How to Refill a Refrigerant Or Coolant Gas ? የፍሪጅ ጋዝ ሊያልቅ ይችላል? እንዴትስ እንሞላለን?
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- Refrigerant or coolant gas is a substance that absorbs heat and it transfers it to another substance (እንዲቀዘቅዝ ከምንፈልገው እቃ ላይ ሙቀትን በመውሰድ ወደ ውጭ እንዲወጣ የሚያደርግልን ነው):የፍሪጅ ጋዝ የሚያልቅ ወይም የጊዜ ገደብ ያለው አይደልም (the refrigerant gas will never need be refilled or replaced, it’s not kind of fuel that runs out, the gas stays in the refrigerator life- long if the system runs properly without any leakage).
if there is leakage first repair leakage point , evacuate the whole cycle after evacuation we can recharge the refrigerant using manifold gauge.
SATCOM: The Source of The Best Professionals.
Telephone፦0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram - @Satcomtechnology
Facebook-Satcom College
Instagram -Satcom College
TikTok - Satcom College
Website- www.satcomethiopia.com
#satcom # latest news #House hold Appliance Maintenance #new technology # technicians training # education #equipments # innovations #Maintenance # Ethiopian school # knowledge #satcom college # Addis Ababa #ethiopia.
Waw so smart SATCOM I like
it
Wow keep it up bro....thank you next how to welding kifle hager lalenew teacher
እናመሠግናለን ለወደፊቱ እጅግ በጣም ከፍ ያሉ ነገሮችን ይዘን እንመጣለን ይጠብቁ ለቃላችን ሁሌም እንታመናለን
Thanks
Video xirati yelewumu dimitsimi ayisamami
ጥሩ ነው ግን ገለጻው ላይ ሁሉን ስቴፕ ብትገልጸው።
ለአብነት የጋስ እቃው ሲከፈትና ሲዘጋ ያለው ብትነግረን
Good that is
በጣም እናመሰግናለን Vacuum ስታወጣ ምን ተጠቀምክ እና filtro መቀየር አያስፈልግም ወይ?
What? Please remove charging valve cover & pin
Arif nw vacuum sitadrge betasayen beybelte arif nw
ግሩም ነው
ሙሉ አይደለም። 1) ቻርጂንግ ቫልቭ ሲበየድ ውስጡ ያለው ጋስኬት መውጣት አለበት። ሙቀት እንዳያበላሸው። ሲቀዘቅዝ መመለስ።
2) የሊኬጅ ምክንያት ታውቆ ካልተስተካከለ ጋዝ መሙላት ኪሳራ ነው ።
3) እንዴት ቫክዮም እንደሚደረግ አይታይም ።
4) ጋዝ በዲጅታል ሚዛን ቢለካ ከግምት ስራ ይሻላል።
r600 ጋዝ በእሳት ተቀጣጣይ ነው በደንብ ተዘጋጅ የበለጠ ማወቅ ስለምፈልግ።
በርቱ ❤
Compressor must be on why don't you explain
እሽ እናመሠግናለን በቀጣይ የሚቀሩትን ጨምረን ደግሞ እንመጣለን
Printer
Parttime በ ሰአት ላስተምርላችሁ ቅጠሩኝ
እኔ እቀጥርክ አለው
ምን ያህል ግራም
እየሰራ ነው ኮምፕረሰሩ እምትሞላው
ጥሩ ጥያቄ ሠውየየ ከመ ሙላቱ በፊተት ብዙ ማሰረዳት ነበረበት
Poor sound quality
እናሻሽላለን ችግሩ እንዳለ ተረድተናል ስለአስተያዬቱ እናመሠግናለን