Pastor, When I was in Ethiopia, I used to be in Gosple light church. I was always blessed by your teachings and God changed me to be his vessel. Glory to God!
Pastor Daniel God bless you abundantly & it's golden opportunity for our family. With my beloved wife we are watching from wolaita Sodo, Ethiopia. Please pray that we are childless for 16 years. We have submitted our prayer Request to your church.👉🙏
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤🙏ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ፓስተር ❤
ፓስተራችንና የምንወደዎት ጋሽ ዳንኤል እርስዎ ለአካሉ ጠቃሚ ሰው ነዎት እድሜና ጤና ይስጥልን እንወዶታለን
wfpwuz ai0
Amenn Amennn Amennn Amennn Amennn tebark yegzabher sew ❤❤❤blessed
ጌታ ይባርካችሁ
አሜን አሜን!! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ፓስተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜና ጤና ልዪ ፀጋ አሁንም የቃሉ መገለጥ ይብዛሎት። እኔ በግሌ በጣም ከቃሉ ተምሪአለሁ ታነጻዣለሁ ፣
ተባረኩ በዚያ ያላችሁ አገልጋዮች ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ።
Amen 🙏
ውድ የእግዚአብሔር ባሪያ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛሎት።
የጌትይ ፀጋ ሁሌም አዲስ ነው. ፓስተር ዳንኤል ተባረክ
ክብር ለጌታ ይሁንንን
ፀጋ ይባዛሎት!
አሜን ትልቅ መልዕክት ነው።
Amen
እኔእኔ በጣም የማደቃቸው ኩሩ ኢትዮጵያዊ አማኝ ፓስተር ዳንኤል እግዜር ጤናና እድሜ ይስጥዎት እባካችሁ የአሁን ግዜ ሰባኪዎች ከቻላችሁ ፓስተር እር ስር ሆናችሁ ተማሩ ከዛም ይገለጥላችዎል እሺ የዘመኑ አስተማሪ ነን ባዮች ከፓስተር ተማሩ እና አስተምሩ ፡
aaAmen
Amen amen amen ihen timirti sadmixi tasifyee lamalma ufee basidti lyi lalchu hiti wadimochee. Bartuu😢
❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከዉ ጌታ ሆይ እርዳኝ ምህረትህ ይግነንልኝ ለእኔ የፀሎት ጊዜ ሳይሆን የፀሎት ሕይወት መንፈስቅዲስ እርዳኝ ።
❤❤❤❤❤
🙏🙏
Ameni 🌹 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇
💐
🙋♀️ Tebarekuuuuuuuuuu
Tebareku zemenute yebareki🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻
God bless you
Amen Amen Amen 🙏
paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
Abet indeat dessssss yemel yemetafit YeGeata kal new,,,,,, amennnnnnnn haleluyaaaaaa zemenot yilemilim 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
ፓሰተር የዘመኖት አገልግሎቶን አብዝቶ ጌታ ይባረክ
ሃዋርያው። ዳንኤል ጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት።
አሜንንን አሜንንን
አሜንንን አሜንንን
አሜንንን አሜንንን
አሜንንን አሜንንን
አሜንንን አሜንንን
አሜንንን አሜንንን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜንንን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
በጌታ ስም ተባረኩ ፃጋዉ ይብዛችዉ 📖
📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌
📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖
🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌
🙇🏻♀️🍇🙇🏻♀️🍇🙇🏻♀️🍇🙇🏻♀️🍇🙇🏻♀️🍇🙇🏻♀️🍇🙇🏻♀️🍒🙏
ስለ ጌታ ፀሎት መተው ሁለት ጊዜ ህልም አይቻለሁ መተው የለበትም ባይ ነኝ ወንጌላውያን ብዙወች አይፀልዩትም ግን መፀለይ አለበት ፀጋ ይብዛለወት ።
በሆነ ባልሆነው፣ አግባብ በሌለው መልኩ የጌታን ስም በከንቱ ለጠራንበት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ትርጉምና ኃይል አለው።
እግዚአብሔር ሰው አለው !!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen 🙏💕🙏💕🙏💕🤲🤲🤲🤲
Amennnnnn.Amennnnn.kibr kegeta yihun paster dani tebareku tsegawn tabzalot abate erijim edime yistot geta yeseten bereketachin not nurulin
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤
AMEN kibir legeta yihun tbarekulin 💙📖💙📖💙🙏📖🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💓💓❤❤🙏
Welcome man of God Apostle Daniel Mekonnen 🙏 You are blessed!!💜💐
PASTOR MAY GOD BLESS YOU MORE AND MORE. WE LOVE YOU❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Geta Gena Beandebete satenaget ztezaze awetetoal lijum tefewesal fewesum yesenal
Amen amen amen amen amen
አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ተባረኩ ዳርቻዎት ይስፋ አሜን
ፓስተር ጌታ ዘመኖት ይባረክ እድሜና ጤና ይስጦት
አባታችን ፓስተር ዳንኤል ተባረኩልን ጸጋውንም ያብዛልዎት ጤናም ይብዛልዎት ኑሩልን ያስፈልጉናል 🙏🙏💚💚
Edime ina xena tsagawuni yebiralihi geta tebarekilgi
እግዚአብሔር ይባርኮት የኢትዮጵያ በረከት ኖት ❤
Amen amen amaaaaaann 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Pastor Daniel when you pray on 3 things you left the prtdon who suffers from addiction :I trust and bealive your prayers has been listened.
God Bless you Gospel Daniel and extend your ministrie, Amanue Anjulo From Ethiopia
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት 🙏
አሜን❤
አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ዳንኤል❤🙏❤
አሜንንን
Thank you pastor Daniel, I am learning a lot 🙏 🙌
አሜን ድንቅ ትምህርት ነው ጸጋ ይብዛለወት ብዙ አትርፌአለሁ ።
Pastor betam ewodhalew egzihaber tena ena edme enam Barkot ena kbatun yabzaleh egzihaber ybarkh🙏
💚💛❤️አሜን፣አሜን፣ሰላማችን፣ይብዛ
be geta be iyesus sme tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Pastor,
When I was in Ethiopia, I used to be in Gosple light church. I was always blessed by your teachings and God changed me to be his vessel.
Glory to God!
Amne amne
Ameeen ameen
amen amen anen
ፓስተር ጌታ እየሱስ ይባርኮት ከአ.አ
God bless you pastor Daniel 🙏
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 ❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amen pastor dainy gate yebarekh ❤🙏🙏
Amen!Egzyabhre yebarekote gashi Daniel kezi yeblete yekalune mulate yeglstelote betmrto betame eytetkmene new!!!Zemnote yebarke yehune!🙏
ጋሽ ዳንኤል በጣም የጊዜው ትምህርት ነው
Geta yesus zemen ulu ybarky
AMEN AMEN AMEN Eliiiiiii Essay
Gott segene behüte sie und ihre Familie Pastor danke
Amen amen amen
Amen🙇🙇abatachin geta abzto yebarekii❤❤tsga idimee xenaa yecamiriliki
God bless you all the time!!!
አሜን !!!
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባረክ።
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke
Geta Ybarkot Pastor..Betam Tetekmyalehu
ፀልይልኝ ፓስተር !!!
ኦኦኦ አምላኬ አመስግንሀለው ስለመከረከኝ🙏🙏🙏🙏
Dear Pastor Daniel,
May God bless you as you are teaching the reality!
My request to you is to have a private prayer and a counselling time.
Betema. Tamachtanle
Pastor Gta abzto ybarkeh betam teberkealew
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር !!
Ameeeeeeeen
Tebarikebetalhu Thanks Pastor
PASTOR EGZIABHIRE YEBAREKOT ! EJEGE BETAME YEMAKEBEROT SELE DENKE KALU EGZIABEHIRE YEMESEGENE !
Thank you 🙏 pastor god bless you !!!
እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ
ጌታ ይባርኮት
Amennnnnnn
Pastor Daniel God bless you abundantly & it's golden opportunity for our family. With my beloved wife we are watching from wolaita Sodo, Ethiopia. Please pray that we are childless for 16 years. We have submitted our prayer Request to your church.👉🙏
ውድ በሆነው በኢየሱስ ስም ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ቤት ዛሬ ዓመት በዚህ ቀን ይስሐቅ(ሳቅ) እንዲሆንላቸው በውድ ልጅ በኢየሱስ ስም አምኜ እፀልያለሁ አሜንንን
God bless u pastor
GOD BLESS YOU pastor 🙏 🙏
Amen amen ameeeennn
ጌታ ይባርክህ
ሙት ወቃሽ አያድርገኝና ለእኔ ይህን ስጦታ ቢሰጠኝ ተብሎ አይባልም አይዛትም ምክንያቱም ሐዋሪያው ጴጥሮስ ሐናንያን እና ሰፒራን ከገሰፀ ሐዋሪያው ጳውሎስ የወንጌሉን እንቅፋት ጠንቋዩን ሲገስፀው አይኑ ከጠፋ እኛ ማነን?
ጌታን በሙሉ ልብ የማይታዘዙት ልጆቹ አገልጋይ የሆኑ ቢመስላቸው አገልጋዮች አይደሉም ። ያው እንደ ይሁዳ አብረው ሳሉ ተቃዋሚዎች አቁሳዮች ሌቦች የጌታ ኢየሱስን ታላቅ መንፈሳዊ ሥራ እና አምላክነት የሚቃወሙ የተረገሙ መጨረሻቸው ደግሞ የከፋ ነው።
አንቺ ሴትዮ ይእግዛብሄር መንፈስ ተቃዋሚ ነሽ እግዛብሄር ይርዳሽ ምክንያቱም የየሱስ ተቃዋሚ ሰላም የለም
@@shitayeamdeamde3459 አንቺ እስላም አትወጪም ከጌታ ቤት!
ፓስተርዬ ዘመኖት ይባረክ ጥያቄ ለኾነብኝ ነገር መልስ አገኘሁ በዛሬው ትምህርት
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንደምን ናችሁ ቅዱሳን."መንፈስ ቅዱስ "የሚለውን የ ፖ/ር ዳንኤልን መፅሀፍ የት ማግኘት እንደምችል የሚነግረኝ ሰው ቢኖር ደስ ይለኛል::God bless
ለምን ወንጌል ብርሀን ቤ ክ ሄደህ አትጠይቅም መፅሀፍት ቤት አለኮ
Amem Pastor tebarek tseliyilign
ተባረክ
የእኔ ጥያቄ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን የሚኖር ሰዎች እለት እለት መንፈስ ቅዱስ ይሙላባችሁ ሳታቋርጡ ፀልዩ ተብሏል ለእኔ ቡና ስታፈላ በመንፈስ ተሰምቷት ከፀለየች ወይም እቃ ሲሰበር የጌታ ስም ሰው ሲደነግጥ ቢጠራ ጌታን ማቃለል አይደለም የጠላትን ሴራ ማፍረሻ መንገድ ነው እንጂ። ፓስተር ዳንኤል መንፈስ ቅዱስ ጠብቆ ሲወርድብን ሲሉ ምን ማለት ነው?የብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር መንፈስ በአዲሱ ኪዳን ተለውጧል። የሚያምንብኝ ቢኖር አባቴ ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ አናደርጋለን ከሚለው ጋር የሚቃረን መሰለኝ።
በሐዋርያት ስራ ላይ ወደዛቻቸው እይ ብለው በአንድነት ሲፀልዩ ቤቱ ተናወጠ ማለቶ ነወይ?የእግዚአብሔር ፀጋ ድርሻ ምንድነው ቲቶ 2:11
የየሱስ ስም ስልጣን አይገደብም።
ሰላም እንዴ ይህ እምነት አዲስ አባ እና አሜሪካ ይለያያል እንዴ? የአባታችን ትምህርት እጅግ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን