📌ቀላል ነገር አይደለም ብዙዎችን ሊያሳጣን ይችላል ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 авг 2023
  • ስጋና የእንስሳት ተዋፅኦን መብላት የበሽታ ሁሉ መነሻ ነው ብላ የምትናገረው አብሳላት ብዙ በህመም እየተሰቃየን ነው የሚሉ ተከታዮችዋን የህምና ምክር በመስጠት ላይ ትገኛለች ።
    አደገኛ ያደርገዋል ይሄ ምክሩዋ ያሉ የህክምና ባለሙያዎች እየተቃወምዋት በተለያየ ሚዲያዎች ምክር በመስጠት ላይ ናቸው ።

Комментарии • 829

  • @meronasnake4971
    @meronasnake4971 10 месяцев назад +10

    Ewnt TikTok lay videoyn post larg felge nber gn bezu esuwan mikawm sew video viral ayewtam......becha yemejmriyaw salhon alkerm yesuan video ayche ye anjet etbet yalchiw weym detoxing marg yalchiwm ñger mokrew nber bemjriyawochu seatat adelem esuwa endalechew mnm nger alotam nber after 6 hours literally medkm jmerkugn keza bewala eyandndu dekika kebad honobgn finally erasen satkugn keza hospital gebche almost ke mot new yetrfkut keza bewala Le 3 ken ders mnm nger mebelaw bemulu aykemtm becha be tselot ena be medhanit new yedankut kebad ye hod ena ye chguwara makatl Hulu getmogn nber selzi yehen comment metayu endene mnm nger manm TikTok lay tenesto argu selale atargu specially kebad beshta lay yale sew ene tenegnawa ena wetatuwa lij eza kederskugn be edme mibeltu endihum kebad beshta lay yalachun sewoch be hiwetachu lay endezi aynt wesane atosnu "1 Ayn yalew sew be afer aychawtm" elalew thank u so much....

  • @user-bh2rn6fg6v
    @user-bh2rn6fg6v 11 месяцев назад +99

    ሲጀመር ልጅቶ ቅድመ መከላከልን እና በእጽዋት መፈወስ መቻልን እንጂ መዳኒት ማቆረጥን ህክምና አለማድረግን አላስተማረችም እውነቱን አምናቹ ተቀበሉ

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 10 месяцев назад

      እናቴ መድሃኒት አቋርጣለች ብላለች

    • @user-bh2rn6fg6v
      @user-bh2rn6fg6v 10 месяцев назад

      @@adonaydawit9824 ያለችው እኮ ባህር ዛፉን ከተጠቀመች በሆላ ደምግፊቱ ሙሉ በሙሉ ስለጠፋ አሁን መዳኒት አትጠቀምም ።ነው ታዲያ ከተሻላቸው ለምን ይውጣሉ?

    • @tesfatsionshiferaw233
      @tesfatsionshiferaw233 10 месяцев назад

      @@adonaydawit9824 Doctor akuwarchi alat new yalechew. Ere eyeseman enawra

  • @user-wj4kx3pv6q
    @user-wj4kx3pv6q 10 месяцев назад +61

    እኔ ብቻ ሳልሆን በዙሪያዬም ያሉ ሰዎች እሷ ያለችውን ነገር ተጠቅመን ለውጥ አግኝተናል... 🙏

    • @HMR2121
      @HMR2121 10 месяцев назад

      ውሸት

  • @rukyayimer1820
    @rukyayimer1820 10 месяцев назад +52

    ወላሂ እኔ ዛሬ ሞክሬዉ አብሳላት ያለችዉን በጣም ይሰራል እና ጎበዝናት

    • @FETA249
      @FETA249 10 месяцев назад

      ምንድነው የሞከርሽው

    • @user-di5vn3xs9r
      @user-di5vn3xs9r 9 месяцев назад

      ምድነው የሞከርሽው

  • @zerihuntadesse6969
    @zerihuntadesse6969 11 месяцев назад +187

    ቪድዪዋን ሁሉንም ግዜ ወስጄ አይቸዋለሁ ፈጣሪ ምስክሬ ነው 95% ትክክል ናት

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 11 месяцев назад +24

      ሀበሻ ሲበለጥ አይወድም 😂

    • @user-ps7uy6cc7w
      @user-ps7uy6cc7w 11 месяцев назад +4

      ደምሪኝ ❤️❤️

    • @hiwetwomdimagegn6873
      @hiwetwomdimagegn6873 11 месяцев назад +5

      እኛ ደሞ እድ ያለችውን አድርገን ሆስፒታል ነው የከረምነው አንቺ እድለኛ ነሽ ሆስፒታል እራሱ በጣም ነው ያፈርነው

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 11 месяцев назад +2

      Ine ka 100% 80% ba bizu tikikil nech yamitisexew Masrejja Tikikil new

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 11 месяцев назад

      Doketeroci tecacu fetari lebona yestacew !!!eskahun lemin wetew alastemarum

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 11 месяцев назад +68

    አብሳላት ምርጥ ልጅ ደሞም ልክ ናት እኛ ድነናል ባህላዊ ህክምና ይሻላል ከከመናዊ ህክምና

    • @emitube-5760
      @emitube-5760 10 месяцев назад

      እንዲህ እያላችሁ ሰዉ ባትፈጁ ጥሩ ነው

    • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
      @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 10 месяцев назад

      @@emitube-5760 እስቲ ሞክሪና ይፍጅሽ የሞከረ ነው ነው የመሰከረው እሩቅ ቆሞ ወሬ ምድረ ነጌቲቭ ማይንድ ናቹ ሁሉ ነገር በመጠኑ ባግባቡ ከተጠቀሙ መዳኒትነቱ ፍቱን ነው ጭፍን አትሁኑ ልባችን አይምሮአቹን ክፈቱ

    • @user-wj4kx3pv6q
      @user-wj4kx3pv6q 10 месяцев назад +3

      መቼም የሚናደዱት ሆድ ውስጥ መቀስ የሚረሱ ዶክተሮች ናቸው

    • @HMR2121
      @HMR2121 10 месяцев назад

      ውሸት

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 9 месяцев назад

      አመራኛሽን አስተካክይው መጀመሪያ ጀዝባ የወር አበባ ተፈጥሮ አዊ አደለም ያለችውንም ሞክሪዋ እዲቀርልሽ

  • @tigisttadesse2374
    @tigisttadesse2374 11 месяцев назад +25

    በጣም ባለጌ ነሽ ኪዲ የምትባይ ሴት ምን አገባሽ አንቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት አብሳላት ዶ/ር ሰው እየገደለ ነው እንጂ እያዳነ አይደለም ምን አገባሽ አንቺ

    • @ephraimgebreyesus
      @ephraimgebreyesus 10 месяцев назад

      ሲጀመር ምን ማስረጃ አለሽ?

  • @makiwihtmaki4748
    @makiwihtmaki4748 10 месяцев назад +27

    እውነታን ነው ለደም ብዛት የተናገረችው ለቤተሰብ ሰርቶልኛል ተጠቅመው ሠው ጥሩ ነገር ሲያስትምር ለምን እንደምንቃወም አይገባኝም ልጅቷን ባናሸማቅቃት ጥሩ ነው

    • @rahelbubusha
      @rahelbubusha 10 месяцев назад +1

      Benatesh min tetekemu alech le dem bezat nigerign

    • @HMR2121
      @HMR2121 10 месяцев назад

      @@rahelbubushaውሸትዋን ነው። ለምን ትጠይቂያታለሽ?

  • @ASTRO_jugg
    @ASTRO_jugg 10 месяцев назад +31

    መንጋ ቅናታም ስታስጠሉ አሮጊቶች በሷ ቀንታችሁ ነው ልጂቱ she’s a smart

  • @fitsumteshomefitsum-ps7ut
    @fitsumteshomefitsum-ps7ut 11 месяцев назад +110

    እኔ የአብሳላትን አድናቂ ነኝ..

    • @milliyontadese4207
      @milliyontadese4207 10 месяцев назад

      ጎ ወደ መፀዳጃ 😎

    • @betiwilliam
      @betiwilliam 10 месяцев назад +4

      ጠላቶቿ ስለሆኑ ነው ስለእሷ ስራዬ ብለው የምያወሩት😂😂👍

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 10 месяцев назад

      እና

    • @HMR2121
      @HMR2121 10 месяцев назад +1

      ማድነቅሽ ምንም አይፈይድም። መሞቻሽ እንዳትሆን። ተጎዳን ያሉትን comments እየሰረዘች ነው።

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 11 месяцев назад +35

    እኛ አብሳላት ተመችታናለች ደሞ እድሜዋንም በአማካኝ አስቡ ግን በጣም ቅንነት የተሞላች ልጅ ናት አቢዬ ወደፊት ስንት ታሞ መዳኒት የኢትዮጵያ ሀኪም የማይገባቸው ስሜት ውስጥ ሆነው ለሚሰቃዩ ደርሰሻል ❤❤❤ለአብስራ

  • @seidaab357
    @seidaab357 11 месяцев назад +37

    አይ ዶክተሮችንማ ነገር አየን መኪና እየነዳ የሄደውን ሰው ስትገሉ ሊወልዱ የሄደችውን እናት ምትገሉ ምነው በእውቀት በለጠቻችሁና ተቃጠላችሁ እሷ ምታወራው እውነቷን ነው ድሮ ሰወች በቅጠላቅጠል አልነበር የሚድኑት አታ ከንስር አትጫጩ

    • @MadinaYusuf-sx8yd
      @MadinaYusuf-sx8yd 9 месяцев назад +1

      ዶክተሮች የራሳችሁ። ጉዳይ

  • @user-lx4mp6do7w
    @user-lx4mp6do7w 11 месяцев назад +25

    በርሜል ጠጡ አላለችም የትኛው ሀኪም ነዉ የእዉነት የሚሰራ በሽተኛ ሪፈራል ይዞ ሲመጣ የሆነ ስም ሰተዉ የሚልኩ ልጅ ልትወልድ የመጣች እት እሬሳ የሚሰጡ
    በሽታ እንዲጠፋ አትፈልጉም እግዚብሄር መልካም መንገድ ይምራን።

  • @user-xv9bm2lr6j
    @user-xv9bm2lr6j 10 месяцев назад +9

    ፈጣሪ ሁላችንንም ወደ መልካም መንገድ ይምራን ግን አብ ሳላትን በጭራሽ አታጣጡላት በጣም ጎበዝ ናት ጠንካራ ልጅ ናት በወጣትነቷ ስለ ባህላዊ ህክምና ያላትን እውቀት ማካፈሏን በጣም አደንቃለሁ ሁላችሁን በንካራ ተቃዋሚ ሳይሆን ጠንካራ እውቀት ይዛችሁ አውሩ እናተ እራሱ ስርአት ስነ መግባር የላችሁም
    እሷም አንዳንዴ እሷም የአነጋገር እና ሌላም ችግር ቢኖርባትም ግን በውቀቷ አልጠራጠርም እና ሚጠቅመንን እየመረጥን እንስማ እንተግብር የሀገሬ ሰዎች

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 11 месяцев назад +30

    ልጅታ ጎበዝ ነች

    • @HMR2121
      @HMR2121 10 месяцев назад

      😂

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 11 месяцев назад +94

    እርግጠኛ ነኝ የምትቃወሙ የጤና ባለሙያወችናቸዉ እኔ ተሳክቶልኛል❤❤

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 10 месяцев назад +8

      የበለጠ ተከታይ ስላገኘቺ ምቀኘት ነው ልጅቱዋ ባጣም ትበልጣቸዋልች!!

    • @HMR2121
      @HMR2121 10 месяцев назад

      @@asterweldegibrial1625መሞቻሽ እንዳትሆን። መሀይምን እየሰማሽ ገደል እንዳትገቢ።

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 10 месяцев назад +62

    አብሳላት መድአህኒአለም እውቀቱን ይግለፅላት አሁንም የሽንት ፊኛ ኛ ኢንፌክሽን በዳማከሴ ድኛለሁ እኛ ኢትዮጵያኖች መጠላለፍ ልማዳችን ነው ስንቱን በየሰፈራችን የነበሩ ወጌሻዎችን አዋላጆችን መድሀኒት ቀማሚዎችን እንዴት እንዳጠፋናቸው እናውቃለን

    • @emitube-5760
      @emitube-5760 10 месяцев назад +3

      ኧረ ዝም በይ ከሷ የእናንተ ባሰ

    • @eyobalemu4319
      @eyobalemu4319 10 месяцев назад

      A bsalat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 9 месяцев назад +7

    እኔ ሞክሬዋለሁ ሰርቶልኛል አብሳላት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @soliyanafikadu267
    @soliyanafikadu267 10 месяцев назад +24

    ምቀኝነታችን ብዛቱ😂😂😂😂😂😂😂

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 11 месяцев назад +33

    በጣም የምትናገራቸውንም ሞክሬ ሰርቶልኛል she is right

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 9 месяцев назад +8

    አብሳላት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክብርና ፍቅር ላንቺ

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 9 месяцев назад +6

    እንሞክራለን ሞክረናልም ሰርቶለናልም አብሳላት እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 11 месяцев назад +21

    I agree with absalat she has a point 🎉

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 10 месяцев назад +14

    አብሳላት ያለችውን ተጠቅሜ ምንም አልሆንኩም ስም አታጥፉ የሰው ህይወት ያሳስበናል ካላችሁ ካለበደሉ ለሚገደለው ህዝብ ድምፅ ሁኑ

  • @geefeyisa7709
    @geefeyisa7709 10 месяцев назад +10

    Ab-Salat is not the problem, she is part of the solution and we should help her.

  • @user-el3dv3py1h
    @user-el3dv3py1h 11 месяцев назад +40

    ውዶቸ የአብሳላት ምክር በጣም ጥሩ ናት ዶክተሮች ተንጨሩሩ እሳ

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu 11 месяцев назад +4

      በጣም እንጂ ሚስጥር አወጠቻ አበዱ እኮ😅😅😅😅

    • @hikmatube1330
      @hikmatube1330 11 месяцев назад +3

      Absalat Tkkle Nechi Ye Ethiopia Docter Tebyewechi Betam Techachu Sijemer Ewket Yelachewm Be Musna Yegebachi Hulu Absalaten lemetechet Moral yelachihum

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 11 месяцев назад +3

      be tkkl biznesachw asasboachaw new iko😂

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam 11 месяцев назад

      ጥቁልናው ተመቸሽ😂

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 11 месяцев назад +3

      @@TigisetGebremariam indezi yemil sew rasu ymermer cheger ale :: absalat gobezlj nat !!!

  • @user-xp5bo9zk2l
    @user-xp5bo9zk2l 10 месяцев назад +7

    የአብ ስላት አድናቂነኝ ምንይጠበስ

  • @jics297
    @jics297 10 месяцев назад +9

    ቅጠላ ቅጠል ውስጥ እግዚአብሔር መድሀኒትን አስቀምጧል ብዬ አምናለሁ።
    የልጅቷ ምን ያህል የተጠና ነው የሚለውን ባላውቅም።
    መደሀኒት የሚወስዱ,ሳያቋርጡ የእሷን herbal ግኝቶች በትንሽ amount ቢሞክሩ ችግር ያለው አይመስለኝም።
    Herbal ነገሮች ምን ጉዳት ይኖራቸዋል?

  • @hanangetachew9680
    @hanangetachew9680 10 месяцев назад +5

    አዬ አዬ ለምንድነዉ ግን መጠላለፍ ምንወደዉ የኔ ብቻ የምንለዉ አብሳላት አንደኛ

  • @FruitFruit-ql9vd
    @FruitFruit-ql9vd 11 месяцев назад +22

    ሲጀመር አንድ በርሜል or አንድ ጆግ ጠጡ አላለችም. ሲቀጥል ቅድስት እራሱ ይሄን ዝግጅት ከማቅረብሽ በፊት ቪዲዮዋን ሁሉ መመልከት ነበረብሽ. ሲቀጥል አንደውም ስርአት እና እውቀት የሌላቸው የሀገራችን ዶክተር ነን ባዮች (የተወሰኑትን አያካትትም)መች ምን አለች? እንደተማረስ ለምን ፌስ አያደርጓትም? አንድ እሷናት እንዴ ስለዚህ የምታስተምረው? ስለቃላት አመራረጧ የህክምና ተማሪ መሆኗን አትዘንጊ.አስተያየትሽ ሚዛናዊነት የጎደለው ነው.ለምሳሎ ለነሱ"ተናደዱ" ለሷ ግን "ተሳደበች" አልሸ. ስለ ኮከብ እና ስለወር አበባ ላወራሸው አንቺ ሂዱ ከምትይባቸው ዶክተሮችና መድሀኒቱን ከሠሩት ጀርባ ያላቸውን ፐርሰናል ነገር አጥንተሽ or የቄስ ዶክተር ና ፋርማሲ ፈልገሽ ነው የምትሄጅው? ጠንቋይ ላልሸው ሰዎች ጠንቋይ ነሸ እያሉ ሲያስቸግሯት ነው ደስ ይበላቸው ብላ ጠንቋይ ብላ የለጠፈችላቸው. ስለ she/ her / hers. ምነው ዝም አልሽሳ? ለማንኛው ስለህክምና ኢሹ አንስቶ ለመወያየት ሰፊ እውቀትን ይፈልጋልና ለባለእውቀቶቹ ተይላቸው::

    • @semiramohammed1423
      @semiramohammed1423 10 месяцев назад

      1በርሜል ስትል እኮ በቃ ቪድዮዎቻን እንዳላየች ገባኝ እዥነት ለማውራት እኔ በጆሮዬ ሰምቻለሁመዳኒታችሁን አታቁዋርጡ ስትል ውሸት ቢደጋገም እውነት አይሆንም .እኔ ምቀበለውም ማልቀበለውም ነገር አለ ከስዋ ለምሳሌ ኮከብ ቆጠራ በ ኢስላም አይፈቀድም .በዚ ምክንያት ሌላ ስራዎችዋን አላጥላላም . እስዋ ምትላቸው የበሀል መዳኒቶች አብዛኛው እናቶች ቤታችን ሚጠቃሙት ምናቃቸው ናቸው . አዲስ ነገር የፈጠረች ይመስል በየ ቦታው ሲያወሩ ያሳፍራል . ተጠቅመንበታል ያሉትን ሰዎች እንኩዋን 1 አልገለፀችም . ለማንኛውም አብሳላት ጎበዝ ናት አሁን ሁሉም እሱዋን ተጠቅሞ ልታወቅ እያለ ይመስላኛል😁😁😁

    • @BuzayehuBuze-bm5xl
      @BuzayehuBuze-bm5xl 9 месяцев назад

      እሷን ለመናገር አትመጥኑም

  • @Hanaloveeeee
    @Hanaloveeeee 10 месяцев назад +16

    ወረኛ ሁላ🏌️‍♂️🏌️‍♂️🏌️‍♂️🏌️‍♂️
    ሉሚና ጫው ምንም አያረግም ኮተት ሁላ🏌️‍♂️🏌️‍♂️ትክክል ናት ባህላዊ መዳኒት አሪፍ ነው🏌️‍♂️ አብሳላት በርቺ እንወድሻለን 🫶ወደፊት🙌❤️❤️

  • @farismuhammad8421
    @farismuhammad8421 11 месяцев назад +9

    ይቅርታ የጤና ባለሞያ ይህን መሰል ጥፍር መጠቀም በምን መልኩ ታይዋለሽ

    • @Hanaloveeeee
      @Hanaloveeeee 10 месяцев назад

      የኔም ጥያቂ ነው ይቺን ብሎ ዶክተር

  • @mizanasres2487
    @mizanasres2487 7 месяцев назад +8

    Absalat is correct ✅🙏I love her advice 🙌🏽👁️😁🧠

  • @kibromasfaha3140
    @kibromasfaha3140 10 месяцев назад +29

    ቀዳዶች ናቹ የጤና ምቀኞች😅

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 9 месяцев назад

      ሰው መጨረስ አለባት የምን ትምህርትነወ ያላት ባህላዊ ወይስ ዘመናዊ? ለማንኛውም በህግ የምትጠየቅበትን እየተሰራ ነው

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 11 месяцев назад +10

    የኔ ዶክተር እግዚአብሔር ነው በትምህርተ መስቀል በስብሀተ እግዚአብሔር በውዳሴ ማርያም እታመናለሁ ከዛ በታች እናቴ ነች ዶክተሬ ገበሬው አባቴ ነው ዶክተሬ
    እናም የገጠር ልጆችን ብዙ እናውቃለን ማስተዋል አለብን ያገኘነውን ቅጠል መዳኒት ነው አንልም ከቅጠልም ፈዋሽ አለ እንዲሁም ገዳየም አለ ሌላው ቅጠል የጠንቋይ ነው እምትሉ እፈሩ እግዚአብሔር እንጠቀምበት የሰጠንን ነገር በአግባብና በጥበብ ለመልካም መጠቀም እንጅ የቅጠሉ ችግር የለውም እናም ጥበብን የሰጠ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ኪድ ማለት ግን ምን ማለት ነው ይቅርታ
    የራስን እውቀት ለማሳወቅ የሌላን ማጣጣል ትገቢ አይደለም እናም ምክርን በአግባቡ ስጭ እናም ህዝብ እንዳጨርስ በማስተዋል መጥና እንድትናገር ንገሯት ለልጅቷ

    • @mantegeboshbaddo9214
      @mantegeboshbaddo9214 10 месяцев назад

      ትክክል❤❤❤❤

    • @user-vn7xj2qf5h
      @user-vn7xj2qf5h 10 месяцев назад

      ፈዋሽ አምላክ አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነው አንቺም ተመለሽ ቃሉን አንብቢ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 11 месяцев назад +17

    ማንም ሠው ያየውን የተነገረውን ሁሉ ውጤታማ መሆኑን በአንድም በሌላም መልኩ ሳያረጋግጥ እንደወረደ ከተጠቀመው በዋናነት ጥፋቱ የራሱ ነው። ብዙ ሃላፊነት የጎደላቸው ገንዘብ ወዳዶች በማህበራዊ መገናኛ ላይ እየወጡ በአይጥ እና በጥንቸል ላይ እንኳን የማይሞከር ነገር ሞክሩ ይሉናል።
    ጠንቀቅ ወገን!
    ☺️😉
    Kidi የምታቀርቢያቸውን ሃሳቦች ሁሉ ተረጋግተሽ አጣርተሽ ስለምታቀርቢልን ተባረኪ!!!
    🙏🙏🙏

    • @user-ps7uy6cc7w
      @user-ps7uy6cc7w 11 месяцев назад

      ደምሪኝ 🌹

    • @LISHANlT7156
      @LISHANlT7156 11 месяцев назад

      አዎ ግን ወደካናዳ መንገድ ላይ እየተኙ ሌዝብያን የሆኑትን እርጂ ቅድስት
      ነው እንግዳሽን እናመሰግና ለን

    • @AaaAAA-gm2hs
      @AaaAAA-gm2hs 7 месяцев назад +1

      ትክክል

  • @chs2352
    @chs2352 11 месяцев назад +7

    እረ እናተ ሹገር ማሚወች እረፉ እነ አብሳላት ያለችው ተጠቅሜ በጣም ሰርቶአል

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 11 месяцев назад

      😂😂😂😂iwenetem ke lj gar yfokakeralu

  • @elsashewangzaw1200
    @elsashewangzaw1200 11 месяцев назад +7

    ምን አለ ሰለእውነት ብታወሮ እሷ ያላላችውን የምትሉት ቅሊታሞች በልጣችዋለች ።

  • @Alfa_tube40
    @Alfa_tube40 10 месяцев назад +27

    አብሳላት,ትክክል ናት መድሐኒቶቹ በብዛት ድራግ ነው! ደግሞ ዶክተሮች አልናቀችም አትዋሹ!! እኛ ሕፃን አይደለንም እናገናዝባለንም ,ምቀኝነት ካልሆነ በቀር::

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 9 месяцев назад +6

    ABESALAT is speaking very correctly, she is not talking about cancer patients or making difficult decisions, but there is a possibility of preventing cancer before illness, so we need to use grandma's medicine because it helps. For example, tekureazemud prevents cancer, for example, turmeric helps arthritis.

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 11 месяцев назад +41

    ልጅቷ ያወቀችውን ማሳወቅ ችግር የለውም ያመነበት ይጠቀማል ያልፈለገ ደግሞ ግዴታ የለበትም ግን እንዳላችውትም ትንሽ ስነስራአትና አንጋግሯ ስራአት የላትም

    • @fregt5276
      @fregt5276 11 месяцев назад +2

      😂 በንግግሯ ኦንደዚህ የሆነቺው በ ስብኋት መጽሀፍት ነው

    • @kidistgenene3429
      @kidistgenene3429 10 месяцев назад +1

      just listen to her message

    • @kidistgenene3429
      @kidistgenene3429 10 месяцев назад +1

      just listen to her message

  • @nuhamin
    @nuhamin 11 месяцев назад +14

    ሌላው ሰው የናንተን ያህል ማመዛዘን የማይችል ይመስላችኋል እንዴ? የሷን አይነት ስራ የሚሰሩ ዩቱበሮች መአት ናቸው ምነው እነሱን አትተቹም?ወይስ ነጭ ሲሆን ትክክል ሃበሻ ሲሆን ስህተት ነው?

    • @Zufan2421
      @Zufan2421 11 месяцев назад +1

      ያልተፃፈ አታንቢ

    • @nuhamin
      @nuhamin 11 месяцев назад

      @@Zufan2421 እናንተ ደግሞ ያልበላችሁን አትከኩ ሰው የሚጠቅመውን ያውቃል

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 11 месяцев назад +1

      ትክክል ኢትዮጵያ ዶክተር ህዝብ ነጭ ቢሆ ኖ ኡኡ ኢትዮጵያ ህዝብ ብሬን ወሽ ስለተድ ነጭ መዳኒት ካልሆ የማናምነው ለምንድ ያህ ብሬ ወሽ ተደርገን ዝዝዝዝምምምበሉሉሉሉሉ

  • @mamamam1783
    @mamamam1783 11 месяцев назад +13

    መደሀኔት አቁሙ አላለችም

    • @nuhamin
      @nuhamin 11 месяцев назад +1

      በደንብ እንኳን ንግግር ማዳመጥ የማይችሉ እኮ ናቸው ሰው ላይ ጣታቸውን የሚቀስሩት።

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 10 месяцев назад

      አቁሙ ባትልም እናቴ አቁማለች ብላለች ስለዚ የኛ ሰው ትንሽ ለውጥ ሲያዬ ሊተውት ይችላሉ

  • @samsonworku7143
    @samsonworku7143 10 месяцев назад +36

    ኪዲ በእውነት ብራስሽ ማፈር አለብሽ :: ይሄን ቪድዮ ካየሁ በኃላ የልጅቷን ስራዎች ለማየት ሞከርኩ:: ልጅቷ ከእድሜዋ በላይ እውቀት እንዳላትና ምንም ክፉ ነገር አለማስተማሯን ነው የተረዳሁት:: ብቻ ሳስብሽ የሆነ ያበሳጨሽ ነገር ያለ ይምስለኛል:: ውሀ መጠጣት ምንድነው ጉዳቱ የማንጎስ ቅጠል? ባህርዛፍስ አብሮ የኖረ አይደለም ወይ ምኑ ላይ ነው መርዛማነቱ?? ጥርሳችንን ስንፍቅበት ያደግንበት አይደለም ወይ?? አይ ኪዲ😮 ይልቅ ልምከርሽ ሌላ ቪዲዮ ሰርተሽ ልጅቱን ይቅርታ ጠይቂያት አበረታቻትም ሳትውዪ ሳታድሪ😂

    • @SS-ck9xp
      @SS-ck9xp 10 месяцев назад

      Kemeten Belay Wiha Metetat
      Organs Aychlutin, Ke Anget Eske Kidney Yembelashet Guday Yametal
      Beteley Muku Wiha plus Lemon and salt Very danger
      When you drink too much water, your kidneys can't get rid of the excess water. The sodium content of your blood becomes diluted. This is called hyponatremia and it can be life-threatening
      From Eritrea 🇪🇷

    • @Susu-sn4yu
      @Susu-sn4yu 9 месяцев назад

      እላህ ይስጥህ ይቅርታ ትተይቅ አብሳላት ልክናት

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 10 месяцев назад +10

    ጥሩ ነው ለኛ ጠቅሞናል

  • @user-wt2zr7oy9r
    @user-wt2zr7oy9r 9 месяцев назад +6

    ዶክተር የለም በዚ ግዜ ጌታ ይድረስልን በግሌ በቤተሰቤም ተጎድቼበታለሁ የልጅቱ ተሞክሮ ይሻላል ባይ ነኝ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 10 месяцев назад +4

    ትክክል ነች እኮ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ያልታመሙትን ታመሃል ብለው መድሃኒት የሚያዙት ዳማከሴ በስንት ጣዕሙ የሃኪም ስህተት ደርሶባት ኪዲዬ ቫንኮበር እህቴ ሞታለች እጅግ በጣም የሚያሳዝን ብዙ እውነተኛ ታሪክ አለ እሷ ትንሽ ብትነግረን ሁሉንም መቀበል አስፈላጊ ነው ማለት አይደለም ማመዛዘን ይመከራል

  • @user-cn3ur5vo6m
    @user-cn3ur5vo6m 11 месяцев назад +17

    ሶሻል ሚዲያ የእብዶች ሚዲያ ነው እየመረጥን እንገበያይ ወገኖቼ ❤!!

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s 10 месяцев назад +15

    ወይኔ ሀበሻ ችግርችን ምቀኝነታችን ብዛቱ አብሳላት ጎበዥ ናት አራት ነጥብ ምድረ ምቀኛ ከአቅራቢያዋ ጭምር

  • @romanaddise5124
    @romanaddise5124 11 месяцев назад +11

    She explained with limit detox with two litter water

  • @user-ku5ge9kj7l
    @user-ku5ge9kj7l 9 месяцев назад +2

    ❤ Absalat you are smart you are the best Doctor.

  • @77861022
    @77861022 11 месяцев назад +9

    ከእዚችኛዋ ምን እንማር? ሁል ግዜ ማንኛውም ዩቲዩበር ይሄን አርጉ ሲል ጉግል አርጎ ማየት አሁን ይህቺን ልጅ ሳይ ባህርዛፍ አይጠጣም ተቀቅሎ ይታጠናል ዘይቱን መቀባት ፍቱን መድሃኒት ነው !! በጆግ ውሃ ጨው አርጋችሁ ጠጡ ያለችው መጠኑን አታብዙት እንጂ ምንም ጉዳት የለውም ለብ ባለ ውሃ ጨው እና ትንሽ ሎሚ አርጎ 2 ብርጭቆ ቢጠጣ ምንም ጉዳት የለውም ድሮ እንግሊዝ ጨውየጠጣ ካለ ልጅቷ ያለችው ጥሩ ነው ኪዲ ካቀረበቻት ይልቅ ልጅቷ ትሻላለች !!!

  • @messim4047
    @messim4047 11 месяцев назад +24

    አብሳላት የምትለው ሁሉ ትክክል ነው እኔ ሞክሪ አውቃለሁ እናተም ሞክሩት

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam 11 месяцев назад

      😂😂😂 አልቀረብሽም

    • @messim4047
      @messim4047 10 месяцев назад +1

      @@TigisetGebremariamውዴ ይሄ መንፈስ ነው ይወጋ

    • @rukyayimer1820
      @rukyayimer1820 10 месяцев назад +1

      ልክነሽ እኔሞክሬዉ ሽትቤት አመላልሶኛል ግንዋው

  • @rabiaseid6695
    @rabiaseid6695 11 месяцев назад +5

    አብሰላት ትክክልናት ምን ነው አንጨርጨራችሁ ስትበለጡ አትወዱም

  • @user-ee9rf2xw2m
    @user-ee9rf2xw2m 11 месяцев назад +15

    ማንም እየተነሳ መካሪ ከሆነ ሀገር ይጠፋል

  • @fikertemihiret2746
    @fikertemihiret2746 11 месяцев назад +10

    Absalat is brilliant

    • @Kirukonjo
      @Kirukonjo 11 месяцев назад

      What makes her brilliant? If you believe everything that you see on TikTok, I think that makes you not intelligent.

  • @efobka5974
    @efobka5974 10 месяцев назад +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ተምረው ተመርቀው ጨርሰናል ካሉ ዶክተሮች 100 እጥፍ ትሻላለች እኛ ሀገር ዶክተር አንዴ ከተመረቀ በቃ ከዛ ቦሆልዋ research አያደርጉም ከተመረቁ ቦሆልዋ እንደውም እንደገና የሚማሩበት የሚመራመሩበት ጊዜ ነበር ግን የሀገራችን ዶክተሮች ከውጭ የመጣን መዳህኒትና ማሽን እንጂ ተቀብለው የሚያቀብሉን ሲፈጥሩ ሲመራመሩ ለችግር መፍትሄ ሲያመጡ አይቼ አላውቅም ልጅትዋ 100 💯 ትሻላለች ከተማሩት አወቅን ከሚሉት ደክተሮች ::የአብ ስላት በርችልን ❤❤❤

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 11 месяцев назад +4

    ወይ ጉድ እኔ ብዙም አላመንኳትም ነበር እንኳንም ደረሳችሁሉን እኔ አንዷ ለፀጉራችሁ ለፊታችሁ ይህን ተጠቀሙ እያለች በዩትብ ስከታተላት ያለችኝን አድርጌ ፀጌሬ እንዳለ ረገፈ በመጨረሻም ተላጨሁት ፊቴም ሁለት መልክ አወጣ ከዛ በኃላ ማንንም አላምንም የሚሉኝንም አልጠቀምም 😊

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam 11 месяцев назад +2

      ጎበዝ እዳታምኝ ሲጀመር ጠቋይ ናት ሰምተሻት ከሆነ ፖሪድ ተፈጥሮ አይደለም እምትል ጎበዝ እኮ ናት እሚያምኑአት ናቸው እሚያሳዝኑት

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 месяцев назад +2

    ስንት የተማሩ የህክምና እዉቀት ያላቸው ሰዎች እያሉን በይፋ ወጥተው ሲያማክሩን ህዝባችንን ሲያገለግሉ አይታይም እኔበራሴ አምና በጣም ታምምሜ ትክክለኛ አማካሪ ኢትዮጵያዊ ባስፈልግ ከኢስት እስከ ዌስት ብቃት ያለው ሰው ባለማግኘት እግሬን አጥቻለሁ እባካችሁ በይፋ ለህዝብ የምትገኙበት ቁጥር ብታስቀምጡልን ሁሉም ህዝብ በየቋንቋቸው ነጻ የምክር አማራጭ አገልግሎት ያገኛል እኛ ብቻ በሁሉም ነገር ወደኋላ ለምን እንቀራለን በህዝብ ነው የተማርነው ወደ ህዝባችን አገልግሎት ን በሰለጠነ ና በቀለጠፈ መንገድ ማቅረብ ተገቢ ነው።

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 10 месяцев назад +5

    ምነዉ ሴቷ አቃለሁ ብላ ስትወጣ ተቃወማችሁ ሌሎች ወንዶች አሉ እደሶ እነሱን አትናገሩ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 8 месяцев назад +2

    ልጂቷን ዛሬ ነው ያየሁዋት አብለሰትን በጣም ቆንጆና አስተማሪ ጎበዝ ልጅ ናት ሁሉንም ቪዲዮዋን አይቸ ሰብስክራይብ አድርጊያታለሁ አንቺንም ዛሬ ሰብስክራይብ አረኩሽ ግን እያስተዋላችሁ ተናገሩ ልጂቷ የምትበረታታ ናት እንጅ የምትተች አይመስለኝም አመሰግናለሁ ❤

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 11 месяцев назад +35

    ሁለታችሁም ያወራችሁት ምንም ሳይገባኝ አለቀ, ልጅትዋ ትምህርት የስጠችው ለህፃናት አይደለም ስው እሚጠቅመውንና እሚጎዳውን ያውቃል, ለእኔ ግን በጣም ጠቅማኛላች ቢያንስ ስጋ መብላት አቁሜአለሁ,

    • @almazali4784
      @almazali4784 11 месяцев назад

      እኔም ስጋ አስጠላኝ እኮ

    • @hiwotyerdaw1697
      @hiwotyerdaw1697 10 месяцев назад

      Sega almbelat eko docterm yelal

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 11 месяцев назад +6

    እናንተ ናችሁ እየቆራረጣችሁት በደንብ ያልገባችሁ እንጂ ለእኔ መቶ ፐርሰንት ሰርቶልኛል

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 11 месяцев назад

      ሙሉ ቪዲዮማ ማንም አያይም እሷን ለመውቀጥ ግን ቪዲዮዋን እየቆራረጡ ይለጥፋሉ::
      ልጅቷ ግን የትንሽ ትልቅ ናት ሁሉን ነገር በጥንቃቄ የምትሰራ ናት::

  • @dingelsolyana4648
    @dingelsolyana4648 11 месяцев назад +8

    She is clever ,but why you are dependent on chemicals ,she recommends on herbal based so good❤❤❤

    • @ibelongs.tojesus6439
      @ibelongs.tojesus6439 10 месяцев назад

      She need to mention about. the dose , the time . and what kind of people should take or not take !

    • @ibelongs.tojesus6439
      @ibelongs.tojesus6439 10 месяцев назад

      We love home remedy but there’s. side effects

  • @Yesuf-ey3db
    @Yesuf-ey3db 10 месяцев назад +4

    ሰዎች መድሃኒቱን መጥነው በትንሽ በትንሹ መውሰድ ሲገባቸው አብዝተው ከወሰዱ ሊሞቱ ይችላሉ ልጅቱ ስትናገር አብዝታችሁ እንዳትወስዱ በማለት ትመክራለች

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 10 месяцев назад +6

    አብሣላት ጎበዝ ናት

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 11 месяцев назад +38

    ኧረ በሥላሴ ካንቺ ይህን አልጠብቅም ተረጋጊ ልጅቱ መመከር ካለባት ስርአት ባለው መልኩ ምከሯት ገና ታዳጊ ናት 😢😢😢😢😢

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 11 месяцев назад +8

      ቀንታባት ነዉ ኪዲ የተባለች ደደብ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 11 месяцев назад +9

      @@marmwitdesaley6815ደደብ አይባልም እሷን ሳይሆን በራሱ አምሳል የፈጠራትን አምላኳን ነው እየተሳደብሽ ያለሽው በተለይ ክርስቲያን ከሆንሽ ስድብ የዲያቢሎስ ዱላ ነው ኮመንትሽን አስተካክይ እሷን ተሳሳተች ካልሽ አንቺስ ምን እየመለሽ ነው????

    • @JuriNk86
      @JuriNk86 11 месяцев назад

      ​@@marmwitdesaley6815የሰዉ ልክ እወቂ መጀመሪያ ብሽቅ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 11 месяцев назад +3

      እራስሽ ተመከሪ ይቺ ምኗ ነው ታዳጊ ? ስነ ስርኣት የሌላት ባለጌ የጨነቀው የታመመ የሚይዘውን የሚጨብጠውን ያጣ ሰ ንት ታማሚ አለ እሷ ተነስታ ስትበጠረቅ ስንት ሰው መድሐኒቶቻቸውን እና ሐኪሞቻቸውን እንዲቃወሙ እና ሕይወታቸውን አደጋ ላይ እንዲጥሉ ነው??? ሲጀመር አውቃለሁ እና ይሔን አድርጉ እያለ መካሪ ነኝ የሚልን ሰው ማን መክሮ ነው የሚመልሰው??

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 11 месяцев назад +1

      ​@@marmwitdesaley6815እራሷን ጠንቋይ የምትል ሰው የሚቀናባት ከሆነ ጠንቋይ ነሽ ወይም አማኝ ነሽ

  • @fifififi7847
    @fifififi7847 10 месяцев назад +4

    ሀበሻ ምቀኛ ዝብላቹህ ከሷ ተማሩ 😋አብሳላት አንደኛ

    • @HMR2121
      @HMR2121 10 месяцев назад

      ባልተማሩት አንደኛ ናት።

  • @nanny5347
    @nanny5347 11 месяцев назад +12

    የኛ ትልቁ ችግር የሰማነውን ነገር ሁሉ ቶሎ እውነት ነው ብለን ቀጥታ መቀበል እና እናምናለን .እንተገብራለን .. ስሜታዊ ነን.. በራሳችን ትንሽ ማንበብ ሰርች ማረግ ብንረጋጋ ..ለሁሉም ነገር አንቸኩል ...beside she said I am "ተንቋይ" on her tiktok bio... ባህላዊ መዳኒት መጠቀም እግዚአብሔርን መካድ አደለም ... He is the creator... be careful.. ethiopian .. እንረጋጋ .. ግን የሚጠቅምም ነገር አለው ምታወራው ባህላው ሕክምና

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 11 месяцев назад +1

      እኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ እከታተላታለሁ የደም ግፊት ሁለት ዓይነት ነበር ለ 16 ዓመት የወሰድኩት አሁን ግን እሷ ባለቺው መንገድ 3 ወራት ሆኖኛል መድኃኒቱን ካቆምኩኝ::
      እንዲሁ ግን ልጅቷን ዝም ብሎ መውቀጥ በቅናትም በንዴትም ይመስላል ደግሞም የሚገርመው ሃኪሞች ስንቱን የተሳሳተ መድሃኒት ሰጥተው አልገደሉም እያለች ነው? ስንት ስህተት ተፈጥሮ በሚዲያ መዓት ጊዜ ሰምተን አናውቅም? የስንቱን ህይወት አልተቀጠፉም? ምነው እግዚአብሔርን አደረገቻቸው? ለማንኛውም አብሳላት ዶክተር ከሚባሉት ያነሰ ዕውቀት አይደለም ያላት:::

    • @nanny5347
      @nanny5347 11 месяцев назад +1

      እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ በጣም ደስይላል ስለፈውሽ ...እኔ የሚመሰለኝ ሀሳባቸው ሰው ጥንቃቄ እንዲያደርግ ነው የሚያየውን ሁሉ ከመሞከሩ በፊት ጥንቃቄ እንያረግ, ደግሞን የራሳችንን ሁኔታ አቅም ሁኔታ ማወቅ አለብን ...መጠኑን ጭምር ነው ያሉት በዛላይ ዘመናዊ ሕክምናን አለንን ግንዛቤ እዳናዛባ .. ሀቅሞችን መናቅ ተገቢ አደለም ... ልጅቷንም የምታካፍለውንም መሞከሩ l ከጥንቃቄ ጋራ ብሆን ..ል

    • @user-mt5hr9hb7n
      @user-mt5hr9hb7n 11 месяцев назад

      ​@@ethiopianpoettsedidawit5738 good for u but all peoples are not the same, in additional manm tnsto proof and certificate saynorew doctor lhun chelotaw ena bzu yfwskut sw ale blo tamer besra bze zmen manm aymnwm brget tkkl lehon yechelal gn even scientists 1 ngr kmsawkachw bfit btam bzu scientific yhon proof and cerficate yeyzalu so..

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 9 месяцев назад

      @@nanny5347
      ናኒ! ያንቺ ሃሳብ ልክ ነው :: ልጅቷ እኮ በግድ ውሰዱ እያለች ያስገደደቻቸው ነው ያስመሰሉት በዚያ ላይ ዶክተር ተብዬዎቹ ናቸው ዩቲዩበሮችን ሁሉ ያዘመቱባት😡
      እንዲያውም አሁንማ ግብረሰዶማዊ ናት እስከማለት ደርሰዋል:: ያ ማለት ደግሞ ህዝብ ለዚህ ነገር sensitive እንደሆነ ስለሚያውቁ አውቀው እሷን ለማስጠላት ያልሄዱበት ርቀት የለም:::
      የሚገርመው አንዳንዶቹ በኮመንት ላይ እንዳየሁት ትግሬ ስለሆነች ብቻ የግል ጥላቻቸውን ሲያስተላልፉ ተመልክቻለሁ ልጅቷ ግን ጠንካራ ናት እግዚአብሔር ይመስገን ልቧም አልተሰበረም:::
      ዛሬ እንዲያውም የመለሰችውን መልስ በፌስቡኬ ላይ ሼር አድርጌዋለሁ:: facebook.com/100001896222454/posts/pfbid02YFZxeEbhm9n6ub4WcMLjdjqwK6BhZMpWrCkfmB89swazrtWkt9nph78E9iURDunMl/?mibextid=nTmXcb

  • @user-qj7ix6qm9j
    @user-qj7ix6qm9j 11 месяцев назад +2

    የት ነበራችሁ ለማያቃችሁ ታጠኑ የምታወሩት እና የምትሰሩት አንድ አደለም ምቀኖች ተበለጣችሁ

  • @roza-yy3hi
    @roza-yy3hi 10 месяцев назад +1

    እሰይ ደግአረገች ምነዉ ተንጨረጨራችሁ የናንተ የህክምና ስተት የተፈቀደነዉ እሰይ ደግ አረገች እንኳን አቃለለችዉ እሰይ

  • @fikertemihiret2746
    @fikertemihiret2746 11 месяцев назад +6

    She is brilliant enate tedebeku atenadede setbltachu tenadedachu mekegha aye sew

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 7 месяцев назад +1

    Absalat is very smart, a bless young lady. Keep up the good work Absalatye. Please please don’t be negative

  • @user-bh2rn6fg6v
    @user-bh2rn6fg6v 11 месяцев назад +9

    ስሙኝማ ቆይ አብሳላት 2ጆክ ውሀ በትንሽ ጨው እና በትንሽ ሎሚ በየ3ወር ጠጡ ስላለች እውነት ጨንቆቹ አስባቹ ነው ሰው እንዳይጎዳ?ከሆነ ለምን ከጠዋት እስከ ለሊት ጠላና አረቄ ሲገለብጥ ለሚውለዉ ትውልድ ፈሳሽ ሲበዛ እደሚጎዳ እስከዛሬ ቪዲዮ አልሰራቹም😂😂 ሰውን መደገፍ ባንችል እኮን መንቀፍ እናቁም

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam 11 месяцев назад

      የሰራችውን ቨዴዮ እየው በጣም ያሳቀኝ ፖሪድ ተፈጥሮ አይደለም አለች ስለኮኮብ ስታወራ ነበር ጠቋይ ናት 😂

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 11 месяцев назад +1

    Thank you kidi 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu 11 месяцев назад +8

    አብሰላት በርቺ ምድረ ቅንቅናም ሀበሻ ድሮም ስትበለጡ አቶዱም ተበልጠቹዋል በነንታ በዶክተሮች እጅ ስንት ሰዉ ህይወቱን አጣ ዝምበይ 😤😤😤😤

    • @beenasefa8342
      @beenasefa8342 11 месяцев назад

      ነገ ስትታመም የአብሳላት ቪዲዬ ውስኝ ገብተክ የማንጎ ቅጠል ትበላለክ የሆ'ንክ ፍየል ነገር

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu 11 месяцев назад

      @@beenasefa8342 ዝም በል እንደንታ በግ ከመሆን ፍየል መሆን ይሸላል 👊👊👊

    • @beenasefa8342
      @beenasefa8342 11 месяцев назад

      @@sadaMustefa-ij8fu 🐐🐐🌲🎄

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu 11 месяцев назад

      @@beenasefa8342 🐑🐑🐑🐑

  • @kaderkader9124
    @kaderkader9124 11 месяцев назад +2

    በዱክተር ሰተት ሰንት ሰው ሙቶል እሱ ያወቀችው ሰለተናገርች ተበሳጫቹህ ትክክል ናት ካወቃቹህ ለምን አልናገራቹህንም ታሳዝናለቹ

  • @miracle5475
    @miracle5475 11 месяцев назад +4

    No she is really right

  • @gyjghyhfjfh5368
    @gyjghyhfjfh5368 11 месяцев назад +23

    ልጅቷ በጣም ጎቦዝ ናት ❤😂😂😂በቅናት ኣትቃጠዪ 😂😂😂😂

    • @hiwotyerdaw1697
      @hiwotyerdaw1697 10 месяцев назад

      Kenaten keyet amtashew yemnder wera

  • @zema22
    @zema22 10 месяцев назад +2

    ኪዱ በጣም የማከብርሽ ሰው ነሽ ግን አብሳላትን በግል ብታናግሪያት የተሻለ ነው።

  • @atsededesalegn6884
    @atsededesalegn6884 10 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ቆም ብየ እዳስብ ነው ያደረጋችሁኝ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 11 месяцев назад +3

    እስቲ አንድ መፍትሄ ብላ የተናገረችው ነገር አለ መጠጣት ጀምራለሁ ከሰራ እመሰክራለሁ አሁን ምንም አልል

    • @rukyayimer1820
      @rukyayimer1820 10 месяцев назад

      ሞክሩትማ እኔወላሂ ዛሬሞክሬዉ ሰርቶልኛል ❤❤❤

  • @hannalishan1693
    @hannalishan1693 11 месяцев назад

    Gobez Dessetye, perfect answers !!!

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 10 месяцев назад +1

    በጣም የወረደ አስተያየት ብሬክ ላይ ስለሆንኩ ለሰው ልቅቅ ላርግባቸው ብላ ነው ማለት ለዚች እፃን ልጅ ያሳፍራል ከተሳሳተች ምከሯት ።

  • @melodihabeshastyle8153
    @melodihabeshastyle8153 11 месяцев назад +1

    Enem eyalku neber sew demo hulu eonet meslotal thank you sis ❤

  • @DrSaraFamilyDoctor
    @DrSaraFamilyDoctor 11 месяцев назад

    Thanks Kidi for the answer

  • @yeneMB
    @yeneMB 11 месяцев назад +1

    Betena zim blo mezebareki ..betami godati alewu

  • @dr.aliahmed7168
    @dr.aliahmed7168 9 месяцев назад +1

    ዘመዶቸ ይች ልጅ ስህተት አላት ከተባለ እንኳን እንድታስተካክል መንገር እንጅ ማናናቅና ማጣጣል አይገባም፣ ጠንቋይ የሚያስብል ነገርም አላየሁባትም ብየ ነው ወይም ስለጠንቋይ አታውቁም ማለት ነው፣ እኔ ከ 30 አመት በላይ በባህል ህክምና ቆይቻለሁና ባገኛት ባላት የማቅረብ ዕድልና መንገድ ብዙ መድሀኒቶችን አስተምራትም እመክራትም ነበር።

  • @betywasn1996
    @betywasn1996 10 месяцев назад +5

    Absalt❤

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 11 месяцев назад

    እናመስግናለ

  • @yeshidesalegn5512
    @yeshidesalegn5512 7 месяцев назад +1

    እባካቹሁ ተዋት ለኛ ጠቅማነ አለች ትክክል ናት❤❤❤❤

  • @user-oi8ii6ez1z
    @user-oi8ii6ez1z 11 месяцев назад

    It is educational video. Thanks

  • @Ashenafi15
    @Ashenafi15 10 месяцев назад +3

    ሚጠቅመንን አመዛዝን የመውሰድ እና የሚያመዛዝን አእምሮ አለን።ሙሉ በሙሉ ልጅቷን ማጣጣል ትክክል አይደለም።ደግሞ ያወራችውን -ve part ብቻ crop/cut እያደረግሽ እንዴት ታቀርቢያለሽ? ዶ/ርም አስፈላጊ እንደሆነ እኮ እናውቃለን። የግል ችግር ካለባችሁ may be alawkim

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 11 месяцев назад +8

    አብሳላት ጠቋይ አደለችም አሜሪካ ዉስጥ በጤና ዙሪያ የሪሰርች 3 ኛ አመት ተመራማሪ ነች ምድረ ደደብ በቅናት ለምን በሷ ምክንያት ዳኑ ተብሎ የስም ማጥፍት ዘመቻ ድሮም ሀበሻ ጥሩነገር አይወድለትም ኪዲ ኢትዮ የተባላሽ እረፊ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 11 месяцев назад +2

      ታዲያ እኮ እሷ ትናገራለች እኔ አላውቃትም ግን አሁን እያየናት ስለኮከብና አንዳንድ ነገሮች ትናገራለች በዚ ላይ ስለ የወር አበባም ስትናገር ሰማኃት ምንድነው የምታጠናው ??? ሴቶች ተፈጥሮ ስላልሆነ ነው የወር አበባን የሚያዩት??? ልጅስ የሚወልዱት ???ምን ለማለት ፈልጋ ነው ???

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 11 месяцев назад +2

      የስድብ መንፈስ ይወጋ ካልተሳደባችው ያወራችው አይመስላችውም ማለት ነው

    • @selamk-el3hs
      @selamk-el3hs 11 месяцев назад +1

      የ TikTok ገፅዋ ላይ እራስዋ ነች ጠንቋይ ብላ የፃፈችው።

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 11 месяцев назад

      ጠንቋይ ነኝ ካለችስ😕

  • @firdosahmed9167
    @firdosahmed9167 11 месяцев назад +1

    I want take appointment with her now i change my idea thanks kidy🇪🇹🇨🇭

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 7 месяцев назад +1

    ምቀኞች. ፈጣሪ ይጠብቃት እሷትክክልነች

  • @yilfan2138
    @yilfan2138 10 месяцев назад +2

    Abe-salat she is absolutely correct ❤

  • @user-dl6yx5xn5u
    @user-dl6yx5xn5u 11 месяцев назад +5

    እንኳን መጣሽልኝ ነገ ሆዴን ላጥብ ነበር እንደ መልአክ ደረስሽልኝ ተባረኪ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ መቼ ተምራ ነው ባህላዊ ዶ/ር የሆነችው እድሜዋም ትንሽ ትመስላለች

    • @zdzd4258
      @zdzd4258 11 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 11 месяцев назад

      era ina aderga tru wetet new yayewet ljtwa gobez nat

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam 11 месяцев назад

      እዳጠጭ በሽተኛ እዳትሆኝ ጠቅሞናል እሚሉትን አስመሳይ እንዳሰሚ

  • @sophiasophia4269
    @sophiasophia4269 11 месяцев назад +14

    Little knowledge is dangerous. We have to respect our Doctors they went to school just to make us healthy with the help of God. Dr saved my life I wast almost lost my life due to illness

    • @yeneMB
      @yeneMB 11 месяцев назад

      Min agebati eswa brwani newu..betishu 19 ameti tesekyetewu yemyagegntin.. she does not even

    • @shalom744
      @shalom744 11 месяцев назад +1

      Traditional medicine is the base for modern medicine. It does not mean that alternative medicine is bad

    • @ibelongs.tojesus6439
      @ibelongs.tojesus6439 10 месяцев назад

      Home remedy is not bad but. we need to know the amount what we use . and respect 👍👍👍 respect Doctor’s they save our. Life. any time anywhere 👍👍👍👍

    • @user-gr7wc8ng6r
      @user-gr7wc8ng6r 10 месяцев назад

      😂😂😂 herbalistu be cia yetegedele ale nepsi maleti zefaingu lemin tegedele bileh teyk

    • @user-vn7xj2qf5h
      @user-vn7xj2qf5h 10 месяцев назад +1

      I don’t have respect for the so called doctors their job is to collect money from their clients that’s all

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 11 месяцев назад +8

    I said a million times that she is completely out of knowledge