#ለአላሙዲን_የተዘጋጁ_ቆንጆ_ቆንጅ_ሴቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!

Комментарии • 123

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Месяц назад +18

    ምን ያህል እንደዘቀጥን እንደወረድን ነው የምናየው አርአያ በጣም ያሳዝናል ሐገሬ እንዲህ አልነበረችም እየጠፋን ነው የፈጣሪ ቁጣ ያሰፈራኛል ለማንኛውም ያበርታህ

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo Месяц назад +11

    የዓለም መጨረሻ ምልክቱ ከተጀመረ ቆይቶዋል። ግን ትምህርትና ተግሣጽ ይቀጥል በርታ ወንድማችን።አይዞ።

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Месяц назад +4

    እንዲያዉ በጣም ይገርማል ወዴት እየሄድን ነዉ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ

  • @semeremeasho4582
    @semeremeasho4582 7 дней назад

    ወንድሜ አርአያ ምርጥ እውነተኛ ።

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Месяц назад +2

    ከሰማይ እሳት ወርዶ ቢበላን ያንሰናል እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ።

  • @user-po1uu1ix6l
    @user-po1uu1ix6l Месяц назад

    Egezioooooooooo bezi edeme endezi ayent dans yasazenal yetebelaseh zemen

  • @Smileyaakh
    @Smileyaakh Месяц назад +1

    አምላክ እባክህ ከነፍስ ከስጋችን አገናኘን መዳንን ማዳንን አስተምረን ማንነታችንን ምንነታችንን እረስተናል አቤቱ ይቅር በለን
    እንደቃሉ ጆሮ ያለዉ ይስማ ነዉ።።😢😢😢
    እንዳተ ያለ አስተማሪ ይብዛልን አምላክ ያብዛል ይጠብቅልን
    አሜን

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Месяц назад +5

    ማስታዉቂያው😢በጣም ያሸማቅቃል ኡፍፍፍፍ በርታልን አርሃያ ወንድማችን

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene Месяц назад +2

    አርያ በመጨረሻው ዘመን የተመረጥክ ወንድሜ ስለሆንክ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ።
    እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 Месяц назад +2

    በርታ ወንድሜ አዋርድልን እግዝአብሄር የዝሙትን መንፈስ ከምድራችን ላይ በየሱስ ስም የተጠረገ ይሁን

  • @betty2042
    @betty2042 Месяц назад +2

    ዘመነ ፍዘት አምላክ ይቅር ይበለን ልብ ይስጠ የሚያሳዝነው በኛ በኢትዮጳውያን መባሡ ነው የመራቆት ዘመን

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Месяц назад +3

    እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ በዚህ እድሜዋ እደዚህ አይነት ጭፈራ አረ ሀገሬ ወዴት እየሄድን ነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d Месяц назад +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ እባክህ ማረን ይቅርም በለን ማስተዋሉንም አድለን

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah Месяц назад +4

    አይ ሀራያ ትውልድ ጠፍተል ፈጣሪ ብቻ ምህረቱን ይላክልንጂ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Месяц назад +3

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ልጆቻችን አንተ ጠብቅልን 🙏😢😢😢🇪🇷

  • @demelashwoldegiorgis5663
    @demelashwoldegiorgis5663 Месяц назад

    አቤቱ ይቅርበለን🙏🙏

  • @demelashwoldegiorgis5663
    @demelashwoldegiorgis5663 Месяц назад

    እግዚኦ ተስሀለን🙏

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Месяц назад +3

    አቤት አምላኬ ይቅር ይበለን በእወነት መጨረሻው ዘመን መሆኑ ያሳያል ብቻ ልብ ይሰጠን ትወልድ ዘቅጧል የመጨረሻ

  • @user-ff3wj1tn2x
    @user-ff3wj1tn2x Месяц назад +2

    አረአያ በጠም እወደዋለሁ ። ፕሮግራምህንም እከታተላለሁ ። እኔ የፕሮቴስታንት ክርስቲያን ነኝ። ግን Like እንድያደርጉ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችን ብቻ አትጠይቅ ። እንደእኔ አንተ የእውነት ሁሉ ነህ ።

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Месяц назад

    ሰላም ወንድም አርአያ እንኳን ደህና መጣህ

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Месяц назад

    Thank you for what you’re doing 👍

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 Месяц назад

    እግዞ ማረነ ምን ጉድ መጣብን

  • @merebgirmay8036
    @merebgirmay8036 Месяц назад

    Min gud New

  • @misraklemma1002
    @misraklemma1002 Месяц назад +1

    ሰው የሚማረው ለመቀጠር ብቻ አይደለም

  • @YirgalemMekonon
    @YirgalemMekonon Месяц назад +7

    ወይ አምላኬ ታረቀን በቃ በለን ለሁላችንም ልቦና ስጠን

  • @user-wm3fx8wh3z
    @user-wm3fx8wh3z Месяц назад

    በገዛ ሀገራችን ልጆቻችንን እንዴት እናሳድግ በጣም ዘግናኝ ነው።

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Месяц назад

    አቤቱ ማርን ይቅር ብለን😭😭

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen Месяц назад +1

    ኦ እመብርሃን ሆይ እናት እና አባቴን ታላላቆቸን ሳላስቀይም ክብራቸውን ሳልነካ ከዚህ ምድር ልጠራ በጣም አሳዘኑኝ ልጅ እንዴትብአያትን ይደበድባል

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Месяц назад

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ትልቅ መንፈሳዊ ክስረት ላይ ነው ያለንው ኢሄ ሁሉ የየትኛው ዘመን ውጤት ነው? እንዴትስ ነው ከአምላካችን ጋር የምንታረቀው? መጨረሻችንስ ምንድነው? ከኛ የሚወለዱት እና የተወለዱትስ ምን አይነት ትውልድ ሊወጣቸው ነው? ልቦና ይስጠን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Месяц назад +2

    ወላጆች እባካችሁ ልጆቻችንን ሀይ እንበላቸው እግዚአብሔር ከሰማይ ወረደ አያስተምረንም ወንድሜ አራያ ጠባቂ መላክ አይለይህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋ በረከቱን ይጨምርልህ

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 Месяц назад +2

    መንግስት አልባ ሀገር ህግ የለም ህዝብም እንደዚህ እረኛ እንደሌለዉ ከብት የፈለገዉን ያደርጋል እጅግ ያማል ስንት መስዋትነት የተከፈለባት ሀገር መጨረሻዋ እንደዚህ መሆኑ😡

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m Месяц назад

    እሳቸው በምድር ቢመቱ እሱ ደግሞ የዘላለሙን ቅጣት እግዚአብሔር ይሰጠዋል 😢😢😢

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን አርአያ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ጊዜው ተበላሽቷል 😢

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Месяц назад

    አቤቱ ይቅር በለን አረአያ ወንድሜ ክበርልኝ።❤❤❤

  • @Banቺ
    @Banቺ Месяц назад

    አምላክ ሆይ ማስተዋል ስጠን እባክህ ትውልደት እየጠፋ ወላጆች ልጆቻችን ምን እየሆኑ ነው ፈጣሪ ሆይ አለሙ የሚጠፋው በዝሙት በጭፈራ ነው እና ቤተሰቦች እባካችሁ እንንቃ ከእግዚአብሔር በታች እንበርታ ይህ ማለት በየእምነታችን እንፀልይ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ስለናትህ ብለህ ❤ ወንድማችን ትዉልድን ለማዳን የምታረገውን ነገር ፈጣሪ ይርዳህ ሃይማኖትን አይገልፁም አይመርጥም አይወክልም እውነት ነው ትለያለህ ክብር ይስጥልን ወንድማለም እራስህ ጠብቅ እውነት ሸፍነዋታል አዚማችን ያንሳልን አጋንት የሆነ የተረገመ ሰውየ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Месяц назад

    እግዚዎ ታላቋ ሃገር ምን ምን ዓይነት ሰዎችን ነው በውስጧ የያዘችው 😢

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Месяц назад +1

    አርዓያ፡ አመሰግናለሁ፤፤ እግዚአብሔር፡ አገልግሎታችሁን፡ ይባርክ፤፤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Месяц назад

    በውነት የሚታየው ሁሉ ይጨንቃ ይቅር በለን አሁንስ

  • @user-co8xn2md7r
    @user-co8xn2md7r Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew Месяц назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እግዚኦ ማርና ክርስቶስ

  • @adeesadees9259
    @adeesadees9259 Месяц назад

    አረውውውው አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ወዴት እየሔድነው።

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem3098 Месяц назад

    አረአያ ተባረክ

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 Месяц назад

    መምህር ግርማ ምን አደረጉ አይ ማሰተዋሉን እግዚአብሔር አምላክ ይስጠን

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya Месяц назад

    ትውልዱን ማዳን ያስፈልጋል በጣም የሚያስጠሉ ነገሮች አሉ እኔ ድሬደዋ ያየሁት ጉድ መፈጠሬን ነው የጠላሁት ከሴት አልፎ ወንዶች የሚቆሙበት ጊዜ ምን ሁድ ነው ብቻ ጌታ ምህረቱን ይዘዝልን

  • @TigistSahle-fi8jc
    @TigistSahle-fi8jc Месяц назад

    ማራናታ

  • @user-vp5eh6yw2i
    @user-vp5eh6yw2i Месяц назад +1

    አረ ምንአይነት ጊዜላይ የደረስነው አላህ ይቅርይበለን።

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Месяц назад +1

    ወይ እማማ😢😢😢ኢትዮፕያዬ😢

  • @user-dn3lx3bh7x
    @user-dn3lx3bh7x Месяц назад

    እግዚሐቤር ይማረን አሜን አሜን አሜን

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Месяц назад +2

    ስዩም ሲያሸማቅቀው አሁን እራሱን ችሎ ወጣ ማለት ነው? በጣም አሳቅቆት ነበር። በርታ

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Месяц назад

      የምር ብዙ ማለት እየቻለ ስዩም እራሱ ብቻ አዋቂ ነኝ ይላል

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Месяц назад

    ውይ ወንድሜ ክበርልን🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +1

    የእምነት፡ ቤቶች፡ ወላጆች፡ እንደጥንቱ፡ በልምድ፡ ልጆችን፡ ማሳደግ፡ አቁሙ! በሴል፡ ፎን፡ አጋንንት፡ ልጆችን፡ ጠልፏል! የፈጣሪን ቃል፡ ከመዋለ፡ ሕፃናት፡ ጀምሮ፡ አስተምሩ፡ በቃሉ፡ ውስጥ፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ይጠብቃል!

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya Месяц назад

    ጌታ ሆይ ምነው እንኳን ሌላ ሂማን ሄር ማረጉ ራሱ ከጌታ ምህረት እንደምያባርርሽ ባወቅሽው እንኳን ዝሙት ተጨምሮበት

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Месяц назад

    ሳህለነ ቅድሰት 😭

  • @maltamalta3582
    @maltamalta3582 Месяц назад

    ،aryabeewunetmaryaneh,,,ءالله،يستر

  • @user-pj9vb2ym4j
    @user-pj9vb2ym4j Месяц назад

    በሬታ

  • @user-hf3mx3jo2d
    @user-hf3mx3jo2d Месяц назад +2

    የአዲስ አበባን ታሪክ ባህል ያበላሸውዋናውን ሴጣን :ሴት በገንዘብ የሚጠብስ ጥምብ ሰገጤ አላሙዲ የሚባል ባላገር:የማያውቀው ሴቶቹ ገንዘብን እንጂ እሱን እንደማይወዱት አያውቅም:የአዲስ አበባ ሴቶች እናውቃቸዋለን :ትክክለኞቹ:ሰው እንጂ ግንዘብ አይፈልጉም ነበረ:በዚህ ጥንብ ገተት ሰውዬ ግንዘብን እራሱ ከዬት እንዳመጣው የማይታወቅ ጠንቆይ መተተኛ:የሀገር ጠላት:አገራችን ባይገባ ጥሩ ነበረ::

  • @ZemeraRadio
    @ZemeraRadio Месяц назад

    Araya betam belgna newe cover yadrkew Artistoche photo kresu ga betam wenjel newe likesuh yechelalu photowachewen ansa newer newe bytseb eko alachew Are newer ewequ😢

  • @jerusalemlove4542
    @jerusalemlove4542 Месяц назад

    አርአያ ወንድማችን ምንም የማትፈራ ጋዜጠኛ ነህ ግን አገራችን ለእንዳንት እውነተኛ ጋዜጠኛ ምቹ አይደለችም እና ራስህን ጠብቅ

  • @reyotamhara
    @reyotamhara Месяц назад

    ይህ ከእምነታችን የመራቃችን እና በዘመናዊነት የመጠቃታችን ውጤት ማሳያ ነው ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Месяц назад +2

    ወይ፡ አገር፤? አገራችን፡ ዘቀጠች፤? ምን፡ ይሻለናል??

  • @msrak4498
    @msrak4498 Месяц назад

    አቤቱ አምላኬ🙏🙏🙏🙏

  • @hannawolde4654
    @hannawolde4654 Месяц назад

    Selam Araya enkuwan tefetak des blognal yemtakerbachewn hulu ayalew betam enamesegnalen gn lemin ye artistochun Photo aderegh keersuga des aylm ebakh 🙏🏽🙏🏽

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Месяц назад

    እግዚኦ ምን አይነት ትውልድ ነው ሀገር ሊረከብ ያለው

  • @KonjetKibret
    @KonjetKibret Месяц назад

    አረ እቺ ሀገር ረከሰች አረ እግዚኦ አረ ገንዘብ የ አምላክን ቦታ ተቆጣጠረ

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Месяц назад

    Abetu yeker belan betsabochen bakachu lijochachehune yet edamewellu teketatellu teweled atabelashu bayehon ateweladu ya walide makotaterya wesadu😢😢😢

  • @faniyeemareyamiilij4716
    @faniyeemareyamiilij4716 Месяц назад

    ❤❤❤❤😢

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰደትን ያሱጣኝ ኤትዩማ አሰጠላች 😢😢😢

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Месяц назад

    ነጮቹ ሲያደርጉ አይተዉ መሰልጠናቸዉ ነዉ

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Месяц назад

    እኔ በሀገሬ ሴቶች ሴትነቴን ጠላሁት በጣም መላ ቅጣቸዉን አጥተዋል ከአለባበስ እስከ አነጋገር ሁሉ ነገር አስፀያፊ ጊዜ ላይ ነዉ የደረስነዉ ሴት ሴትነቷን የጣለችበት ጊዜ አሁን እነዚህ ሴቶች ግን አግብተዉ ይወልዱ ይሆን🤔🤔ወልደዉስ እኔ እንጃ ብቻ እግዚአብሔር ለዚህ ትዉልድ መላ በአበጀ በቃ እኛ የቆሸሺን ትዉልዶች ነን ከእኛ ጥሩ ትዉልድ አይፈጠርም ብቻ መፍትሔዉ እኛ ተጠራርገን ከምድረ ገፅ ጠፍተን አዲስ ትዉልድ ካልተፈጠረ እኛ የምናሻግረዉ ትዉልድ ያለ አይመስለኝም የጠፋ ትዉልድ

  • @user-nu2oz1kh9l
    @user-nu2oz1kh9l Месяц назад

    እዉነት በጣም ያሳዝናል ሰዉ ግን ህሊናዉን ስቷል በቃ እዉነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit Месяц назад

    ስለ ታብሌት ትንሽ አጣራ:: የወላጅ ቁጥጥር የሚባል ሴቲንግ አለው (parental controls)
    ሌላ ደግሞ አዛውንቶች የሚማሩት ስራ ለመቀጠር ብቻ አይደለም:: ትምህርት ብቻውን ሀብት ነው::

  • @EleniYemane
    @EleniYemane Месяц назад

    አባቴን ማንነዉ ሚመታዉ እባካቹ ኬት እዳገኘቹ ንገሩኝ

  • @ephrem03
    @ephrem03 Месяц назад

    አርአያ ሰው ያላየውን ኦየለቃቀምቅ የኢትዮጵያን ገፅታ እያጠፋህ ነው ሀይ ሊባል ይገባል

    • @EyasuAsafew
      @EyasuAsafew Месяц назад

      አቤት ምን ጉድ ነው ሀገራችን ላይ ያላየከው ባክህ/ሽ ያልታዬ ያልተሰማ አለ እንዴ ???

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Месяц назад

    Al amudi no body buy for him car pls pls we don't won't another problem this is a new era for my brother
    Pls leave alone

  • @YoniHuy
    @YoniHuy Месяц назад

    Werdenal betam 😢😢😢😢😢😢

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Месяц назад

    በአጥንት ቅርፃቸዉ ሴት መሆኑን ወንድ መሆኑን መለየት ይቻላል : የአናታሚ መፅሐፍ ላይ ወንድና ሴት የአጥንት ልዩነት እንዳላቸዉ ያሳያል : ቀሚስ የለበሰዉ ወንድ ባያወራ እንኳን በማየት እለያቸዋለዉ :በርታ ወንድሜ ::

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ሕፃናት፥ እንስሳት፡ ውስጥ፡ አጋንንት፡ ገብቶ፡ ነፍስ፡ ያጠፋል! ፈጣሪ፡ የራሱን፡ ነብያትና፡ መምህራን፡ አሰንስቷል፤ አጋንንትም፡ እንዲሁ!

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd Месяц назад

    ታዲያ እዚህላይ የሴቶች ጉዳይ ምን ይሰራል ማስታወቂያ የሚያሰሩትን መክሰስ አይቻልም ወይ ?

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 Месяц назад

    So what's your business Tultula

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Месяц назад +1

    Mahder yet heda new lelaw set hedo yemitebekachew????..

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 Месяц назад

    Setan bedenb serawen eysera nw wendime be geta beyesuse seam yefres yehunn

  • @user-jx1uz7dh2d
    @user-jx1uz7dh2d Месяц назад

    Alamudinim wode hagerachin iris sayiqeyeri woyim kiristosin sayiqebel indayimexa beiyesus simi ageedikut yihi malet dokiterini makefafel sayihon irkusetin yizo wode hagerachi iyomixa igizihaber ethiopia bedemu yishefonatal inantem ihe masitawokiya kebiy Gari honachu kelkilulin ibakachu

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m Месяц назад

    እግዞወ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመላይ ደረስን።

  • @getetedla7469
    @getetedla7469 Месяц назад

    እባክህ ሰልክ ቁጥርህን ላክልኝ።

  • @solomontesefaye6348
    @solomontesefaye6348 Месяц назад

    Berta woedmachen

  • @alelignbekele231
    @alelignbekele231 Месяц назад

    aye araya zorehe zorhe yesew haymanot maletem (wengel amagne or protestanten) lemnkat nw aydel??

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Месяц назад

    Pls leave alamudi alone
    Pls pls for helping your sister n your brother don't spoil his name.
    Al amudi is great man

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Месяц назад +1

    ኣርኣያ ወንድሜ፡ ቆንጆ ስራ እየሰራህ ነው፡ ግን ኣህያውን ፈርቶ.. እንዳይሆንብህ፡ ማለቴ ይህ ህዝብ እንዲህ እየዘቀጠ የኣይማኖት ኣባቶች ጳጳሳት መምህራን የት ኣሉ፡ ኣንድ ጳጳስ ኣንተን የተናገርከው ግማሽ ቢናገር ብዙ ህዝብ ወደ ቀልቡ ይመለሳል፡ ስለዚ ጳጳሳትንና መምህራንን ገስጻቸው፡ የተሰጣቹ ኣደራ ረሳቹ ወይ በላቸው በክብር፡ ኣትፍራ።.

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Месяц назад

    Setum ayarfem tebelashtual genzeb new yemiasadedut

  • @hiwotalemshetbekel9025
    @hiwotalemshetbekel9025 Месяц назад

    ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ከማን አንሼ በሚል ሽኩቻ ለሰይጣን እያሸረገዱ መሆኑን አያውቁም ይሄ ሁሉ የቤተሠብ አስተዳደግ ውጤት ይመስለኛል እነዚህን ልጆች ሲወልዱ እነሱ ይሄን አርገዋል?

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Месяц назад

    ምን ወንጀለኛነውበህገመንግስት ትላለህ አረያ ወድሜ ትምህርት ቤትለምን ተፀለየ እያለእያለ ፀሎት እዳታረጉ እያለ የሚከለክል ህገመንግስት

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 Месяц назад

    የክፋት እና የሥርዓተቢስ ማስታወቂያ እየሰራሰክ

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Месяц назад

    ይህንን ማሀደር አሰፋ ብትሰማ አትቀናም ትላላችሁ?😮

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Месяц назад

    ❤❤❤ደምሩኝ

  • @etvlp3373
    @etvlp3373 Месяц назад

    🙉🙉🙉🙉🙉

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Месяц назад

    IT IS SO SAD 80 years of men taking away a young girls life buying with his money and no one stood up to him the government and police or organization wonen they just let him abuse young girls of. Ethiopian.

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 Месяц назад

    ሰርተው አይበሉም ምድረ አሰዳቢ ሁላ አንድ የአረብ ቡችላ መጣ ተብሎ ይሄንን ያህል ማሽቃበጥ

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 Месяц назад +1

    ሴት አሰዳቢ እርካሽ ሁላ.....የማነች ባለጌ። ለመሆኑ እናት አባት አላት?
    ደሜን አፈላችው እኮ....አርባ ነበር መግረፍ