📌ዶክተር ስንሆን ሰው ሲታመም መድሃኒት መስጠት እንጂ መፍትሄው ላይ አንማርም ! ሁሉም እስኪያምኑኝ ብጠብቅ ልጄ እዚህ አይደርስም ነበር …‼️(ክፍል 2)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • To contact Dr. Netsy go to her website: www.drnetsy.com
    To join Dr. Netsy's Autism Course and Community: www.drnetsy.co...
    Subscribe to Dr. Netsy RUclips channel: / @drnetsy

Комментарии • 106

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Год назад +26

    To contact Dr. Netsy go to her website: www.drnetsy.com
    To join Dr. Netsy's Autism Course and Community: www.drnetsy.com/store
    Subscribe to Dr. Netsy RUclips channel: m.youtube.com/@DrNetsy

    • @Metsehets
      @Metsehets Год назад +1

      አባክሽ Dr አውነት አጅግ አራሴን ነው ያግኝሁት

    • @mahletberhan7005
      @mahletberhan7005 Год назад +2

      Enem cnqogna lje 2ke 6 weru new askahun alaweram 😢😢

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Год назад

      Bemen enagegnsh netsi yni leje endanche lje new hulu negeru men laderge yaleshbeten negerun enmeta USA NEGN BOSTON

    • @abebawright
      @abebawright 11 месяцев назад

      @@mahletberhan7005 እዚህ ላይ መልዕክቶችን ለማየት ጊዜ ይኖራታል ብዬ አልገምትም ዶክተር ነጺ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ተመዝገቡ እና ኮንታክት ታደርጋችዃለች

    • @abebawright
      @abebawright 11 месяцев назад

      @@besratkassaun1471 እዚህ ላይ መልዕክቶችን ለማየት ጊዜ ይኖራታል ብዬ አልገምትም ዶክተር ነጺ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ተመዝገቡ እና ኮንታክት ታደርጋችዃለች

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 10 месяцев назад +4

    የስንቶቻችንን እናት ልታሳርፊና እንባ ልታብሺ ይሆን ጌታ እግዚአብሔር የላከሽ❤ዶ/ር ነፂ ይሄ ስራሽ የነፍስ አገልግሎት ነውና በርቺ❤

  • @abebawright
    @abebawright 11 месяцев назад +6

    ኪዲዬ በጣም አስፈላጊ የሆነች ኢትዮጲያዊ እህታችንን ስለጋበዝሽልን እና ሁሌም ቁም ነገር ላይ ስለምታተኩሪ አድናቂሽ ነኝ ጌታ ይባርክሽ።
    ዶክተር ነፂ እግዚዐብሄር ጨምሮ ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ። በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን እየረዳሁ ነው ብለሻል ነገር ግን በተዘዋዋሪ ሺዎችን እና ከዛ በላይ እየረዳሽ እንደሆነ እና ከምታውቂው በላይ በሰው ህይወት ላይ በተለይ በልጆች ላይ ለውጥ እያመጣሽ ያለሽ ጀግኒት እንደሆንሽ ልነግርሽ እወዳለሁ። በሞያዬ ቢሄቨሪያል እንተርቬንሽን ስፔሻሊስት ነኝ እና ከአንቺ የተማርኩት ብዙ ነገር አለ ወደፊትም ታስፈልጊኛለሽ:: ከአንቺ ተምሬ የክላይንቶቼን ወላጆችና አሳዳጊዎች በማስተማር እየተጠቀሙበት ነው። ሁላችንም ተባብረን ለመረዳዳት እግዚዐብሄር ይርዳን🙏🙏

  • @bute5158
    @bute5158 Год назад +21

    እዛ ቦታል ላይ የነዳት የልጇ ችግር ነው መፍትሄ ፍለጋ ጀግና እናት ነሽ መፍትሄንም ለማግኘት ዶክተሬትዋን ብትወስድም ዋጋ ግዜ ገንዘብ ነገርዋን ተሸክማ ነው የጀግና ጀግና ነሽ ለልጅሽ ከፈልሽለት አገኘሽ አሸነፍሽ ችግሩ ከባድ ቢሆንም ልጅው አንድ ነው ለብዙዎች ግን ተስፋ ሆነሻል መፍትሄ ትሆኛለሽ በችግርዋ ፍሪዝ አይደለም ያደረገችው ለፍትሄ ፍለጋ ነው የሄደችው

    • @rahelbekele6191
      @rahelbekele6191 Год назад

      ዶክተር ነፂ በጣም የምታኮሪ ወገን ነሽ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ በምንግድሽ ሁልጊዜም ቤተሰብሽን ይጠብቅ::

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +9

    እውነት ነው በጣምምምም ሰው መንቃት አለበት፤ በዚህም ላይ የህክምና ባለሙያ ቢበዛ እንዳላችሁት የተሻለ ነገን መፍጠር ይቻላል። ኪዲዬ ላንቺ እና ለፕሮግራሞችሽ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад +6

    እኳን ደና መጣቺሁ ዶ/ር ነፃነት በጣም ጀግና እናት ነሺ ሳላመሠግንሺ አላልፍም ግን በቻልሺዉ አቅም አገር ት/ቤት ብትከፍቺ እና በዚህ ጉዳይ የታመሙ ልጆቺ እሚዉሉበት ምክንያቱም ብዙ ቤት የተዘጋባቸዉ ልጆቺ አሉ ያቺን እርዳታ የሚፈልጉ ይኖራሉ እና እህቴ ብታስቢበት እላለሁ በተረፈ እናመሠግናለን🙏

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 Год назад +9

    ነፂ እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዘብሔርን አላማ አለው በአንቺ ልጅ ምክንያት የብዙ እናቶችን እንባ ሊጠርግ ነው ኪዲ በርቺ የእኔ እህት ሚዲያን ክንደዚህ ባለ የሰውን ችግር የሚፈታ እንግዶችን ስለምታቀርቢ እናመሰግናአለን ተባረኪ

  • @Mamaye12
    @Mamaye12 Год назад +5

    Thank you Dr Nestiye! I really want to be part of it . እኔም ደርሶብኛል ባለፈው ስላገኘውሽ በzoom በጣም ደስ ብሎኛብ መልካም ሰው ነሽ .

  • @embetfeyessa5786
    @embetfeyessa5786 Год назад +7

    በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ በተለይም ለሀገር ልጅ ማድላትሽ እግዚአብሔር እንኳንም ረዳሽ ተባረኪ ኪዲ በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው የተነሳው እናመሰግናለን ።

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Год назад +5

    እግዚአብሔር ሁሌም መፍትሔ አለው ክብር ምስጋና ይድረሰው ፈልጉ ታገኛላችሁ፣ ጠይቁ ይሰጣችኃል ነው የሚለው ቃሉ። እናም ነፂ አንችን መርጦ በዚህ ችግር እንድታልፊ የመረጠሽ ባንቺ በኩል ሊያስተምረን ሊረዳን ስለፈለገ ነው ተመስገን። አንቺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር የልብን ቅንነት አስተዋይነት ይፈልጋል አንቺ ላይ ሰራ ስራውን አይፈታም የተባለ የብዙ እናቶችን እንቆቅልሽ ነው እየፈታሽ ያለሽው ይሔን ያሰማን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
    ኪዲዬ እናመሰግናለን።

  • @addiskoira9312
    @addiskoira9312 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ አሁንም እውቀቱን ይስጥሺ ! ተስፋ እንዳለ በራቸውን ለዘጉት መፍትሄ HOPE ሆነሻል
    ጉበዝ እናት እግዚአብሔር ይባርክሺ!

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ

    😊አዎን ተፅእኖ ፈጣሪና ጠንካራ ሴት ናት ጀግና

  • @fikirtewoldegebriel3126
    @fikirtewoldegebriel3126 Год назад +3

    እኔም አለሁላችሁ!አይዟችሁ እግዚአብሔር ይባርክሸ በእውቀትሽ ላይ እውቀት ይጨምርልሸ ተባረኪኪኪ

  • @andinettessema2939
    @andinettessema2939 Год назад +5

    You are an amazing woman!!! May God bless you and your family and give you more strength!!!

  • @MsParadise-z9t
    @MsParadise-z9t Год назад +6

    I hope now, most habesha people will understand about gut health. Yachin tinish lij Absalaten was talking about this thing but most people including doctors attacked her.Thank you Dr. Netsanet. It's an eye opening interview

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 11 месяцев назад

      She wasn’t addressed in the right way leza new

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 11 месяцев назад

      Detox is very dangerous if u don’t do it right way

  • @shemistube
    @shemistube Год назад +6

    በጣም ይገርማል ልጆችን የሚጎዳቸው ብዙነገር አለ እንኮን ስላም መጣችሁ💚💚💛💛❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌻🌻🌸🌸🌸

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 Год назад +6

    Doctor, thank you very much. You are a brave mother. May God bless you and your family🥰🥰🙏🙏

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Год назад +2

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ። መልካም ለሚያስቡ እሱ ቅርብ ነው። ዘመንሽ፣ልጆችሽ ይባረኩ🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @tamaramohamed9003
    @tamaramohamed9003 Год назад +2

    Gobez Kidi! Batam gobez D/r Nesy betam Beru Set nesh Machallah. Ke hasabesh belay endemteseri amnalehu!

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 11 месяцев назад +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳሽ እንኳን ደስ አለሽ ጇሽ ዶክተር እንደሚሆን እርገጠኛ ነኝ

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc 2 месяца назад

    በጣም ደስ ዪላል። እግዝኣብሄር ይባርክሽ። ጠንቀቕ ማለት ጥሩ ነው ኣነኝህ መድሃኒት መሸጥ የሚፈልጉ እንዳይተኮናልቡሽ😊

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁለታችሁም ቅን ናችሁ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +1

    I Am speechless Doctor thank you so much both you guys ❤

  • @refrefmohammed9655
    @refrefmohammed9655 11 месяцев назад

    Dr Netsy we love you so much! You are my hero and my hope. Thank you 🙏🏽

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Год назад +1

    Thanks dr Netsy and Kidi

  • @eyerusalemtadesse4249
    @eyerusalemtadesse4249 11 месяцев назад +1

    Which state will you have ur clinc ?

  • @aklile7691
    @aklile7691 Год назад +7

    ቅድስት፣ 'Autism' 'ኦቲስም' የችግሩ ስም ሲሆን፣ በዚህ ጉዳይ የሚጎዱ ልጆች፣ 'Autistic' 'ኦቲስቲክ ናቸው ነው የሚባለው።

  • @edengebreegziabher710
    @edengebreegziabher710 Год назад +2

    Thank you Dr. God bless you❤❤❤. 🇪🇷

  • @raheldagne3992
    @raheldagne3992 11 месяцев назад +1

    ጀግና ነሽ ነፅዬ

  • @tigistchefessa9740
    @tigistchefessa9740 Год назад +1

    Thank you very much❤❤❤❤to both of you

  • @TT-ok4in
    @TT-ok4in Год назад +2

    Great job Dr !!! Kidi keep the hard work . Kidi how can we contact you? my friend and I would love to share some information. We are foreign trained nurses and now Registered Nurses in Canada. So, we want to share our journey so that we can help our community. Thanks

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Год назад

      +14312792049, please text me. Thank you 😊

    • @TT-ok4in
      @TT-ok4in Год назад

      ​@@kidiethiopiaI will thanks for your fast response. 🙏

  • @mentamertessema6096
    @mentamertessema6096 7 месяцев назад

    Amazing video!🙏 Just to add, the diagnosis is called Autism, but the child is called Autistic. Please differentiate that. 😊

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 Год назад +3

    Good morning ❤❤❤❤❤❤❤,ቅድስት፣ነፃነት

  • @peacelovecareafh
    @peacelovecareafh Год назад +1

    How I can be join with your corse I really need to join.

  • @yirgalemkassa6972
    @yirgalemkassa6972 11 месяцев назад

    I live in maryland but I don't have income to join the course .please can you help me.

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 10 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🏼
    ከለደን ትኬትሽን ችዬ ኢትዮጵያ ሄደሽ ገለጻ ብታደርጊ ላቸው

  • @mebrahtomtesfu1081
    @mebrahtomtesfu1081 5 месяцев назад

    Timirtishin tiru new gin hulum endigebaw amarigna bitinageri denna yimeslegnal mikniatum ke 80%belay englizgna qelaqelshiw

  • @MsMerrySweet
    @MsMerrySweet 11 месяцев назад

    Hi my name is Merry Geremew and i am nurse in Sweden. I have twins with autism and they are 8 years old and i really want take your course. It will will nice if i can have direct kontakta with you please.

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад +6

    ግን ለምን ጥቁሮች ላይ ህመሙ በዛ??? በዘርስ የሚመጣ ነው??

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 11 месяцев назад +1

      Not only black it Has everyone

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 11 месяцев назад

      @@Emanu2018she is right black and Hispanic kids hv it alot

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ

    😊ሰላም ላንቺይሁን ኪዲዬ

  • @lichyajossi9499
    @lichyajossi9499 11 месяцев назад

    Amesehnalhu doc, ljen bezi samntu new mlktun yayehubat schenanek neberna tlllllk tesfa new egziabihier banchi yesetng hulem wetetna porradge new bebzat emtbelaw drketm kemejemerya neberat ahun 1amet 9wer argalech degmie amesegnalew,lewt endemiyay ergtegna negn contact aregshalhun tebareki!!!!!!

  • @azeberena995
    @azeberena995 Год назад +2

    You are hero

  • @messydds735
    @messydds735 Год назад +3

    Menew lege tenesh hono bagegnhush noro ❤

    • @rah20351
      @rah20351 Год назад +2

      Its never too late

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 11 месяцев назад

    እህቴ በጣም ኮርቼብሻለሁ🤗 💕🙏💕 🤗 ✌️💕

  • @LuelMelaku-op9bx
    @LuelMelaku-op9bx Год назад +3

    Where is she live?

  • @ejigayehubekele4407
    @ejigayehubekele4407 11 месяцев назад

    Doctor Ebakishen kemen endememeta ayetawekdm wey ?

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham Год назад

    Tebareki!!!!!!!!

  • @merhawitmt2319
    @merhawitmt2319 11 месяцев назад

    Can I join from Canada?

  • @zemenafewerki5113
    @zemenafewerki5113 Год назад

    Dr natse Anchi jegna enat nesch egzabiher yebarkesc❤❤❤❤

  • @messydds735
    @messydds735 Год назад +2

    Tekekel new yetenagershew bemulu

  • @user-Limi
    @user-Limi Год назад +1

    ጎበዝ እናት ነሽ ግን ኢትዮጵያ ላይ ላለነውስ እንዴት ነው ምናገኛት ?

    • @B32124
      @B32124 11 месяцев назад

      ዌብ ሳይቶን በመጠቀም ኢሜሎአን የምታገኙ ይመስለኛል በኢሜል ሞክሩ

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 Год назад

    Meblat yelilebachewun megeb negerugn????

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 11 месяцев назад

      Ehte hulun expect gluten free and milk

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Год назад +1

    ይሄ treatment የሚሰራው ለ Autism ብቻ ነው ውይስ speech Delay and language impairment ላለባቸው ልጆችም ይረዳል? ምላሽሽን በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @refrefmohammed9655
    @refrefmohammed9655 11 месяцев назад

    Tnx kidi

  • @asrebebseid-s7w
    @asrebebseid-s7w 8 месяцев назад

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ እርዳን ኢትዬጵያ ዉስጥ ሆነን ክፍለሀገር ላለን

  • @simegnashenafi708
    @simegnashenafi708 Год назад

    Enameseginalen kidy

  • @mulukenkebede9965
    @mulukenkebede9965 Год назад

    ሰላም

  • @selamnegu1224
    @selamnegu1224 Год назад +1

    Dr Netsy e/r yesteshi

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 Год назад

    Temehirtu tsru new gen qanqawu algebanem.andande kalatoch algebugnm begeli

  • @SamsTwentythree-m5s
    @SamsTwentythree-m5s Год назад

    Kdiyee.alesh.yenee.qonji.interineti.chigirii.nuu.lezaa.nuy.yexefauu.abebech.nenui.keberutii

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Год назад

    Thank you Dr Nasi ❤❤❤❤❤❤

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад +1

    Dr,Netihs GBU❤

  • @SamsTwentythree-m5s
    @SamsTwentythree-m5s Год назад

    Kedi.indetii.arigee.kezii.iwexaluu.masiratee.aliqeremi.limexaa.irijin.aun.damo.xorinetii.alee.beruti.yesiraa.limidimii.aluu.shufiriaa.xidatii.limidii.

  • @GenetBerhe-q5x
    @GenetBerhe-q5x Год назад

    Carot yayisetim new yalechiw idigilets alihonelignim

  • @messydds735
    @messydds735 Год назад +1

    EGZEABEHER ysteshe❤

  • @zemenafewerki5113
    @zemenafewerki5113 Год назад +2

    Kidi benaatesch selk laklen

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Год назад +1

      Ere selqan please

    • @abebawright
      @abebawright 11 месяцев назад

      @@besratkassaun1471 እዚህ ላይ መልዕክቶችን ለማየት ጊዜ ይኖራታል ብዬ አልገምትም ዶክተር ነጺ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ተመዝገቡ እና ኮንታክት ታደርጋችዃለች

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @peacelovecareafh
    @peacelovecareafh Год назад

    Please I really need help

  • @AhmedYonis-c7r
    @AhmedYonis-c7r Год назад

    ሰለመ

  • @samitesfa7170
    @samitesfa7170 11 месяцев назад

    በተቻለ መጠን ኣምሃሪኛ ብቻ ጥኑ ነበር

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 Год назад +4

    እኔ ምለው ቆይ ለፈረንጅ ነው ለአበሻ ነው እያስረዳሽ ያለሺው ዶር???? አሁን በእግዚአብሔር ስንት ሰው ነው ያንቺን እንግሊዘኛ የሚሰማው????? በቃ ለእንግልዘኛ በጣም ጎበዝ ነሽ!! አማረኛውንም በደንብ ትችያለሽ እንደውም የአፍ መፍቻ ቋንቋሽም እሱ ይመለስለኛል ግን!! ያደግሽበት ማህበረሰብ አንቺ የምታወሪው ምንም ላይገባው ይቻላል::: ወይም ደግሞ መልእክቱን የምታስተላልፊው ለፈረንጅ ከሆነ በመሃል ምትቀላቅዩን አማርኛዎችሽን ላይሰሙ ይችላሉ!!! እናም እርግጠኛ ነኝ ke100 97% ምንም አልተረዳሽም!!! ሃሳብሽ ሰውን መርዳት ከሆነ በሚገባን ቋንቋ አውሪ!! አይ ከሆነ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ቢቀር ይሻላል!!! እኛም ከእግዚአብሔር በታች ነቅተናል,, ኦትዝም ራሳችሁ ባመጣችሁት ክትባት እንደሚመጣ!!!

    • @AD-ty4eo
      @AD-ty4eo Год назад +6

      @manuhe please don't put all Doctor's in one category. Her message is clear and perfect. We need more kind and knowledgeable person like her. Thanks

    • @B32124
      @B32124 Год назад +17

      ዶ/ር ነፃነት እኮ በውጭ አገር ተወልዳ ያደገች አማርኛ ማንበብ የማትችል በወላጆቾ ጥረት አማርኛ የለመደች አሁን ደግሞ በሥራዋ ምክንያት አማርኛዋ በጣም ያሻሻለች ጎበዝ መመስገን ያለብት ናት እባካቹ መተቸት መለያችን አይሁን እንጠቀምባት

    • @kkmbia2393
      @kkmbia2393 Год назад +4

      በጣም ይገርማል ጀግና ሰዉ ናት እዚ መጥተሽ አማርኛ እንግሊዘኛ የምትይዉ ጥፍ ከዚ

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 Год назад +1

      ​@@kkmbia2393መርዳት አልቻልንም ነው ሠተቸት አይደለም

    • @amytk6095
      @amytk6095 11 месяцев назад +5

      እሷ ለልጇ ስትል ተጨመሪ ነገር ተምራለች። እኛም መሰረታዊ መግባባት ላይ እንድንደርስ እንግሊዝኛ መማር ነው። ለዚም ሳይሆን ልጆቻችንን እንዴት ልናስጠና ነው ሲጠይቁን በምን ልንመልስ ነው? እንግሊዝኛ የሚናገረውን ከመቆጣት ለኛም ስለሚጠቅመን ቋንቋውን መማር ነው።