ቲጂን ጨምሮ ሁላችሁም ተባረኩ! የእማማ ዘውዴ ደስታ! የእናቶች ፀሎት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን! Ethiopia | EthioInfo.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Комментарии • 406

  • @ሶሊያናቅድስት
    @ሶሊያናቅድስት 3 года назад +90

    እናቶች ሲስቁ እደማየት ምን ደስ የሚል ነገር አለ በማርያም

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 3 года назад +40

    *የናት ፈገግታ የናት ሳቅ ማየት ምን ያህል ያስደስታ እናቶቻችን ሁሌም ደስታ እንጁ ሀዘን እይካቹ ውድድድድ ነው ማረጋቹ እናቶቼ*
    *ብዙዬ አንቺም ለመልካምነትሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ተባረኪልኝ*

  • @ታሪከኛዋቻናል
    @ታሪከኛዋቻናል 3 года назад +30

    አይ የዱሮ ሰው ያለው ፍቅር አቤት ደስ ሲል

  • @erieritrea6645
    @erieritrea6645 3 года назад +35

    sWe Eritreans wish peace to our neighbor Ethiopia.
    There is no gain in war. May God give our leaders a heart
    We are saddened by Ethiopia's involvement in this war.
    May the God of peace grant us peace. Amen.

  • @hannaselemon4400
    @hannaselemon4400 3 года назад +74

    ኤርትራዊያን እግዛቢሄር ይስጣችሁ ብዙዎች በተለያየ ፕሮግራም እጃቸውን ይዘረጋሉ በእውነት ብንለያይም አንጨካከንም እግዛቢሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው ለሁሉም

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 3 года назад +26

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ጠላትቶችሽ ክንዳቸው ይሰበር ከፍ ከፍ በይልን ሀገሬ💚💛❤

  • @ኑሀሜደስተኛ
    @ኑሀሜደስተኛ 3 года назад +5

    ጋዜጣኛዋ ለኔ ያመቱ ፩ኛ ሰው ብዬሻለሁ ይህ ፀጋሽ አይወሰድብሽ አንድ መባረክ ልባርክሽ ቀሪ ዘመንሽ ይለምልም

  • @gmichaeletsegenet5163
    @gmichaeletsegenet5163 3 года назад +18

    ኢትዮ ኢንፎ ጌታ ይባርካችሁ አገልግሎታቹን ያስፋላችሁ ሌሎች ሶሻል ሚዲያዋችም እንዲ ለመልካም ብትጠቀሙበት ሀገር ከምታበጣብጡ። አምላክ ኢትዮጲያን ይጠብቅልን

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

    ባአላህ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ናቶቻችን አሚን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ህዝባችን ሰላም ወቶ ሰላም ይግባ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 3 года назад +6

    እናቶቼ እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችዋለሁ!ሁላችንም ሀገራችንን ሰላም አርግልን እያልን ነው እግዛብሄር ይስማን እሱ ታላቅ ነው

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu3625 3 года назад +7

    በመጀመሪያ መስየ በጣም እናመሰግናለን አንች በጣም ሌዩ ነሽ ብዙ ነገሮችን ታሳይናለሽ በጣም እናከብርሻለን እንወድሻለን ትግስትየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑርሽ ትግስቷ ሀገሬ ኩራቴ መጠለያየ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልኝ ሀገሬ ክብሬ ።።

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 3 года назад +77

    ኧረ መሲዬ ስለ ጆሲ የሆነ ነገር በይን ጨንቆናል መቸም ኢትዬጲያዬ መልካም ሰዉ አይበረክትላት😭

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 года назад +7

    እባክህ አምላኬ ኢትዮጵያ ን ጠብቃት ቆይ እነዚህ የሰውን ደስታ የሚፈጥሩት ሁሉ ስደተኞች የማታ ማታ እኮ መግቢያቸው ኢትዮጵያ ነች ኡፉፉፉ ደስ ስትሉ ሰላም ላገራችን ያውርድልን👏👏👏👏 ደስ ሲሉ እማማ አስኩዬና እማማ ዘውዴ

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 года назад +28

    እነኝህን እናቶች ተደስተው ከማየት ሊላ ምን ደስ እሜያሰኝ ነገር አለ

  • @selamnekulu1731
    @selamnekulu1731 3 года назад +2

    ምን አለ ሁሉም እንደነዚህ እናቶች በሆነ ያለ ፍቅር እና ሰላም ሌላ ክፋት እኮ የላቸዉም😍❣

  • @gelanibedani4446
    @gelanibedani4446 3 года назад +6

    መስኪ በጣም ነው መመስገን ያለብሽ የጀመርሽውን ሳታጠናቅቂ የትም አትሄጂም ተባረኪ በተረፈ እነዚህን እያየን እንማር አብረው የኖሩ ጎረቢታሞች ደስታ ለማየት በቁ ተመስገን ህሊና የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ላንቺም የማታእንጀራ ይስጥሽ

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 3 года назад +21

    እማማ እንኳን ደስ አለወ አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን!

  • @fikeradiseadise3863
    @fikeradiseadise3863 3 года назад +6

    ዋውውው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ የሁሉንም እናቶች ዴስታ ያብዛልን ጋዜጠኛወዋ የኔ ትሁት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ብርች እህቴ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 года назад +20

    የእናቶች ፀሎት ሀገራችን ሰላም ያርግልን እንዴት ደሰ ትላላችሁ እናቶቻችን እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ መሲዬ ጀግናዬ

  • @hillayeenatwa4569
    @hillayeenatwa4569 3 года назад +9

    ሰው ሲደሰት ማየት እንዴት ደስ ይላል

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад +1

    መስርት ገዙ. በጣም እምትወደጅ. ሴት ነሽ ዘመንሺን ይባርክልሽ እህቴ. የእናቶች ድስታ እንዴት ያስደስታል. ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ አገራችን ስላም ይሁንልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ኢትዮጵያ የሚያምርብን አንድ ስንሆ ነው ሁላችንም

  • @hareneshatu7326
    @hareneshatu7326 3 года назад +14

    እናቶቻችን በፀሎታቸው አስቡን እኛ ወጣቶቹማ ሃጥያትችን ብዙ ነው

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +7

    ኡፍፍፍፍፍ የዋህ ደጋጎች እናቶቻችን የእናተን ፀሎት እግዚአብሔር ይሰማል ስለ አገራችን ሰላም ፀልዩ 🙏

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 года назад +15

    ያለምክንያት አይደለም እኮ መስየ እምወድሸ💚💛❤😍😘

    • @dawitdave6328
      @dawitdave6328 3 года назад +1

      እኔ ደሞ ስምሽ አደከመኝ

    • @user-cz1dl1fr2y
      @user-cz1dl1fr2y 3 года назад

      @@dawitdave6328 😂😂😂😂አይደል እውነቴነው እኮ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 года назад

      😗😗😗😗🖒🖒💖💖💖

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +11

    ሰዉን የሚያስደስት እና የሚረዳ ሁሉ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ይስጣቸው ለሰው ሰው መሆን ብቻ ብቂ ነው

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 года назад

    መሲ የኔ ደርባባ እንደው ዘርሽ ይለምልም። አቤት ደስ ሲል መረዳዳቱና መተዛዘኑ ሲያምር ።
    ለኢትዮጵያዊነታችን ትልቁ ተምሳሌትነት ነው። ፈጣሪ ሆይ ሃገሬን አደራ።

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 3 года назад +10

    መስየ ቃል አጣሁ በምን ላመስግንሽ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያጉናፅፍሽ

  • @rahebee451
    @rahebee451 3 года назад +7

    የእናቶችን ሳቅ ከማየት የሚያስደስ ምንም ነገር የለም

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa3810 3 года назад +1

    እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ምስጋና ከአንደበታቸው አይለይም በጣም ነው ደስ የሚሉት የእርዳታ እጃቹን የዘረጋቹት በሙሉ ፈጣሪ በጎደለው ይሙላላቹ ከክፉ ሁሉ ይሰውራቹ ጋዜጠኛዋ ከልቧ ጋዜጠኛ ናት።

  • @ayalbirhanu3208
    @ayalbirhanu3208 3 года назад +9

    እናቶቻችን ኑሩልን

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 года назад

    ዘድሮ የእነዚህ ሚስኪን እናቶች ደስታ ኢትዬጵያ የምትሰብበት ትሁንልን እናትና አባቱን የሚከብር እድሜው ይረዝማል እደሚል ቃሉ ወገኔ ዘድሮ ምርቃት ማፈስ ነው እድለኛች ናችሁ ጨዋታቸው ደስ ሲል እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    የእናቶችን ፈገግታ ማየት ያስደስታል የተለየ ስሜት አለው ረጅም እድሜና ጤና ከሙሉ ደስታ ጋር ለእናቶቻችን ብዙ ሰዎች እናት እናት ናት ይላሉ ለኔ ግን ለኢትዮጵያ እናቶች ልዩ ናቸው ለራሳቸው ሳይኖሩ ለልጆቻቸው የሚኖሩ ብቻ ስለ እናቶቻችን ተነግሮ አያልቅም ክፉቸው አያሳማን

  • @ሰኒየባህርዳሯ
    @ሰኒየባህርዳሯ 3 года назад

    ጋዜጠኛዋ በእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ዋውው ክብር ይገባሻል 🙏🙏 ግን የጆሲ ነገር የት ደርሶ ይሆን መቸም ምልካም ሰው ሀገራችን ላይ ጠላቱ ብዙ ነው ብቻ የጆሲ ነገር በእጂጉ ልብ ይሰብራል ነገ እሄም እጣ ለእናተ እንዳይሆን ከጎኑ ልትቆሙ ይገባል በእውነት

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    አሜን አሜን አሜን ጨለማ ገፎ ብረሀን የሚአመጣ አምላክ ብርሀን ያርጋችሁ አሜን አቤት የነማማ እምነት አቤት እምነታችሁ ነው እሚጦራችሁ የኔናቶች የናተን እድሜ ይስጠን

  • @በስምህልጠራፍቅሬ
    @በስምህልጠራፍቅሬ 3 года назад +14

    የኛማ ጭካኔና ክፍት አምላክን አስከፍተነዋል ይቅር ይበለን በምረቱ

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 3 года назад

    ድስላይ ያደረጋችሁት ጤነኛ ናችሁ😭ሰው ለመሆን ሰው መሆን በቂ ነው ለካ ከጋዜጠኛዋ ጀምሮ እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @caaisha7221
    @caaisha7221 3 года назад +2

    የናተን እድሜ ያድለን እናቶቻችን
    እድሜና ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @askalassefa8976
    @askalassefa8976 3 года назад +5

    መሲዬ እናመሰግናለን 🙏እረጅም እድሜ ለናቶቻችን

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 3 года назад +1

    የድሮ እናቶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ ደስ ይላሉ ተባረኩ መሰረት ተባረኪ መልካምነት ለራስ ነው ይች አለም ከንቱ ናት የዘላለም ህይወት ይበልጣል።

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 3 года назад +6

    ምስጋና ለቀራንዮ በጎ አድራጎት እና ለጓደኞቹዋ ።

  • @ፍቅርሲፍርድ-ነ2ዀ
    @ፍቅርሲፍርድ-ነ2ዀ 3 года назад +9

    ጦረንት ለማንም አይበጅም የትልቅ ሰዉ ጰሎት አሪፍ ነዉ ኢትዮ ኢንፎወች በርቱ

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 3 года назад +1

    የናቶች ፍቅር እንዴት ደስ ይላል እንድአብሮ አድጎ አብሮ እስሚረጁ መወድ በለበት አገር ዘረኝነት። መቶ ስንቱን አጫረሰው ፈጣሪ የነዚህ የንፁሀን እናቶች ፀሎት አገራችን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 3 года назад +4

    የኔ እናቶች ክፉ አይንካችሁ ያገሬ እናቶች ሰላማችሁ ይብዛ እጃችሁ አይጣብኝ ❤️

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 3 года назад +3

    አምላኬ ሆይ አሁንም የእናቶችን ደስታ እና ሳቅ አብዛልን በኢትዮጵያ ምድር ላይ የህፃናት ዋይታ እና የእናቶችን እንባ በቃ በለን እጃችሁን ለእርዳታ የዘረጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ💚💛❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +2

    እናቶች ሲሰቁ እንደማያት ምን የሚያስደስት ነገር አለ መስዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ

    • @Alam.alam6334
      @Alam.alam6334 3 года назад

      @አልሃምዱሊላህ በጣም ከሚባለው በላይ ጥሩ ልጅ ናት

    • @Alam.alam6334
      @Alam.alam6334 3 года назад

      @@user-gm5xe5jq5j በጣም ጠንካራ እናት ነች እኛ ይሄን ሁሉ እያየን እንዃን ፈጣሪን አናመሰግነውም እውነት ከጀግናም ጀግና ብያታለሁ ፈጣሪ ምህረቱን ይልክላቸው

    • @Alam.alam6334
      @Alam.alam6334 3 года назад

      @@user-gm5xe5jq5j ፌስቡኩ አትጠቀሚም እንዴ ማሬ

    • @Alam.alam6334
      @Alam.alam6334 3 года назад

      @@user-gm5xe5jq5j እንደዛ ከሆነ ጥሩ ነው ሀና ገብታለች ነይ እዛ ውዴ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tsigeredamercy1167
    @tsigeredamercy1167 3 года назад +3

    መሲዬ💕 ተመርቀሽ አስመረቅሽን እረጅም እድሜ ያጥግብሽ!!

  • @fantayahaily9462
    @fantayahaily9462 3 года назад +2

    የኔ እናቶች ሁሌም እየሣቃቹ ኑሩልኝ አይ እማማ ዝናሽ ምርቃት እዲማሩ መሲ ብታመጫቸዉ አሪፊነበር እሣቸዉ ጥሎባቸዉ ምርቃት አያውቁም

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 года назад +3

    እናቶቼ ለዘላለምኖሩልን ትክክል ፈጣሪ ምህረት ይላክልን
    መሲ እናመሰግናለን በጣምነው የማድንግሽ
    ለሰጠሁሉም ፈጣሪ ይስጣቹ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад +4

    አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏አሁን ይሄ ዲስ ላይክ ይደረጋል !

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 3 года назад +9

    ሀገራችንን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን👍👍👍
    እናቶቻችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጠቹሁ👍👍
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 3 года назад

    የሴትየዋ ደግነት ይገርማል ከነሱ ደግሞ ሴትዪዋ እንዲህ የተደርገላቸውን የሚያመስግኑ መሆናቸውም ደስ ይላል

  • @munachapi9293
    @munachapi9293 3 года назад +4

    ውይ አምላኬ የእናቶችን ደስታ እደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 3 года назад +5

    የእናቶቻችን ፀሎት ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 года назад

    የናቶች ምርቃት እንዴት ደስ ይላል ለሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ ሲሉ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 3 года назад

    የኔ ውብ እናቶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ የረዳቹ ሁሉ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይስጣቹ የነሱን ሳቅ የመለሣቹ ኢትዮ ፎም ሚዲያዎች ተባረኩ ለእናንተ ቃላት የለኝም ተባረኩልኝ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 года назад +2

    መሲ፣ተባረኪ፣የድንግል፣ልጅ፣እድሜ፣ጤና፣ከነ፣ቤተሰብሽ፣ይስጥሽ፣ልዩ፣ነሽ🇪🇹🙏🙏🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 3 года назад +1

    ኣሰይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ፈጣሪ ኣቦየ እግዚኣብሂአር ይሃብኩም ዝሃብኩም ዝረዳኩም ኩሉኩም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏼🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️ መሲየ ተባረኪ🙏🏼

  • @enatiyeewedshalehu1655
    @enatiyeewedshalehu1655 3 года назад

    መሲዬ አንችን የወለደች እናት ሰሟ እንደተከበረ ይኖራል እሷ ብቻም አይደለችም ሀገር የሚኮራብሽ ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ።

  • @ezgharyagoitom8977
    @ezgharyagoitom8977 3 года назад

    አሜን ጋዜጠኛዋ መስየ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትዪ ምትሰሪው ኡነት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የወለድሽው ይባረክ ቤትሽ ኑሮሽ ይባርክልሽ

  • @ሚኪያስየድንግልልጅ
    @ሚኪያስየድንግልልጅ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጠን እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን

  • @user-bx9tp6uo6k
    @user-bx9tp6uo6k 3 года назад

    ወላሂ ድስ ሲሉ የጋራችን እናቶች እደኛ ቆረቆዳ አይደሉም ምነው የድሮው ወድኛቢመለስልን👍👍👍❤❤❤❤❤😍

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 года назад +4

    ውይ ደስ ሲሉ የኔናቶች አገራችንን ሰላም ያድርግልን አገር ሰላም ስትሆን ነው ወቶ የሚገባው ድል ለመከላከያ ሰራውት

    • @lolman8495
      @lolman8495 3 года назад

      እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
      እነቶቼ

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የእናቶች ፀሎትናምርቃት ትልቅ ዋጋ አለው
    መስየ አምላከ ቅዱሳን ዋጋህን ይክፈልሽ በርችልኝ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 года назад +1

    ማሻ አላህ የኢትዮጵያ እናቶች ምርቃት አሚን💚💚💚💚🤲

  • @meazabezabeh2387
    @meazabezabeh2387 3 года назад +1

    መሲዬ እመብርሃን የልብሽን መሻት ከሀጢአት በስተቀር ከልጇ አማልዳ ታስሞላልሽ ሞልቶ ከሚተርፈው እድሜ አይንፈግሽ ፈጣሪ !!!❤❤❤❤

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 3 года назад +1

    እንዴት ደስ ይላል በእናንተ በእናቶቻችን ፀሎት ኢትዮጵያ አገራችን እግዚአብሔር ሰላሙን ይምጣልን
    መሲ ከልብ የእውነት ጋዜጠኛ ማለት መሲ አገር ህዝብ ወዳድ መሲ በእውነት ላቺ ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ

    የሰው ደስ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ 😘

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 года назад +2

    የኔናቶች ጫወታቸው ደስሲሉ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁእናቴቸ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 года назад

    መስዬ እረዥም እድሜ ይስጥሽ ምንኛ እድለኞች ናችሁ በነዚህ እናቶች የተመረቃችሁ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 года назад +92

    ድል ለኢትዮጵያ
    ሞት እና ውድቀት ለካሀዲው ወያኔ!!

  • @aishaalemadi5383
    @aishaalemadi5383 3 года назад +3

    እነቶቼ እድሜና ጤና አለህ ይስጠችሁ አቤት ስታምሩ አምን ለዱአችሁ

  • @wubitfeleke1428
    @wubitfeleke1428 3 года назад +5

    የእናተ የደጋጎች እናቶቻችን አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እኛማ ሀጥያታችን በዝቷል ስለናተ ብሎ ጌታ ይለመነን🙏🙏💚💛❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 3 года назад +1

    መሲየ ቅንየሆንሽ ልጅ እዴትእዳምወድሽ እኮ. እግዚአብሔር ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛው
    እናቶች ደስ ሲሉ እናቶች ለዛላለም ኑሩልን 💚💛❤

  • @bertukankebedebertukanbert8583
    @bertukankebedebertukanbert8583 3 года назад +1

    ወይ የናቶቻችን ን ደስታ ማየት ነው ሁሌ ደስታና ሰላማችሁ ይብዛልን እናቶቻችን በፀሎት አስቧት ሀገራችን ሰላም ያርግርን ቅዱስ ገብርኤል

  • @ksataif3733
    @ksataif3733 3 года назад +2

    "መሢ መቼስ ምን እልሻለሁ የኢ/ት ሕዝብ ምርቃት ሁሌ አይለይሽ ተባረኪልን፡፡

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 3 года назад +4

    የናተ ፀሎት ይሰማል እባካቹ

  • @sheglayoutube6955
    @sheglayoutube6955 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እናቶቻችን በእዉነት የእናተን ፀሎትና ልመና ፈጣሪ ይስማልን ኑሩልን

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 3 года назад +1

    አምላከ አማኑኤል የእናቶቻችንን ፀሎት ፡ምህላ፡ተቀብሎ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግል ።አሜን አሜን አሜን ይስማቹ ።መሲ ስለ ምታደርጊው ነገር ሁሉ tnx

  • @hanaalemayehu6866
    @hanaalemayehu6866 3 года назад +1

    ክክክክክክክክክክክ የእናቶቻችን ደስታ ያብዘልን እውይ እማማ አስኩዬና እማማ ዘውድዬ ቀልዳቸው ደስ ሲሉ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ መስዬ እ/ር ይባርክሽ እውነት ብድር ይድረስሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад

    እናቶ ደስተና ሲሆኑ በጣም ደሰይላል የሰው ልጅ አይጀገርብቻ ፍቅራቹ በጣም ደስይላል

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 3 года назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቹው አገር ይጠብቆት

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 3 года назад

    አገራችንን ያቆሙልን እነዚህ እናቶቻችን ናቸው ሲያምሩ ቀሪእድሜቸውን ከጤናጋር ያቆያቸው

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 3 года назад +6

    በዜች፣ምድር፣እደእናት፣ደስታ፣የሚያስደስት፣የለም፣ሆልጊዜ፣ሳቁልኝ፣እናቶቸ

  • @nuryemohammad8728
    @nuryemohammad8728 3 года назад +2

    ኢትዬ ኢንፎ ወች ፈጣሪ ይሥጣአችሁ ምርጥ ሚድያ ነው በጣም በርቱ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቶቻችን እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜንአሜን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    የእናቶችን ፀሎት ስምተው ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ድሮዋ ኢትዮጵያ ተመለስልን

  • @adg9112
    @adg9112 3 года назад +2

    የአገራችን ሰላም ይመልስልን የእናቶች ደስታ እንደማየት ምን ያስደስታል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +1

    እናት ለዘላለም ትሳቅ ክፊ አይንካቹህ እዴሜ ከጤና ይስጣቹህ

  • @fanteshtesfaye1458
    @fanteshtesfaye1458 3 года назад

    እርግጠኛ ነኝ ዲስላይክ የሚያረጉት እእዋቶች ናቸው

  • @ሰኒየባህርዳሯ
    @ሰኒየባህርዳሯ 3 года назад

    ጋዜጠኛው አሜንንንን በይ ምርቃን ከአሜን ይቀራል ይላሉ እናቶቻችን

  • @s.b.meshesha6027
    @s.b.meshesha6027 3 года назад

    እግዚአብሔር መቼም ሀያል ነው:: ሁላችሁንም የሰጣችሁን አይንሳችሁ:: ወረት በዞረበት አያዙራቹህ:: እግዚአብሔር ይሄን እድል ስለሰጣቹህ እና እናንተም ይሄን እድል ስለተጠቀማችሁበት ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: ብርታቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹህ::

  • @caaisha7221
    @caaisha7221 3 года назад +1

    መሲ ነገም ባቺላይ የሚደርሰውን
    አናቀውምና መልካም ሰው አይበረክትም ስለ ጆሲ ምን አዲስ ነገር አለ ጠፍብን ጆሲዬ መለካም ሰው ነበርክ አይዞሕ
    ከፈጣሪ ታገኘዋለሕ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን

  • @mona9684
    @mona9684 3 года назад

    እነቶቻችን ለዘሌላለም. ኑሩልን ክብር ለእነቶቻችን

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 3 года назад

    እግዚአብሔር ይሰጣችሁ የእነኘህን እናቶች ህይወት የቀየራችሁ በሙሉ በተለይ የቀራንዮ በጎ አድራጎት አባላትና የኘሮግራሙ መሪዋ ( ሰጋን የለበሳችሁ መላእክት ) እረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋሮ ቸሩ መድኃኒ አለም ያድላችሁ። የምናፉቃትን ኢትዮጵያ በእናንተ ላይ አየሁ።

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 3 года назад +5

    የኔ እናቶች😘😍

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 3 года назад +1

    My poor people. Peace for our poor mothers

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j 3 года назад

    መሲ መልካም ሠዉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ለሠዉ ሠላም የሚመኝ ሠላም ይብዛለት እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ እወድሻለዉ ሺ አመት ኑሪልኝ እማ

  • @eskedaramanuel2632
    @eskedaramanuel2632 3 года назад

    መሲ መቼም ለኛ ሀገር ጥሩ ሰወ አላት አንዷአንቺ ነሽ ስለ ጆሲ ያለበትን ብናውቅ ጥሩ ሰው ነው ለብዙዎች ብዙ የሆነ ነው ድምፁን አሰሚን