Lualawi ሉዓላዊ-ከዚህ በላይ ምን እናድርግ፣ሲገድሉ ዝም እንበል?ጠ/ሚ/ር አብይ /አሰግድ መኮንን እና ዘመነ ካሴ /“የሕወሐት ሕጋዊነት ያልተመለሰው ...’

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 182

  • @oumerhamid3469
    @oumerhamid3469 2 месяца назад +15

    ❤❤❤❤ሰላም ብለናል

  • @djjd4157
    @djjd4157 2 месяца назад +38

    ወንድም ሲሳይ በሳልና አስተዋይ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 месяца назад +7

    ሰላም ሰላም ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад +16

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @zd820
    @zd820 2 месяца назад +13

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሲሳይ እና መሰግናለን

  • @ZerihunMengistu-p2k
    @ZerihunMengistu-p2k 2 месяца назад +17

    ሲስዬ የዘመኑ ጀግና በርታ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +30

    አብቹ ንስሩ አንተ ብቻ ነህ በድፍረት እና በአምላክህ እምነት ሃገር እየለወጥክ ያለኸው እግዚአብሔር ያግዝህ አሁንም ባልተሄደበት ይምራህ መርዝ የሚተፉ ምላሶች እንደ ድንጋይ ዝም ይበሉ!!!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 месяца назад

      Ruchawun Chersoal.

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 2 месяца назад +2

      Amen

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 2 месяца назад

      @@Fikru1948የናንተ እሩጫ ሳይጨረስ????! በቅዠተረ ይውጣላችሁ

  • @AhmedGerrmew
    @AhmedGerrmew 2 месяца назад +16

    ረጅም አድሜ ሙሉ ጤና ለስሳይ agena

  • @MehdiAbdo-db4qi
    @MehdiAbdo-db4qi 2 месяца назад +8

    ❤❤❤❤❤❤ ሲስ በርታልን ሁሌም ከሀቅና አውነት ጋር ሁን

  • @tamefast1
    @tamefast1 2 месяца назад +9

    አስተዋይ ጋዜጠኛ 👏👋👏👋👏

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 месяца назад

    Thanks Aob Shimels!!!🎉❤🎉❤

  • @ashenafileta2513
    @ashenafileta2513 2 месяца назад +18

    ሲስ ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 месяца назад +7

    ሰላም ሰላም

  • @Shewaalem
    @Shewaalem 2 месяца назад +23

    ሰላም የዘመናችን ባለ ደማቅ ታሪክ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛና የፖለቲካ ❤❤❤❤❤❤❤ተንታኝ ሲሳይ አጌና

    • @TikurSew720
      @TikurSew720 2 месяца назад +1

      @@Shewaalem እንዳንተ ለሆዱ ያደረ መሆኑ ጥሩ የውሸት ዘጋቢ መሆኑን እናውቃለን

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel 2 месяца назад +1

      ⁠@@TikurSew720please tell us the false information/ report otherwise you are a liar.

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 2 месяца назад +2

      @@TikurSew720እና ተዘፍዝፈህ እያዳመጥክ ??ጀዝባ

    • @wechecha
      @wechecha 2 месяца назад +2

      @@TikurSew720እውነትም ጥቁር ሰው...ከኮሜንትህ ልብህ ጥቁር መሆኑን አሳየኸን ...
      ነጥብ ማስቆጠርህ ነው ባንተ ቤት....

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 месяца назад

      የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 2 месяца назад +2

    እውነተኛ እና ግልፅ ሚዲያ ሲስዬ በርታልን

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 месяца назад +16

    ለሀገሩ ታማኝ የሆነ ስሳይ👍👍

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 месяца назад

      @@rorororo7967
      Sisay hone ,
      Bale Hageru ?😁😁🤣

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 2 месяца назад

      @@Fikru1948 አዎ ባንዳ አይደለም ታማኝ ነው።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 месяца назад

      @rorororo7967
      Do you guys still want to confuse and convince with Mama Ethiopia Flag❓️
      Orommuma 😁😁🤣

  • @alemaman2914
    @alemaman2914 2 месяца назад

    Thank you 🙏 for your kind and hard work

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 месяца назад +3

    ▪️▫️☝️ #በኤርትራ የሚገኙ የቀይ ባህር #አፋሮች ለፍትህና ለነፃነት የሚያደርጉትን ትግል እኛ #ኢትዮጵያዊያን የማገዝ ግዴታ አለብን❗

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 2 месяца назад +7

    ጥርጥር የለውም፣ የሰላም መስፈን ከፍተኛ ጠቀሜታ የሚያስቀርባቸው አካላቶች አሉ

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 месяца назад +3

    ጀግነ በሰል አሥታዋይ ጋዜጣኛ ነህ ብዙ ጋዜጣኞች በንታ ይማሩ ጠቅለይ ምንሥትሩ አላህ ይጣብቃቻው ሁሉም ልከታለቻው ይጋባል አጋራችን ያሚቃይሩ አጋር ወደድ ምርጥ ማር ነቻው

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 месяца назад +6

    በደቡብ ሕዝቦች ያደራሰው አደጋ በጣም ልብ እሰብራል አለህ ያታጎዱትን አለህ በቶሎ ያሽራቻው ለሞቱበቻው አለህ ዕናቱን ይሥጣቻው

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 2 месяца назад +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ሲ🎉🎉

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 2 месяца назад +3

    በዛሬው ዕለት በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ላጣ ለተጎጂዎች የቅርብ ቤተስቦቻቸው ላጡ አንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያ አን ለአከባቢው ማህበረሰብ መፅናናት በሉዓላዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻቸው ስም እንመኛለን እግዚአብሔር የሰባት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @birkiehassen2465
    @birkiehassen2465 2 месяца назад

    you are best

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @robairess4147
    @robairess4147 2 месяца назад

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 месяца назад +1

    ▪️▫️ዘላለማዊ ድልና ክብር ለጀግናው #የኢትዬጵያ_የሀገር_መከላከያ ሰራዊታችን❗
    ▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 2 месяца назад

    ሠላም ሠላም ሠላም እኛ ኢትዮጲያዊያን እንፈልጋለን

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 2 месяца назад

    ሲሳይ የሀገሬ ውድ ልጅ እድሜ ይስጥህ እውነተኞች ጠባቂ አላቸው

  • @ashenafileta2513
    @ashenafileta2513 2 месяца назад +8

    ሲስ አንደኛ

  • @BiniAsteray
    @BiniAsteray 2 месяца назад

    ጋዜጠኛ ሲሳይ እዉቀቶህ ብቃትህና ትንታኔህ ምርጥ ነህ

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 2 месяца назад

    RIP our people.

  • @estbeste4115
    @estbeste4115 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ሲሰይ ጀግና ነህ በርታ

  • @KetemaTola-d9k
    @KetemaTola-d9k 2 месяца назад +10

    በስሜት የሚነዳ ቡድን ስሜቱን እንጂ ስሌቱን የት ሲችል?

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 2 месяца назад +1

    Sisay, a true journalist and a friend of Ethiopia!

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ 2 месяца назад

    ስላም ነዉ

  • @Ali-df1ry
    @Ali-df1ry 2 месяца назад +5

    ሲሳይ❤❤❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @estbeste4115
    @estbeste4115 2 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 2 месяца назад +2

    ጃዊሣው የኢ/ያ ህዝብ ሊመራ እንሞታታለን እንጂ መቼም አያስበውም ሸኔ ምን አረገን

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 2 месяца назад +1

    ነፍስ ይማር

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 месяца назад +28

    ሽማግሌዎቹን እውነት ገድለዋቸው ከሆነ ፋኖ በአሸባሪነት መፈረጅ አለበት!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 месяца назад

      Ke - OHODED belay geday ale❓️savages ❗️

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 2 месяца назад +4

      @Snako-cb1zn ,አይይ you see what they are doing to these elderly people and women and you say Fano are innocent. These people don't represent the Amhara struggle, they are just bandits.

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 месяца назад +1

      @@hasenbahiru "
      " Kore NEGIEGNA "
      Meseluh Fanowoch❓️
      Haymanot Yalachew nachew. They are not nomads like OHODED !

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 месяца назад

      @@hasenbahiru
      Amhara Sebawi hizb nw❗️Orommuma meseleh❓️

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 месяца назад

      @@1hagerachin
      Ye - OROMO
      Aba Gedawochn
      YasChefechefew
      AreMeniew - Orommuma aydelem inde❓️
      Ask human rights commission ❗️

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 2 месяца назад +3

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @nserdinsuletan7795
    @nserdinsuletan7795 2 месяца назад +1

    hi ሲሳይ በጣም አድናቂህ ነኝ አገርህን ትዎዳለክ አንድ ነገር ላስቸግርህ ይህ ደብዳቤ አድርስልኝ ለተከበሩ የኖቤል ተሸላሚ የኢትዮጰያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሀዲግ ጥፋት የኔን ጨረቃ አስፈረሰ መብቴ ነው አሉን የኔ መብት የሆነው ኮንዶምንየም ቤት አባክነውብኛል ለፍርድ ላቅርቦት / መፍትሔ ያበጃሉ? አደራ አድርስልኝ አገሬ ግን ሰላም ትሁንልኝ

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 месяца назад

    ▫️Thank you #Sisay_Agena | #Lualawi
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 месяца назад

    ሲሳይ አጌና ውዱ ጋዜጠኛ እንኳን ደህና መጣህ በጐፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች መድሀኒአለም ከእናቱ ድንግል ጋር ነብሳቸውን ይማርልን ።

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 месяца назад +2

    እነዝን ሽማግሌዎች ሴቶችን እነትን ማሰቃያት በጣም ያማል ያሰዝናል በጋራችን እደዝህ ሥደራግ ሥታይ በጣም ትሰባራላህ

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 2 месяца назад +1

    ተገደልን እያሉ ሲያላዝኑ የነበሩት ገዳይ እራሳቸው ሆነው ተገኙ አይ ፋኖ ወንበዴው

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 2 месяца назад +1

    ይሄ ነው እንግዲህ ለህዝብ ታጋይነት ያሳዝናል ።መንግስት በምንም መልኩ ሊታገስ አይገባም።እና ያሉበት ደርሶ ፍፃሜያቸውን ማሳመር ይገባል

  • @HiwotDebebe
    @HiwotDebebe 2 месяца назад +3

    ሠላም ሲስ

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 2 месяца назад

    ሲሱ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia178
    @ethiopia178 2 месяца назад

    ፋኖ እስከአሁን በምድራችን ከተገለጹት አሸባሪዎች በላይ የከፋ መሆኑን ከመነሻው እናውቃለን ።

  • @ashenafileta2513
    @ashenafileta2513 2 месяца назад +2

    ሰላም ነው ሲስ

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 месяца назад

    Tx

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 2 месяца назад +3

    ሰላም ሰላም ሰላም sis 😍😍😍😍😍❤️😍😍

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ሲሳይ።

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 2 месяца назад +2

    ቤተመንግስት ታዛ ላይ ቆመናል ከማን ጋር እንደራደር ብለዉ ነዉ እምቢ የሚሉት

  • @fatumaadan8802
    @fatumaadan8802 2 месяца назад

    gude
    Haye

  • @yiga7323
    @yiga7323 2 месяца назад

    እኔ የሚገርመኝ መንግስት ለምን ዝም ይላል!!

  • @tewfikshemsu
    @tewfikshemsu 2 месяца назад

    አላህ ይርዳህ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 2 месяца назад

    እነዚህን ሰዎች በእንብርክክ የሚያስኬዱት በእርግጠኝነት አማራ አይደሉም::

  • @TikurSew720
    @TikurSew720 2 месяца назад +1

    እነዚህን መግደል ነውጂ

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 месяца назад

    ሽምግልና የሄዱትን አዛውንቶች + የእምነት አባቶችን እንዲሁም ሴት ልጆች እና እናቶችን በእንብርክ ማሰኬድን ጀብድ አድርገህ የምታቅራራ ወጠጤ እንዴት ታሳፍራለህ ………….ከፍጥረትህ የጨነገፍክ መሆኑ ባይጠረጠርም ይህኛው ግብርህ የበለጠ እረጋገጠልን ………

  • @HulaaKunema
    @HulaaKunema 2 месяца назад +2

    አገራችን ተቀይራለች አላሌም የፅንፈኛው አለቃ 😮😢😢😂😂😂😂

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 2 месяца назад

    ሲሳያችን አንተ ትለያለክ 🙏🏽👍💚💛❤️

  • @asegahagndebebe5373
    @asegahagndebebe5373 2 месяца назад

    እኔ እኮ በመንግስት ተሹሞ አፈንግጦ መስሎኝ ነበር

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 месяца назад

    መንደፋደፍ ትክክለኛ አገላለጽ ነው

  • @SintayewTessma
    @SintayewTessma 2 месяца назад

    ሲስ እውነት ብቻ

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 месяца назад

    ይኼ ሰው (አሰግድ) "ለነፃነት ሲሉ በወጡ ልጆች ላይ አልተኩስም ብዬ ከተማውን ለቅቄ ወጣሁ" እያለን ኮ ነው። ነፃነት ከማን?...አቅም አጥቶ ተሸንፎ ነፍሱን ለማቆየት እጁን ሰጠ እንጂ አሁንም ልቡ እንደሸፈተ ነው። ቢመቸው እንደገና ኢትጵያን ከመውጋተ ወደ ኃላ አይልም። እባብ !!

  • @ethiowisdom5291
    @ethiowisdom5291 2 месяца назад +1

    ህወሓት በአማራ ክልል ያቋቋመው ፋኖ የተባለው ተዋጊ የአማራን እናቶች እና አባቶች በእንብርክክ እያስኬደ ሲፎክር ዋለ። ለዚህ አይነት ቅጣት ምክንያቱ ደግሞ እነዚህ አረጋዊያን ለአማራ ህዝብ የሚበጀው ጦርነት ሳይሆን ሰላም ነው በማለታቸው ነው። አማራ በታሪኩ እንዲህ አይነት መዋረድ እና መጎሳቆል በገዛ ቀዬው ደርሶበት አያውቅም። ህወሓት በቀጠራቸው ተዋጊዎቹ ዛሬ በአማራ ክልል ጆሮ ጭው የሚያደርግ ድርጊትን የፈጸመው በትግራይ ክልል ውስጥ የተፈጠረው የእርስ በእርስ የስልጣን ሽኩቻ የሚዲያ ትኩረትን እንዳያገኝ የህዝብን የትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየስ ነው። ሌብነት ፣ ሴትን መድፈር፣ አፈና ፣ ግድያ እና የስልጣን ሽኩቻው በዚህን ወቅት በትግራይ ክልል ውስጥ ትልቅ ክስተት ሆኖ ሳለ የህወሓት ደጋፊ ሚዲያዎች ግን ለእነዚህ ጉዳይ ትኩረት ከመስጠት ይልቅ የየዕለት አጀንዳቸው የፋኖ ጉዳይ ብቻ ሆኗል። ፋኖ የህወሓት ተልዕኮ አስፈጻሚ ስለሆነ በትግራይ ውስጥ ምንም አይነት ክስተት ቢፈጠር ስለ ጉዳዩ የህወሓት ደጋፊ ሚዲያዎች በቂ የዜና ሽፋን እንኳ አይሰጡትም። ይልቁንም ሙሉ ትኩረታቸውን የሚያደርጉት የፋኖ አማራን የማውደም እና የማዋረድ ተልዕኮን እያበረታቱ ለሰዓታት ቁጭ ብለው ስለ ፋኖ ይተነትናሉ። አብዛኛው ሰው በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ጦርነት የህወሓት የእጅ አዙር ጦርነት ነው የሚለው በምክንያት ነው። አንደኛ ዛሬ በፋኖ ስም የትጥቅ ትግል አካሂዳለሁ የሚለው ታጣቂ ቡድን ህወሓት የአማራን ክልል በግፍ ሲወርር “ የአማራ ህዝብ ሆይ ይህ ጦርነት የአንተ አይደለም እና አርፈህ ተቀመጥ “ እያሉ የህወሓት ታጣቂዎችን መንገድ እየመሩ እስከ ጣምራ በር ድረስ ሸኝተዋቸዋል። ሁለተኛ የመከላከያ ሰራዊት የአማራ ህዝብን ከህወሓት ወረራ ለመታደግ ሲፋለም ይሄ ዛሬ ፋኖ ነኝ ብሎ ጫካ የገባው ታጣቂ ቡድን የመከላከያ ሰራዊቱን ከጀርባው በመውጋት ለህወሓት ከፍተኛ የሆነ ድጋፍ ሲያደርግ ነበር። ሶስተኛ የመከላከያ ሰራዊት በሸኔ ህይወታቸው አደጋ ላይ የወደቀውን የአማራ ተወላጆችን ለመታደግ በወለጋ ከሸኔ ጋር ሲፋለም ይሄው ዛሬ ፋኖ ነኝ ባዩ ቡድን መከላከያን በአማራ ክልል ይወጋው ነበር። ይሄ ተግባር ደግሞ መከላከያ ሙሉ ትኩረቱን ሸኔ ላይ በማድረግ የአማራ ህዝብን እንዳይታደግ የሰው ሀይሉ እና ትኩረቱ እንዲከፋፈል ይሰራ ነበር። በሌላ አገላለጽ መከላከያ ከሸኔ ጋር ሲዋጋ ፋኖ ደግሞ በአማራ ክልል እየተዋጋ ለሸኔ ድጋፍ ይሰጥ ነበር ማለት ነው። አራተኛ ህወሓት አሁን በወልቃይት በኩል ወረራ ቢፈጽም አንዲት ጥይት እንኳ በህወሓት ታጣቂዎች ላይ አንተኩስም ብለው በቅርቡ የፋኖ ታጣቂዎች መግለጫ ሰጥተዋል። አሁን በህወሓት በኩል የፋኖ ትግል በጣም የሚፈለገው በቀጣይ ህወሓት በወልቃይት በኩል ለመፈጸም ላቀደው ወረራ የተለመደውን የኋላ ሽፋን ፋኖ እንዲሰጠው በጣም ስለሚፈልግ ነው። ልክ እንደ ባለፈው የህወሓት ወረራ ወቅት ይሄው የህወሓቱ ፋኖ የመከላከያ ሰራዊትን ከኋላው ሆኖ እንደወጋው አሁንም ያንኑ ተልዕኮ በወልቃይት ለማድረግ ለሚያስበው ወረራ ወቅት እንዲፈጽምለት ስለሚፈልግ በአማራ ክልል ያለው ችግር በሰላም እና በውይይት ችግሩ እንዲፈታ አይፈልግም። ለዚህም ነው ዛሬ እነዚያን የሰላም አምባሳደር የሆኑትን አዛውንቶችን አንበርክኮ ሲያሰቃያቸው የዋለው። በነገራችን ላይ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊው የአማራ ፋኖ በዚህን ሰአት ያለው ጫካ ሳይሆን እቤቱ ነው ያለው።

    • @ethiowisdom5291
      @ethiowisdom5291 2 месяца назад

      ህወሓት በ50 አመት የትግል ታሪኬ እንዲህ አይነት አደጋ ገጥሞኝ አያውቅም እያለ በአደባባይ ሲጮህ የህወሓት አፈቀላጤ ሚዲያዎች ግን በየቀኑ የሚተነትኑት የእስክንድር ነጋን እና የዘመነ ካሴን የሊቀመንበርነት ምርጫ ውዝግብን ነው። የሁለት ታጣቂዎች የስልጣን ሽኩቻ ነው የሚበልጠው ወይስ የአንድ ክልል የፓርቲ ጦርነት ነው የሚበልጠው? የራሳቸውን ድስት ጥደው እያሳረሩ የሌላውን ክልል ድስት ለማማሰል ሲሞክሩ ስናይ ለአማራ ህዝብ ያላቸውን ደግነት እና አሳቢነት ሳይሆን የምንረዳው ክፋታቸውን ነው።

  • @bogalebekele5180
    @bogalebekele5180 2 месяца назад

    በእርግጠኝነት
    የኢትዮጵያ ችግር የሚፈታው በሽምግልና ላይ ሲያተኩር ብቻ ነው ።
    ሕግ ይጠቅማል ፣ኢትዮጵያ ውስጥ ግን የፍትህ ጥያቄ በዳግማዊ ትንሣኤ ካልሆነ አይጠበቅም ፣
    እድሮች ፣የባህላዊ አሰራር መጎልበት አሁን ካለው በየጊዜው ከሚፈጠረው ችግር መውጣት አያስችልም /
    ውይይቱ ፓርቲዎች ጋር ብቻ ባይሆን ችግሮችን ማውጣትና ከሕዝብ ጋር የማይገናኙ ፓርቲዎችን ጨምሮ እንፈታተን ነበር ፣
    ፓርቲዎች ፣ምሁሮች ፣ታዋቂ ሰዎች ፣የአገር ሽማግሌዎች ፣እድሮች ፣ወዘተ ማሰባሰብ ለሁሉም ችግሮች የመፍትሔ አካል ይሆናል +++

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 2 месяца назад

    በፋኖ ስም የተደራጁ
    ግን ፋኖ ያልሆኑ (አሰግድ)

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 2 месяца назад

    ሲያዙ እንደ ጨዋ ይናዘዛሉ ጫካ ሁነው ግን ሲደነፍ ህዝብ ላይ ሲያላግጡ ነበር

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 2 месяца назад

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አንተ ነህ

  • @HulaaKunema
    @HulaaKunema 2 месяца назад

    እነዚህን ሰው በላ አውረሆች መንግስት ካሁን በዋላ ምንም አይነት ድርድርም ሆነ ንግግር ማድረግ የለበትም በቃ ጨርሶ ማጥፋት እኔን የምያሳዝኑኝ ምስክኑ የአማራ ገበሬና ህዝብ ነው
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 месяца назад

    እስክንድር የሚባለውም የባሰ የሲአኤ ቅጥረኛ እብድ እነሱ እና ጭፍን ደጋፊቻቸው እጅግ ምን ያህል በመርህ ጋር ፀብ እንደሆኑ ማሳያ ነው

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 2 месяца назад +1

    Fano is going to be like tplf. They should have learned from tplf just look how the Tigray people are suffering. The resources of Tigray is being looted their gold and precious stones is being stolen so for Amhara people
    destroyed the rest and people of Tigray the same faith is waiting 😢

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 2 месяца назад

    ንግግር አላደርግም የሚለው ሰውዬ ተደብቆ የሚሸልልበት ትግል ያለው ዘሙ ዘሙካ ጋር ብቻ ነው 😂😂😂

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 месяца назад

    ጫካ የገቡት መሪ ነን የሚሉት ከውጪ የተላኩና ተከፋይም ስለሆነ በምንም መልኩ ምንም ይቅርባቸው እንጂ ወደሰላም ይመጣሉ ብዬ አላስብም ።ተሸውደው የነበሩት ሌላ ጥቅም የማያገኙት የአሰግድ አይነቶቹ ለሰላም ውይይት ቅርብ ናቸው።ምንም ጥቅም ይቀርብኛል ብለው ስለማያስቡ።እንደሥራ አድል የሚጠቀሙትን ወደሰላም የሚመጡት በእግዚአብሔር ፍርድና በመንግስት ጥንካሬ ይመስለኛል።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +2

    ቱሪናፋ ነሕ ዘመነ ካሴ ፍየል 🐐 ስትጠብቅ ነበር እኮ ኤርትራ ውስጥ አንተ ብሎ ወንድ ግድ የለም ሑን አርበኛም ቅዳሜኛም እሑድም ሑን ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ መውጫው መግቢያውጠፍቶብሕ በጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ከጉርጓድሕ ተጎትተሕ ወጥተሕ ይተፋብሐል አንብ እኔ የምፅፈው እውነት ነው ቱፍፍ ቆሻሻ ዜጋ ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад

    እግዚሆ፡ ማሕረነ፡ ክርስቶስ፡ ነው!!! እንዴት፡ ፋኖ፡ አሸባሪ፡ ሆነ??? የግዴታ፡ መጠራረግ፡ !!!

  • @blackera1980
    @blackera1980 2 месяца назад +1

    ዶማው እመነኝ በፋኖ ተይዘህ የምትናዘዝበት ቀን ቅርብ ነው።

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 2 месяца назад

    Tilaye Girma means Gimatam Atela

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 месяца назад

    ሲሳይ እባክህ ይህ እንደአራስ ሴት ጉንጩ የፋፋውን ወዙ የተንጨፈጨፈውን የምንትስ መሪ ነኝ ባይ ግለሰብ ምስል አታሳየን …..ካስፈለገ ድምፁን ብቻ ብታቀርብ እላላሁ…………..

  • @DebochTeja
    @DebochTeja 2 месяца назад

    አሜሪካ እና አውሮፓ ቁጭ ብለው ሀገር ለምን አልታመሰም ቀውስ ለምን አልተፈጠረም ኢትዮጵያ ውስጥ ብሎ እንዴት ኢትዮጵያዊ ሆኖ ለሀገሩ ይመኛል ይሄ በሽታ ነው ምድረ ከርሳም ሁሉ ወንድማችን ወደ ሰላማዊ ህይወት መመለሱ ለሀገርም ለአማራ ህዝበ ሰላም ከፍተኛ ደስታ ነው መንግስት ወደ ሰላማዊ ህይወት የሚመለሱትን መንከባከብ ግዴታው ሊሆን ይገባል ለዛም ከአማራ ህዝበ ጋር መስራት ተገቢ ነው ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад

    እልም፡ ያሉ፡ ዠዝባዎች! አንተን፡ እንኳን፡ ቢሰሙ፡ ይሚሩ፡ ነበር!!!

  • @blackera1980
    @blackera1980 2 месяца назад +1

    አንተ ፀረ አማራ የአብይ ፓንት አጣቢ።በግ ፊት 3ሜትር ፊት

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 месяца назад +3

    አማራ ሰው የለውም በቃ

  • @solomonl2009
    @solomonl2009 2 месяца назад

    Ato

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 2 месяца назад

    ሸኔ በምን ጣዕሙ!!!

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 2 месяца назад

    ሲስ ይሄ ድልብ መሃይም ምንድን ነው የሚያወራው የገበሬ ፍየል ጨፍጭፎ የሚበላ ቅልብተኛ ወይ አማራ

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 2 месяца назад +3

    በጣም ያሳዝናል አረመኔዎች የሰው ዘር ያልሆኑ ጨቅላዎች የኢ/ያ አሚላክ ይፍረድ መቼም የነዚህ አረመኔ ስራ ወላጋ ላይም የሆነ ነው ግልፅ እና ግልፅ ብቻ ምን ይባላል አቤት ... ጌታዬ ምንስ ትላቸዋለህ ? ጂላጅሎች ከነ ደጋፍዎቻችሁ ገደል ግቡ ... ደግሞ ዋጋችውን ታገኛላችሁ ... ውርጋጦች ..!!

  • @getugurbe-r7p
    @getugurbe-r7p 2 месяца назад

    ልክ ነህ የምን ኮሎነል ነው አሸባሪ ተብሎ ይሻሻል።

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 2 месяца назад

    ዶቆሮው ዘመነ ካሴ

  • @fasiljesus12
    @fasiljesus12 2 месяца назад

    በአፍህ አትራ ኦነግና ፋኖ መቼ ነው ተግባብተው የሚያቁት አንተ ያባትህን ወንበር ይነጥቁኛል በሚል ተጨንቀሀል

  • @estbeste4115
    @estbeste4115 2 месяца назад

    ውጭ አውሮፓ ተቀሚታቹ ህዝብ የሚታቡሉ ሰዎች ግን. ????

  • @bogalebekele5180
    @bogalebekele5180 2 месяца назад

    ሲሱ
    የተቋቋሙት ግንባሮች የሕዝብ የውንታን አላገኘም ፣
    ከሕዝብ ጋር የሚገናኙበት ምንም አይነት አላማ የላቸውም ፣
    ሌላው ደግሞ ጥያቄዎችን በጋራ እና በሽምግልና የማይፈልግ ከሆነ አላማ የለውም
    በቀጣዩ ዝም ብሎ የሚከታታሉ ብሔርተኞች ተመሳሳይነት ያለው እርምጃ የሚወስዱ ከሆነ አማራን ችግር ላይ እንደሚችል አይታሰብም ?
    አማራ የራሱ ክልልና ቋንቋ እንዳለው ሁሉ
    ኦሮሞና ሌሎች ተመሳሳይ መንገድ የሚከተል ከሆነ መጪው ይታያል
    ዋዋዋ
    በእንቁላሉ የተባለው ይታያል
    የአሁኑ ችግር የቀለለ ይሆናል
    በችግር ውቅያኖስ ውስጥ መቀመጥ ይታያል
    እናስተውል ፣ከዚህ የተሻለ እድልና መንግስት አይገኝም ፣
    እንመርምር +++

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 месяца назад

    10000000% Brother Abiy Antem Ethiopiam Lezelalem Atinorum. Tikit Ametat Nachew Yekerut Medahnialem Kristos Limeta. Prosperity Yemilewun Fake Hasab Gedel Keteh Fetarihin Ke Lub Emen Alebelezia Wurd Kerase

    • @addis8247
      @addis8247 2 месяца назад

      ለትቺት ከመነሳትህ በፊት እራስህን አብቃ፡፡ አማርኛ ቋንቋ የሚፃፍበት የራሱ የሆነ ሆሄያት አለዉ፡፡መንግስት በህዝብ ምርጫ ወደ አመራር መምጣት ስገባዉ በጠመንጃ አፌሙዝ ለስልጣን ብቻ ስለቋመጡ ስልጣን መያዝ አይቻልም፡፡