ዛሬ ፈጣሪ ጋ ደውለሻል? || manyazewal eshetu motivation || part two

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ስኬት መንፈሳዊ ጨዋታ ነው።እንድ ነገር በመጀመረያ የሚመጣው ከልባችን ውስጥ ነው።
    የፈጠረንን አምላክ ልክ እንደ ሰው ማውራት ብነችል አብዛኛው ችግራችን ይቀረፋል።መንፈሳዊነት ከይቅርታ ጋር አብሮ የሚሄድ ነገር ነው።ይቅር ያላለ ሰው መቼም መንፈሱን አያነቃም።የበደለንን ሰው ይቅር ሳንል የሚያንጻባርቅ ህይወት መኖር አንችልም።በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ ስለመንፈሳዊ ስኬይ እና እንዲሁም ስለጤናማ የህይወት መንገድ ያስተምራል።ልባችሁን ከፍታችሁ ስለምትማሩ ከልብ እናመሰግናለን።ይህ ለሁላችንም የተሰናዳ የእውቀት ምግብ ነው።እንዳያመልጣችሁ።

Комментарии • 115

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro 2 года назад +18

    መንፈሳዊነት በእራስ ወስጥ የሚገኝ ድንቅ የአምላክ ፀጋ፤ ፈጣሪውን ያገኘ እራሱን ያገኛል፣ የሰላም እስትንፋስም ይተነፍሳል።
    እናመሰግናለን! 🙏

  • @seada.1864
    @seada.1864 2 года назад +20

    የትናንትናውን ገና አዳምጨ ስጨርስ መጣህ የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባላል ይዘሀቸው የምትመጣው ትምህርቶች ምርጥ ስለሆነ ገና ፕሮግራምህን ሳየው እጓጓለሁ።

  • @amanitshewa7299
    @amanitshewa7299 2 года назад +5

    በጣም ደስ ይላል በሁሉም ትምህርቶችህ ላይ ፈጣሪን እንድናስብ (remind ) ታደርጋለህ 👏👏👏

  • @user-eg6by3wo1n
    @user-eg6by3wo1n 2 года назад +5

    እውነት ቃላት የለኝም እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን😍❤

  • @faizaumar2461
    @faizaumar2461 2 года назад +1

    ወንድሜ ሊገርምህ ይችላል ዱባይ ባንድ መኖሪያ ቤት ሰራተና ነኝ በሰዎች ችግር 15,000ብር አሳጡኝ ብሩ ሳይሆን ከምልህ በላይ ነገሩ አናደደኝ ደግሞ ከ6 ወር በፊት ትልቅ ልጅ በአደጋ ሞቶብን ነበር ወዲያው ፈጣዬ ሆይ ይሄ ገንዘብ ነው ነገ ከዚል በላይ ይኖረኛል ዳግም ላላየው ሄዶ የለ ብዬ ከፈጣሪዬ ጋር አውርቼ ስጨርስ ከዛ ስሜት ወጥቼ ምሽቴን ከጓደኞቼጋ እየሳቅን እራታችንን በልተን ንፁህ አእምሮዬን መለስኩት እና ገረመኝ ስልኬን ስከፍት ይሄ ፕሮግራም እርእሱን አየሁት እጄን አወጣሁ ያናገረ ስትል

  • @hanagirma9285
    @hanagirma9285 2 года назад +4

    እጅግ በጣም አመሰግናሀለው ወንድሜ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      ከእኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ አንሆንም ውዴ? እ? የሚገራርሙ የራሴ ስራ የሆኑ ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ግብዣ አይናቅም እና ቤቴ ይጎብኝ

    • @hanagirma9285
      @hanagirma9285 2 года назад

      @@christinatube760 እሺ እመጣለሁ በርቱ

  • @tube6107
    @tube6107 2 года назад +4

    በስመአብ የጎዳችሁ ሰው ስትል መአቱ ብዛቱ😭😭 የጠቀማችሁ ስትለኝ አንድም አጣሁ😭😭 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የቅርታ ልቦና ስጠን🙏🙏🙏

  • @user-pf6nd6en9j
    @user-pf6nd6en9j 2 года назад +5

    በጣም ትክክል ንግግር ነው ከፈጣሪ መውራት ማመስገን ይኖርብናል።ቂም ጥላቻ ደግሞ ከውስጣችን መውጣት ኣውጥተን ይቅር ባዮች መሆን ኣለብን! በርታልን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i 2 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ቀሪው ዘምንህን እግዛብሔር ይባርክልህ

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 2 года назад

    Tkikil nebse!!!! Ke fetari gar kejonk ule desdeña new. Lemin bitil!!! Ulum neger yesu newina. Amesegnaleu 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @betuasgedom4959
    @betuasgedom4959 2 года назад +1

    Tebarke edmena tena yesthe

  • @gdt6wt317
    @gdt6wt317 Год назад

    ብትክክል ወንዴሜ እግዚአብሔር ፀጋን ጤና ይስጥች

  • @seblehaile7064
    @seblehaile7064 2 года назад +1

    በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን አተንበሰማሁቁጥር ከሰው ወደእግዚአብሔር በቀረብኩቁጥር ጭንቀቴ ለቆኝ በደስታ መኖር ጀምሬ አለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋውን ያብዛልህ !

  • @eyuwt4114
    @eyuwt4114 2 года назад +1

    Waw mane you are blessed

  • @nesritv1861
    @nesritv1861 2 года назад +2

    እንኳን ደና መጣም የኛ እንቁ ማኔ ወላሂ ነው ምልህ እኔ በጣም ተለውጫለው ህልሜን አውቄያለው ወደፈጣሪ ተቃርቤያለው አሁን ስደት ነው ያለሁት 3 ወር ቦሃላ ሀገር እገባለው ብዬ ወስኜያለው በሰላም እንድገባ ፀሎት አድርግልኝ እዛ መጥቼ ደሞ ባአካል እግኝቼህ ከዚህ በላይ መማር እፈልጋለው አንተም ደሞ የሰብክበት ደርሰህ የተባረከ ቤተሰብ መስርተህ ከዚህ በፊት ያጣሀውን ፍቅር በእጥፉ አጊኝተህ ከኛም አልፈህ አለምን እንድትምቀይር አምናለው ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን በርታ

  • @user-sb9yf5pw1y
    @user-sb9yf5pw1y 2 года назад +1

    ያንተ አይነት መምህር በትንሽ ቦታ መወሰን የለበትም
    የኛ ህዝብ የስነልቦና ትምህር በጣም ያስፈልገናል ብዙ ሶሻል ሚያ የማይጠቀሙ
    አይደርሳቸውም ከአለማዊ ትምህት ጋር ተያይዞ ቢሰጥ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 года назад +1

    ትክክል ብለሀል ወንድማችን ከሰው ልጅ ጋር ከምናወራው በበለጠ ከፈጣርያችን ጋር ብናወራ ህይወታችን ብሩህ ትሆናለች እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Год назад

    ማንዬ ድንቅ.ሰው እናመሠግናለን✌🙏

  • @tsigegebremeskel6665
    @tsigegebremeskel6665 2 года назад

    Thank you so much manyazwal mulu sewneh jegna tebarek

  • @user-ew5cn5xo2s
    @user-ew5cn5xo2s 2 года назад +2

    አንተ ትለያለህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sammel9645
    @sammel9645 2 года назад

    Mnale btredag manyazewal enes techegreyalew aymroye lik aydelem

  • @azebyohannes2829
    @azebyohannes2829 2 года назад

    You are doing great job God bless you and your family Ethiopia need the same like u person 🇨🇦 .

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 года назад

    እወደዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክ ይጨምርልህ ።😍👍👍

  • @user-ms8nk3jq4o
    @user-ms8nk3jq4o 2 года назад +1

    ደስ ይላል ተባረክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 года назад

      ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ወዶቼ አዲስ ዩቲዮበር ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ አትለፉኝ 🙏🙏😍

  • @birhanabebe1782
    @birhanabebe1782 2 года назад +1

    ድንቅ ሰው ነህ 🥰

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ከእኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ አንሆንም ውዴ? እ? የሚገራርሙ የራሴ ስራ የሆኑ ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ግብዣ አይናቅም እና ቤቴ ይጎብኝ

  • @mayakiyatube4276
    @mayakiyatube4276 2 года назад

    የኔውድ ተባረክ

  • @meryyaman9723
    @meryyaman9723 2 года назад +1

    anten yemigeltsebet kal ataw fetari tanahen erjim edma yesteh tasefelgenalk betam ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @weynishet7857
    @weynishet7857 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ውንድም😍😍

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Год назад

    እእናመሠግናለን🙏🙏🙏

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 2 года назад +1

    ማኔ ብሩክ ነክ አመሰግናለሁ

  • @feviwondimu1888
    @feviwondimu1888 2 года назад

    You are Hero Mana

  • @mulunayesehak3970
    @mulunayesehak3970 2 года назад

    የአንተን ትምህርት ከመስማት ማቼ ወደሀለ አልልም በጠም ደስ ይለኛል ስሰመህ ህዎቴን አድሰለሁ

  • @betetilahun8513
    @betetilahun8513 2 года назад

    Mana.mert suw tebareki

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +1

    ዉይ ማኔ ወንድሜ እኔማ ሰሞኑን ያንተንም ምክር ቴሌግራም ወለ ይቱብ ትቸ በዜና እና ፓለቲካ ተጠምጀ ዉስጤን አቆሸሽኩት አሁን ግን ለመተዉ ወስኛለሁ ማኔ ወሳኝ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 2 года назад +4

    ማኔ ምንሼ ነው ዓይናቹን ክደኑ ብለሽን አስጨፍነሽን ላሽ ትያለሽ ኸረ አይነፋም በቃ ያራዳ ልጅ ዓይናችንን ከድነን እየጠበቅንሽ ነው ነገ ካቆምሽበት ቀጢልን።
    እኖድሻለን ይመችሽ

  • @tesfanshe3834
    @tesfanshe3834 2 года назад

    የኔ ጠንካራ በርታልን የውቀቴ ተምሳሌት ነህ

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 2 года назад

    ሰላመህ ይብዛ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታልን አሜን

  • @tirufattesfaye7312
    @tirufattesfaye7312 2 года назад

    you are amazing!

  • @user-pr6kj4qp4k
    @user-pr6kj4qp4k 2 года назад

    እያልቀስኩ ነው የጨረስኩት ማን በርታ አንበሳዬ

  • @senaitkidane9885
    @senaitkidane9885 2 года назад

    I believe intelligence without respecting to God is nothing , but you put God first as you have intelligence.
    You are smart, confident & humble.
    You are wealth for the new generation . My teenager daughter rushing her time for her dream.
    Wish you long life 🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад

    ምርጥ ነው🙏🙏🙏

  • @abebaasmare2100
    @abebaasmare2100 2 года назад

    Thank you adrashah bewst mesmer laklgn

  • @zehrasirabizu4005
    @zehrasirabizu4005 2 года назад

    WOW🤙

  • @assefashberhe9036
    @assefashberhe9036 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alutube5849
    @alutube5849 2 года назад

    Manyazewal betam new makbrehi edemana tena yesthi.
    Kante bezu temreyalew

  • @meronzeleke5906
    @meronzeleke5906 2 года назад

    እውነት ነው!

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ከእኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ አንሆንም ውዴ? እ? የሚገራርሙ የራሴ ስራ የሆኑ ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ግብዣ አይናቅም እና ቤቴ ይጎብኝ

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 года назад

    ዋው ስታወራ ኢነርጂክ ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ፡፡

  • @abelkebere9397
    @abelkebere9397 2 года назад

    ጭንቀት ውስኝ ነበርኩ በጣም አመሰግናለው

  • @certifiedhabesha6064
    @certifiedhabesha6064 2 года назад

    Amen 🙏🏾

  • @user-qp8xd6mw2q
    @user-qp8xd6mw2q 2 года назад

    ምርጥ ወንድማችን🙏

  • @user-je6bv8rg3s
    @user-je6bv8rg3s 2 года назад

    ትክክል

  • @HhHh-xn9jy
    @HhHh-xn9jy 2 года назад

    👍👍👍👍👌

  • @toyba2216
    @toyba2216 2 года назад +1

    ሁሌም ትክክል ነው እምታወራው እኔ ግን ችግር አለብኝ በህይወቴ ሰውን አስቀይሜ አላቅም ሰው ግን በጣም ያስቀይሙኛል እኔ ይቅርታ አደርጋለሁ ግን መርሳት አልችልም የበደሉኝን ሰወች ሳስብ በጣም እናደዳለሁ ትዝ ባለኝ ግዜ 💔💔💔💔

  • @awokeeyasu8541
    @awokeeyasu8541 2 года назад

    Lene andega nek beta

  • @merhawiberhe4462
    @merhawiberhe4462 2 года назад +1

    Thanks bro I appreciate program ❣️ because of covid also I learned a lot .Mera y asmera Leje

  • @user-ir3oz9lw2w
    @user-ir3oz9lw2w 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @selamawitwolde7823
    @selamawitwolde7823 2 года назад +1

    እንደሠው ነበር የሚያወራኝ እንደዛ ነው የሚሠማኝ አሁን ግን ያስሜት ጠፍቶብኛል ሐፂያቴ በዝቶ ነው መሠለኝ ።ያ ጊዜ እንዲመለስ አምላኬን መድዬ አባቴን እለምነዋለው

  • @yemaryamnegnii4503
    @yemaryamnegnii4503 2 года назад

    👍🏾💕🙏🏿💕

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 2 года назад

    AWESOME BRO.

  • @seidmohammed1052
    @seidmohammed1052 2 года назад

    እወድሀለሁ ወንድሜ

  • @nesritv1861
    @nesritv1861 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ

  • @zagroup2955
    @zagroup2955 2 года назад

    🥰🥰🥰👌

  • @bizuayehuadefires4924
    @bizuayehuadefires4924 Год назад

    በህይወቴ ትልቅ ነገር ያስተማርከኝ ትልቅ ሰው

  • @seada.1864
    @seada.1864 2 года назад +1

    እኔ የተቸገርኩት በትንሽ በማይረባ ነገር እናደዳለሁ ጥፋቱ የራሴው መሆኑን አውቃለሁ ግን ነገሩን ለመተው ለመርሳት የምታገለው ትግል የብሱን ውስጤ ይቃጠላል!

    • @toyba2216
      @toyba2216 2 года назад

      እኔ ግን አድ ሰው በድሎኝም ሆነ አሰቀይሞኝ ይቅርታ እላለሁ ግን ያን ነገር መርሳት አልችልም ለምን እደሁ አልገባኝም ሁሌ እሱን ሳስታውስ በጣም እናደዳለሁ

  • @user-wi9ey3hm7x
    @user-wi9ey3hm7x 2 года назад

    በርታልን ወንድሜ የእናቴ ልጅ

  • @user-pq1sd9fw3k
    @user-pq1sd9fw3k 2 года назад

    *Tikikillllll*

  • @mubamedia7127
    @mubamedia7127 2 года назад

    ዋው ብራዘር ረጅም እድሜ ይስጥልን 👇👇ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @hanaemeshaw5301
    @hanaemeshaw5301 2 года назад

    Yeni gobez bertalign hullim nure tastemregnaleh

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ከእኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ አንሆንም ውዴ? እ? የሚገራርሙ የራሴ ስራ የሆኑ ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ግብዣ አይናቅም እና ቤቴ ይጎብኝ

  • @ruthfikru6775
    @ruthfikru6775 2 года назад

    እባክህ ቅዱስ ራጉኤል ትምህርት ቤት መተህ ብታበረታታን ደስ ይለናል

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi 2 года назад +2

    مرحباً بالأسرة ، العدالة للسجناء السعوديين😭🇸🇦😭🚔😭🇪🇹 ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች

  • @salamsalam-kn2hg
    @salamsalam-kn2hg 2 года назад

    ማንያዘዋልዬ♥️🙏

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 года назад

      ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ወዶቼ አዲስ ዩቲዮበር ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ አትለፉኝ 🙏🙏😍😍

  • @miko234
    @miko234 2 года назад

    ብዙ የነጮችን ስብከት በተከተልክ ቁጥር መድሃኒታቸውንም መርዛቸውንም ትጎነጫለህ መርዛቸው ደሞ ከራስህም ከፈጣሪ ጋር አጣልቶ ያጠፋሃል አስብበት!!!

  • @awokeeyasu8541
    @awokeeyasu8541 2 года назад

    Andega mewetat felgalew gen ewtiche alkem lemendenew

  • @user-yr2hy6zf1z
    @user-yr2hy6zf1z 2 года назад

    🙏🙏

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 года назад

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 2 года назад

    Selam wendeme ewnte nwe sedet laye ye habtam megebe Atakelte ena feruta nwe degemom wede nwe

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад +1

    ብሮው ሂወቴን እየለወጥኩ ናው ፍጣሪይመሰገንንንንን

  • @awokeeyasu8541
    @awokeeyasu8541 2 года назад

    Metishafe beauido yetegawen ladamet 16 amete new

  • @umebetmengistu468
    @umebetmengistu468 2 года назад

    Embrhn stgawn tabzlh enmsgnalen

  • @awokeeyasu8541
    @awokeeyasu8541 2 года назад

    Le 9nega kefel temari yemihone arfi prpgram akerbeln

  • @endu66
    @endu66 2 года назад

    Ena bahulum dasetegn nagn bafitare baserayi batedare balejucha
    Gn yamerabeahashi nagar aleesum lalejucha lebalebata men adese nagar kane yabalat dasetegn hunaw endenuru men maderag alebegn

  • @akliluzesheger2340
    @akliluzesheger2340 2 года назад +1

    ebakhn mane kechalk be debre zeyit ketema bemigegnew be Mekelakya College lemnmar temariwoch yehiwet temokrokn btakaflen dess ylenal

  • @lidiyabirabiro8210
    @lidiyabirabiro8210 2 года назад +1

    bro እደግ

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    ❤️🥰❤️😍❤️😍❤️😍❤️

  • @kebronbirhanu4967
    @kebronbirhanu4967 2 года назад

    Hulum sew endante beyaseb yet bederesech yechi hager

  • @user-dp1pv5yx2q
    @user-dp1pv5yx2q 2 года назад

    😘😘😘👍👍👍

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 года назад

      ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ወዶቼ አዲስ ዩቲዮበር ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ አትለፉኝ 🙏🙏😍😍

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sebahmohammed8611
    @sebahmohammed8611 2 года назад

    Hak nw wndme. Nema kesu berakugne kutr bezu negri yebelashibgneal gn alhamdulillllllllah biyans bkn wust yalemamentat l 5 gizae amesgnewalhu lemnewalhu ewedewalhu🙏🤲❤ alhamdulillllllllah saysemagne yekrbtm kn yelm 🙂

  • @user-fg9rh5hp1v
    @user-fg9rh5hp1v 5 месяцев назад

    አረ እሺ እንዴት ነው መንፈሴን ከአምላኬ ጋር የማገናኝው

  • @tube896
    @tube896 2 года назад

    እሰኪ ደመሩኝ በማኔ ስም

  • @xxxgedi7974
    @xxxgedi7974 2 года назад

    BETAM NW MENODEK ENA KAGER LEWTANW NW GEN HAGERELAY SRA KEMEJEMERE BEFIT YATEN MEKER MAGEGHT NEW MEFELGEW ENWDEKALN EDMENA TENA YESTEK

  • @hiwotmelese8680
    @hiwotmelese8680 2 года назад +1

    how to get your P.No am your follower then I want to talk with you.

  • @colobojimma3102
    @colobojimma3102 2 года назад

    ኢትዮጵያ በቁርአን ላይ መቼ ነው የተጠቀሰችው ደግሞ ብሮ. ተረጋጋ

    • @user-nk7jf6tz9z
      @user-nk7jf6tz9z 2 года назад

      የነጃሽን ታሪክ አንብብ (አንብቢ

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 года назад

    ❤️❤️❤️

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ከእኔ ቻናል ጋር ቤተሰብ አንሆንም ውዴ? እ? የሚገራርሙ የራሴ ስራ የሆኑ ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ግብዣ አይናቅም እና ቤቴ ይጎብኝ

  • @xxxgedi7974
    @xxxgedi7974 2 года назад

    BETAM NW MENODEK ENA KAGER LEWTANW NW GEN HAGERELAY SRA KEMEJEMERE BEFIT YATEN MEKER MAGEGHT NEW MEFELGEW ENWDEKALN EDMENA TENA YESTEK

  • @xxxgedi7974
    @xxxgedi7974 2 года назад

    BETAM NW MENODEK ENA KAGER LEWTANW NW GEN HAGERELAY SRA KEMEJEMERE BEFIT YATEN MEKER MAGEGHT NEW MEFELGEW ENWDEKALN EDMENA TENA YESTEK

  • @xxxgedi7974
    @xxxgedi7974 2 года назад

    BETAM NW MENODEK ENA KAGER LEWTANW NW GEN HAGERELAY SRA KEMEJEMERE BEFIT YATEN MEKER MAGEGHT NEW MEFELGEW ENWDEKALN EDMENA TENA YESTEK