ሁሉም ሰው የጠላኝ ለምን ነበር? || Manyazewal Eshetu motivation || ለመነን ትምህርት ቤት ተማሪዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ወይ ውረድ ወይ ፍረድ ሞመንት ውስጥ ስትወድቁ መጥፎ ነገር አይደለም።መጠየቁን ካላቆማችሁ አምላክ መፍረዱ መጀመሩ አይቀርም።እኔ በብዙ ህይወት ፈትኖኛል።እኔ ብቻ ሳልሆን ግን እናንተም ተፍትናችኋል።ችግሩ ለምን እንደምንፈተን አጥንቶ መድረስ ነው።የሰራችሁ አካል የሚያውቃችሁ ነው።መቼም አያንቀላፋም።ሁሌም ሊያድናችሁ ዝግጁ ነው።በመነቃቃት ካልተማራችሁ ግን በራሳችሁ አለማውቅ በህመም ትማራላችሁ።ህመም በራሱ መጥፎ ነገር አይደለም።ወደ መልካም ደስታ የሚወስድ በር አለው።ይህ ግን ጥያቄውን ላላቆም እና መልሱን ሳይቋርጥ ለሚፈልግ ነው።እኔ ጠያቂ እና የህይወት ተማሪ ነኝ።በእኔ ህይወት የሆነ ነገር ከሆነ ካልተረዳው ያመኛል።በርብሬ ፈትሼ መልሱን አገኛለሁ።ደስ ያለኝ እስከዛሬ መከራው ወደ መልካም መልስ እና አቅጣጫ ስለወሰደኝ ነው።በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ ለእቴጌ መነን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሙሉ ህይወቱንና ፈተናውን ያጋራል።ሙሉውን ስለምትመለከቱ እና ስለምትለወጡ እናመሰግናለን።

Комментарии • 193

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    እድሜ ለማዳም Wifi እኛም ኢትዮጵያ ሆነን የማነገኘውን ትምሕርት እየተማርን ነው ይመችክ ወንድማቺን ካንተ ብዙ እጠብቃለን👍

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 года назад +5

    የታደለ ጄኔሬሽን ይሄንን ትምህርት ከተጠቀማቹሁበት

  • @robasfamily
    @robasfamily 2 года назад +18

    ማኔ ሁለት አይነት አስተማሪ አለ
    1ኛ እውቀቱ ብቻ ኑሮት የሚያስተምር
    2ኛ የሚያስተምረው ነገር የምር የኖረው እና የሚኖረው
    2ኛውን አስተማሪ የሚያስተምረውን ሰዎች ቢሰሙ የምር መለወጥ ይችላሉ ብየ አምናለው
    ማኔ አንተ የምር የኖርከውን ነው የምታስተምረው በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @destadiriba6150
    @destadiriba6150 2 года назад +1

    Thank you manazewal እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +3

    ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ለእኛንም ትልቅ ትምህርት ነው በርታ

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ማኔ ሳከብርክ በእውነት ጥንካሬን አስተማርከኝ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም?? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

    • @johnemiy8319
      @johnemiy8319 2 года назад

      @@christinatube760 ayzosh ehte anch bcha berch wtetu kesrash betach new ene bebekule subscribe adrgeshalehu

  • @marymery4899
    @marymery4899 2 года назад +2

    Good blessed you my brother thank you so much very nice voice brother 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 года назад +19

    ማኔ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ ወንድማችን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም?? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

    • @beingstrong3839
      @beingstrong3839 2 года назад

      @@christinatube760 ሆንን በቃ

  • @rachel-f8f
    @rachel-f8f 2 года назад +3

    K kkk k ከኔ ጋር ካላደርሽ ከሌላ እሔዳለው ጥሩ ትምህርት ነው ሰው ማመን ከባድ ነው የሚታመን የማይከዳ አድ አምላክ ስሙም ኤሎሒም ነው 🤲 በሱ ደስታም ንም እናገኛለን

  • @ethioeducatree5405
    @ethioeducatree5405 2 года назад +12

    Great thing in my life is Knowing you bro.you change my life thank you manyazewal.keep it up

  • @selamegebreal2390
    @selamegebreal2390 2 года назад +1

    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ እውቀቱን ወንድም በአንዴ ጠቀመኝ ምክርህ

  • @aximaros1725
    @aximaros1725 2 года назад +6

    መልካም ወጣት ማፍራት ላይ በርታ

  • @alemealeme6280
    @alemealeme6280 2 года назад +2

    ማኔ ጀግና ዘመንክ ይባረክ

  • @weynitube8465
    @weynitube8465 2 года назад +2

    የምር የዘመናችን ጀግና ነህ እንደዚህ ነኝ ማለት ብቻ የቱን ያክል ፓወር እንዳለው ትንሽ ሰወች ብቻ ነን የሚገባን ህልሜን እንድኖር ስለረዳኸኝ ውድድድድ ነው የማደርግህ የኔ ባሪያ😍😍😍

    • @tutuz8920
      @tutuz8920 2 года назад

      ምን እንደተማርክ,አንደተማርሽ አስተምሩን አመሰግናለሁ

  • @senaitaboset2658
    @senaitaboset2658 2 года назад +4

    ትለያለህ 👏👏👏👏👏

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 2 года назад +2

    እውነት ልንግርህ ወንድሜ ባንትና ባንተ መሰሎች ሂወቴና ታሪኬ ተቀይሮ ፊትለፊት ተገናኝተን እነግርሀለው ተባለክለኝ

  • @bezaafeworik2389
    @bezaafeworik2389 2 года назад +2

    በጣም ገራም መነቃቃትን ተምርያለሁኝ በርታልን እናመሰግናለን ማኔ ፈጣር ይጠብቅህ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም?? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 2 года назад +1

    አሪፍ ነው

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 2 года назад +1

    በትክክል እውነትህን ነው

  • @shewayezenabu1914
    @shewayezenabu1914 2 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @bettyshabetti3042
    @bettyshabetti3042 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +3

    ስወድህ bro

  • @georgehabte2941
    @georgehabte2941 2 года назад +1

    ወንድሜ በእውነት አንተ እየሰራህ ያለውን በድፍረት እነግርሃለሁ አታውቅም ።ምክያቱም መንግስት፣የትምህርት ተቋማት ፣የእምነት ተቋማት ያላደረገውን አንተ እያደረክ ስለ ሆነ ነው ብሮ እኔ በግሌ ለአንተ የለኝ ስሜት ይለኛል ።ብሮ ኢትዮጵያዊ ሆኖ አንተን መረዳት ትንሽ ቢከብድም ከትንሽ አመት በኋላ እንደ አንተ አይነት ሰው ሲበዙ ያንተን ዋጋ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይረዳል ።ፈጣሪ ይባርክህ ።💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤔🤔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞

  • @binyamderjawu2031
    @binyamderjawu2031 2 года назад +17

    ማኔ የሚመችህ ከሆነ የበጎ አድራጎት ማህበር አለን በ አብዛኛው የ12ክፍል ዉጤት እየጠበቅን ያለን ልጆች ነን እና እኛ የሚያስፈልጉህን ነገሮች እኛ cover እናድርግ እና ብትመጣ ደስ ይለናል ሁላችንም እዚህ በጣም ነዉ የምንወድህ እና ማኔ አንተ ስትመጣ የገቢ ማሰባሰቢያ እናደርጋለን ገቢዉ ከ6ወር-2አመት ለሚደርሱ ወላጅ አልባ ህፃናት ነዉ ስራ እንደሚበዛብህ ይገናል ከቻልክ ግን ብትመጣ

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 2 года назад +1

    Thank you.

  • @abushmulugeta4496
    @abushmulugeta4496 2 года назад +2

    Wow so amazing wonderful speech thanks 4 your advice keep up bro!

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ

    ጅግናው ይመችክ ወንድሜ ስወድክ

  • @hayahmd8760
    @hayahmd8760 2 года назад +1

    ማሜ እደትነህ የኔ ወንድም ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ እግዝአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +1

    መንፈሳዊ፡ነገር፡ላይ፡ጊዜን፡ማዋል፡ጡሩ፡ነው

  • @2742228
    @2742228 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ጥሩ ትምህረት

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 2 года назад

    EGZIABHER Yimasgen Selami Yibzalen

  • @hassanhakim5520
    @hassanhakim5520 2 года назад +1

    መምህሬ

  • @mercyseboka1288
    @mercyseboka1288 2 года назад

    Tebarek, Egzabeher yirdak.

  • @hanaalemu6597
    @hanaalemu6597 2 года назад +1

    ጀግና ነህ ብሮ እናመሰግናለን

  • @gedilutesemma1214
    @gedilutesemma1214 2 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @ChelelET
    @ChelelET 2 года назад +3

    You are real genius bro

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +2

    የለበሱት ድብልቅልቅ ነዉ ተማሪወቹ ማኔ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @temas8397
    @temas8397 2 года назад +8

    አዳማ ና እስኪ ከቻልክ 🙏

  • @sintayehuarega6121
    @sintayehuarega6121 2 года назад +1

    Egziabher yistilign Girum nw🙏

  • @buzhayewkedir6205
    @buzhayewkedir6205 2 года назад

    Beroye bwente betam akebrhalw tebarek wedem

  • @ethiosuccess2667
    @ethiosuccess2667 2 года назад +3

    ትችላለህ🙏

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 года назад

    Arbaminchi katama lijochu behasabi akebabi yaschegerubeti sati ewneti lemenageri nigigirki betam lene birtati aginchahlo tebarekkk

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 2 года назад +2

    Thanks bro for sharing your life good louk 🙏

  • @tewodrostilahun3801
    @tewodrostilahun3801 2 года назад +5

    ma man, you are number #1 my bro even ...best of the world-class motivational speech !!

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም?? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

  • @yonegode5402
    @yonegode5402 2 года назад +1

    እናመሰግንአልን ማኔ

  • @madetube4356
    @madetube4356 2 года назад +1

    Mashallah betam dess yilal tnx bro

  • @gulmategegne2166
    @gulmategegne2166 2 года назад +1

    Mana betam adenkhalehu

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 2 года назад +1

    Amesegnalu nebse!!!!!🙏🙏🙏❤❤👏👏👏👏👏👏. Amén

  • @አንጆንዮ
    @አንጆንዮ 2 года назад +4

    Bro you’re really change young people’s life or attitude

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም?? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

  • @asternigusse4954
    @asternigusse4954 2 года назад +2

    Mane you are doing well and I hope you are gifted 💕 my god bless you

  • @danielzewde9019
    @danielzewde9019 2 года назад +6

    I love your history because in some ways it is the same as mine. the rest thing, everyone is telling you .and I want to say congratulation for the future because you are going to be more amazing . and tell the people that you are not lucky because you earned it.

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 2 года назад +5

    እናመሰግንአለን🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም?? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 Год назад

    በርታ ወድሜ ጥሩ ትምህርቶች ነዉ የምታቀርበው

  • @zedyehabeshalig99
    @zedyehabeshalig99 2 года назад

    ወድም በጣም እናመሰግናለን ብዙነገርአስተምረህኛል❤😍

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 2 года назад +1

    ዋው ገራሚ ሞቲቬሽን

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 2 года назад +1

    ችግር ጥሩ ነው እኔም እንዳንተ በችግር ነው የኖርኩት ወንድሜ አመሰግንሀለሁ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 года назад +2

    ልዩ ነህ 💪)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mulumebetegebreegiziabhr3038
    @mulumebetegebreegiziabhr3038 2 года назад +1

    Good bless you

  • @ፍቅርእናዳንስታምራት
    @ፍቅርእናዳንስታምራት 2 года назад +1

    Absolutely bro

  • @Kindihun78
    @Kindihun78 2 года назад +1

    አባቱ ሁሌም ትመቸኛለህ ♥♥♥
    ላኪን ላትሹፍ ወራ ሀቢቢ

  • @filiyaforbrotherslove5560
    @filiyaforbrotherslove5560 2 года назад +1

    በርታ እ/ር ከአንተ ጋር ነው

  • @SFK36
    @SFK36 2 года назад +2

    Keep up the good work bro.you are such an inspiration.

  • @sifenterefe4313
    @sifenterefe4313 Год назад

    Thank you baxam ka masibawu balay anaqaqtehenyal.

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Год назад

    ማንዬ እናመሰግናለው❤❤🙏

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 2 года назад +9

    If you avoid HARAM relationships , you will get peace!
    10Q Mane!

  • @hanaemeshaw5301
    @hanaemeshaw5301 2 года назад

    Tebarek

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 года назад +6

    ክፍለ ሀገርማ በደንብ ትሄዳለክ ኢንሻአላህ ጦርነቱ ሲያልቅ ኢንሻአላህ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም?? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 года назад +5

    In you, Ethiopia has hope man!

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም?? ከዚህ ሁሉ የሀገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 2 года назад

    Wow migrem temrte new mankakiew ufu ersen mewdede🙏

  • @fekaduassefa5385
    @fekaduassefa5385 2 года назад +1

    Good speech! Go ahead feel strong and i like it.

  • @saragebremedhn2128
    @saragebremedhn2128 2 года назад

    Agziabihar tsgahn yabzalh

  • @tedbirr12344
    @tedbirr12344 2 года назад +1

    Ewnati nw ewnatagn fikir gata eyasuse becha nw

  • @newlifeoneoffi7422
    @newlifeoneoffi7422 2 года назад

    Ene degmo altelahm neber gena befit social media lay mastemar setjemir westen arketehewal bizum enkwal balketatelhm besemahuh gize leregim gize selamen temelsewalh ye life mengedachinm betewsene melku yemesaselal tebarekilin wendeme berta bizu astemren

  • @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
    @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 2 года назад +1

    ምን ነዉ ባላለቀ ስል ነዉ ያለቀብኝ😍

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 2 года назад +2

    GENIUS………..!

  • @tadessewakena1724
    @tadessewakena1724 2 года назад +1

    ……….አሁንማ ከመሸ የትም አትደርስም፣ ውስጤ የሚለኝን ወይም የሚሰማኝን ለማድረግ አስብና ፍርሃት ጥፍር አድርጎ ይይዘኛል ዩtuብህን እያየሁ እየሰማሁ ብፅናናም ማንያዘዋል ተመልሼ እዛው ስለሆንኩኝ ስፔሻል ምክርህን ለግሰኝ፡፡

  • @youcanseeuniverse9480
    @youcanseeuniverse9480 2 года назад +2

    ወንድም ጥሩ ነው ሰው ያስተምራል ግን እንግሊዘኛው ግን እውቀትህን ያሳንሰዋል

  • @zebibamohammed733
    @zebibamohammed733 2 года назад

    ስወድህ,ጀግና,አላህ,ያግዝህ,ማኔ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 года назад +2

    You are spacial

  • @biruktawitkassa452
    @biruktawitkassa452 2 года назад

    mane...legna lesetoch 1GNA...1000 amet nur yene jegina

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 2 года назад +1

    Great

  • @tgyegetaleji2537
    @tgyegetaleji2537 2 года назад

    Uuuffff angateni balhigi yen wondimi batata jaginanihi💪💪💪💪💓💓💓💓💓

  • @wosen7722
    @wosen7722 2 года назад +1

    Temechgnalk man🥰

  • @abenezerteshome9737
    @abenezerteshome9737 2 года назад

    you are awesome bro keep inspiring 👍

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 года назад

    ሰላም በግል ማነጋገር እፈልጋለሁ ወንድሜ እኔ እከታተልካለሁ ግን ጥያቄ አለኝ

  • @gebiremfesekiduse2268
    @gebiremfesekiduse2268 2 года назад

    Edeme yesetehi.jegina.

  • @adoniyasbekele7859
    @adoniyasbekele7859 2 года назад +2

    book entebkalen!!!!

  • @henokachalu
    @henokachalu 2 года назад +1

    betam new mwedh ante sew

  • @z.z6853
    @z.z6853 2 года назад

    ማኔ ጎበዝ

  • @AbrishMobile
    @AbrishMobile 2 года назад

    am proud of you 👍

  • @mazenpromobil5539
    @mazenpromobil5539 2 года назад

    broy betam nw makebrhe mektelhe ena eski laschegerh shemles habet 12 temari lije algn ebakeh tektayke nw demo hedeh gobgnachew pls

  • @eheteyoutube5560
    @eheteyoutube5560 2 года назад

    Mani tnenkara sewu nek kante tnkari bzu temriyalehu bertaln mrt a
    Memhr nek

  • @yigeremtube998
    @yigeremtube998 2 года назад

    Mane sewneh kelib sew berta 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seadahassen9956
    @seadahassen9956 2 года назад

    MANYE GERAMI SEW

  • @amanueltesfaye5001
    @amanueltesfaye5001 2 года назад

    tanks

  • @amanuelteklemariam3676
    @amanuelteklemariam3676 2 года назад +1

    ሁለት ስህተት ከትዝብቴ
    1, more story teller ነህ ልበል
    2, coach ያደረካቸው ሰዎች ታሪካቸው እንዲሁ ባትዘረግፈው። ምክንያቱ ኣሁንም እየተከተሉህ ይሆናል።
    በተረፈ power, inspiration,ምርጥ ነህ።

  • @hananahmed9877
    @hananahmed9877 2 года назад

    WOW

  • @wediwedi3584
    @wediwedi3584 2 года назад +1

    ጥሎ ብኝ ስወድህ

  • @engedu5644
    @engedu5644 2 года назад

    ብሮ እኛጋም ብቅ ብትል ደስ ይለኛል ደ.ብ

  • @ዬራትቲዩብ
    @ዬራትቲዩብ 2 года назад +1

    እንዳንተ ጠንካራ መሆን ብችል