እ/ር ቤት የሰራለት ሰው እጁን በሌላው ላይ አያነሳም Dr Mehret Debebe|እግዚአብሔርን ማገልገል||ክፍል 4 || Protestant Sibekt 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 45

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 9 месяцев назад +7

    በጣም ልቤን ከፍቼ ከምሰማቸው ሰዌች አንዱ አንተ ነህ ተባረክ ዶ/ር ምህረት!

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 6 дней назад

    Dr mihret God bless you to mutch.❤❤❤❤

  • @MesfinMade
    @MesfinMade 6 месяцев назад

    D/R God bless you more and more

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ቤቴን ይሰራል ክብር ለዘላለም ሰሙ ይሁን የኔ ጌታ ❤❤😇😇

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 7 месяцев назад

    ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክ ዶክተር ምህረት !!❤❤😇😇 ትምህርቶችህ ከልብ ነው የሚሰማው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ለእኛ ሰለተሰጡን ድነቅ የእግዚአብሔር የቃሉና የወንጌሉ አስተማሪዎች ጌታ ክብር ሁሉም ለክብሩ ይሁን 😇😇😇❤❤❤
    ከልብ እናመሰግናለን ።
    ሰለአንተ , ሰለ ዶከተር ማሙሻ & ሰለ ዶክተር አብርሃም ስለሌሎችም ድንቅ አሰማሪዎች እግዚአብሔር እናከብራለን ።

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 7 месяцев назад

    ብታስተምር ብታስተምር ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ ውዱ ወንድምዬ ጌታ ኢየሱስ ዘለአለምህን ይባርከው አንተ በጎ ታማኝ ባሪያዬ ብሎ አክሊል ሲጭንልህ ማየት እጓጓለሁ ደግሞም አያለሁ። ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድምዬ።

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele1265 9 месяцев назад +1

    ምህረት ወንድማችን በዓለም እያለሁ ዶክተር የተጋህበት የጊዜ መስዋእትነት የከፈልክበት ማዕረግህ ነው እግዚአብሔር ባንተ ሲያወራ ቃሉን እንደዘመኑ ጠንቅዋዮች ሳላውቅ ልጅ ጌታ ሲያረገኝ ወተት የጠጣሁት እውነት ን ሰምቼ የቀረልኝ ጌታ ይክበር ይትባረክ እላለሁ ምህረት በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልህ ሄሮድስን ሳኦልን የሚያስመልጥ ያስመለጠው የእግዚአብሔር ሥራ ይብዛልሄ

  • @kudusanhabte3376
    @kudusanhabte3376 8 месяцев назад

    ገታ ኣብዝቶ ይባርክህ ዶር ምሕረት፡❤

  • @YonasAbreha-i3e
    @YonasAbreha-i3e 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ቤቴን ይሰራል የእግዚአብሔር መንግስት በሙላት ትገለጣለች ተባረክ

  • @selamselam366
    @selamselam366 9 месяцев назад

    አሜን ተባረክ ዶ/ር ምህረት ❤❤❤❤🙌🙏

  • @fikermekonnen4738
    @fikermekonnen4738 9 месяцев назад

    እግዚኣብሔር ቤቴን ይሰራል። አሜን!! ተባረክ ዶክተር

  • @GenetBeyene-pi3cb
    @GenetBeyene-pi3cb 9 месяцев назад

    ጌታ ዘመንክን አብዝቶ አቦዝቶ ይባርክ ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ መታነጽ ሆኖልኛል ዶክተር በርታ

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele1265 9 месяцев назад

    በእውነት እግዚኡብሔር ቤቴን ሰራ ምህረት በዛልኝ ቃለህይወትአሜኔንን ን

  • @GenetRata-xq1cq
    @GenetRata-xq1cq 9 месяцев назад

    እውነት በርቶልሀል ያሳርፋል የእግዚአብሔር ቃል የእረፍት ሁሉ መሠረት ነዉ ተባረክ

  • @esheituester359
    @esheituester359 6 месяцев назад

    Geta ❤biten ysrale

  • @GenetRata-xq1cq
    @GenetRata-xq1cq 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ቤቴን ይሰራል በሰማይም በምድር አሜን ።

  • @mamiwerksh1992
    @mamiwerksh1992 9 месяцев назад

    አሜን!!! ጌታ ይባርክህ

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 8 месяцев назад

    E/er. Batene. Yeserale

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 8 месяцев назад

    Melkam megbe. E/er yebarkhe ❤

  • @misgana2g2yishak
    @misgana2g2yishak 9 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር ምህረት...ማዶ ቲዮብ በርቱ

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 9 месяцев назад

    Geta Eyesus Yebarkeh!

  • @tarekegnyacob5155
    @tarekegnyacob5155 9 месяцев назад

    Thank you may God bless you abundantly .i am blessed.

  • @tezerakebede7452
    @tezerakebede7452 9 месяцев назад

    Gashe debebe iyetefa wede gedam yhed neber yane Gena yesun bet igzianeher betun iyeseralet neber

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ብላችሁ በሙሉ ፊደል ፃፉ

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 9 месяцев назад

    Wefram leba wefram leba tilke hodam.

  • @tezerakebede7452
    @tezerakebede7452 9 месяцев назад

    Ayeh lik inde gashe debebe ayinet malet new betun yeseralet

  • @ehitewolde7535
    @ehitewolde7535 9 месяцев назад +1

    God be with you and blessed

  • @amanuye
    @amanuye 9 месяцев назад

    እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ። ነገር ግን የሚያሳዝነው የእግዚአብሔርን ስም እንዴት ኸረ እንዴት እ/ር ተብሎ ይፃፋል ??????
    በጣም እጅግ በጣም ነዉር ነው ።
    ይኼንን የምለው በትህትና ነው።
    ተባረኩ።

  • @abrhamassefa9159
    @abrhamassefa9159 9 месяцев назад

    ምናለ የእግዚአብሔርን ሥም በሙሉ ቃል ብትጽፈው

  • @yanethabib9045
    @yanethabib9045 9 месяцев назад

    Ameeeeen ,Geta yebarek

  • @emebetgeda8096
    @emebetgeda8096 9 месяцев назад

    God will build my house!

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 9 месяцев назад

    እግዚአብሄር ቤቴን ይሰራል።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 9 месяцев назад

    አሜን !!!

  • @ehitewolde7535
    @ehitewolde7535 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 9 месяцев назад

    አሜን

  • @amanuelkidane2628
    @amanuelkidane2628 9 месяцев назад

    Egziabiher bete yiseral.....

  • @Peterbereket
    @Peterbereket 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ShimelS-u5i
    @ShimelS-u5i 9 месяцев назад

    Woow

  • @fitsumyasmen7400
    @fitsumyasmen7400 9 месяцев назад

    E/r beaten yeseral😢

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 9 месяцев назад +1

    Dawiti mekera ayetewali ❤soul kebeti wedi negesena new yegeba 😂😂dawiti belihi ena asetwayi new❤Soul oko fool negeri new shallow 😂😂😂

  • @akliluaku5087
    @akliluaku5087 6 месяцев назад

    Why life is unfair to average people

  • @berrez4985
    @berrez4985 9 месяцев назад +1

    JACK IN THE BOX KEEP ON SHOUTING!!! YOUR STOMAC IS PUSHING YOU TILL YOU COLLAPS.ALAS THE COUNTRY HAS BECOME THE PLAY GROUND OF SELFISH INDIVIDUALS.

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 9 месяцев назад

    Amen amen amen

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 9 месяцев назад

    አሜን አሜን❤❤

  • @akiyamelakugaming4870
    @akiyamelakugaming4870 2 месяца назад

    Amen Amen 🙏