Seifu on EBS - ተዋናይት ማስተዋል ወንድወሰን / Actress Mastewal Wendesen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ተዋናይት ማስተዋል ወንድወሰን ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደገችው አዝናኝ ቆይታ / Actress Mastewal Wendesen Interview on Seifu Show
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 452

  • @user-sk4qp3ss3k
    @user-sk4qp3ss3k 4 года назад +53

    *ተዋህዶ ማንነቴ የጥንት ነሽ 🙏የናትና አባቴ🙏*
    *እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን*

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 3 года назад +15

    ይቺ ባለጌ በዚህ እድሜዋ ብዙ መስራት እየቻለች ቤተሰቧንም አሰደበች

  • @amendibaba5097
    @amendibaba5097 4 года назад +85

    ሴይፉሻ pleas ሳያትን ጋብዝልን❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 года назад +7

    ሰይፉየ እዚህ ላይ የሦስት ልጆች አባትነኝ ብለሃል ዘርህ ብዝት ይበል አድናቂህና አክባሪህ ነኝ

  • @መሌ
    @መሌ 3 месяца назад +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ የደበረችኝ የሰይፉ እንግዳ

  • @mimimimi9095
    @mimimimi9095 4 года назад +198

    ቀጣይ ሳያት ደምሴ ምትሉ ላይክ ሚ

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia 4 года назад +54

    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ ይጠብቅ አሜን

  • @user-vl2vl9xk2t
    @user-vl2vl9xk2t 4 года назад +194

    አምላኬ ሆይ ይሄንን የፈረስ ጸጉር አጥፋልን😏😏😏

  • @user-nv9kc1et6y
    @user-nv9kc1et6y 4 года назад +48

    እንደራስሽ ፀጉርየምትደባብሽው ከሹርባው በላይ ዩማንሄር ያረግሽው እዴትነሽ ደህናነሽ እዴትነሽ ደህናነሽሽሽሽሽ

  • @user-jf4dh6uo3x
    @user-jf4dh6uo3x 4 года назад +86

    ከያንዳንዷ ታዋቂ አርቲስት ጀርባ ህዩማን ሄር አለ ከያንዳንዷ ሸቃሊት ጀርባ መጥረጊያ መወልወያ የመሳሰሉት አሉ

  • @asefamamusha7677
    @asefamamusha7677 4 года назад +3

    ስታመሰግን አልሀምዱሊላህ የለ እግዚአብሔር ይመስገን የል ምን አይነት ሀይማኖት ነው ያለሽ

  • @user-ee9jk5ny4f
    @user-ee9jk5ny4f 4 года назад +10

    ሰይፍሻ በእግዛብሄር ይሁንብህ ሳያትን አቅርብልን

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 года назад +4

    ወይኔ ጉዴን ስሙልኝ ጏደኞቼ በሆዴ ምን እዳሰብኩ😀😀 ፀጉሯ ይሄን ያህል ይወርድ ብቆርጠው ያድግላት የለምዴ ለምን አትቆረጠውም አልኩኛ 😀 ከዚያ ትዝ ሲለኝ ለካ ፀጉሩ እያደገ ሳይሆን ተቆርጦ እቅሏላይ የተሰፋ ነው😀

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 4 года назад +34

    እጭ ጉረኝ ፈጣሪየ ይህንን የፈረስ ፀጉር አጥፋልኝ🙄🙄🙄🙄👈

  • @user-zw4kp9zq4d
    @user-zw4kp9zq4d 3 года назад +4

    ሰይፉ እባክህ ነፃነት ወርቅነህን አቅርብልን እስኪ ነፃነት የምትሉ

  • @warlockthankless5323
    @warlockthankless5323 4 года назад +16

    "Don't touch my hair too much" _the actual owner 😁

  • @mikiyastsegai209
    @mikiyastsegai209 4 года назад +18

    ጥፍሯ ፀጉሯ ቅንድቧ ከለሯ ሽፍሽፍቷ ሁሉ የራሷ አደለም ግን እወዳታለው 🙏

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 4 года назад +23

    ምን ነው ድጋሚ የምታቀርቡልን አይን ቀልድ ነው እንዴ በሳምንት ቆራርጣችሁ የምታቀርቡት አበቃም?? እረ ቱው ግን

  • @hdeyaabdulkdere8797
    @hdeyaabdulkdere8797 4 года назад +11

    በጣም ቆንጆ ነሽ አረ እረጋ በሉ በሳ ዉበት ምን አቃጠላቹ አይ ሀበሻ ምን አረገቻአቹ

    • @userqp888
      @userqp888 2 года назад

      መጥፎ የሀሜት ባህል ሰለባ መሆን ያመጣው ውጤት

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 3 года назад +3

    ማስተዋል ማስተዋል ያንሳታል😂!

  • @user-rk2of2wx2j
    @user-rk2of2wx2j 4 года назад +52

    ባክሽ እጅሽን አታወናጭፊ በገዛ ጥፍር አይንሽን እዳታወጭው

  • @abulaziztube705
    @abulaziztube705 4 года назад +11

    ሰይፍዬ ሳያትን አቅርብልን

  • @user-fw7ee7od4u
    @user-fw7ee7od4u 4 года назад +12

    አይ እህቶቸ አይቀፋችሁም የፈረስ ጭራ ስትሸከሙ አቤት ወንድ ሲያየው እንደት እንደሚያስጠላ የሀበሻ ሴቶች እምታምሩ ናችሁ በተፈጥሮ ፀጉራችሁ ብትኖሩ

  • @user-ue6oc1zb5w
    @user-ue6oc1zb5w 4 года назад +6

    ስንቴ እንያት ኤጭ ሀገሬ ያለችበት ሁኔታ ያሳዝናል

    • @nataldemeke5330
      @nataldemeke5330 4 года назад

      ay yeferes chira alk alkna esew chinklat lay

  • @user-hz5po2fm3r
    @user-hz5po2fm3r 4 года назад +14

    17 ሰባት መረፌ ማደዘዣ ውጉልኝ ጀዋርን

    • @quranismylife2627
      @quranismylife2627 4 года назад +1

      እናቴ እወድሻለሁ 😂😂😂😂😂😀👈 ጠይብ መህራባ 😁👍

    • @sameraesmal2668
      @sameraesmal2668 4 года назад

      😂😂😂

  • @samsungold9169
    @samsungold9169 3 года назад +3

    ሰፉዬ ማን እደደፈራት ጠይቅልኝ በእግ አምላክ

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 4 года назад +1

    You have explain properly

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o 4 года назад

    ተመስገን ደስ ብሎኛል ከተውሶ ፀጉርና ከሜካብ የፀዳ ሳያት ደምሴን አይቻለሁ

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k 4 года назад +4

    በፍቅር አለመጎዳት 9መንገድ ክክክክክክክክክክ አሳከኝ ሰይፎ

  • @saiedhasan9932
    @saiedhasan9932 3 года назад +2

    አቦ ይመችሽ ስታምሪ

  • @yostinayetutu7010
    @yostinayetutu7010 4 года назад +1

    አርቲስቶች እባካችሁ ልክ እንደ ሳያት ደምሴ ልባም ሴት በራሷ ምትተማመን ከተፈጥሮ ውበቷ ውጪ ሜካፕ ሂውማን ሄር ማትጠቀም ሴት ሁኑ ውበት ያልፋል ደምግባትም ከንቱ ነው መድረክ ላይ ምትወጡት ለመታየት ብቻ ሳይሆን አረአያም ለመሆን ሞክሩ የተፈጥሮ ውበታችሁን አትልቀቁ እኛ በተፈጥሮም የጥቁር ቆንጆ ነን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤

  • @zinet.melaku7865
    @zinet.melaku7865 4 года назад +2

    ኮሜቶች ውሥጤ ናችሁ ክክክክክ

  • @frehiwot_Amanual
    @frehiwot_Amanual 4 года назад +4

    ድጋሜ ለምን አስፈለገ ስንት ሚታይ እያለ ይሄን ትደግማለህዴ ሳያት ደምሴን ጋብዝልን

  • @mrewadmekom7915
    @mrewadmekom7915 3 года назад +4

    50 million for one night.
    Zehabesha!!

  • @abelgetahun9361
    @abelgetahun9361 3 года назад +2

    የሁለት የገገማዎች የጋራ Interview sefu and mastwal

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 3 года назад +4

    አሁንም አንተጋ መጥታ የሠሞኑን ፊልሟን አንደምተርክ እንጠብቃለን

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 года назад +1

    እሁድ እንግዳ ልታረጋት ልታረጋት ነው መስልኝ. ሰይፍሻ 😂😂

  • @user-ps1pm5it4r
    @user-ps1pm5it4r 4 года назад +3

    ቆንጆ100%

  • @user-sb4ok3jh1y
    @user-sb4ok3jh1y 3 года назад +1

    ስወዳት

  • @user-nb6cg2wc7q
    @user-nb6cg2wc7q 4 года назад +1

    የኔ ቆንጆ መቆላት ለብላም አልበጃት አሥወቀጣት እጅ እረጋ በይ

  • @rchilove7295
    @rchilove7295 4 года назад +1

    ሰላም ለሀገራቺን እማማማማማ ኢትዮጵያ

  • @fentahunb
    @fentahunb 4 года назад +4

    seyfu ebakh human hair yemaytekemutn eyemertk akrbln
    lenegeru hulum endante melata nachew meselegn except sayat demsie

  • @dearmama4027
    @dearmama4027 4 года назад +3

    Ere benatachu mastewal betam now muwedat beteley demo dimxwa Sami ney ke ERITREA ethiopiawian demo betam now muwedachuw 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @grmawigrum4075
    @grmawigrum4075 4 года назад +5

    ሳያት ኣቅርብልን እባከህ ሴፋ

  • @user-lm8rs2ro3q
    @user-lm8rs2ro3q 4 года назад +3

    ኢትዮጵያዊነት አይታይባትም ይች ህፃን ኤጭ

  • @seragena1539
    @seragena1539 4 года назад +1

    Ye ne ehit, you are a beautiful Ethiopian woman. You don’t need these much fake hair.. makeup.. you are a natural beauty. You don’t need to look like the kardashian. It just my humble advise.. all on you if you read any comments.

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 4 года назад +30

    በጣም የምታስጠላኝ ልጅ ሆናለች። ዱቄታም ጫጩት።

  • @samer8063
    @samer8063 3 года назад +4

    ወይኔ አላምንም 20 30ሺህ ለሜክአፖ ወቸ ጉድ

  • @user-kr4so2pt3r
    @user-kr4so2pt3r 3 года назад +7

    አይ የሰሞኑ ነገር ይገርማል የሷ😂😂😂😂

  • @wubetegetu1607
    @wubetegetu1607 4 года назад +7

    እኔ በጣም ነው እምጠላሽ በነትሽ

  • @user-di9ub4lh1l
    @user-di9ub4lh1l 4 года назад +30

    ምን ታከብጃለሽ መውለድ ክብር ነው እጂ ኢሄን ያህል ያስጠነግጣል የሁንሽ ጢባራም

  • @nine_digit
    @nine_digit 4 года назад

    ይኽን ቪዲዮ ከአንድ ዓመት በፊት አይቼዋለሁ ።ሰይፉ ብልጥ ደግመህ ፖስት አደረግከው

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin7259 4 года назад

    ሠይፉ ተዘቅዘቅ አሁንሥ አበዛከዉ ቆይ መቸ ነዉ ተመልካቾችህን ምታከብር ኢችን መች ፈለግናት እዲለ ወርቅን ቴዲ አፍሮን ለምነህ ለማቅረብ ጊዜ ይኑርህ አሥር ቲባቲንቦ አታምጣልን በሚዲያዉ እየዴበሩን ዴግሞ አተ ታሣየናለክ ፈጣሪ ይፍረዴን ሠይፉ አተ ሀጣራዉ አህመዲ ተሾመ ድንቢ አቅርብልን

  • @user-sp3ul1ec8l
    @user-sp3ul1ec8l 4 года назад +19

    ይህንንን ዉጊ አስሬ ስነካኪው ድንገት እንዳይወድቅ ፈራሁ።ስሬስ,😂

  • @imissumaylove4557
    @imissumaylove4557 4 года назад +2

    ወይኔ እንደዚች ሳይሆናት የተሞላቀቀች ሰው የሚደብረኝ የለም ገና እኮ ነሽ ቀስ በይ ከነ ሳያት ደምሴ ልምድ ትህትና እውቀት ቅሰሚ ሂውማን ሄር አትቅሰሚ ጭራሽ ስለፊልሟ እንኳ ማብራራት አልቻለችም እኔ የመሰለኝ ነው እውነት ቀስ በይ ሴት ሁኚ ምነው ሸዋ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 года назад +2

    አቤት ስንቴ ነው ፀጉሯን የምትነካው በጣም ነውር እኮ ነዉ ።

  • @user-wv1st1nu4x
    @user-wv1st1nu4x 4 года назад +21

    ጥሎብኝ አትመቸኝም .ምክኒያቱም ጉረኛ ነች ከእሷ በላይ ስንት ነገር ያደረጉ ትልልቅ ጥበበኞች እንኳ የእሷን ግማሽ አይሞላቀቁም

  • @zeynabbintseidtube5074
    @zeynabbintseidtube5074 4 года назад +3

    ሰይፉየ ሳያትን አምጣልን እሲኪ ባርቲፊሻል አይናችን ደክሟል ማስተዋልም ቆንጆ ነች ግን ጭራም ሆናለች ሰያትን የምትሉ ሰብስክራብ ላይክ ዳይ

  • @tarrafcell3224
    @tarrafcell3224 4 года назад +2

    ምንድነው ግን ገጅ ብሎ መቀመጥ ፍሽን ሆነ እንዴ ምታርጊ ነው ምትመስይው ውዴ

  • @user-kr4so2pt3r
    @user-kr4so2pt3r 3 года назад +1

    ቴዲን ብቅ አድርግልን

  • @fuvadphilpini988
    @fuvadphilpini988 4 года назад

    Hi masti adnakish neny gin yetsegur kemikalu yetefetro tsegurshin inday godabish yene konjo

  • @elsaberhe5884
    @elsaberhe5884 4 года назад +1

    ✋✋ኣሥራለቃ ሰፉፉፉ ኣማን ነዉ

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 года назад +9

    ኮተታም ምን ሰርታ ነው ደጋግመህ የምታቀርባት ስንት የአገር ባለውለታ የሰውን ህይወት የቀየሩ እያሉ

  • @rehmanrehman9951
    @rehmanrehman9951 4 года назад

    እረ ኡኡኡ የፈረስ ፀጉርን እና ዘረኝነትን ያጥፋልን በራሳችንን የምንተማመን ያድርገን

    • @user-sy3ww3qe2x
      @user-sy3ww3qe2x 3 года назад

      ለምን ሰይፉ እሮማን በፍቃዶ ባለታክ ሤሜንቶ የምትሠራወ ዳንጎች አ

  • @alfeirdtaju7028
    @alfeirdtaju7028 4 года назад +6

    Semonu demo yametachut Mood medegagem🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 года назад +1

    ሰው በቀን አንድ ግዜ መብላት ያቅታል አንቺ አለሽሽሽሽሽሽ

  • @nastenaste8232
    @nastenaste8232 4 года назад +2

    ቁይ ግን ምን ሠረታነው እንዴ የመተቀናጣው ወይ ሠው ጥሩ የሠሩት እራሡ እንቢንያም የመቆድንያው እንዴ ብሎ ኣላወራም የገረማል ለዛቢሠ

    • @thaibaaliakmad6252
      @thaibaaliakmad6252 4 года назад

      ፈጣሪ የሰጠሽን ጸጉር ብትንከባከቢ እንዴት ባማረብሽ

    • @thaibaaliakmad6252
      @thaibaaliakmad6252 4 года назад

      መዉለድ ያስደስታልንጅ አያስደነግጥም ደነዝ

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 4 года назад +2

    ሲያወራ እጁን የሚያወናጭፍ ሳይ በጥፊ በይው በይው ይለኛል ባጠናግራት ደስ ባለኝ

  • @dggd5439
    @dggd5439 4 года назад +1

    ወይ ወይ በዛ በጣም እረዘመ ትንሽ እጠር አርጊው እስቲ የእውነት እዲመስል

  • @AdameNuree-rj4gi
    @AdameNuree-rj4gi 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 4 года назад +4

    እ ሠይፍሺየ የኔማር ምነካህ አንተም እንደፊልም የቆየ መድገም ጀመርክ አንደ
    ምነዉ አድሠዉ አጣህ አንደ እሥኪ ፍርየት የማነን ጋብዛት
    አለም ሠገድና እድልማ አይወዱም ተባለ

  • @solisemi1710
    @solisemi1710 3 года назад

    Betam arif new gn film lemsrat mawk yasflgal ke midr tensto film ketsera ewntm buzines new

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 4 года назад +1

    ወይ የሀየፈረስ ፀጉርና ዱቀት የለላት ሰት መቸነው ምታቀርብልን

    • @selammamo954
      @selammamo954 3 года назад

      Kongo lge nahe wy knate mneslahohl

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 4 года назад +1

    ዉይ ስንት ቀርቦ የማያዉቅ ብዙ የሰራ እያለ ይችን ታመላልሱልናላችሁ

  • @user-mo4nl8wt1h
    @user-mo4nl8wt1h 4 года назад +1

    ግን በማያሰቀው የሚስቁት ለምንድነው

  • @user-op1zr8tz7s
    @user-op1zr8tz7s 3 года назад

    Betam Tetegah !

  • @amsaluayalew8293
    @amsaluayalew8293 4 года назад +2

    ጸጉን ስንት አወጣሽበት

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 3 года назад

    In Ethiopia when ever someone does wrong, go to Seifu Fantahun and lie to maintain the PR. Because, he’s there for you.

  • @awelseadi526
    @awelseadi526 4 года назад +23

    እስኪ እህቶቼ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ አበርታቱኝ

    • @tigisthayilu7668
      @tigisthayilu7668 4 года назад +2

      አረኩህ🤗😇

    • @user-vl2vl9xk2t
      @user-vl2vl9xk2t 4 года назад +2

      ስት ትከፍለኛለክ😕

    • @adamtube7908
      @adamtube7908 4 года назад +2

      2 dekika yemikoy advert skip .salilew koychalehu.enianim+++++

    • @awelseadi526
      @awelseadi526 4 года назад

      @@user-vl2vl9xk2t ከገቢው አይቼ እነግርሻለሁ

    • @user-vl2vl9xk2t
      @user-vl2vl9xk2t 4 года назад

      @@awelseadi526 pic

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 4 года назад +1

    recycling old videos why?

  • @user-ep8lq3bz3g
    @user-ep8lq3bz3g 4 года назад

    ዋውውውው

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 3 года назад +3

    ጥሎብኝ ይችን ልጅ ስጠላት

  • @samsungphone4827
    @samsungphone4827 4 года назад +1

    ወይኔ የጭማዋ ሳል ነው ምታሳየን ወቸው ጉድ ክክክክ

  • @user-zk9tf2kc8s
    @user-zk9tf2kc8s 3 года назад

    ታምረኝአለች

  • @Firdous27
    @Firdous27 3 года назад

    እረ ሰይፉ ተው ግን አርቲስቶችን ካለሜካፕ አቅርብልን እንዳንተ ትክክለኛ መላጣ እንያቸው ተው ግን ሰይፉየ

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 4 года назад +1

    ሰይፉ ግን ስንት መጋበዝ ያለበት ትተህ እነዚህን 10 ጊዜ ለምን ታዞርብናለህ

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 года назад +2

    ሰይፉ ደግመህው ነው ምነካህ😂🤔

  • @rehmanrehman9951
    @rehmanrehman9951 4 года назад +1

    ትንሽ እንኳ እጠር ያለ ብታደርጉ ክክክክክ

  • @titilile4541
    @titilile4541 4 года назад +27

    ጉረኛ ነሽ

    • @zonezone3367
      @zonezone3367 4 года назад

      Minoo hemen bech nenyeh Ethiopia wusixe ye hele hesemeshi.u

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 3 года назад

    ፍቅር የማታውቀው የፍቅር አስተማሪ👎

  • @userqp888
    @userqp888 2 года назад

    ውብ ናት ❤

  • @muluberhe9388
    @muluberhe9388 3 года назад

    የኔ ቈንጆ

  • @kkpp1792
    @kkpp1792 4 года назад

    ቆንጆ ነሽ መሥዬ

  • @user-vr7qv1jx9m
    @user-vr7qv1jx9m 4 года назад +1

    አትደጋግሙብን እንደ ዘመኑ ፖለቲከኞች ያየነውን እየደገማችሁ አታሳዩን አዲስ ሁኑ!!

  • @Zidaaan1
    @Zidaaan1 4 года назад

    I think some of Ethiopian Media/RUclips been hacked because I've seen repeat video on Fana and now on here !

  • @haniyoutube1446
    @haniyoutube1446 4 года назад

    እደት ነው ማርግሽ እድሜህ ይርዝም ሂውማን ሄር ለርቲስቶች ባለውለታ ነው

  • @user-xs2ev7sk8f
    @user-xs2ev7sk8f 4 года назад +7

    ይቺ ልጅ ስጠላት ሞልቃቃ ምን ሰርተሽ ነው ይሄ ሁሉ ጉራ ኣንተ መላጣ ደሞ ሳያት & እድለወርቅ & ኣለምሰገድ ሳታቅርብ ይቺ ሞዛዛ ኣመጣሃት

  • @btgf2604
    @btgf2604 3 года назад

    tasetelalch betam 1 asetmari nger yelatime

  • @bettylapea291
    @bettylapea291 4 года назад +2

    እስኪ ቴዲን ያቅርብ የምትሉ !!!
    ግን አያቀርበውም ስለተጣሉ ከቴዲ ጋር

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 года назад +2

    ለምን ደገምከዉ