Seifu on EBS: ተዋናይት ማርታ ጎይቶም ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ | Actress Marta Goitom

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2018
  • Seifu on EBS: ተዋናይት ማርታ ጎይቶም ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ | Interview with Actress Marta Goitom

Комментарии • 702

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 5 лет назад +988

    እስኪ የማርታ አድናቂዎች። ላይክ ግጩኝ አቤት ስወዳትትት እኔ

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 5 лет назад +2

      Gichung tilalech ende bitimochisa ay yezemenu lijoch

    • @user-pq4ro1ik4b
      @user-pq4ro1ik4b 5 лет назад

      እኔ እምወዳት ስስት ቁጥር 2 ላይ እና አልሰጥም ድራማላይ በጣም ነው የምወዳት

    • @halhnan3228
      @halhnan3228 5 лет назад

      ላይክ ግጩኝ ትያለሺ እዴ ነፍሴ ላይክ ብርቅሺ ነዉ እዴ ላይክ ብርቁ ብየሻለሁ አመድ

    • @mohammadahmed5783
      @mohammadahmed5783 5 лет назад

      Hi beby I need call you please my Mohammad from UAE Dubai your from

    • @user-xu2ov5fe2i
      @user-xu2ov5fe2i 5 лет назад

      Samra Wit ከግርግደ ገ የገጭሽ እንደገነ መገኛ ይግጭሽ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 5 лет назад +20

    ይህችን ልጅና አዲሳለም ጌታነህ እርጋታቸው ደስ ይላል በርችልን ውዴ

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 лет назад +19

    ማርታ ሽኮር ዕድመን ጥዕና
    ይሀብክ ሓፍተይ ፍትውውትውውው
    ፍትውውትውውው ፍትውውትውውው 💖💖💖💖
    💓💓💓💓💓💓💖💓💓💓❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniylove3874
    @biniylove3874 5 лет назад +134

    ማርትየ ሽኮር ዕድመን ጥዒናን ይሃብኪ ➙❤

    • @imissumam5464
      @imissumam5464 5 лет назад +3

      Amen 💓 zyaday 💗💖💖💖💖

  • @user-kw3sq8pt2s
    @user-kw3sq8pt2s 5 лет назад +257

    ስይፉ አረ ባክህ
    አለምስገድ ተስፋዬ
    እድለወርቅ ጣስው
    መስረት መብራቱ
    ሳያት ደምሴ
    እባክህ አቅርብልን እባክህ ።

  • @Mm-lq3ej
    @Mm-lq3ej 5 лет назад +47

    ማርቲ ቆንጆ ጎበዝ ተዋናይ ነሽ በርች

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 5 лет назад +17

    በጣም ነው ምወዳት😍😍😍😍😍😍በተለይ እርጋታዋን ልክ እደ እፀሂወት😍😍😍

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 4 года назад +59

    _ኪያዬ ስወድሽ_
    _እስኪ __#ኪያፌልም__ የተመቸው_

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад +357

    ማርትዬ😍 ሰይፍሻ በነካ እጅህ እድለወርቅ ጣሰውን ሳያት ደምሴን አለምሰገድ ተስፋዬን አቅርብልን ፕሊስ

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 5 лет назад

      Mechewun samint tikerbalech

    • @user-yt1xw3kd9d
      @user-yt1xw3kd9d 5 лет назад

      ፀዲዬ የልቤን ነገርሽልኝ በትክክል ታንክስ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 5 лет назад

      ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia
      ትክክል ፀዲዬ

    • @azoozsultan5493
      @azoozsultan5493 5 лет назад

      Karem

    • @merci1093
      @merci1093 5 лет назад +2

      ምነው እኔን እረሳሽኝ እኔ ብቀርብ ቅር ይልሻል እንዴ?

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441
    @helneyenatwalijhelneyenatw7441 5 лет назад +45

    ማርቲ ስወዳት በተለይ ስስት ላይ የኔ ቆንጆ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ💖💖

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 лет назад +78

    ማርቲዬ የኔ ጨዋ ስወድሽ😍

  • @user-fz1jc3lv9p
    @user-fz1jc3lv9p 5 лет назад +60

    አመሰግናለሁ ስይፍሽ የኔ መላጣ የምወዳት ልጅ ስላቀርብክልኝ

    • @rukiyaseyid2296
      @rukiyaseyid2296 4 года назад

      ታዳመላጣማለቱንምንአመጣው!!

    • @fafi753
      @fafi753 4 года назад

      ክክክክ

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 лет назад +15

    ስራሽ የተባረከ ይሁን ሰይፍሽ እግዚያብሄር ይስጥልን ጥሩ ሾዎ ነው

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v 5 лет назад +13

    አንደኛነኝ ደስብሎኛል ዎዳጆቺ ማርቲ በጣምነዉ ሚዎድሽ የኔልዮ ኑርልኝ

  • @abebaasefa3300
    @abebaasefa3300 5 лет назад +15

    ጓል ጎይተኦም ሽኮሪና ደስ በሃሊት

  • @user-rh3ko7by2k
    @user-rh3ko7by2k 4 года назад +25

    ሰይፉ እባክህ አንድ ወንድም አለ ታዋቂ ባይሆንም የድሀ ልጅ ነው እባክህ በኩላሊት ህመም እየተሰቃየ ነው እና እባክህ ቀረፃ አርግለት

    • @aamm-iz8jo
      @aamm-iz8jo 4 года назад

      እህክግህግህህህ

  • @user-uh7bu7gp8j
    @user-uh7bu7gp8j Год назад +4

    እባክህን እንደገና ጋብዛት❤

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 лет назад +189

    እንደውም ፍሪያትን ነበር ምትመስለኝ ለብዙ ግዜ

    • @user-xs9bi8ff4h
      @user-xs9bi8ff4h 5 лет назад

      አኔም ተከራክሪ ተበልቸአለሁ

    • @mayamaya-qi4lm
      @mayamaya-qi4lm 5 лет назад

      እኔም

    • @emawayeshmamo7096
      @emawayeshmamo7096 5 лет назад

      Lezih dalesh like gechecheshalehu

    • @aynitube5448
      @aynitube5448 5 лет назад

      Ende yich lij firyat aydelech ende

    • @taibataiba5591
      @taibataiba5591 5 лет назад +2

      በእውነት አኔ ለራሱ አንድት ሴት ነበር የማደርጋቸው

  • @ritafikr7318
    @ritafikr7318 5 лет назад +67

    ማርቲና ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ👌

  • @shire4life
    @shire4life 5 лет назад +2

    Martha is the best role model Young Ethiopian Girls need. How much I love this girl💎💎💎

  • @user-hd1sj5tx5f
    @user-hd1sj5tx5f 5 лет назад +3

    ዋው እታ ዝፈትዎ ተዋሳእቲ ሓንቲ ማርታዋይኒ ጎይቶም ከመይ ዲኪ መቅሰን ጋልቶም ጀጋኑ

  • @user-uk2rj4eb8l
    @user-uk2rj4eb8l 5 лет назад

    ማርታዬ ስዋድሽ በጣም በሁሉም ነገርሽ በእምነትሽ የቤተክርስቲያን ልጅ በመሆንሽ ስርአትሽ ፀባይሽ ቆጆ ነትሽ ትሁትነትሽ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +2

    መልካም ግዜ ይሁንልሽ🙏🏾💚💛♥️

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 5 лет назад +1

    ውይይ ስወዳት እኮ ማርታ የኔ ውድ ፍሪያት። የማነህን ነው የምትመስሊው..

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c 5 лет назад +105

    ግምጃየ ውድድድ ይሳም ሀበሻ ጋር የሰራሽ ው ፊልም ስወደው

    • @user-xp2os3wq1k
      @user-xp2os3wq1k 5 лет назад

      እኒም ክክክ

    • @hayuhayu6709
      @hayuhayu6709 5 лет назад +1

      ሽጋዋ ለሥላሥ ግዛልኔ እሚለው በጣም ደሥ ይለኛል

    • @user-zy4xt8ki9v
      @user-zy4xt8ki9v 4 года назад

      እኔም ትዝ ይለኛልእደዝህ ሥትይኝ እኮነዉ
      ልቤንቅልጥ እምታደርጊዉ እያለ

    • @user-ej7nq4ev5v
      @user-ej7nq4ev5v 4 года назад

      እኔም

    • @addisbirhanu8781
      @addisbirhanu8781 4 года назад

      زهراء احمد o

  • @user-jj1gx2ei5j
    @user-jj1gx2ei5j 4 года назад +3

    ማርታ ሽኮር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ መዓረይ

  • @lilitube4018
    @lilitube4018 5 лет назад

    አመሰግናለው ሰይፊሻ ስለ አቀረብካት በጣምምም እወዳታለው

  • @ziniyamohamed306
    @ziniyamohamed306 5 лет назад +15

    ሰይፍዬ ለምን አጠረ ደቂቃው ብዙ ጥያቄ ለምን አልጠየካትም

  • @leylafekaraol9o998
    @leylafekaraol9o998 5 лет назад +7

    ማርትዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ♥♥

  • @lilitube4018
    @lilitube4018 5 лет назад +1

    ውይ በጣም ደስ ይላል ስጠብቃት ነበር በጣም የምወዳት ማርቲየ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +34

    እውነትዋን ነው:: ማህደርንና ፍርያትን ትመስላለች::

  • @Aradamedia1
    @Aradamedia1 2 года назад

    ማርታየ ስወዲሺ በምሰሪያቸዉ ሰራወቺ ሁሉ አደኛ ማርታየ ይመቺሺ ካቺ ብዙስራዉቺን እጠብቃለን❤❤🙏

  • @tigraylove2764
    @tigraylove2764 4 года назад +5

    ማርታ ሽኮር ማዓር ፍትውውውውው ፍትውቱ ናተይ ወለላ😘😘😘😘😘😘

  • @barektabeta7216
    @barektabeta7216 5 лет назад +2

    Martiy esxebqsh neber Well come Ezi bemeqrebsh des blogal seyfu Tnx

  • @user-bk2wv8pt2k
    @user-bk2wv8pt2k 5 лет назад +1

    ማርትየ በጣም ነው ምወድሽ ማዓረይይይይ

  • @sarasara-xl2sw
    @sarasara-xl2sw 5 лет назад +2

    ማርቲ ማንንም አትመስሊም ግን ቆንጆ ነሽ ደግሞ ልታይልታይ አትይም ምርጥ ተዋናይ ነሽ በተለይ አልሰጥም የሚለው ፊልምሽ አንደኛ ነው

  • @user-tu2sv8lh3s
    @user-tu2sv8lh3s 11 дней назад

    ዕድመን ጥዕና ይሀብኪን

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h 5 лет назад +26

    ማርቲናዬ የኔ ሳቂታዋ ኑሪልን

  • @missmesi6248
    @missmesi6248 5 лет назад +6

    የሰፈሬ ልጅ ስወድሽ እኮ

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 5 лет назад +7

    ማርታዬ የኔ ፍቅር❤

  • @user-yv2bx4ch9y
    @user-yv2bx4ch9y 5 лет назад +2

    ደስ ትለኛለች ይች ልጅ

  • @Elrio1314
    @Elrio1314 5 лет назад +3

    Yene konjo stamri love u

  • @user-eh8zz3jq4u
    @user-eh8zz3jq4u 5 лет назад +4

    ማርታ ስወድሽ የኔ ማር

  • @fafi7857
    @fafi7857 5 лет назад +7

    እዊይ ማርታየ ስውድሽ እኮ እንካንም አየሁሽ ቀርበሽ ውዴ አድናቂሽ ነኝ ስውድሽ የኔ ፍልቅልቅ ውድድድድድ ሰይፍ በጣም አመሰግናለሁ ማርታየ የምውዳትን አርቲስት ስላቀርብክልኝ ከልብ

    • @zdzizi31
      @zdzizi31 5 лет назад

      ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ እንኳን ደስ አለሽ ልብሽ ውልቅ ብሎ አልቀረም

    • @fafi7857
      @fafi7857 5 лет назад

      @@zdzizi31 ሀሀሀ ተዋውውቅን ክክክክክክክ እንካንም አብሮ ደስ አለን

  • @AbooodAlqrshi-bt6mz
    @AbooodAlqrshi-bt6mz Год назад

    ትውልድ ኢትዬ ነኝ 50 አመት ሆኖኛል ከኢትዩ ግን በጣም እወዳለሁ ፕሮግራምህን እንድሁም የዬናስ የድሮውን የምያስታውስን አካባቢዎች አንተም የምታቀርባቸው።እንግዶች ግሩም ናቸው።ኢትዩ እንዳያት ያድርገኝ ስወጣ ዕድሜዩ20 ነበር አሁን 70 ነኝ አማርኛን አልረሳሁም በአካባቢዬ አመርኛ የምናገር የለም ግን እኔ ምዲያችሁን ስለምከታተል አንተረሳኝም ብኪ ቦርድ አማርኛ ፅሁፍ ሁሉም አይረሳም ከሆድ ካለቀሱ እንባአይገድም ይባላል

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q 5 лет назад +4

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ 😍😍😍😍😍

  • @stdaltedesse7443
    @stdaltedesse7443 5 лет назад +2

    ማርቲዬ የእውነት ውድድድድድ ነው ማርግሽ የኔ ቆንጆ

  • @zemarimelayktnyasmaln9721
    @zemarimelayktnyasmaln9721 5 лет назад +7

    አዛኝቷነ በጣም ነዉ የምወዳት ወይኔ

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 4 месяца назад

    ሰላም ውዱ የሀገሬ ልጆቺ ይቺን ኮሜት የምታንቡ በሞላ አላህ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ ከድገታኛ አደጋ ያውጣችሁ አሚን በሉ selam ለኢትጵቢያ አገራችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @zakeyarose1970
    @zakeyarose1970 5 лет назад +8

    እውነት ለመናገር ከፍርያት ጋር በጣም ትመሳሰያለሽ እንደውም ግራ ይገባኝ ነበር

  • @user-zz6qe7oy2i
    @user-zz6qe7oy2i 5 лет назад

    ዋውውውውውውውው ሥወዳት 💗💗💗💜💜💜💜💜💜💖💞💞💞💘💘🌷💘💞💟❤💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤💟💖💝💝💛💛💕💓

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 4 года назад

    oh it is great

  • @jeylanaman1424
    @jeylanaman1424 4 года назад

    Yes

  • @buzufikir9687
    @buzufikir9687 5 лет назад +3

    ስወድሽ 😍😍

  • @tiyabint
    @tiyabint 4 года назад +1

    እስኪ እደኔ የማርታ አድናቂወች ላይክ ግጩኚ ስወድላት

  • @meraeebrahm4374
    @meraeebrahm4374 5 лет назад

    ማር ታዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ እወድሼለሁ

  • @danielyonas4526
    @danielyonas4526 Год назад

    በጣም ኖው ይወዳት ማርቲየ. ካብተን ዘድንቀን ኢቶጳውያን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-kw3sq8pt2s
    @user-kw3sq8pt2s 5 лет назад +12

    አድናቂሽ ነኝ ማርቲ ቆንጆ ♥♥

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 лет назад +1

    ማርትየ ስወደሺ የኔ ቆጆ

  • @user-hs6od6xd4o
    @user-hs6od6xd4o 5 лет назад +2

    ማርትዬ የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ውብ
    እኔ ከተዋናዮች መካከል እዳንች የምወደው ሰው የለም ከልብ ከልብ ነው የምወድሽሽሽሽ ♥♥

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад +1

    መለየት እስኪያቅተኝ ድረስ ከፍሬያት ጋር በጣም ትመሳሰይብኝ ነበር አሁን አሁን ነው እየለየሁሽ የመጣሁት so liove you ❤

  • @user-iw8jk4eq5i
    @user-iw8jk4eq5i 4 года назад +1

    ኦኦኦኦ ስወዳት ማርቲዬ 🌹

  • @user-tf2xf6bo5o
    @user-tf2xf6bo5o 5 лет назад

    የኔማርስወዳችሁእናተንአችንናአርቲስቶችትወዳችሁማርነሽ

  • @user-ec1wy7iz6w
    @user-ec1wy7iz6w 5 лет назад +8

    ማርቲዬ እኔስ እቺና ፍሪያትን አለያቹም ነበር

  • @user-gy1xy9yk7y
    @user-gy1xy9yk7y 5 лет назад +2

    ማርቲ😍😘😘😘

  • @galglesidetyawyedingilmari3961
    @galglesidetyawyedingilmari3961 4 года назад

    Kiyaye /marta konjiye setimechi eko 😚😍😍sefu enkwan dena meta

  • @zakeyarose1970
    @zakeyarose1970 5 лет назад +2

    የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ ስወድሽ ከልቤ ነው

  • @user-xj4lx8gj9n
    @user-xj4lx8gj9n 5 лет назад +3

    ማርቲ የኔ ዉብ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ 💞💞💗💗😍

  • @tegsttegst6404
    @tegsttegst6404 5 лет назад +2

    በጣም ይገርማል እኔ እራሱ ፍረያት የማነ ነበር እምትመስለኝ

  • @nurasane6263
    @nurasane6263 5 лет назад +2

    ስወዳት ይቺን ልጅ

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 5 лет назад +1

    Marti konjo. Fieyat Mahder temeslalech. Betam yemadenkat yemwodat .woddddd.♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 лет назад +9

    ዉይ ስሟን አላዉቅም ነበር ስወዳት
    በብዛት የገጠር ልጅ ሆና ነዉ የምትሰራ ለዝህ ነዉ የሚወዳት

  • @aminataminat8429
    @aminataminat8429 4 года назад

    ኪዬ በጣም ተዋናይነሺ

  • @alhmdulillahalhmdulillah1421
    @alhmdulillahalhmdulillah1421 5 лет назад

    ማርታዬ ልዩ ስውድሽ እኮ ሀሉም ውስጥ ነሺ ሰይፍሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @belaysetfentie6637
    @belaysetfentie6637 2 года назад

    አለሰሠጥም የመጀመሪያ በጣምምምም ነው የሚያምርብሽ የምትችይውም የምትወዱት ላይክክ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 лет назад +6

    ስወዳት ማርቲ፡ቆንጆ

    • @takewe3027
      @takewe3027 5 лет назад

      ማርታየ ውብስውድሽ

  • @hanitube8538
    @hanitube8538 5 лет назад +2

    እኔ ምልክ ሰይፉ ለምነው ግን መሰረት መብራቴንና ሳያት ደምሴን ማታቀርብልን????እባክህ ልለምንክ እነሱን አቅርብልኝ በጣም ነው ማደንቃቸውና ምወዳቸው

  • @noofacool8614
    @noofacool8614 5 лет назад +6

    ቆንጆ ስወድሽ

  • @hanahana4246
    @hanahana4246 5 лет назад +5

    Marti shikor ❤💛

  • @tigyamryameljet8783
    @tigyamryameljet8783 5 лет назад +1

    የኔ ማር ስወድሽ😘😘😘❤

  • @aakzaaa51
    @aakzaaa51 5 лет назад +1

    ማርታየ ውስጤ ነሽ።

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 5 лет назад +11

    ማርቲየ ስወድሽ ስይፍሽ ዛሬስ አግብተሻል ፍቅርን አለሽ የለምእዴ

    • @weddyweddy9872
      @weddyweddy9872 5 лет назад

      ታሜ ነፍስህን ይማረው እግዚአብሔር በገነትያድርግህ ffttyehvscvh

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 5 лет назад +1

    ማርታ ምርጥ ሰው። ሰይፉ ትዳር አለሽ ዎይ ብለህ ሳትጠይቃት ምነው?

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m 5 лет назад +8

    ማርቲየ የሀይማኖትሽ ብርታት ደስ ይላል ማሬ በርች

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      በድንግል ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @girmaneshoche4403
    @girmaneshoche4403 5 лет назад +4

    በጉጉት ስጠብቃት ነበር ስወዳት 😁😍😍😍

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 5 лет назад +1

    ማርትዬ ስወድሽ ውዴ

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 5 лет назад +8

    She looks like Friyat

  • @user-ri7fr8cz2x
    @user-ri7fr8cz2x 3 года назад

    መልክት መላክ የሚቻለው እንዴት ነው

  • @user-hm4qt6pi9x
    @user-hm4qt6pi9x 3 года назад

    አሪፍ ነው

  • @shaasheetube9199
    @shaasheetube9199 5 лет назад

    Actually I love this girl

  • @user-fo8by6je9k
    @user-fo8by6je9k 5 лет назад

    ማርታዬ ስወድሽ ማርርርነሽ 😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 5 лет назад

    አልሠጥም ላይ ሥወድሽ የኔ ማር

  • @wendimak5021
    @wendimak5021 5 лет назад +1

    yes she's look alike mahi

  • @user-xl8pj4qh8e
    @user-xl8pj4qh8e 5 лет назад

    ወይ ማርቲዬ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-ho6lj7xg3c
    @user-ho6lj7xg3c 5 лет назад +1

    Yene konjo swedat 😘😘

  • @user-kw3sq8pt2s
    @user-kw3sq8pt2s 5 лет назад +101

    ከፈሪሀት የማነ ጋር ትመሥስላለች

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 5 лет назад +2

    ማርቲየ ስወድሽ እርጋታሽ

  • @yeshiweloyewu8698
    @yeshiweloyewu8698 5 лет назад +1

    ማርቲየ የኔ ውብ

  • @user-tx3dl6zs5v
    @user-tx3dl6zs5v 4 года назад

    ማርታ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

  • @Fevelove-A
    @Fevelove-A 5 лет назад +1

    ማርትየ ስወድሽ በፍቅር ነው የምወድሽ💓💓💓 ታንክስ ሴፍሻ