ሃጢአት ሰማይን ያስረጃል Dr Mehret Debebe|እግዚአብሔርን ማገልገል||ክፍል || Protestant Sibekt 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2024
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL RUclips CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    protestant sibket amharic new 2018,protestant sibket amharic new 2019,protestant sibket,protestant sibket 2017,protestant sibket 2018,amharic protestant sibket 2018,eritrean protestant sibket,amharic sibket protestant 2024, protestant mezmur 2018 youtube,sibket ethiopian orthodox,sibket protestant new

Комментарии • 29

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 3 месяца назад +1

    ዉይ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ጭራሽ የሚናፍቀኝ ድንቅ አስተማሪዬ ዶክተር ምህረቱ ደበበ። ጌታ ፀጋውን አይውሰድብህ እስከ እድሜ ፍፃሜህ አስተምረን። ልዩ እኮ ነህ።

  • @BrukGetaneh
    @BrukGetaneh 7 дней назад

    የተገለጠ ፀጋ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 4 месяца назад

    አሜንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @abejetariku7818
    @abejetariku7818 3 месяца назад

    ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @abejetariku7818
    @abejetariku7818 3 месяца назад

    ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል

  • @eyobassefa7365
    @eyobassefa7365 4 месяца назад +2

    ዶ/ር ምህረት ሁል ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል አስተምር ማስተማር ጌታ የሰጠህ ፀጋህ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባቴ ልጅ

  • @lilmaty2025
    @lilmaty2025 3 месяца назад

    Welcome Our Blessed father❤❤❤

  • @YeshiAbebe-vj2ec
    @YeshiAbebe-vj2ec 4 месяца назад

    God blessed all of your life !!!!!!!!

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመን አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @etm2906
    @etm2906 4 месяца назад

    Tebarek Wondme!

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 4 месяца назад +2

    ውድ የእግዚአብሔር ባሪያ እግዚአብሔር እንዴት ደስ እንዳለው ታውቃለህ? ❤🎉

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 4 месяца назад +1

    Amen 🙏🏾

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 4 месяца назад

    ውድ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ አምላክ አብዝቶ የቃሉ መዝገብ ይከፈትልህ ይብዛልህ ጌታ አብዝቶ አንተንም ቤተሰበህን ይባርክ አሜን ።❤❤❤

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 4 месяца назад

    ትህትህናህ ከዓፅናፍ አስከ አፅናፍ ተሰማ ። እግዚአብሔር ም ደስ አለው። ታማኝ ልጄ በአንተ ትግጋት የተነሳ በምድር ምህረትን አደርጋለሁ ።

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 4 месяца назад

    D.r ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!

  • @banchibeyene3085
    @banchibeyene3085 4 месяца назад

    በጣም ጥሩ ትመህርት ነው የሚዞረው ነጩ መብራት በጣም ይረብሻል አመሰግናለው

  • @mastersol3195
    @mastersol3195 4 месяца назад +1

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!

  • @workinehmuseelias206
    @workinehmuseelias206 4 месяца назад +1

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን❤

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 месяца назад

    GBU more and more

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 4 месяца назад

    👋👋👋❤❤

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 4 месяца назад +2

    ይህ ተከታታይ ትምህርት የት ነው ሚሰጠው

  • @workinehmuseelias206
    @workinehmuseelias206 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abiy1997
    @abiy1997 2 месяца назад

    ዶክተር ምህረት ። የህይወት ታሪክ
    1- ከእናቱ ማህፀን ማሪያ ማርያም በመለኮት ማደሪያ ተወለደ
    2- በርባና በሰማኒያ ተጠመቀ
    3- የክርስትና ስም ወጣለት
    4- ማዕተብ ላንገቱ ተደረገ
    5- ስጋ ወደሙን ተቀበለ ቆረበ
    6-ለትምህርት ሲደርስ በ5 ዓመቱ ከየኔታ ዩኒቨርስቲ መዝሙረ ዳዊትን ደግሞ ተመረቀ ።
    - ምስጉነ ነው በክፋዎች ምክር ፣ ያልሄደ ፣
    - በኃጢአተኞች መንገድ ያልቆመ ፣
    - በዋዜሞች ወንበር ያልተቀመጠ ። ነገር ግን የእግዚአብሔርን ህግ በቀልና በለሊት የሚጠብቅ እርሱም በውሃ ጋር እንደ በቀለ ቻት ክልል ይለመልማል።
    ይህ ሰው አሁን የተቃውሞ ሃይማኖት መሪ ነው ። የመጀመሪያዉ ተቃዋሚ ማርቲን ሉተር ሳይሆን በገነት ውስጥ የነበረው ዲያብሎስ ነው ።
    - ያሳዝናል ማተሙን በጥሶ፣ ክርስትና ስሙን ሠርዞ፣ ባርባና በሰማኒያ ፣ የቆረበውን ተፍቶ ፣ እንኳን ማርያም ማረችህ የተባለው ፣ ከሀጂ ሆኖ ቁጭ ። የኔታ ባስተማሩት ፊደል መልሶ አስተማሪውን የሚወጋ ባንዳ ሆኖ ቁጭ አለ ።
    - ወንድሜ ፣ እኔም እንዳንተው በዚህ መንፈስ ለ23 አመት ከታሰርኩ በኋላ ቸሩ መድሃኔአለም ረድቶኛል ፣ ከፕሮቴስታንት እስር ቤት በታላቅ ትግል ወጥቼ ፣ ወደ ብርሃኑ ተመልሻለሁ። ሳታቋርጡ እውነትን ፈልጉ።

  • @berrez4985
    @berrez4985 4 месяца назад

    WONDERFULL SIN WILL MAKE THE SKY FULL OF DIRT.WHAT AN ILLUSION!!!!THE HIDDEN AJENDA IS COLLECTING MONEY FROM DIFFERENT SOURCE.ALAS ,WHAT A PROTURUDED STOMAK.

  • @berrez4985
    @berrez4985 3 месяца назад

    WHY NOT YOU TALK FOR THE CHILDREN WHO ARE MASACRED THROUGH OUT THE COUNTRY?

  • @berrez4985
    @berrez4985 4 месяца назад

    SICK AND TIRED OF GOSPEL PENTALCOSTAL MEMBERS.

  • @tadese1963
    @tadese1963 4 месяца назад

    Your topic is not Biblical. Change the topic. The rest of the points are nice

  • @abejetariku7818
    @abejetariku7818 3 месяца назад

    ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርክህ