#ለፍሪጃችን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #freg #refrigerator

Комментарии • 22

  • @meditube7215
    @meditube7215 2 месяца назад +1

    ተባረክ እውቀታቸውን ሳይሰስቱ ለሌሎች የሚያካፍሉ ሰዎች የምርም ቀና ልብ ያላቸው ናቸው።በርታ የተቃና የስራ ጊዜ ይሁንልህ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 месяца назад

    እኔ የምኖረው እውጪ ነው ቢሆንም ፍርጁን ነቅየው እና በሩን ገርበብ አርጌው ነው የምወጣው ከአመት በኃላ ነው የምለኩሰው እስከ ዛሬ ምንም አልሆነም ይበላሽብኛል ብዬ ስጋት አለኝ እስኪ የምታውቁ ሀሳባችሁን አጋሩኝ❤❤

  • @Lol-pk5xr
    @Lol-pk5xr Год назад +1

    ❤🥰eeu

  • @yobiabi7565
    @yobiabi7565 Год назад

    የኔ ፍሪጅ የበረዶቤቱ በደንብ ይሰራል የታችኛው ግን ማቀዝቀዙን ያቆምና ምግቦች ያበላሽብኛል በራሱ ሰአት ደግሞ ማቀዝሸዝ ይጀምራል

  • @dawitworkneh1485
    @dawitworkneh1485 2 года назад +2

    በርታ ወንድሜ በአዲሱ አመት ምን እንጠብቅ

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  Год назад

      Teru nger esralhu

    • @azizamelese
      @azizamelese 10 месяцев назад +1

      በጣም አሪፍነወ ስታስረዳ።

  • @user-jb7lx3pw6w
    @user-jb7lx3pw6w Год назад

    በናትህ ምን ላድርግ ሰራተኞችን ስጋ ለማላቀቅ ብላ በቢላዋ በሳችው እና ትንሽ ቀዳዳ አለው ምን ላርገው

  • @mulugetabirhan1790
    @mulugetabirhan1790 Год назад

    Hi gone tru temehert new ande teyaka neberen yemekena ac self vaccum endate new yemnadergew

  • @kidistgebeyhu8422
    @kidistgebeyhu8422 Год назад +1

    ፍሪጅ ሁሌ የሚነቀል ከሆነ ምን effect ያስከትላል ?

  • @user-wz5wf8dz2d
    @user-wz5wf8dz2d 9 месяцев назад

    ሠላም ኡርርርርርርር የሚለው ለምንድን ነዉ

  • @senaittilahun2699
    @senaittilahun2699 Год назад +1

    በጣም ድምፅ ሲኖረው ፍሪጅ መፍትሄው ምንድን ነው

    • @estifiesayas
      @estifiesayas  Год назад

      May be gass kecherse lehon yechilal alkezekz kale soket neklo balmuya metrat 0911304741 gemo

    • @senaittilahun2699
      @senaittilahun2699 Год назад

      አዲስ ሳምንቱ ነው ገና የተገዛለት ገና እንደሂሊኮፍተር ነው የሚጮሆው

    • @MeseretTekilye-jw7qj
      @MeseretTekilye-jw7qj Год назад

      😂😂😂😂

  • @FekaduBisrat-wt8cc
    @FekaduBisrat-wt8cc Год назад

    በረዶ ቤት አልስተካከል አለ ችግሩ ምንድን ነው

  • @tilahunteklu3850
    @tilahunteklu3850 Год назад +1

    Compressor በጣም ሲግልና በረዶ ቤቱ የማይሠራ ከሆነ የምን ችግር ነው?

  • @melalablack
    @melalablack Год назад

    ጋቶ ብንጠቀምስ

  • @aronendale285
    @aronendale285 9 месяцев назад

    ይሄ ልጅ አጭበርባሪ እና አታላይ ነው።
    አድራሻው አይታወቅ፣ የሚሰራው ደግሞ ፌክ ነው።
    የቲቪ ስክሪን የውሸት ሰርቶልን፣ 18,000 ብር በልቶ ጠፍቷል፤ ወገን ይዳን በኛ ይብቃ።

  • @keritinazewdie1818
    @keritinazewdie1818 Год назад

    plz i need your phone plz drop