ፍሪጃችን ሲበላሽ የሚሳየን 4ምልክቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 55

  • @tilahunassefa9339
    @tilahunassefa9339 21 день назад +1

    ሰላም ቤተሰብ ፍርጁ ከላይ እየሰራ ከታች አያቀዘቅዝም ፍርጁን ዘግቼው (አጥፍቼው) በንጋታው ሳስነሳዎ ከላይም ከታችም ይሰራል ምክንያቱ ምንድን ነው ?

  • @haymanortemteme3672
    @haymanortemteme3672 Год назад +2

    Nice btam arife new berta

  • @birukabebe3787
    @birukabebe3787 Год назад

    acher ena geltse nw thanks man

  • @seyoumyohannes4274
    @seyoumyohannes4274 6 месяцев назад

    Thanks sir 👍

  • @brhanmeskl3782
    @brhanmeskl3782 Год назад +1

    Grate Bro

  • @abufikadu9057
    @abufikadu9057 Месяц назад

    ሰላም ወንድሜ ፍርጄ አራት ቀን ይሆነዋል ከበፊቱ ለየት ያለ ድምፅ አምቷል ያ ምን ይሆን?

  • @tsegenettadesse7293
    @tsegenettadesse7293 Месяц назад

    እባክ መልስልኝ በፊት1ቁጥርም ላይ ሆኖ ሲሳካ ድምፅ ነበረው አሁን ግን 7ነው መጨረሻው መጨረሻው ላይ ነው ድምፅ ያለው እና የታች ቤቱ ግርግዳ ውሀ ያዝላው ምድነው ቁጥር ሲጨመር እታቹም ይሰራል

  • @ShukurMohamed-z9q
    @ShukurMohamed-z9q 3 месяца назад

    ምርጥ፡ሠው

  • @Elisalegese
    @Elisalegese 6 месяцев назад

    Betammm gobzzz nehh ewntt tnxss.

  • @MelakuDenbu-oz9tn
    @MelakuDenbu-oz9tn Год назад

    ያገለገል ልገዛ አይቼ ፍርጁ ከላይ በረዶ ይከምራል
    ለጥገና ብዙ ያስወጣ ይሆን?

  • @tigisttesfaye3291
    @tigisttesfaye3291 Год назад +2

    Wow

  • @emukasa7979
    @emukasa7979 Год назад

    እናመሰገናለን ጋዝ ነው ችገሩ በተነገረከው

  • @sabboonad2063
    @sabboonad2063 7 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ ይሰራል ግን በረዶ ይሰራል እና የምያቀዘቅዘው የምጨምሪ አይሰራም ስልክህን ፀፍልኝ እባክን እንድትሰራልኝ እፈልገለውኝ

  • @bereketmekonnen4671
    @bereketmekonnen4671 3 месяца назад

    ወንድሜ አመሰግናለው አንተ ባልከው መሰረት ምንም ድምፅ የለውም ነበር ከኋላ ሞተሩ አካባቢ ገመድ ተበጥሶ ነበር እሱን ስቀጥለው ሰራልኝ እና ከወጪ አዳንከኝ አመሰግናለው

  • @mekonengerekidan7980
    @mekonengerekidan7980 4 дня назад

    ጋዝ ሲያልቅ ምን ኣይነት ምልክት ይሰጣል ወይም እንዴት ማወቅ መለየት እንችላለን

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 2 месяца назад

    ፍሪጁ ሲከፈት በጣም ይሸታልእባክህ እንዴት ማፅዳት እንዳለብኝ ንገረኝ????? ocean frige nwe

  • @biln8843
    @biln8843 Год назад

    እናመሠናለን

  • @yohansworku4722
    @yohansworku4722 Год назад +1

    best kip it up

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 Год назад +1

    እላይኛው ይሰራል እታቹ አይሰራም እባክህ የሚጠግን አገናኘኝ

  • @KifleTefera-s8m
    @KifleTefera-s8m 8 месяцев назад

    ፍሪጄ አንዳዴ እንደ ወፍጮ ድምጵ ካ ካ የምል ድምጵ አለው እባክ ችግሩን ንገረኝ

  • @Hana-dq2dt
    @Hana-dq2dt 7 месяцев назад

    ለ አራት ቀናት መብራት ጠፍቶ ነበር ከመጣ በኋላ ፍሪጁ ሽታ አመጣ ነቅለን አሳድረነው ሽታው ጠፋ አፅድተን ስናበራው ትንሽ ቆይቶ መሽተት ጀመረ የተበላሸ ስጋ አይነት ሽታ ምን ይሆን?

  • @DJHen-Z
    @DJHen-Z Год назад +1

    Keep it up 👍

  • @kalkidanfeleke2870
    @kalkidanfeleke2870 Год назад

    የላኛው ያቀዘቅዛል የታችኛው ግን መብራት እያለው አያቀዘቅዝም ምን ማድረግ አለብኝ

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos4751 10 месяцев назад +1

    ፍቄ የኔ ፍርጅ ባለፈው ሳምንት ቃቃ ይል ነበር ከሳምንት ቡሀላ ደህና ሆነ ምን ላርገው

    • @AyuAcip-sr9qp
      @AyuAcip-sr9qp 7 месяцев назад

      የኔም ቃቃቃ ይላል ምን ላርገው plissss ንገረኝ ካወከው???

  • @HopeWsenbet
    @HopeWsenbet 7 месяцев назад

    Mydearbrother refrigerator West Point new ketachenawe class ice iyawetabage new yamnchigre new

  • @giantafrica7204
    @giantafrica7204 Год назад

    ፍቄ ሰላም ነዎ Glory የሚል ኦልድ ምዴል ፍሪጅ ሁለት ነገር እያሳየኝ አላቀዘቅዝ አለኝ::1ኛ አንዳንዴ ሁሎምነገር እየሰራ አያቀዘቅዝም 2ኛ አንተ እንዳልከው ቃ የሚል ድምጽ እያሰማ ይጠፍፉል ፓወር ቢሰካም የምተሩ ድምጽ አይመጣም። ምን ማድረግ አለብኝ? ጌታሁን ነኝ ከ ዲላ ኢትዮጵያ

  • @NaniHussen
    @NaniHussen Год назад

    ድምጽም መብራትም አለው ግን በረዶ ቤቱ አይሰራም ማለትም በረዶ አልሰራ ብሏል ምንድነው ችግሩ?

  • @tsehaytaye1821
    @tsehaytaye1821 Год назад

    የኔ ፍሪጅ በየ አምስት ሰከንድ ውስጥ ድምፅ ይመጣል ይጠፋል ምን ሲሆን ነው ብትነግረኝ?

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 Год назад

    ስልክ እባክህ

  • @etabezgetachewu2335
    @etabezgetachewu2335 10 месяцев назад

    ከላይ ብቻ በረዶ በጣም ይከመራል ምን ላድርግ????

  • @ShukurMohamed-z9q
    @ShukurMohamed-z9q 3 месяца назад

    መልክትህ፡ጥሩ፡ነው፡ነገርግን፡ከመሀል፡ሙዚቃው፡መልክትህን፡በጥራት።፡እዳነንሠማ፡አደረገን

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 Год назад

    ክፊለሀገሪ ላሌ ሰዉስ
    የኔ አሁን ላይ መብራት ይበራል አልፎ አልፎ በትንሹ ድምፅ ያሰማል ግን አያቀዘቅዝም

  • @derbewgezahegn2497
    @derbewgezahegn2497 Год назад

    ሀይ ሠላም ነው ወንድሜ እንዴት ነህ ቪዲዮህን ተከታትዬ ነበር
    የፍሪጅ ሞተር ወይም ማስነሻ የት አገኛለሁ

  • @SelamHailu-u7v
    @SelamHailu-u7v 9 дней назад

    Wed kifel hager timetalek indwelilek

  • @yajibeabdella9531
    @yajibeabdella9531 9 месяцев назад

    ፍቄ ምርጥዬ በረዶ እየያዘ አሥቸገረኝ

  • @AyuAcip-sr9qp
    @AyuAcip-sr9qp 7 месяцев назад

    ቃቃ የሚል ድምፅ ለሊት ላይ በጣጣጣም ይሰማል ከተገዛም ገና 3 ወር አካባቢ ነው ምን ይሆን plisssss ንገረኝ?????

  • @zelalemyirdaw756
    @zelalemyirdaw756 11 месяцев назад

    መብራት ሞተርም እየሰራ አያቀዘቅዝም ችግሩ ምንድነው ብለህ ታስባለህ

  • @kassaneshtessfaw
    @kassaneshtessfaw Год назад

    ፍሪጁ የሚምቀዉ ምን ሲሆን ነዉ

  • @Ermias-fz4lm
    @Ermias-fz4lm 5 месяцев назад

    ያኔ ፍራጅ ከተለመደው በጣም ድምፅ አለው ምንድነው ችግሩ

  • @Abdulmiftaendalkachew
    @Abdulmiftaendalkachew 6 месяцев назад

    Frije beredo ayseram moteru yeseral gaz asmolahu gen yawnew

  • @rozayimam7752
    @rozayimam7752 Год назад

    ፊሪጄ ቀለሙ ተፋፍቆብኝ ነበር የቀለሙስም ብትነግረኝ ለመግዛት

  • @BruktiKaleab
    @BruktiKaleab Год назад

    ከላይ ይሠራል ከስር አያቀዘቅዝም ስነቅለው 3 ቀን ያቀዘቅዛል በረዶ አይጋግርም

  • @robelPrintingpress-lh8xm
    @robelPrintingpress-lh8xm Год назад

    ድምፅ አለው መብራቱ ግን አይበራም የምን ችግር ይሆናል

  • @AskebiwS
    @AskebiwS Месяц назад

    አንፖሉ ብቻ አይሰራሪ

  • @biln8843
    @biln8843 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotMulugeta-k6c
    @HiwotMulugeta-k6c 8 месяцев назад

    ሰልክህን

  • @nejatayalewu7190
    @nejatayalewu7190 Год назад

    ተከፍቶ አድሮ በጣም ይጩሃል ከላይ ያለው pls

  • @HrzitHrzit
    @HrzitHrzit 4 месяца назад

    ማቀዝቀዝ ጀምሮ ቃ ብሎ ይቆማል

  • @mamushkassa1693
    @mamushkassa1693 Год назад

    ድምፅ የለዉም ግን ስከፍተው ያበራል ምንም አይሰራም

  • @ageriefentahun2120
    @ageriefentahun2120 Год назад

    ከታች በረዶ ሲሰራ ና ድምፁ በጣም መጮህ ምን መሆን ነው

  • @seifuhamza9015
    @seifuhamza9015 Год назад

    በናትህ እኔ የፍሪጅ ቴክኒሺያን በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ በነጳ ሰርቢስ እይሰጠሁ ብታስለጥነኚ ደስተኛ ነኚ

  • @AlibossEyobboss
    @AlibossEyobboss 8 дней назад

    ድምጽ፡ሳይኖር፡ሙቀት፡ብቻሳሆን

  • @AlibossEyobboss
    @AlibossEyobboss 8 дней назад

    ሞተርብቻ፡ሙቀት፡ብቻሲሆት