Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይኔ ድሮ እኔም ከባስ አጭበርባሪዎች አንዷ ነበርኩ ብዙ ጊዜያችንን በማጭበርበር ነበር የምንሄደው የባሱን ሳንቲም ጮርናቄ እንበላበት ነበር አንዳንዴ ክፉ ትኬት ቆራጭ ካጋጠመን ሌላ እንጠብቅ ነበር አንዴ ግን እስከ አሁን የማልረሳው ሁሌም የሚያስቀኝ ከውስጤ የማይጠፋ ነገር ተከሰተ ባሷን በመጠበቅ የትምህርት ቤት ሰዓት ሊረፍድብን ሆነ የመጣችዋ ባስ ትኬት ቆራጭ ሁሌም በአይነ ቁራኛ ትከታተለን ስለነበር በሷ አንሄድም ብለን እንደቆምን አንዷ ጓደኛችን ግን እኔ አታልዬ እሄዳለሁ ብላ የተሳሳተ ትኬት አሳይታ ገባች ትኬተሯ እየተከታተለቻት ስለነበር በሩን ከመዝጋቷ በፊት ጠርታ ትኬቷን አቅርባ እንድታሳያት ጠየቀቻት ባለችበት ቆማ አሳየች ትኬተሯም ወደ መስኮቱ ነይና አሳይኝ አለች ልጅቷም እንደተነቃባት ስላወቀች ብስብስ ቅማላም ደግሞ ባንቺ ባስ አልሄድም ብላ ሰድባት ወረደች ይህችን መቼም አረሳትም
ዌል ካም ነፂ💚ፍልቅልቅ አቤት ስወድህኮ😘😘😘ዛሬ ብዙ ሰው ቀድሞኛል ቢሆንም ግን👉ነፃነትን የምትወዱ❤ like አርጉኝ 😗😚
abi habesha like
like
abi habesha dass telgalhe
haloo menme Dase atlme hha. ሰብስክራይብ ማይ ቻናል♥
የቤተሰብ ጨዋታ ዙሩን ያከረሩትን ከባድ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ከዙሩ ማባረር ነው አላማው። መጨረሻው ለሚፈልጉት ሰው አሸነፈ ብለው ያጠናቅቃሉ።ነፃነት ደሞ ጥያቄ የማረሳሳት ሙድህ ደስ ይላል።
gelila kidane please subscribe አርጉኝ እባካቹ
ዌል ነፅየ የኔ አዝናኝ ኦርቶዶክሶች እኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹህ የበረከት ይሁንልን
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda amen enkan abero adersen
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda enqan abero adersen ehtachen
ደሴየሚል ጨዋታ ነው እናመሰግናለን አዘጋጆቾቹንም ተጫዋቾቹንም
እዲ አሸነፈው ነበርኮ 2500 ብር እፍ ምናለ ባትፅፍ ነበር በተረፈ ደስስ ስትሉ ሳቃችሁ ያምራል
25.000 ብር ይገባቸዋል። የምልክት ጥያቄ እስከሆነ ድረስ መልሱ ትክክል ነው its not fair
Habt Naw milkt masayet aychalm
maru tegegne please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿
subscribe you with what?
maru tegegne pls i need 1000 subscribe to continue youtube pls
"አሁን ነገሮችን በምልክት በመግለጽ 25ሺ ብር ወደሚያስገኘው..." እያለህ ነውኮ ወንድሜ መጠቆም ነው ማይቻላው
ነፂ ማዝናናትህ እዳለሆኖ ጥያቄው ትምህርት ሰጪቢሆን አሪፍነው መልሱ ትክክል ቢመልሱም 50 ሰዎች ያላሉት ከሆነ ማርክ አያሰትም የሚባለው አልተስማማኝም ይህማ አደጋለው ጓዶች የግል አስተያቴነው
እናመሰግናለን
ከማንም በላይ ሰላም እንወዳለን ከማንም በላይ ግን ባርነትን እንጠላለን። ለማስመሰል ብለን ምናደርገው ትግል የለም።
25.000 shi birr magignet alebachew tikikl nachew....
ወይኔ ኧረ ወዶች በሽታቹ አፍረናል አሁንስ ይብቃቹ ኧሯሯ እኛስ ሴቶች እደምንም እቤት ድረስ እናደርሳታለን
He definitely describe indian's and AmericansAmerican are the best!! They understand a lot than complain even if service are totally bad!
Wooooooooow yagere Lij mendida Agere
የእኔ ፍልቆ ስወድህ እኮ ልቤ እስኪጠፋ
ክክክክክክክክ ወይ አድስ አበባ እኔንም ናፍቀችኝ ጥሩ ሽታዋ
Shame On You Netsanet!! They should get 25,000 birr
ወው የእልጁ ገጠመኚ በጣም ያሥቃል በርቱ።ከከከከከከ ነው ያረገኚ
ዋውውው ነፂ ማኛ ዛራ የኢቲቪ ዘበኛች የሉም ክክክ የማዳም ስራ ነው ማሮች ጨረሱና ስራቸሁን ገባገባ በሉ
እንኳን ደና መጣክ ነፅዬእንዲሁም እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች
Woww ethopia
እንደ ነጻነት ወርቅነህ ነው መኾን የምፈልገው...
abo Melat andebetua WoW!! beka Set!!!
ነፅዬ ውነት ልጁ ትክክል ነበረ እኮ ፡
እዊ የኔ ለዐሎም ቤተ ስብ ተሸነፉ በጣም ደጋፊ /ቲፎዞ ነበርኩ
ፌር ኣደለም ለነዛ በጣም ኣከበዱባቸው
ቴዲ ገጠመኚህ ፈገግ አርጎኛል እናመስግናለን
ነፂ አረ አረጋጋው ስታወራ በስመአብ ለነገሩ በአሁን ሰዓት እንዲህ ካልተኮነ መኖር አይቻልም
በለው ማንም የለም ሁሉም ስራ ላይ ነው ነፅዬ እኔ መጥቻለው
ነፃነት ወርቅነህ ስወድህ
የዛሬውስ ያስቃል መጨረሻ ላይ ጥያቄ ብሎ የመለሰ ው አይሆንም ስላለው ነው መሰለኝ እንዴት እንዳየው እኔማ በቦክስ የሚገባለት መሎኝ ነበር ክክክክክክክ አሁን ታሁን እያልሁ ነበር
Netsiyee yena welcome yena felikilik enekuwan beselam metachu
ነፂ አግብቷል ወይኔ ስወደው☺
አዉ
እኔ የቤተሰብ ጫወታ ሳልሳተፍ እንዳይቀር ፈራሁ
እረ ነጺ ፌር አይደለም ታድያ ለምን ጥያቄ አልተቀየረላቸውም ምልክት ነው ያሣየው ዊይ ሢያናድድ
ገጠመኙ ተመቸኝ ዋው በጣም ነው ያሳቀኝ
ወይ ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው
ነፂ ነፂና እንደዚ ቶሎ ቶሎ ከች በልልና ፐ ሳላስፐው ገጠምኩ 😂 ውድድ እኮ የኔ የሳቅ ምንጭ 😘 ደሞ ሁሉንም ሳይመልሱ አብርቶባቸው #መጥፎ አይደለም ምትለው ነገር ያስቀኛል #ቆይ ምን ባይመልሱ ነው መጥፎ ሚሆነው ?? 😂ስማ ነፅዬ እንደው በስደት አምላክ ቤቱን አሸልመኝ 😂 እና ጠቅልዬ አገሬ ልግባ ማረፊያ አለኝ ብዬ
Zebiba Abdu ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አብዱን ክፍል ለኔ ዜድ አደራ
ዋውውውው የመንዲዳው ልጂ የሀገር ልጂ
እውነት ነፂ ሸረኞች ናችሁ ጥያቄ በምታወጡበት ሰአት እዳያሸንፉ ታደርጋላችሁ መቸም መኪና ና ቤት አይገኝም ለነባሮቹ ከባድ ላድሶቹ ከባድ ሲሆን ይሸነፋሉ ብስል ናችሁ
ሰላምክ ይብዛ ነፂ በጣም ደስእሚል ፕሮግራምነው
wellcome
ሳቅቼ ሳቅቼ ሞትኩ ኡፍ አብሶ የልጁ ገጠመኝ 😂😂😂
የለአለም ቤተስቦች ደጋፊ ነበርኩ ምን ዋጋ አለው ዛሬ ምንም አይዴል ማሽነፍና መሽነፍ ያለ ነው አይዟቹሁ
ነጺየ እንካን ሰላም መጣችሁ አዳደየም ውሀ ያዝ አድርግ ጠጣ የምታደርገው ክክክክክክ
ዋውውውው
እንኳን ደህና መጣህ ነፂነትእነ ትንሣኤ እንኳን ደስ አላችሁ
They deserve 25000. Not fair
እንኳን ደህና መጣህ ነፁ እረ ኮማቾች ግን ስልካችዉን ከጃችዉ አይለያችዉም ልበል ከመቸዉ አይታችዉት ነዉ
Tirunesh Endalawe ጥያቂ ጠያቂው እሪጋ ማለት አለበት
አይ ነፂሳቅ በሳቅ አርከን
የቤተሰብ ጨዋታ ዋው
እስቲ ልኮምት ሳላየው መቸም ሱስ ይዞኛል ክክክክክ ቆይ መሽናት አሁንም አለ እዴ
kkkkመሽናት ይቆማልዴ እረ ጉድ ነው
የምወድክ የማይደክምክ እውነትም ነፃነት ኑርልኝ አቦ
ውይ መንዲዳ ሀገሬ ናት በደንብ ጎብኛት
ሰላም ሰላም ነፂያችን አዝናኛችን እኳን በሰላም ከች አላቹክ ።
@29:58 ኧረ ሼም ነው፣ "ጥያቄ" እንጂ "የጥያቄ ምልክት" አይደለም የተጠየቀው። ሰውየው የሳለው ደግሞ የጥያቄ ምልክት ነው። ስለሆነም ይችላል። 25 000 ብር የለንም ማለት አይሻልም እንዴ? አቤት አቤት ሀፍረት በጣም ነው የተሸማቀኧሁት!
ነፄ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣህ ስውድ
ነፂ ፍቅር እር በፆሙ ቀስ ብለህ አውራ እዳይርብህ
ወይም ጥያቄዉ መቀየር ነበረበት
Wow yamral bizihu kitilubet
እንኳን በሰላም መጣህልን ነፂያችን ስወድህ
hahahahaha kuse kusam ale filfilu
25.000 berr magent alebachew
ጥያቄ እንዴት ይሳላል?
መዳም ወጣች እስኪ አረፍ ልበል
ዌልካም ነፅዬ አቤት እኮ ፈታ ነው የምታደርገኝ ይመችህ
u በውነት ፌር አይደለም ማግኘት ይገባቸዋል የአለም ዋንጫ እደተሻረው ጎል ነው የምቆጥረው የእንግሊዝ ላፓርድ ጎል
ነፂ እንኳን በሠላም መጣቹ ሠላማቹ ብዝትይበል
ኧረ ነፂዬ በጣም ናፍቀኸኝ ነበር ሳምንቱ ቆየብኝ እኮ
እናተ ኮመተሮች ግን ዮቱብ አደራ ብሏቹሃል እዴ ከ ኦንላይ የማጠፉት ከምኔው አያችሁት እኔ ሳላየው የሆናችሁ የዮቱብ ዘበኞች እካን ጾሙን በሰላም ተቀበላችሁት በሰላም ያስፈጽመን የተዋህዶ ልጆች ጹሙ ጸልዩ ሴጣንን ድል ንሱት ሰላም ሁኑልኝ
Askren resama oredy kezkaza nw
እንኳን ደህና መጣችሁ
ሁም ሰውእዳተ ቢሆን ምነለ ነፃነቴ ከፍቶኝ ነበር ፈታ አደረከኝ
25,000 gine yegbacwale
ነፂ ነፍስ ነገር እንኳን በስላም መጣክ
እነ ልዑል ቢያሽንፍ ደሰ ይለኝ ነበር ያውም ለ2 ነጥብ መሸነፍ ኤጭ
ፈትያ የሙሆ please subscribe አርጉኝ እባካቹ
ወይ ነፂ ሰላምህ ብዝት ይበል
አተ እደዚህ ለጮህከው እኔን አመመኝ። ነፂ
ነፂ ልመጣ ነው ቦታ ያዝልኝ እንግዳህ አድርገኝ ነፅዬ...
እንኳን ደና መጣህ ነፂ በጣም ደብሮኝ ነበር
Frehiwot yemiluwat stastela
ወይ ነፂ አንተ ላውራህ እኔ ደከመኝ እስኪ ቀስ ብለህ አስተዋወቀ እንዴ ጉድ እኮ ነው ወሃም ጎንጨት ያደርክ አስተዋወቀ
ዋው ነፂ ማኛ እንዴት ሳላየው እስከ ኣሁን ቆየሁ
25000 ይገባቸው ነበር ኣውቀህ ነው የከለከልካቸው
enkuan dehna metachihu nesiye sra chershe aref sil metachihuling
ዋው
Well come betaseb
የባስ ገጠመኝ የኔም ነዉ ታክሲ ካልሆነ ሂሳብ አልከፍልም
yene filqilju enkuan dan matki
Wowwww😍😍😘
ነጺ ሠላማቹ ይብዛ
Thanks netsi😍😍😍
ነፂ ማር ሠላም ብዝት ይበል
kkkk ay natsi ye sak minch
ጤና ይስጥልኝ
Ere netsi werket lay selo eskalasaye dres fair ayedelem
25000 setachew...........yegebachewall
የልጁ ገጠመኚ በሳቅ ገደለኚ ክክክክ
na tsanet ? yehe eko englzega now tssasethal sete bethon tesetat neberk leba
💚💛❤
mesefene abareru aytkmachu
ወይኔ ድሮ እኔም ከባስ አጭበርባሪዎች አንዷ ነበርኩ ብዙ ጊዜያችንን በማጭበርበር ነበር የምንሄደው የባሱን ሳንቲም ጮርናቄ እንበላበት ነበር አንዳንዴ ክፉ ትኬት ቆራጭ ካጋጠመን ሌላ እንጠብቅ ነበር አንዴ ግን እስከ አሁን የማልረሳው ሁሌም የሚያስቀኝ ከውስጤ የማይጠፋ ነገር ተከሰተ ባሷን በመጠበቅ የትምህርት ቤት ሰዓት ሊረፍድብን ሆነ የመጣችዋ ባስ ትኬት ቆራጭ ሁሌም በአይነ ቁራኛ ትከታተለን ስለነበር በሷ አንሄድም ብለን እንደቆምን አንዷ ጓደኛችን ግን እኔ አታልዬ እሄዳለሁ ብላ የተሳሳተ ትኬት አሳይታ ገባች ትኬተሯ እየተከታተለቻት ስለነበር በሩን ከመዝጋቷ በፊት ጠርታ ትኬቷን አቅርባ እንድታሳያት ጠየቀቻት ባለችበት ቆማ አሳየች ትኬተሯም ወደ መስኮቱ ነይና አሳይኝ አለች ልጅቷም እንደተነቃባት ስላወቀች ብስብስ ቅማላም ደግሞ ባንቺ ባስ አልሄድም ብላ ሰድባት ወረደች ይህችን መቼም አረሳትም
ዌል ካም ነፂ💚ፍልቅልቅ አቤት ስወድህኮ😘😘😘
ዛሬ ብዙ ሰው ቀድሞኛል ቢሆንም ግን👉ነፃነትን የምትወዱ❤ like አርጉኝ 😗😚
abi habesha like
like
abi habesha dass telgalhe
haloo menme Dase atlme hha. ሰብስክራይብ ማይ ቻናል♥
የቤተሰብ ጨዋታ ዙሩን ያከረሩትን ከባድ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ከዙሩ ማባረር ነው አላማው። መጨረሻው ለሚፈልጉት ሰው አሸነፈ ብለው ያጠናቅቃሉ።ነፃነት ደሞ ጥያቄ የማረሳሳት ሙድህ ደስ ይላል።
gelila kidane please subscribe አርጉኝ እባካቹ
ዌል ነፅየ የኔ አዝናኝ
ኦርቶዶክሶች እኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹህ
የበረከት ይሁንልን
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda amen enkan abero adersen
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda enqan abero adersen ehtachen
ደሴየሚል ጨዋታ ነው እናመሰግናለን አዘጋጆቾቹንም ተጫዋቾቹንም
እዲ አሸነፈው ነበርኮ 2500 ብር እፍ ምናለ ባትፅፍ ነበር በተረፈ ደስስ ስትሉ ሳቃችሁ ያምራል
25.000 ብር ይገባቸዋል።
የምልክት ጥያቄ እስከሆነ ድረስ መልሱ ትክክል ነው its not fair
Habt Naw milkt masayet aychalm
maru tegegne please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿
subscribe you with what?
maru tegegne pls i need 1000 subscribe to continue youtube pls
"አሁን ነገሮችን በምልክት በመግለጽ 25ሺ ብር ወደሚያስገኘው..." እያለህ ነውኮ ወንድሜ መጠቆም ነው ማይቻላው
ነፂ ማዝናናትህ እዳለሆኖ ጥያቄው ትምህርት ሰጪቢሆን አሪፍነው መልሱ ትክክል ቢመልሱም 50 ሰዎች ያላሉት ከሆነ ማርክ አያሰትም የሚባለው አልተስማማኝም ይህማ አደጋለው ጓዶች የግል አስተያቴነው
እናመሰግናለን
ከማንም በላይ ሰላም እንወዳለን ከማንም በላይ ግን ባርነትን እንጠላለን። ለማስመሰል ብለን ምናደርገው ትግል የለም።
25.000 shi birr magignet alebachew tikikl nachew....
ወይኔ ኧረ ወዶች በሽታቹ አፍረናል አሁንስ ይብቃቹ ኧሯሯ እኛስ ሴቶች እደምንም እቤት ድረስ እናደርሳታለን
He definitely describe indian's and Americans
American are the best!! They understand a lot than complain even if service are totally bad!
Wooooooooow yagere Lij mendida Agere
የእኔ ፍልቆ ስወድህ እኮ ልቤ እስኪጠፋ
ክክክክክክክክ ወይ አድስ አበባ እኔንም ናፍቀችኝ ጥሩ ሽታዋ
Shame On You Netsanet!! They should get 25,000 birr
ወው የእልጁ ገጠመኚ በጣም ያሥቃል በርቱ።ከከከከከከ ነው ያረገኚ
ዋውውው ነፂ ማኛ ዛራ የኢቲቪ ዘበኛች የሉም ክክክ የማዳም ስራ ነው ማሮች ጨረሱና ስራቸሁን ገባገባ በሉ
እንኳን ደና መጣክ ነፅዬ
እንዲሁም እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች
Woww ethopia
እንደ ነጻነት ወርቅነህ ነው መኾን የምፈልገው...
abo Melat andebetua WoW!! beka Set!!!
ነፅዬ ውነት ልጁ ትክክል ነበረ እኮ ፡
እዊ የኔ ለዐሎም ቤተ ስብ ተሸነፉ በጣም ደጋፊ /ቲፎዞ ነበርኩ
ፌር ኣደለም ለነዛ በጣም ኣከበዱባቸው
ቴዲ ገጠመኚህ ፈገግ አርጎኛል እናመስግናለን
ነፂ አረ አረጋጋው ስታወራ በስመአብ ለነገሩ በአሁን ሰዓት እንዲህ ካልተኮነ መኖር አይቻልም
በለው ማንም የለም ሁሉም ስራ ላይ ነው ነፅዬ እኔ መጥቻለው
ነፃነት ወርቅነህ ስወድህ
የዛሬውስ ያስቃል መጨረሻ ላይ ጥያቄ ብሎ የመለሰ ው አይሆንም ስላለው ነው መሰለኝ እንዴት እንዳየው እኔማ በቦክስ የሚገባለት መሎኝ ነበር ክክክክክክክ አሁን ታሁን እያልሁ ነበር
Netsiyee yena welcome yena felikilik enekuwan beselam metachu
ነፂ አግብቷል ወይኔ ስወደው☺
አዉ
እኔ የቤተሰብ ጫወታ ሳልሳተፍ እንዳይቀር ፈራሁ
እረ ነጺ ፌር አይደለም ታድያ ለምን ጥያቄ አልተቀየረላቸውም ምልክት ነው ያሣየው ዊይ ሢያናድድ
ገጠመኙ ተመቸኝ ዋው በጣም ነው ያሳቀኝ
ወይ ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው
ነፂ ነፂና እንደዚ ቶሎ ቶሎ ከች በልልና ፐ ሳላስፐው ገጠምኩ 😂 ውድድ እኮ የኔ የሳቅ ምንጭ 😘 ደሞ ሁሉንም ሳይመልሱ አብርቶባቸው #መጥፎ አይደለም ምትለው ነገር ያስቀኛል #ቆይ ምን ባይመልሱ ነው መጥፎ ሚሆነው ?? 😂ስማ ነፅዬ እንደው በስደት አምላክ ቤቱን አሸልመኝ 😂 እና ጠቅልዬ አገሬ ልግባ ማረፊያ አለኝ ብዬ
Zebiba Abdu ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አብዱን ክፍል ለኔ ዜድ አደራ
ዋውውውው የመንዲዳው ልጂ የሀገር ልጂ
እውነት ነፂ ሸረኞች ናችሁ ጥያቄ በምታወጡበት ሰአት እዳያሸንፉ ታደርጋላችሁ መቸም መኪና ና ቤት አይገኝም ለነባሮቹ ከባድ ላድሶቹ ከባድ ሲሆን ይሸነፋሉ ብስል ናችሁ
ሰላምክ ይብዛ ነፂ በጣም ደስእሚል ፕሮግራምነው
wellcome
ሳቅቼ ሳቅቼ ሞትኩ ኡፍ አብሶ የልጁ ገጠመኝ 😂😂😂
የለአለም ቤተስቦች ደጋፊ ነበርኩ ምን ዋጋ አለው ዛሬ ምንም አይዴል ማሽነፍና መሽነፍ ያለ ነው አይዟቹሁ
ነጺየ እንካን ሰላም መጣችሁ አዳደየም ውሀ ያዝ አድርግ ጠጣ የምታደርገው ክክክክክክ
ዋውውውው
እንኳን ደህና መጣህ ነፂነት
እነ ትንሣኤ እንኳን ደስ አላችሁ
They deserve 25000. Not fair
እንኳን ደህና መጣህ
ነፁ እረ ኮማቾች ግን ስልካችዉን ከጃችዉ አይለያችዉም ልበል ከመቸዉ አይታችዉት ነዉ
Tirunesh Endalawe
ጥያቂ ጠያቂው እሪጋ ማለት አለበት
አይ ነፂሳቅ በሳቅ አርከን
የቤተሰብ ጨዋታ ዋው
እስቲ ልኮምት ሳላየው መቸም ሱስ ይዞኛል ክክክክክ ቆይ መሽናት አሁንም አለ እዴ
kkkkመሽናት ይቆማልዴ እረ ጉድ ነው
የምወድክ የማይደክምክ እውነትም ነፃነት ኑርልኝ አቦ
ውይ መንዲዳ ሀገሬ ናት በደንብ ጎብኛት
ሰላም ሰላም ነፂያችን አዝናኛችን እኳን በሰላም ከች አላቹክ ።
@29:58 ኧረ ሼም ነው፣ "ጥያቄ" እንጂ "የጥያቄ ምልክት" አይደለም የተጠየቀው። ሰውየው የሳለው ደግሞ የጥያቄ ምልክት ነው። ስለሆነም ይችላል። 25 000 ብር የለንም ማለት አይሻልም እንዴ? አቤት አቤት ሀፍረት በጣም ነው የተሸማቀኧሁት!
ነፄ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣህ ስውድ
ነፂ ፍቅር
እር በፆሙ ቀስ ብለህ አውራ እዳይርብህ
ወይም ጥያቄዉ መቀየር ነበረበት
Wow yamral bizihu kitilubet
እንኳን በሰላም መጣህልን ነፂያችን ስወድህ
hahahahaha kuse kusam ale filfilu
25.000 berr magent alebachew
ጥያቄ እንዴት ይሳላል?
መዳም ወጣች እስኪ አረፍ ልበል
ዌልካም ነፅዬ አቤት እኮ ፈታ ነው የምታደርገኝ ይመችህ
u በውነት ፌር አይደለም ማግኘት ይገባቸዋል የአለም ዋንጫ እደተሻረው ጎል ነው የምቆጥረው የእንግሊዝ ላፓርድ ጎል
ነፂ እንኳን በሠላም መጣቹ ሠላማቹ ብዝት
ይበል