‪@marketube391‬

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ‎@marketube391 ማርክና ሄሉ ያሉበት ሁኔታ ‎@abtube7318 አብርሽ ለሩታ ቤትሰቦች😳

Комментарии • 21

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 месяца назад +1

    ሰለም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በጣም ከባድ ነው ዊና ከፍቶታል በተለይ የአባቱን ፎቶ መለጠፍ የለብንም❤😊❤😊❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад

    Egziabher ymesgen netsyie yene wudieinkwin dehna metash yene wud derbabawa ihte berchilgn netsyie ❤❤🎉❤

  • @agurashabate
    @agurashabate 3 месяца назад

    ስላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ስላማችን ይብዛ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ሀሪፋ ቆይታ ነበር እህት በርች ለቤትሽ አድስ ነኝ ደመርኩሽ🎉በርችልኝ

  • @emukal
    @emukal 3 месяца назад

    እውነት ለመናገር እነዚህ ልጆች ሰው የማያውቅላቸው ሊናገሩትም የሚከብድ በውስጣቸው የተዳፈነ እሳት አለ ዊናና ሄሉ የውስጥን መርማሪ ፈጣሪ ነውና የተሻለውን ይምረጥላችሁ የእውነት በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ 😢

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube
    @ከይረትቲዩብkeyrettube 3 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውድ ያአገሬ ልጆች

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 3 месяца назад

    ሠላምሠላም ዉዴ እኳንሠላምመጣሺ ማማየ ሠላም ፍቅር ለሀገራቺን አይ ዊና እራሳቸዉ ያዘልቁና ወሬዉን መልሰው ሰደባቺሁን ይላሉ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 3 месяца назад

    ነፂዬ እኳን ደህና መጣሽ ዊና ዛሬም ቺግሩን አልተናገርም በጣም ከባድ ነው😭😭

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 3 месяца назад

    ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ በርችልን ጎቦዝ ❤❤

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 3 месяца назад

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሽ

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 3 месяца назад

    ሠላም ሠላም ውድዴ እንኳን ሠላም መጣሽ በርች ውዴ ከባድ ነው😂😂😂

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 3 месяца назад

    ሰላም ሰላምነፂዬ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ 💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤💚💛❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 3 месяца назад

    ሰላም ዞማዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሄሉ መኬዶ ነው ወደ ካናዳ እዚህ ያካብዳሉ የወድ ቅልስልሶች በያቸው😂😂😂

  • @zeyada12
    @zeyada12 3 месяца назад

    ነፃነት እዴትነሸ እህት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 3 месяца назад

    ስላም ስላም እንኳንንን ስላም መጣሽ ነፂዬ ስላም ለሀገራችን

  • @hawawussen
    @hawawussen 3 месяца назад

    ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤😂የኔውድእንኮደህናመጣሺ❤❤

  • @ytube9055
    @ytube9055 3 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣሼ 😢 ያሳዝናል እወነት

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ነፂየ እንኮን በሠላም መጣሽ ውዴ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hani-cm9nt
    @Hani-cm9nt 3 месяца назад

    ሠላምሠለም❤❤❤ነፂየበርች❤❤❤

  • @saratube1538
    @saratube1538 3 месяца назад

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ነፂየ😂😂ቴክቶክ እና ይቱዩብ ምንድነው ልዩነቱ ድራማ ነው እና ማን አቅርብ አላቸው አባታቸውን አይጠነቀቁም ነበር ምድር ውሸታም ሁሉ😂😂 ወቶ ከመቅርት ይሰውርን አገራችን ሠላም ይርግልን ከመጣብን መካራ ስቃይ ይጠብቀን💚💛❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 3 месяца назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ሚድያ ላይ ወጥተው አትናገሩብን 😂😂የተንቢ አትደክምም በቃ እውነቱን አውቀናል😂

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 3 месяца назад +1

      እሷ ሁሌም የእዉነት ሰዉ ናት ዉሸት አይመቻትም የሴት ተምሳሌት ይልሻል ይህ ነዉ መስዬ 😂😂😂❤🎉