'አባት እኮ ለልጅ ሞት አይመኝም' ምን አይነት ጉድ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 18

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 месяца назад +1

    እግዛብሄር ይሰጥህ ወንድሜ በዚህ ዘመን አንድሰው መገኘቱ

  • @MazeKebede
    @MazeKebede 2 месяца назад +4

    ዊዊዊ የኢትዮጵያ ወንዶች ነብሳቹ😢😢 አይማረው😢

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 месяца назад +4

    የኔናት አይዞሽ ያልፋል ፈጣሪይርዳሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭

  • @MagnVideos
    @MagnVideos Месяц назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 месяца назад

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሄር ይርዳሽ የህፃኑ አባት ልቡን ይመልስው

  • @aviya5907
    @aviya5907 2 месяца назад +1

    አይዞሽ እራስሽን አጠንክሪ ልጅሽን አዝለሽ ልብስ የሚያሳጥቡሽ ፅዳት የሚያሰሩሽ በየቤቱ እያንኳኳሽ ጠይቂ የእግዛብሄር ይርዳች ወጣት ነሽ ጠንክሪ😢

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ሞያ ካለሽ ልጅሽን ይዘሽ መስራት ትችያለሽ ልፍርድብሽ አይደለም ግን ለማናን አባቱ ታልቅሻለሽ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 2 месяца назад

    አይዞሽ ያልፋል😥😥

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ እናተም ስታገቡ በቤተሰብ ተዋውቃችሁ በክብር አግቡ ከዛ እሱ ቢጠፋ ቤተሰቦቹን ታገኛለሽ የሴትልጅ ስቃይ ይሄኔ ሚስት ልጅ ይኖረዋል አባት ልጁን አይጥልም ላልሽው አባትአደልእደ ልጁን አሚደፍረው ብቻ አችጠክረሽ ትልቅደረጃ ደርሰሽ አሳይው

  • @HayatHayat-ud9go
    @HayatHayat-ud9go 2 месяца назад

    አይዞሽ ያልፍል😢😢😢😢😢😢

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 2 месяца назад +2

    ayizoshe ehite ye Ethiopia wendochi kehonu ye setin lib mesebabar sirachew adirgewital libachew yiseberina

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 месяца назад +1

    አረ ወንዶች ይለቀሰላችሁ የዚችን እንባ ትከፍላታለህ

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @lemelemmiki2636
    @lemelemmiki2636 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 месяца назад

    ሲጀመር ሰውየው በትዳር ስም የገባ ሌባ ነው 😢😢ልጅ እፈልጋለው ብሌሽ ስታረግዥለት በ6 ወር አስወርጁ ማለቱ ለሱ በስድስት ወር እንደማይወርድ አንቺም ፍቃደኛ እንደማትሄኚ ከዛ በልጅ አስሮች ንብረትሽን ይዞ ጠፋ እህቴ ከቻልሽ የሰውየው ፎቶ ካለሽ ይለጠፍ ይሄኔ ሌላ ሚስት ይኖረዋል ቤተሰቦቹም በህይወት ይኖሩ ይሆናል ሰውይፕው ሞላጫ ሌባ እንጁ ባል አልነበሪም እህቴ 😢አንቺም ቢሆን ትንሽ እንኴን የጀርባ ታሪኩን ሳታጣሪ በገዛ ቤትሽ ማስገባት አልነበረብሽም በተረፈ ኡይዞሽ ልጅም ያድጋል በቻልነው ብንረዳት ወገን😢😢

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 2 месяца назад

    እሲንቆፍሮመቅበርነበር ለቺየተመኘውን

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 2 месяца назад

    እሲንቆፍሮመቅበርነበር ለቺየተመኘውን

  • @halimehalime9141
    @halimehalime9141 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢