም መረዳትና ጥበብ አላችሁ። በእናንተ ላይ የሚንቀለቀለውን ንፁሁን የአምላክ መንፈስ ሰዎች ላይ የማጋባት potential አላችሁ።ሌላው በጣም ያስገረመኝ ነገር ስለ ልምድ ያነሳችሁት አሳብ ነው ።ስለልምድ ብዙ ግዜ ሰምቻለሁኝ አንብቤአለሁኝ ከሱም እልፎ ልምዶቼን እየገነባሁኝ ነው ግን በዚህ መልኩ ተረድቼው አላውቅም።ልምድ "ፈጣሪ እንዳንቸገር ስለማይፈልግ ልምድ ሰራልን",ልምድ የሰው ልጅ በቀላሉ መኖር የምንችልበት system ነው"። ልምድ ራሱ የፈጣሪ ስጦታ መሆኑን ገና ዛሬ ማሰቤ ነው የሚመስለኝ የነበረው በራሴ የማመጣው የማስቀምጠው የምጥለው ነው ።እንደዛ አለመሆኑን በቅርብ ግዜ እኔ ላይ የሆነውን አሰብኩኝ ።እኔ university 5 ወር አከባቢ ቆይቼ መጣሁኝ እና እዛ እንደምታቁት ስራ መስራትየለም ።መማርና መማር ብቻ ነው እና ስመጣ የቤት ውስጥ ስራ ምግብ ማብሰል እንጀራ መጋገር የሚጠፋብኝ መስሎኝ ነበር። ግን ጭራሽ ካሰብኩት በላይ መስራት ቻልኩኝ እና በጣም ይገርመኝ ነበር።ለካ አንዴ ልምድ ሆኖ ተሰጥቶኛልና እግዚአብሔር ዳግመኛ እንዳለፋ ልምድ አርጎልኝ ነው።አስተውላችሁታል !ግን ፍፁሜ ያለው እስኪ ፊታችንን መታጠብ ልምድ ባይሆንናበየቀኑ የሚጠፋብን ቢሆን ኖሮ ምን ያህሎቻችን ይሆን ያለ አይንአራችን ከቤት የምንወጣው😂 በእኛ ስሉቹነት አስባችሁታል? እግዚአብሔር ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል።ይላል ትንቢተ ሆሴዕ ላይ እና እናንተ ደግሞ ከጥፋት የምንድንበትን እውቀት እየሰጣችሁን ስለሆነ እናመሰግናለን።

  • @zolatube8534
    @zolatube8534 Год назад +3

    ማኔ ፍፄ ፖድካስቱ እንዴት እንደሚያምር አቦ ዘመናቹ ይባረክ ጥሩ መልክቶችን እጠብቃለሁ በርቱ አወዳቹሀለው

  • @kasahunArega132
    @kasahunArega132 Год назад +2

    ማኔ እና ፍፁም ሚገርም ዝግጅት ነበር ፈጣሪ ይባርካችሁ።
    ስለ ልማድ ያወራችሁበት መንገድ በጣም አሪፍ ነበር።
    በተለይ ''ቀስ በቀስ የገባውን ሳይታገሉ ቀስ እየሉ ማስወጣት ይቻላል''እና በሀሳብ፣በስሜት፣በተግባር መስረፅ ያላቹት አስገራሚ ነበር።

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st Год назад +3

    ወይ ፍፄ ተባረክ ዛሬ እንቅማለን ተመችቶኛል😂የመጣንበትን አላማ አገላለፀህ ደስ ይላል ዛፍ ስለማይንቀሳቀስ ያፈራል ንብ ማር መስጠት ብታቆም ኧረ የተፈጠርሽዉ ለማር ነዉ ብለን እናወራት ነበር ሰዉ የማሰብ ነፃነት ስለተተወ ስለተሰጠዉ ከአላማዉ ይርቃል ወደ መካድ ይሄዳል አላማችንን እንወቅ❤ምርጥ አገላለፅ

  • @MikiyasGirma-n2y
    @MikiyasGirma-n2y 11 месяцев назад

    ማኔ በጣም በጣም እናመሰግናለን ፖድካስቶቹን እየተከታተልኩ ነው ለብዙ ሰዎች የሚጠቅም እና የብዙ ሰዎችን ህይወት የሚቀይር ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን ፍፄ የህይወት ልምድህን ስላከፈልከን እናመሰግናለን።

  • @behailuasmare6533
    @behailuasmare6533 Год назад +1

    I didn't like Manyazizewal before.........but now I understand that I was wrong.
    I realy Respect Fitsum,his speech is flawless.

  • @unknownb6251
    @unknownb6251 Год назад +2

    ማኔ ፍፄ ነገሮችን የሚያቀርብበት ነገር መቅለል ነገርየውን በደንብ እንድረዳው ያደርጋል። በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ

  • @ethioqataryoutube8329
    @ethioqataryoutube8329 Год назад +2

    ትክክል ነው ከዛሬ በኋላ ብዬ የተናገርኩ ቀን ያንን ነገር በእጥፍ አደርገዋለሁ 😅

  • @sulaimanfaraja4174
    @sulaimanfaraja4174 Год назад +1

    በእውነት እናተ የሀገር ፈርጦች ናቸሁ እንደው ባጠቃላይ የሕይውቴ ማጣፈጫ ቅመሞቼ ሁናቹሁኛል ስማቹን ባልጠቅስም ማለት ነው

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 Год назад +1

    መጋባ አነቃቂ አምሮ ከፋች ትልቅ ትምህርት የሚሆነን ጥሩ ውይይት ነው እያረጋችሁ ያለሁት፡ እያየሁት ስለሆነነው ደስ ስላለኝ አንዴ ስሜቴን ልግለፅላችሁ ብዬነው።

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 Год назад +1

    ወይኔ ባላለቀ ነው የሚያስብለው በጣም እናመሰግናለን የህይወት ቁልፍን ስለምታስተምሩን ኑሩልን እወዳችኋለሁ

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc 4 месяца назад

    እሚገርም ነገር ነዉ ከምር ተባረኩልኝ በተመስጦ ነዉ ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይስጥልን ፍፄ ማኔ ❤❤❤

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Год назад +2

    በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር ብዙ ትምህርት ሰጥታችሁናል🙏 ፍፁም ፍሰሐ..... በህይወቴ ካወኳቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ በመሆንህ በጣም ደስተኛ ነኝ አንተ እምትናገሪቸውን ፣ እምታስተምራቸው ነገሮች ሁሉ ልቤ ያምነሃል🙏

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 Год назад +2

    Mane Fitse is the best thank you for inviting him🙏🙏

  • @nebazalideta6521
    @nebazalideta6521 Год назад +1

    ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ ሳላስበው ነው ያለቀው አንደኛ ነው ሌላው አብዛኞቹ ንግግሮች አውቃቸዋለሁ ግን ያን የማውቀውን ነገር አጠቃቀሜ ላይ ችግር እንዳለብኘኝ ነው የተረዳሁት እናመሰግናለን በርቱ

  • @MuluFentaw
    @MuluFentaw 8 месяцев назад

    ማኒዮ በህይወት መንገድ ፍቅርን ጨምሮ ብዙ መጠይቅ አድርገሀል ተምረናልም ነገር ግን የተለየ አዲስ ነገር ይዘህ ብትመጣ ማለትም በተሰጦ ምናምን ብትመጣ ያም ሆኖ ግን ጥሩ ነው በርታ

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 Год назад +1

    ❤❤❤❤መሻላ የኔ ወድም ክጫት የሚወጤበትን ምገድ ትምህርት ብትሰጢ ጥሩ ነው ወድምቻቸን የቍም ሙት ሁነውብናል😭😭😭😭

  • @arsemaarsema6516
    @arsemaarsema6516 Год назад

    የዛሬ እግዳ የእዊነት አዋቂ ልጅ ነው ይባረክ

  • @fendshamedia1850
    @fendshamedia1850 Год назад +1

    wow በጣም ድንቅ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው ተባረኩ

  • @tsihonsew3290
    @tsihonsew3290 День назад

    ፍጹም ድንቅ ሰው ትዝ ይልሃል ዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳይሆን በፊት አዳራሽ ሰብስቦ ስኬታማ ነኝ የሚል ካለ ይህን መጽሐፍ እሸልመዋለሁ ሲል አንተ ብቻ ተነስተህ መሸለምህ ይገርመኝ ነበር እውነትም ባጭር ጊዜ ደግሞ አሰልጣኝ ሆነህ ደሞ ሳይህ እውነትም ላካ ቀድመህ አይምሮህ ላይ ስኬታማ ሆነህ ነበር ማለት ነው፡፡ ሁሌ የተለያየ ብሮግራምህን እከታተልሃለሁ እና ለኔም ትልቅ አስተማሪ ነህና አመሰግናለሁ፡፡

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 9 месяцев назад

    ለወጣቶቹ ትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤ተባረክ

  • @yaredabera2665
    @yaredabera2665 15 дней назад

    49:05 - 49:10 መግባባት ማለት ይሄ ነው 👏 👏 👏
    እጅግ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን።

  • @SamSom-yt4do
    @SamSom-yt4do Год назад +5

    ማኔ፡ ጥሩ ቆይታ ነበር። በገአዱ አለም የምንፈልገውን ማነኛውም ነገር ከመተኛታችን በፊት እራሳችንን ጥልቅ ሰመመን ውስጥ በመክተት /አልፋ ብሪን እስቴት/ ሁነን በመንፈስ በመፀለይ አውን ላይ እንደሆነልን አድርገን በስሜት መቀበል ሲሆን ሌላው ደግሞ ፍፁም እንዳለው በድግግሞሽ ነው። እኔ 15 ዓመት በቀሜ ከደነዘዝኩበት የመጠጥ ሱስ የወጣውት EFT የሚባል ስሜትን ከሰውነታችን የምናሶጣበት ቴክኒክ በመጠቀምና እና በመንፈስ በመፀለይ ነው። ማኔ የፍፁም ስልጠና እስፖሰር ለኔ ያስፈልገኛል።

  • @tomytk6430
    @tomytk6430 Год назад +2

    ማኔ በጣም ሀሪፍ ሾው ነው 👍👍👍👍👍

  • @mezemrantube
    @mezemrantube Год назад +2

    Yetbeb hulu mejemria egziabhern mefrat new

  • @metene-u4v
    @metene-u4v Год назад +6

    "we get lost because we are given the ability to think!" Wow These is so real thank you guys🙏🙏🙏

  • @tesfaigebrezgabher6947
    @tesfaigebrezgabher6947 Год назад +1

    I am from eritrean amrgna bemaweqe betam edlegna ney,nggrachu betam des ylegnal.mane kedro videoh ayalew.fxekeanki andebetoch behala betamnew miketatelh.snewerk taye betam ywedwalew.benante nggr btamnum batamnum teqeyre alew.

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Год назад +1

    ወሠንኩ አቆምኩ ንሰሀ ገባሁ

  • @tarereshid
    @tarereshid Год назад +2

    ፈጣሪ በረከታችውን ያብዛው

    • @kassahunnegash2888
      @kassahunnegash2888 Год назад

      አሜን አሜን አሜን በረከቱን ያትረፈርፍላቸዉ።

  • @getehailu8344
    @getehailu8344 Год назад

    ማኔ ከዚህ ቃለመጠየክ የተማርኩት ነገር ልማድን በጥሩነገሮች መገንባት ነው እድሉን ከሰጠከኝ አንድ ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የተመረቀ ግን በሱስ የወደቀ ልጅ ነብስ ታድንበታለ እባክህን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Год назад

    ፀጋው ይብዛላችሁ በርቱልን።

  • @AbrhamHaylu-ec9lk
    @AbrhamHaylu-ec9lk Год назад +1

    ማኔ አሪፍ ሾ ነው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 9 месяцев назад

    እግዚአብሄር እንዴት ይወድሃል❤❤❤

  • @solomonambachew6632
    @solomonambachew6632 Год назад

    ፍፄ አለማን እንድረዳ አድርገሀኛል አመሰግናለሁ።zat is good manea

  • @solomonambachew6632
    @solomonambachew6632 Год назад +2

    10qማኔ አንድቀን አንተቤት መጥቸ መትረፍረፍን ጁስ አየጠጣሁ ፍቅር ጁስን ጋብዥህ ሰላምን ይዥ አመለሳለሁ።❤❤❤❤❤

  • @zolatube8534
    @zolatube8534 Год назад

    ፍፄ በምክሮችህ ምክንያት ከብዙ ነገር እራሴን ሳገል አየሁ ከዘመናት የጫት የመቃም ልምድ የመጠጣት ልምድ የፈጣሪ ሀይል ተደምሮ አውተኘኛል አመሰግናለሁ

  • @haneshanissue
    @haneshanissue 8 месяцев назад

    yezih podcast yemwedlet part hulem T L K ye hiwet tmrt alew keep it up ena degmo sewyew sle alama yalew eyta betam hiwetn yakelal

  • @behailuasmare6533
    @behailuasmare6533 Год назад

    I love the way u talked about serving.

  • @zuzu-xo1zn
    @zuzu-xo1zn Год назад

    ወላሂ ማኔ አላህ. እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ. በመቀጠል. እምነቴ ሙስሊም ነኝ. ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ሳዳምጥ. እራሴን እያየሁበት ነበር.. ፍፁም.. ሲያወራ የነበረዉ ገራሚ ነበር.. እድሉ ቢሰጠኝ.. የክላስ ተማሪ ሆኘ. በማር.. ምንኛ ደስ ይለኝ ነበር.. የእዉነት.. እንዴት መኖር. እንዳለባቸው. የማያዉቁ. ቤተሰቦቼን እያሰብኩ.. ከናተ ጋ. ቢቀርቡልኝ... እንደሚቀየሩ ዉስጤ ይነግረኛል.. ማኔ አረ በምን ላግኛቺሁ?????

  • @wachisomoges-oq9qw
    @wachisomoges-oq9qw Год назад

    በጣም ትክክል ነህ ፍጼ!!!

  • @EteneshTsehay
    @EteneshTsehay 2 месяца назад +1

    Be Ewent bezih lefitsami yabeqacu

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 11 месяцев назад

    Geta Yebarkachihu!

  • @blensolomon1158
    @blensolomon1158 Год назад +1

    Wow amazzzzzzzing

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera Год назад

    ማኔ እንዳትወድቅ ጫፍ ላይ ነዉ ያለሀዉ😂
    ለማንኛዉም በጣም ምርጥ ሃሳብ ነዉ ያነሳችሁት እናመሰግናለን

  • @Meron16
    @Meron16 Год назад

    mane leyu

  • @HiluT
    @HiluT Год назад

    Bertu! Egziabher yerdachu❤

  • @Meseret-jh9jn
    @Meseret-jh9jn Год назад

    Egziabher yibarkh fitse.kezih yebelete kift aymro, rihruh libona ritueu andebet emayalkbet fetari yisth may God bless you guys mane emebrhan kegonh atley zemenachuh yibarek

  • @Ahadu1tube
    @Ahadu1tube 8 месяцев назад

    ፍፁምዬ አለ እካ ጀግና ነክ አቦ ይመችክ

  • @kibrukebede705
    @kibrukebede705 Год назад

    ቆንጆ ፕሮግራም ነበር አመሰግናለው❤

  • @Miss-heymi
    @Miss-heymi 11 месяцев назад

    በጣም ገራሚ ትምርት❤️

  • @mahibermemenane8864
    @mahibermemenane8864 Год назад

    You guys amazing , i am danny from Minnesota. Changing tube, keep doing

  • @henockgebrekidan9040
    @henockgebrekidan9040 Год назад

    ምስጋና የበረከቶች ሁሉ ምንጭ ናት። ይህም ማለት የሰው ልጅ የተፈጠረበት ዓላማው ‛ስሙን ለማወደስ(ለማመስገን)ና መንግስቱን ለመውረስ ነው።' ሌላው ደግሞ ‛ጽድቁንና መንግስቱን እሹ ሌላው ሁሉ ይጨመርላቹሀል ይላል።' ስለዚህ መንግስቱን መሻት ወይም መፈለግ ማለት በቀላሉ ማመስገን ማለት ነው። ስናመሰግን ሌላው ሁሉ ይጨመርላቹሀል ተብለናልና። በአጠቃላይ ምስጋና ወደ ፈጣሪ የሚያቀርበን መንፈሳዊ መንገዳችን ነው የሚለውን ነው ተማርኩት።

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Год назад

    It's so interesting lession. God blesses both.

  • @YabsiraAbebe-pn8ws
    @YabsiraAbebe-pn8ws Год назад

    ድንቅ ነበር ከሁሉ በላይ ግን ልቤላይ የቀረው ከመሞላት ነው ምንፈሰው ሚለው ነው። እናመሰግናለን

  • @minagirl6447
    @minagirl6447 Год назад

    ፍፄ የምታወራው ነገር በእስልምናችን አለ ዋናው የተፈጠርንበት አላማ የሰው ልጆች በሙሉ አላህ በብቸኝነት ልንገዛ ነው ተቁርአኑ አልፈጠርኮችሁም እኔን ብቻ አላህን በብቸኝነት ልትገዙ ቢሆን እንጂ ብሎናል ሌላዉ አላማ አላህን ከመገዛት ቀጦሎ ነዉ

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman Год назад +15

    ፍፁም አንተ የምታወራው ነገር በእስልምና ላይ ዋናው ፅንሰ ሀሳብ ነው "እናንተን ይሁን ጋኔሎችን የፈጠርኳችሁ እኔን እንትገዙ/እንድታመልኩኝ ነው ብሎ "አላህ በግልጽ አስቀምጦታል።እስቲ ከቻላችሁ ቁርዐን ከፈት አርጋችሁ አምብቡት ይሄ የምታወሩትን ነገር አላህ 1640 አመት በፊት ልኮልናል

    • @RamadanHassen-fh5ty
      @RamadanHassen-fh5ty Год назад +3

      السلام عليكم وراحمة الله وبركاته እስልምናችን የሞላ ነው አሁን የምንሰማው በጣቅላላ ረሱላችን አ.ሰ.ወ ቀድመው የነገሩን ነው +አባቴ ለዲግሪ እንጂ የምንማረው እውቀትን ከረሱላችን አ.ሰ.ወ ነው

    • @mubeyinmohammed
      @mubeyinmohammed Год назад +1

      1444 አመት

    • @Vanity_vanity
      @Vanity_vanity Год назад +1

      ሲጀመር መሀመድ ሲኦል ነው

    • @Vanity_vanity
      @Vanity_vanity Год назад

      ruclips.net/video/sYxDttTQIno/видео.htmlsi=70-M77JToE9yB89l

    • @Vanity_vanity
      @Vanity_vanity Год назад

      መሀመድ ብቻ እይደልም
      አፄ ሀይለ ስላሴ
      Michael Jackson ጥላሁን ገሰስ
      የቀድሞ የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ጳጳስ
      ሁሉም ገቢ ሆነዋል
      የሁሉንም paste aregeleshalew

  • @Jhonfeta
    @Jhonfeta Год назад

    You are unique and possibility vibrant we love you keep being open for the solution.keep growing.

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Год назад

    አመሠግናለሁ 🙏💛

  • @Etiheltube
    @Etiheltube Год назад +2

    በሀሮጌ አቁፋዳ አዲሱን ወይን አትጨምሩ
    በሀሮጌው ልማድ አዲስ ፍላጎት አይገባም
    በርቱልኝ ወንድሞቼ

  • @ezanasamson1715
    @ezanasamson1715 Год назад

    Wow mane it is the best podcast can you interview sineworktaye next

  • @ZaynabZawdu-h6l
    @ZaynabZawdu-h6l Год назад

    ሱበሀነላህ

  • @zolatube8534
    @zolatube8534 Год назад +1

    ይሄን ኢንተርቪው ሳይ እርግጠኛ አንድ ቀን እዚህ ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ ምስክርነቴን እንደምሰጥ

  • @BezawitWolidegiorgis
    @BezawitWolidegiorgis Год назад +1

    Bemejemeriya mane ena fitse betam adirge new mameseginew yebizu sewoch yehiwetachew melewet ena meshashal miknyat eyehonachu silehone
    Zare yanesachut ena yasitemarachubet menged manim ethiopiawi liredaw ena likebelew yimechilew new mikniyatu degimo awikewalew kimilew ye egizabiher kal/metsaf kidus/ silehone ena yihi timihrt yeseyitan sayihon egizabiher bezih medr endininoribet yezeregalin mesimer mehonun yigelit Nebr .
    Ena degimo kemetsaf kidus yebelete melikam ena kena masebin,mageligelin,leloch sewochin mewidedin alifom telatihin wided bilo yemiyasitemir yelem.
    Bemecheresham ''Ethiopia ye amagn Hager'' tibalelech negr gin be yecommentu yemisefiru tsuhufoch gin andi ferah egizabiher alegn ena metsaf kidus atenalew kemil sew yemitebek adelem silezih hulachinim rhiwetachinin kezih anitsar enimeliketew❤❤❤
    Degimo mane ''yalut kemitefa yeweledut yitifa''😅😅😅❤

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ Год назад

    ቀላል ነው ጫት መቃም ማቆም ለምሳሌ እኔ በየቀኑ ነበር የምቅመው ከሰኞ እስከ እሁድ በሃይለኛው ለ9 አመት ከዛን ወደ አውሮፓ ሄድኩኝ ብትወራገጥ ብትፈራፈር የጫት ዘር የሌለበት አገር🤣🤣ሳትወድ በግድህ ትተዋለህ በቃ🤣🤣ለምሳሌ ፊላንድ የለም ጫት በድብቅ እንኳን ቢገባ እና ስትቅም ከተያዝክ ትጠረዛለህ ወድያው🤣🤣ስለዚህ ጫት ለመተው ያሰባቹ ፊላንድ መርሹ እኔ እቀበላችኋለው😂😂

  • @belemagirma2992
    @belemagirma2992 Год назад

    Playlist sireleta!

  • @AmanSat
    @AmanSat 17 дней назад

    እኔ የሚገርመኝ ስቅም ነው መንፈሳዊ የምሆነው😢😢😢

  • @kidist145
    @kidist145 Год назад

    fetseye😘

  • @SinafikeBekele
    @SinafikeBekele Год назад +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አሰልጣኝ ፍፁም ፍስሀ እና ማንያዘዋል ቀጣይ አመት ተመራቂ የኪነ ሕንፃ ተማሪ ነኝ ከሚባለው በላይ ለአለም የሚተርፍ ትልቅ አላማ አለኝ ግን የስኬቴን ጉዞ እንዳልጀምር አስሮ የያዘኝ ነገር አለ:: እና ፈጣሪዬን ጠየኩት ይሄን ችግሬን እኔ አልቻልኩበትም አንተ ንቀልልኝ ብዬ እንደተናገርኩ ወደ RUclips ስገባ ከማንያዘዋል ጋር የተደረገውን Podcast አየሁት እና ጥሩ ትምህርት አጊኝቼበታለሁ ስለዚህ እግዚአብሔር ይባርካቹ ግን በኔ በኩል አንድ ነገር አለ ሁሌ ትምህርቶች አያለሁ ግን መቀየር አቃተኝ ምን ላድርግ በጣም ነው የጨነቀኝ please እድሉን ስለሰጠኸኝና ለመለወጤ እና ለብዙሀን የመትረፌ እግዚአብሔር ያዘጋጀክ ምክንያት ስለሆንክ አመሰግናለሁ

  • @YeabsraDebesay
    @YeabsraDebesay 9 месяцев назад +1

    btm amsegnalhu bzu ngr temribtalhu
    fitsum seltna yestal endi

  • @tigistaberew
    @tigistaberew Год назад

    እንኩአነ አደረሳችሑ ለቡሔ በአል ❤❤

  • @Africana56per1
    @Africana56per1 Год назад +2

    ፍፁሜ ግን ልትሰልም ነው መሰለኝ።

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 Год назад +1

      😂😂በስላሴ ስም የተመታ ኮሜንት

  • @alexjimma1
    @alexjimma1 Год назад +1

    አገናኘኝ ምክር ፈልጋለሁ። እንዲለውጠኝ ፈልጋለሁ።

  • @CanDi-cq1or
    @CanDi-cq1or Год назад

    Very you can do

    • @Meseret-jh9jn
      @Meseret-jh9jn Год назад

      Egziabher yibarkh fitse.kezih yebelete kift aymro,rihruh libona ritueu andebet emayalkbet fetari yist may God bless you by his grace guys

  • @KingAandfriends
    @KingAandfriends Год назад

    Wow❤❤❤

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Год назад

    እኛ ደማ ፎቃዋቻችን ለማስቆም ስንፍክር ቆይተን ሲመጣ አይ ፍቅሬ😂 አይ ዛሬ ይቅር ነገ እሸልልበታለሁ ይቀጥላል😂 ፍከራው ሽለላው በጣም ነው ሚያስጠላው ምን አለው የጫት መሬ እንደ ጫካ በተጨፈጨፈ እና ቦቅሎ በዘሩበት😢

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 Год назад

    ትለያላቹ wooooooooow

  • @AbukiMhumhed
    @AbukiMhumhed 10 месяцев назад

    ትትትትቅቅቅቅማማማማታታታታለለለለለ😂😂🎉

  • @Wwo-d5j
    @Wwo-d5j Год назад

    Manyazewal amazing person,kena lib yaleh ena beruh aymro yaleh sew neh ,andegna

  • @davidxoxox8010
    @davidxoxox8010 Год назад

    Wow

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Год назад

    እርጋ ያለ ስውየ እድሜው ይርዘም

  • @ShDh-vx8ku
    @ShDh-vx8ku 6 месяцев назад

    ፈፆ የምረ ከፈጣሪ እደት እደምንቃረብ በደብ አንቃቅተህኝል እረዥም እደሜ ይሰጥህ ወደሜ

  • @HaggieAdugna
    @HaggieAdugna 13 дней назад

    ሳቅህ ያስቀኛል ማኔ😂😂😂

  • @kirub244
    @kirub244 Год назад

    Mane please endatakombn❤🥰🥰

  • @AmiraBedru
    @AmiraBedru 10 месяцев назад

    Dero bawekeh sedet alewtam neber
    Ahun besafekubet weket enea erasu 1 sew sponeser madereg efelegalehu

  • @Geez1206
    @Geez1206 Год назад

    ነፍሳት ነን ማለት ነው..?

  • @afro90s78
    @afro90s78 Год назад

    eyen intervew Dowenload argiwalew salkefel new yetmarkubet

  • @Amen-np2fk
    @Amen-np2fk Год назад

    Please mane invite sineworke taye he has profound knowledge please invite him

  • @YosefAyenew-oq6so
    @YosefAyenew-oq6so Год назад

    ene eko grm emilegn enante sewn mtkeyru kehone lemn le sra etu benetsa tmhrt asetum ,,brachewn mchersu

  • @Liyatwendiye
    @Liyatwendiye Год назад

    Lidiyana come to this prod cust

  • @michaelkassahun4860
    @michaelkassahun4860 Год назад

    ማኔ ስፖንሰር ብታረገኝ ሙዴ ነው

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 Год назад

    Er wendmye betame techgerobgale fexye erdage ebakehe lenfse yehonehale

  • @Caanu57
    @Caanu57 Год назад

    Mane ane yante retreat program lay nw mesatef yemefalew