Iyesus Yimetal Track8 ኢየሱስ ይመጣል Tizitaw Samuel Album8

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии •

  • @meseretsolomon-k1e
    @meseretsolomon-k1e Месяц назад

    Nahlin geta eyesus amen marenata geta hoy naa❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Semrawit
    @Semrawit 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ማራ ናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !🙌🙌🙌🙌🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mimitube270
    @mimitube270 12 дней назад

    አሜንንን ማራናታ 🙌🙌🙌❤️❤️❤️

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 2 месяца назад

    ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu Месяц назад

    በቃ ይህ ድምፅ ለጌታዬ ብቻ ሆነለት እሱ ከማረከ እዲህ ነዉ አቤት ይሄ ብዬ ሳልጨርስ ሌላዉን ደግሞ ስሰማ አንዱን ካንዱ መምረጥ ራሱ አይቻልም ሁሉም የሚባርክ አልበም ነዉ።ትዝዬ ጌታ ዘመንህን፣ቤትህን፣ትዳርህን፣ልጆችህን ይባርክ።❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 месяца назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomaneYohanse
    @RomaneYohanse Месяц назад +1

    እግዝ አብሔር ይባሪክህ ፓስተር ትዝታዉ ዘመንህ ይለምልም

  • @addisumola
    @addisumola Месяц назад +1

    የተወደድክ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው!!

  • @andnetabate
    @andnetabate Месяц назад

    አሜን ይመጣል። ተባረክ

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 2 месяца назад

    የወጉትም ያዩታል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር በደመና ውስጥ ህኖ ይመጣል እንጠብቃለን ማራናታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EsraelAbrhaley-ci6xt
    @EsraelAbrhaley-ci6xt 2 месяца назад

    ቀስ በቀስ ይሄ አልበም እየተዳረሰ ነው ተባረኩ ቅዱሳን ሼር አድርጉት ለሁሉም ወዳጆቻችሁ

  • @netsanetbelete2479
    @netsanetbelete2479 Месяц назад +1

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና

  • @gedionteferra8594
    @gedionteferra8594 2 месяца назад

    Amen . Marantha Our Lord Jesus come soon

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 3 месяца назад +4

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    ¹⁹ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
    ²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
    ²¹ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።

    ³⁵ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
    ³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 3 месяца назад +5

    ራእይ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴-⁵ ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥
    ⁶ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
    ⁷ እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
    ⁸ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።

  • @SeaffTfgtdut
    @SeaffTfgtdut 2 месяца назад +4

    ጌታ ከዓለም አና ከገንዝብ አውነትን የመረጥከው ጌታ ምስክሪዬን ታላቅ በረከት ጌታ ይባርክሀል

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 месяца назад

    God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Thanks so much ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthabr1201
    @marthabr1201 14 дней назад

    Maranata❤❤❤

  • @mathewosbunaro6812
    @mathewosbunaro6812 2 месяца назад

    የተወደድክ ነህ፣ እጅግ ተባርኬበታለው። ዘመንህ በቤቱ እየዘመርክ ይለቅልህ

  • @TigistAbudhabi
    @TigistAbudhabi 2 месяца назад

    Abet demxe sekdes wawwww tebarkbubet❤❤❤❤❤❤haleluyyyyyy maranata

  • @Amarumolla
    @Amarumolla 2 месяца назад

    ameeeeeeeeen😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 месяца назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiboy7254
    @samiboy7254 2 месяца назад +2

    Amen ጌታችን ኢየሱስ ይመጣል ብዙ ትውልዶች መዳን ይሆንላቸዋል በኢየሱስ ስም አምኜ ፀለይኩኝ 😭😭😭😭 ፓስተር ትዜ ኢየሱስ ይባርክህ 🎉🎉🎉❤

  • @dammeyegetalij6113
    @dammeyegetalij6113 2 месяца назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Amarumolla
    @Amarumolla 2 месяца назад

    eyesus yimetal❤❤❤❤

  • @mimitube270
    @mimitube270 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተረ ዝማሬዎችህ ተሰምተው አይጠገቡም ❤❤❤

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 2 месяца назад +1

    አሜን ኢየሱስ በቶሎ ይመጣል 🙏💐🥰

  • @MihrteMatewose-q5m
    @MihrteMatewose-q5m 3 месяца назад +1

    ውውውውውውውው እየሱስ ይማጣል ድንቅ ማዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ፃጋ ይባዝልክ ታበረክ ባብዙ ፃጋ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሲል ዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AshenafiAbebe-nv1qg
    @AshenafiAbebe-nv1qg 2 месяца назад

    ❤❤❤❤amen

  • @WorkTade-d5p
    @WorkTade-d5p 2 месяца назад

    ማራናታ!!!

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 2 месяца назад

    ናፋቀውን ነበር እንዲ ያሉ መዝሙሮች ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 месяца назад +1

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና የፍቆትልችን ቶሎ ና ልናይ ጓግታናል❤❤❤❤❤❤❤

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 3 месяца назад +2

    ጌታ እግዘአብሔር ይህን ሰው ወደ ወንጌልላዊያን ስላመጣህልን ሰጪው ክበር

  • @gesusislordLord
    @gesusislordLord 3 месяца назад +2

    ❤❤❤አሜን ይመጣል ማራናታ አየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sariytube
    @sariytube 2 месяца назад +1

    አሜን ማራ ናታ ጌታችን ሆይ ቶሎ ና ናፍቀንሃል እኛ ልጆችህ❤❤❤

  • @lobezena
    @lobezena 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 3 месяца назад

    አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ❤️❤️❤️❤️ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ያንተ የሆነው ሁሉ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ፓስተር ትዜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Marta-u2x2b
    @Marta-u2x2b 3 месяца назад +4

    Amen❤❤ Amen 💖 amen 🙏🙏🙏 Amen Amen 🙏 Amen 💖 Amen 🙏 Amen 💖 amen 🙏 Amen Amen ❤❤❤❤

  • @BisratGegziabher
    @BisratGegziabher 3 месяца назад +5

    ህያው ተስፋችን ኢየሱስ ነው

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795 3 месяца назад +1

    አሜን, አሜን :: ፀጋ ያበዛልህ ጌታ ስሙ ይመሰገን :: አንተ በረከታችን ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamesiyum
    @tamesiyum 2 месяца назад +1

    ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ናፈከኝ አባቴ❤❤❤

  • @FertunayosefTadele
    @FertunayosefTadele 2 месяца назад +1

    በጣምነወዉየምወድህ

  • @solokasa1992
    @solokasa1992 2 месяца назад

    😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏ፀጋ ይብዛ

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct 3 месяца назад +2

    እሜን እየሱስ ይመጣለሰ አተን የሰጠን ጌታ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ተባረክ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 месяца назад

    ታባረክልኝ ፓስተር ትዜ❤❤❤❤❤

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id 2 месяца назад +1

    አሜን ፓስተር ትዜ ዘመንህ ይባረክ ስለአንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ❤❤❤

  • @berihunadugna4104
    @berihunadugna4104 3 месяца назад +2

    አንተን በሁሉ ነገር ሙሉ አድርጎ የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ስሙ ብሩክ ይሁን!!

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 3 месяца назад +1

    አሜንንንንንን ኢየሱስ ቶሎ ና!!❤❤❤❤ ተባረክ ትዜ ወንድማችን ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ድንቅ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤

  • @joyamanueljoyamanuelcj
    @joyamanueljoyamanuelcj 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ሃሌ ሉያ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 месяца назад

    Amenn maranata geta hoy tolo na😭😭😭😭😭

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 3 месяца назад

    ራእይ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
    ¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።

    ¹⁶ እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።
    ¹⁷ መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።

    ²⁰ ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።
    ²¹ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።

  • @hanatesfaye9950
    @hanatesfaye9950 3 месяца назад

    Amen...... Amen........ Amen............Maranata Eyesuse Hoye Tolo Na ❤❤❤❤❤❤❤ Pastor Zemari Tize Dink Zemare new Kibir leyesuse Yehun Geta Eyesuse Bebizu Chemiro Yebarkeh!!!

  • @misganawberhanu-y4r
    @misganawberhanu-y4r 2 месяца назад

    አሜንንንንንንንንንን. ጌታ ዘመንህን ይባርከው!!

  • @RutaM-h4p
    @RutaM-h4p 2 месяца назад

    Amen

  • @yshigeneti8514
    @yshigeneti8514 2 месяца назад +1

    Amen eyesus ymetal ymetal ymetal eyesus ymetal

  • @HoneyAssefa-gp3be
    @HoneyAssefa-gp3be 2 месяца назад +1

    በኢየሱስ ስም ፤ ገና ስሰማው ነው ልቤ ስንጥቅ ያለው!!
    ማራናታ!!

  • @mirtineshamen1177
    @mirtineshamen1177 2 месяца назад +1

    GOD bless my brother 🙏

  • @alemtsehayyihune9467
    @alemtsehayyihune9467 2 месяца назад

    መዝሙር 50
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል።
    ³ አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም፤ እሳት በፊት ይቃጠላል፥ በዙሪያውም ብዙ ዐውሎ አለ።

  • @habesavisit
    @habesavisit 3 месяца назад

    ሀሌ ሉያ !! አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና❤❤❤❤

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Babytv-dani
    @Babytv-dani 2 месяца назад

    Ameeeeenn

  • @Amarumolla
    @Amarumolla 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @almazdidimos1626
    @almazdidimos1626 3 месяца назад +1

    ዘር ማንዘርህ ይባረክ እወድሀለሁ ፓስተር❤

  • @FetleworkWolde
    @FetleworkWolde 2 месяца назад

    Amen. Amen. Beruk nehe.Wondem

  • @TilahunYohanis
    @TilahunYohanis 2 месяца назад

    ❤❤❤❤አሜን

  • @Richyitbarek
    @Richyitbarek 3 месяца назад

    👐👐👐👐👐👐👐
    አሜን ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና።👐👐👐👐

  • @tsedenyademile5487
    @tsedenyademile5487 3 месяца назад +1

    የፀጋ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ተባረክ ትዜ

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 2 месяца назад

    Amenn yimetal❗❗❗

  • @mimitube270
    @mimitube270 3 месяца назад

    ሃሌ ሉያ እንዴት አይነት ነፍስን በመንፈስ ቅዱሰ እሚያፈስስ ዝማሬ ነው ዋው ይብዛልህ 🖐️

  • @desta9900
    @desta9900 3 месяца назад

    እኔ ቃል የለኝም❤❤❤

  • @Nigst32
    @Nigst32 3 месяца назад +1

    ተባረክልን ❤

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 2 месяца назад +1

    🙏🙏♥️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 2 месяца назад

    Pastor Tize zemenk yibarek

  • @Hana-jp8wl
    @Hana-jp8wl 3 месяца назад

    Amen yimetal

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 3 месяца назад +2

    You are blessed wendmie ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 3 месяца назад

    ይመጣል ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukYonnisiHabamo
    @BirukYonnisiHabamo 2 месяца назад

    አሜን ጌታ ሆይ ቶል ና ናፍቀናል

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 3 месяца назад

    Ameeen ameeen ameen Ameeen እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @hiwijesus3097
    @hiwijesus3097 3 месяца назад

    ማ ራ ና ታ ይመጣልናል እንጂ አይመጣብንም

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 месяца назад

    ወንድሜ ፓስተር ትዝታው እንክዋን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ረዳህ አገዘህ ሁሉን ያከናወነልህ እግዚአብሔር ይመስገን ይባርክ ::

  • @kassayehussien8935
    @kassayehussien8935 2 месяца назад +1

    Praise Jesus.

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 3 месяца назад

    Geta zemenihin yibark

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ማራናታ ይመጣል ዋው ድንቅ መዝሙር

  • @emebetassefa2797
    @emebetassefa2797 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ተባረክ

  • @Jesusislord-c3p
    @Jesusislord-c3p 3 месяца назад

    👏👏👏👏👏👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AntenehAlemu-h9h
    @AntenehAlemu-h9h 3 месяца назад

    tebarekkkkk Pastor

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 2 месяца назад

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyasuhaile6806
    @eyasuhaile6806 3 месяца назад

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤

  • @gennetgennet2177
    @gennetgennet2177 2 месяца назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 💯

  • @befekadukefyalew6473
    @befekadukefyalew6473 3 месяца назад

    zemenih yibarek

  • @gadisageleta4220
    @gadisageleta4220 3 месяца назад

    አሜንንንንን ተባርክ ድንቅ መዝሙር

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 3 месяца назад

    ተባርክ ትዜ🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 3 месяца назад

    ሃሌሉያ❤❤❤❤🎉

  • @emebetassefa2797
    @emebetassefa2797 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉እንወድሃለን

  • @solokasa1992
    @solokasa1992 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤ameen geta hoy naaa😢😢😢❤❤

  • @ethiocheaps
    @ethiocheaps 3 месяца назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 3 месяца назад

    Tsega yibzalh

  • @eyasuregasa5717
    @eyasuregasa5717 3 месяца назад

    Amen haleluya 😢😢😢😢😢

  • @senaityohhanes
    @senaityohhanes 3 месяца назад

    አሜን ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና ❤❤❤❤❤

  • @HelenShumi
    @HelenShumi 3 месяца назад

    Eyesus ymetal amen beyesusm lezelalem tebarkekal ❤❤❤