2017 ከጎዳና ተዳዳሪዎች ጋር ደስ በሚል ጊዜ ተቀበልኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • Telegram
    @ahmu11
    ብላችሁ ታገኙኛላችሁ

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @mubetube2
    @mubetube2 6 дней назад +400

    አህሙየ ምርጥ ሰዉ በርታ አሪፍ ስራ ነዉ❤❤🎉🎉

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 6 дней назад +3

      Mube antam mirt yhwa lij nak Allah ytabkh habibi❤❤❤❤

    • @BilchaHussen
      @BilchaHussen 6 дней назад +5

      አህሙ &ሙቤ ምርጥ ወንድሞቼ እናተ ፍቅር ናቹ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 6 дней назад +5

      ሙቤ አብራችሁ ቪደወ ስሩ አህሙና አት ሁለት የዋሆች አላህ ይጠብቃችሁ

    • @user-yl8uj3cu8h
      @user-yl8uj3cu8h 6 дней назад +2

      ሙብ አይደለም 😂😂😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 6 дней назад

      ​@@user-yl8uj3cu8hበፕሮ ፋይሉ ተሸወድን በይኝ😂😂😂😂😂

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 6 дней назад +32

    ከምቀኛ ዐይን ያተርፋቸኋልና አላህ ከሠጣችሁ ከማንኛዉም ፀጋ ላይ ሶደቃ አውጡ፡፡ አላህ የሠጣችሁን ፀጋ ለሌሎችም ይሠጥ ዘንድ ዱዓ አድርጉላቸው፡፡
    ወንድማችን አህመድ በርታ ሁሌ ሰጪ ያድርግህ

  • @user-cj6xs3ro7m
    @user-cj6xs3ro7m 6 дней назад +154

    ኮመንት መፅሀፍ አሎድም ግንብ አህመድ በጠም ትለያል አለህ ይጨምርልህ በርታ ውድ ወንድሜ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zizuna1651
    @Zizuna1651 6 дней назад +20

    አህሙ ብሮ በርታልን ደግሞም አላህ ይረዳሀል አብሽር ደግሞ ሰሞኑ ከፍቶህ ነበር አብሽር ሙዕሚን መቼም በአላህ ተስፋ አይቆርጥም አንተ ደግሞ ጠንካራ ሰው ነህ እሱን አሳይተነሀል በዱዐ ሁላችንም እናግዘው ቤተሰብ ❤❤✌️✌️✌️✌️✌️

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e 6 дней назад +175

    ጀግናው 💪💪💪አላህ ይጠብቅህ ያሰብከው ሁሉ አላህ ያሳካልህ አህሙን የምትዎዱ ላይክ 👍👍

    • @Zedo_Ke-k3d
      @Zedo_Ke-k3d 6 дней назад

      @@user-yo9jj3no2e ደምርኝ/ኘ እመልሰለዉ

  • @home0029
    @home0029 6 дней назад +21

    አህሙ አላህ በትልቁ ይስጥህ ያልታሰበዉን ❤❤ከዚህ በላይ የምትረዳ ያርግህ🎉🎉🎉🎉ሁላችሁም አላህይጨምርራችሁ🎉🎉🎉

  • @Karmይቱብቻናል
    @Karmይቱብቻናል 6 дней назад +130

    ማሻአላህ ወንድሜ ያሰብከው ይሳካ መጀመራያ ነኝ አስር ሺ ላይክ እፈልጋለሁ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 6 дней назад +5

      እኔ ደሞ 10ሰው ደምሩኝ😂

    • @Zedo_Ke-k3d
      @Zedo_Ke-k3d 6 дней назад

      @@Karmይቱብቻናል ደምሩኝ እመልሰለዉ

    • @Zedo_Ke-k3d
      @Zedo_Ke-k3d 6 дней назад

      @@ToybiTube-y2u ቤተሰብነን

    • @gug6213
      @gug6213 5 дней назад +2

      ጥሩ ነገር ሲሰሩ አናበረታትል ይልጀማአ የምልይረባ ብራክ ቢሆን አሁን 50 ሺ በላይ ይታይ ነበር ላይክ ሸር አድርጉለት

    • @Zedo_Ke-k3d
      @Zedo_Ke-k3d 5 дней назад

      @@gug6213 ደምርኝ ዉዴ

  • @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px
    @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px 6 дней назад +8

    አይሙ የኔ አባት በጣም እንወዳለን ፈጣሪ ባርክ እስቲ አሞን የምትወዱት በላይክ ብቻ❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 6 дней назад +179

    ጃግነው አህሞችን በርታልን👍👍❤ማነው እዳኔ አህሞን ያሚወድ 👍👍100K እነስጋባው

    • @Zedo_Ke-k3d
      @Zedo_Ke-k3d 6 дней назад +1

      ደምርኝ ዉድ

    • @الحمدللهربلالمن
      @الحمدللهربلالمن 6 дней назад

      @@Zedo_Ke-k3d እሽ ውዴ አችም ደምርኝ

    • @Abranjenat
      @Abranjenat 5 дней назад +1

      ​​@@الحمدللهربلالمن
      እህቴ የፕሮፋይልሽን ስም አስተካክሊ
      الحمد لله رب العالمين✅

  • @11Secho
    @11Secho 6 дней назад +10

    አይ የኛ ነገር ፕራክ ብሆን እስከሁን 10k ለይክ ይኖራው ነበር አራ like ዬለም😢ሼር😢😢አለህ ይስጥህ ወድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 6 дней назад +143

    ወላሒ እኛኮ ዲራማ የሜሰሩትን ነዉ የምንመለከተዉ እሲኪ አህሙን ለዚህ ለበጎ ስራዉ በዚህ ቢደወ 80k እናስገባዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q 6 дней назад +6

    🌷ደግ ሁን🌷
    የምትችል ከሆነ ከማንም የበለጠ ደግ ሁን፤ ስለተረፈህ ሳይሆን ሰብአዊነት ኖሮህ ላንተ ከሚያስፈልግህ ሳትሰስት ለሌሎች አካፍለህ ኑር "መስጠት የማያውቁ ሰዎች ሌሎች ሲሰጡ ይታመማሉ!!" ምርጡ ወንድማችን መልካምነትህን ቀጥልበት ለራስ ነውና

  • @NeimaNasr-k9c
    @NeimaNasr-k9c 6 дней назад +61

    እንደ መርዳት የሚያስደስት ነገር የለም አላህ ይቀበልህ❤❤❤❤❤❤

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 6 дней назад +3

    አህሙየ ማሻአላህ ደግነት ለራስ ነው ለተቸገረ ለረዳሁሉ በወጣ ይተካ አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቃችሁ እንዳስደሰታችኋቸው እስከመጨረሻ ሂወታችሁ አላህ ያስደስታችሁ ሁልጊዜ ስጡ እጃችሁን ሰፊ አላህ ያድርገው። ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @ZeyinebUmer
    @ZeyinebUmer 6 дней назад +61

    አድሥ አመት የለም በሙሥሊሞች የኛ በአላችን አረፋና ኢድ ነው ማብላት ማጠጣትህ ማልበስህ ማሻአላህ ነው በርታ አድስ አመት ግን ማክበር ላ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 6 дней назад +1

      አቤት ጉድ😂

    • @ameena1195
      @ameena1195 6 дней назад

      ትክክክክክክል

    • @HALIMA-tk8no
      @HALIMA-tk8no 6 дней назад

      ደምሪኝ❤❤❤❤ ሣህ

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 6 дней назад +5

      ወደድክም ጠላህም ይህ የኢትዮጽያውያን አዲስ አመት ነው፣ ካልተስማማህ ጨረቃ ላይ ሄደህ ጓ ማለት ትችላለህ!!

    • @MmN-fu5fi
      @MmN-fu5fi 6 дней назад

      አወ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 5 дней назад +5

    አህሙ ወድማችን መልካም ስራ ነው በርታልን ዳይ ወደ 100k👍👍👍

  • @Rahmet01ousman-ej7uw
    @Rahmet01ousman-ej7uw 6 дней назад +38

    አህሙየ አንተ መልካም ሰው ነህ አላህ የተሻለን ይወፍቅህ ❤❤❤

  • @Myloveyoufamily_sb8ts
    @Myloveyoufamily_sb8ts 6 дней назад +6

    አህሙየ በኛ በሙስሊሞች እኳን አደረሳችሁ አድስ አመት አይባለም የአላህ ቀናት ሁሉም እኩል ነው የኔ ውድ ወንድም

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 6 дней назад +74

    አላሁአክበር🎉
    ላኢላሀኢለላህ🎉
    ሱብሀን አላህ🎉
    አልሀምዱሊላህ ከሁሉም ነገር በላጭ ነዉ እና
    ዉድ እህቶቸ ስራችሁን ምየሰራችሁ አዝካር አድርጉ🎉😢😢😢

    • @Muntaha-kt2rd
      @Muntaha-kt2rd 6 дней назад +1

      እንሻአአለህ❤❤❤❤አለሀይጨምርልሽ፣

    • @nqdiakader8238
      @nqdiakader8238 6 дней назад

      ማሸአለህ አለህ ይቃበልክ ❤❤❤❤

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e 6 дней назад

      ኢንሻ አላህ ❤🎉🎉🎉

    • @jemila51
      @jemila51 6 дней назад

      ኢንሻ አላህ ጀዛኪላህ ኸይር😢😢🎉🎉🎉❤❤❤

  • @RahmaRahma-xg5po
    @RahmaRahma-xg5po 6 дней назад +6

    አህሙ አላህ ያሰበወከውን ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜ አላህ ከተመኘሀው ካሰበክው በላይ አላህ ይሙላልህ
    2017 ያልከው ቅር ብሎናል እኛ ሙስሊሞች ነን በርእርግጥ ሀገር ቤት የተለመደ ሆኗል አሁን ሚዲያ እየተጠቀምክ ነው እስልምና የሚከለክለውንና የሚፈቅደውን ለይተህ ለማወቅ ሞክር ከአላህ ጋ ስትቀርብ ሁሉም ይሳካላሀል

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 6 дней назад +57

    አህሙ በርታ የ 2017 ተፅኖ ፈጣሪ ዩቱበር እንድትሆን ምኞታችን ነው🎉እንወድሀለን

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 дней назад +3

    አህሙዬ ማርያምን ትለያለህ❤❤🎉🎉እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ😢😢በዚህ ስራም የተሣተፍችሁ በሙሉ ተባረኩ❤❤

  • @ሀዩቲፍንደሻዬ
    @ሀዩቲፍንደሻዬ 6 дней назад +54

    የዘመኑ ጀግና ሠው አህሙ አላህ ይጨምራልህ

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 5 дней назад +4

    አህሙ ምርጥ ሰው ሁሌም ዉዳ ፊት አላህ ዘድ ተቀበይነት የለዉ ሰዳቃ ይሁንልህ❤

  • @maryammiss7524
    @maryammiss7524 6 дней назад +40

    ማሻላህ አህሙ በርታ የሰጠ አላህ ይሰጠዋል አልሀምዱሊላህ ኢመተል ኢስላም ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ጎበዝ ቸርነት እዝነት መልካምነት መልካም የተባለሁሉ ይስጥክ እውነት ላይክ አርጉት💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @Zedo_Ke-k3d
      @Zedo_Ke-k3d 6 дней назад

      @@maryammiss7524 ደምርኝ/ኘ እመልሰለዉ በቅንነት

  • @BilchaHussen
    @BilchaHussen 6 дней назад +4

    አህሙ ምርጥ ሰው ምርጥ ወንድሜ አላህ ባወጣህበት ይተካልህ አላህ ይጠብቅህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ አብሽር ወንድሜ

  • @user-kx4yg3gs7i
    @user-kx4yg3gs7i 6 дней назад +38

    ውንድሜ ሁሌም ስጭ ያርግህ ስጥ ይስጠሀል ይላል አሏህ👍👍

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 6 дней назад +2

    አሙዬ ጀግና የታግበር ሰው በወጣዉ ፈጣር ይተካህ ሰለምክ ይብዘልኝ ሁሌም ኑርልኝ ወንድሜ🥺🥺♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y 6 дней назад +41

    አይ ሀገሬ ህዝቦች በየቦታው ረሃብና ችግር ይባሰ ብሎ ጦርነት ብቻ አልሀምዱሊላህ አህሙየ ጀዛከላህኸይር አላህ ይጨምርልህ

    • @Zedo_Ke-k3d
      @Zedo_Ke-k3d 6 дней назад

      @@user-ji9lm1pk4y ደምርኝ/ኘ እመልሰለዉ

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 5 дней назад +2

    ውድ ወንድማችን አብሽር በርታ ማሸአለህ እሄ በጠም ጥሩ ስረ ነው እንደውም ከጀነብይ ሴት ከምትማጣ እንዲ በጎ አድረጎቶችን ና ከነትህ ገ ስረ እህቶችህም እሺ ከሉህ ሀለልህን እስኪሰጥህ ድረስ

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 6 дней назад +23

    ማሻ አላህ አህሙ ❤ ሀቢቢ ኡሙ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችችሁ አንተም ጓደኞችህም አላህ መልካም ስራችሁን ወዶ ይቀበላችሁ አህሙየ ወንድሜ አብሽር አንተ ባለ ንፁህ ልብ ነህ ረቡል አለሚን አይጥልህም ❤❤❤❤

    • @HayutiSi
      @HayutiSi 6 дней назад

      ትክክል ወላሂ ሀቢቢ ኡሙ ❤❤❤❤

  • @ekrW
    @ekrW 6 дней назад +32

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይቀበልህ መልካም ስራህን ግን በዚሁ አጋጣሚ ባቡል ህይር ህድና እንጀራ ጋግረህ አሳየን ባለሙያ አይደለህ በል በነካ እጅህ ባቡል ህይር ዘይርልን በተረፈ በርታ ባወጣህው ይተካህ አላህ ይውደድልህ መልካም ስራህን

  • @HALIMA-tk8no
    @HALIMA-tk8no 6 дней назад +4

    አህሙየሙሥልም አድስአመትየለውም የሙሥሊምአድስአመት ኢድና አረፍነው ማብላት ማጠጣቱ ሁሌም ባለህነገር አግዝ ኸይርነው በተረፍበኸይርነገርበርታ 🎉🎉🎉🎉

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 6 дней назад +25

    እህግዜ መጥፎ ነገሪ ቢሆን የላይኩና የኮሜቱ ብዛት ምናለ እዲህ መልካም ነገሪ ሲሰራ ብናበሪታታቸዉ 😢😢

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 6 дней назад +1

      ትክክል ጥሩን ነገር ማን ይከታተለዋል ብለሽነዉ ኤኔ እኮ የሚላላሱት ቢወኑ ስት ተመልካች በነበረዉ

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 6 дней назад

      😢😢😢😢😢😢😢❤❤

    • @latifaalkhatri6244
      @latifaalkhatri6244 6 дней назад

      @@mrabdula5342 በጣም ዉደ

  • @Myloveyoufamily_sb8ts
    @Myloveyoufamily_sb8ts 6 дней назад +2

    ገና ብዙነገር ታደርጋለክ አህሙየ ጀግና በርታ🎉🎉🎉

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y 6 дней назад +21

    አልሀምዱሊላህ አህሙየ የሰኬት ጎዳና ከዚህ ይጀምራል በአላህ ፍቃድ ወደፊት ኢንሻአሏህ

  • @Meyimun
    @Meyimun 6 дней назад +4

    Mashaalla rabbii sirra haa jalatu ahmu umrrii dheradhu❤❤❤❤🎉🎉 namani Akka kiyya ahmu jalatani like godha

  • @jemila602
    @jemila602 6 дней назад +28

    አህሙየ ወንድምነት ትለያለሁ አላህ በሰፊ እጁ ይስጥህ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ ያረብ ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @sabasbab4464
    @sabasbab4464 6 дней назад +2

    ዋው አህሙ ባህረ ሰናዩ መንገድህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አበሳ አመለ ሰናይ ትሁት ነህ በርታ ወንድሜ ከፈጣሪ ጋር የሚያገናኝ መልካም ስራ ነው ወደ ፊት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 6 дней назад +17

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አዲሱን አመት ሰውን በማስደሰት ስለጀረክ አንተንም ደስተኛ የምታረግ ሚስት ይወፍቅህ ካሰብከው ድረስ ያረብ 😢

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k 6 дней назад +3

    ማሻ አላህ አህሙዬ ወንድምየ አላህ ከአሰብከው ከአለምከው በላይ አላህ ያሳካልክ በአወጣከው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳክ አላህ በምትጓዝበት ሁሉ ይከተልክ

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 6 дней назад +29

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ መልካም ስራ ለአኸራ ሥንቅ ነው😢😢

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 5 дней назад +1

    በርታ አህሙዬ ሰው ያው ሰው ነው ይገለባበጣል አላህን ብቻ ተመካው እሱን ተስፋ አድርገህ ወደፊት ዳይይይይይይይ❤

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 6 дней назад +10

    አላህ ካሉበት ችግር ያውጣቸው አይ ማጣት
    ጀዛክ አላህ ኽይር አህመድ በርታልን
    አድስ አመት አይከበርም እኛ በሂጃራ አቆጣጠር ነው የሚመለክተት ለዛም ዱአ ነው የሚደረገው ፈትዋ ጠይቅ ወንድም

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 6 дней назад +2

    ይሄ ደግነት የእኛ የኢትዮጴያ ውጤት ነው ሽርረ፣ሠብሥክራይብ፣ላይክ እድሁም ገንዘብን በማገዝ ሥንተባበር ያምርብናል ኸይር ሥራ ለራሥ ነው ኸይር ጀዛችሑን አሏሕ ይክፈላችሁ ወገኖች

  • @MeramAdem-h5d
    @MeramAdem-h5d 6 дней назад +12

    አላህ ይጠብቅህ ሰው እንደ መርዳት እሚያስደስት ነገር የለም ማሻ አላህ አተ ደሞ ጥሩ ልብ አለህ

  • @SurprisedBorderCollie-yl3qd
    @SurprisedBorderCollie-yl3qd 5 дней назад +1

    ማሻአላህ ውድወንድማችን መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ ደሞ በኢስላም እኳን አደረሳችሁ ከኢድአልፈጥርእና ከአረፋውጭ በአል የለም ውድ የኢስላም ልጆች አላህን እንፍራ በተረፈ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው❤🎉🎉🎉🎉🎉አህምዬ ሰው መርዳትህን ቀጥልበት አላህ የሚወደው ተግባር ነው::🎉እሱ ከማይፈቅዳቸውም ሙዚቃ ናመሰልነገሮች አትቀላቅል በተረፈ በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bahiradinayano5793
    @bahiradinayano5793 6 дней назад +24

    ማሻ ኣላህ ❤አላሁ❤አክበሪ ❤አላሁ አክበሪ ❤ሱበሀን ኣላህ ❤አብት ማማሪ❤አላህ❤ይጨሚሪላቹ ❤ኡፉፉፉፉፉፉ ❤የረብ ❤እኔንሚ ❤ሰው ❤እዲረድ አሪገኛ ❤አላህዬ ❤የኔ ❤ጊት ❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 6 дней назад +1

    አህሙ ማሻአላህ በኸይር ሥራ የተሠማራችሁ እህት ወድሞቸ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ምርጥ ከአላህ ዘድ የተወደደ ሥራ ሥለሆነ እኛም ከኸይር ሥራ ለመቀላቀል ያብቃን ❤❤❤❤

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h 6 дней назад +10

    አህሙዬ ዕድሜክ ይርዘም ጥሩ ነገር ይግጠምህ ያሰብከው ይሟላ መንገድህ የቀና ይሁን በልጠህ ተገኝ መጨረሻህ ይመር የሰው ፍቅር ይስጥ ፈጣሪ ሆይ ምን ልበልህ ቃላቶች ያጥሩኛል አህሙዬ እንወድሃለን ሁሌም ከጎንህ ነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 6 дней назад +1

    የኔ መልካም ወንድም አንተን በመደገፌ እና በማበረታታቴ አልጸጸትም ኢንሻ አሏህ ። አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ። 1:00 ደሞ ድምጽህ ለማስታወቂያ ራሱ አንድኛ 👌❤ ማሻ አሏህ

  • @HessentameneDerese
    @HessentameneDerese 6 дней назад +18

    አህሙየ ከድሚህ በላይ የምታስብ ድቅ ልጅ ነህ ቀጥልብት ስጥ ይሰጥሀል ነው አላህም ያለው አላህ ምኞትህን ያሳካልህ

  • @AminaHan-sq7fq
    @AminaHan-sq7fq 6 дней назад +3

    አህሚ ወንድሚ አላህ ጀዛህን ይከፈለህ ያሰብከዉን ሁሉ አላህ ያሳካልህ

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 6 дней назад +15

    አህሙየ ወንድሜ ማሻአላህህህህህህ እዳተ አይነቶችን ጠንካራ ወጣቶችያብዛልን አላህ ያሰብከዉን ያሳካልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 6 дней назад +3

    አሙዬ አላህ ሀሳብህን ሙርአድህን ይሙላልህ የኛ ፋቅልቅ ሁሌም ሳቅልን እኛ እንውድሀለን የማዳም ቅመሞች ከማዳም ኩሽና

  • @user-hk2rs4qn4b
    @user-hk2rs4qn4b 6 дней назад +15

    ማሻ አላህ ጀግና ነክ የምለውኮ በምክናየት ነው የኔ የሙስሊም ጀግና ሽ አመት ኑሩልኝ ደሞ ለምርቃኑ አሚን ያረብ ብየለሁ የኔ እንቁ ቴሌግራምኮ ግን ቦልከሀኛል የምር ግን እኔ ቂም ስለማሊዝ እረስቸዋለሁ አይጥ የመሰልክ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ

    • @ጨረቃ4212
      @ጨረቃ4212 6 дней назад

      😂😂😂አይጥ. የውዴታ ስድብ ነው አ 😂. ምን ተናግረሽው የሆን የቦለከሽ?

  • @nabah8797
    @nabah8797 6 дней назад +1

    የአላህህ ምንም ቅል የለኝም አህሙየ አላህ ያሠብከውን ያሳካል ያርብ ብቻ ወደፌት ወደፌት👍👍💪

  • @Afleza
    @Afleza 6 дней назад +14

    መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ምልከም ስራ ላአኬረ ስንቅ ነው እነ በሰነምግበር የተወበች ልብ ለመጥፎ ቦተ ዬላትም ወንድሜ በርተ

  • @HayatZxc
    @HayatZxc 6 дней назад +2

    አህሙ ትለያለህ በዚህ ፊደወ 100k እናስገባው ሸር አድርጉ

  • @MekyaAli-fu9ii
    @MekyaAli-fu9ii 6 дней назад +14

    ማሻአላህ ወንድም በርታ በዘረጋህ እጅህ አላህ የማያልቅ ሲሳይ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @uaeuae3009
    @uaeuae3009 6 дней назад +2

    አህሙ እስከ ጥቀምት ሁለት መቶ ሺ/200k/ ከገባ እኔ ከዱባይ ስጦታ እልካለው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 6 дней назад +8

    የኔአባት እህሙየ ትለያለህ ይህ ነው እሚያምርብህ ስወድህ እንድህ ስራ አትተግዝ ይከፋኛል ወላሂ አንተ ስትከፋ ❤❤❤❤❤

  • @Pnice-m4i
    @Pnice-m4i 6 дней назад +1

    ወጣት በከይር ሰራላይ ሲስሳተፍ ደስይላል አላህ ገዘብህን ይባርከው ወድም ከሞኝ ነገር አላህ ሱበሀነወተአላህ ይጠብቅህ በተረፈ እኛ ሙስሊሞች አድስ አመት ከሮጌ አመት የለም እና እካነ አደረሳችሁ አንልም ኢደል አደሀ እና ኢደል አልፈጡር ብቻ ነው

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 6 дней назад +11

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድምማችን አህሙ አብሽር ወደፊት እንጂ ወደሇላ የለም ለሁላችንም አሏህ ባላሰብነው ኸይር ነገር ያስደስተን

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z 5 дней назад +2

    አህሙዪ የኔ የትንሽ ትልቅ መልካምነት ለሳስ ነዉ አላህ ቀትልቅ ደረጃ ያድርስህ አህሙነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Toyba-s8d
    @Toyba-s8d 6 дней назад +7

    በወጣ ይተካ ልብህን አይቀይረው ወንድሜ አላህ በኸይ ስራ ላይ ያበርታህ

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 6 дней назад +2

    አህሙ በርታ ቀጥልበት በወጠ ይተከ ሰለም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ👏👏❤❤

  • @rababdayekh8663
    @rababdayekh8663 6 дней назад +6

    አህሙዬ አላህ ይጨምርል በስደት ላይ ያላቹ ሁሉ አላህ በሰላም እና በጤና ለእናት ሀገራቹ ያብቃቹ ለሁላችንም ደግ ልብ ይስጠን❤❤❤❤😊🎉🎉

  • @نورهاثيوبيا-ث1د
    @نورهاثيوبيا-ث1د 6 дней назад +3

    ማሻአላህ ተባረከላህ በርታ ትክክል ነው ሰዉ መርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነው

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 6 дней назад +12

    አሚን አህሙየ አንተንም አላህ መጨረሻህንን ያሰምረልን

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 6 дней назад +2

    ማሻአላህአህሙ፡ኢሻአላህእኔምአገርስገባ፡የጎዳናሠወችንመርዳትአለብኝበአካልተገኝቸ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 6 дней назад +8

    አህሙየ አተን እኮ የምንወድህ በምክንያትነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ሂወትህ የተባረከ ይሁንልህ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 6 дней назад

    አሙይ ያስብከው ይሳካ በርታልኝ ልብህን ጠብቅ የማት እንጀራ ይስጥህ አላህን የምትፈራ የትዳር ጋደኛ እንዲስጥህ ሁሌም ፀሎቴነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 6 дней назад +8

    የኔ የዋህ አህሙየ ጀዛክ አላህ ከየር አላህ ያሠብከውን የልብህን ያሣካልህ ወድሜ

  • @user-dr8nz9ls2h
    @user-dr8nz9ls2h 6 дней назад +3

    Ahmuya አላህ መልካም ነገር በመሥጠት ቸር ያዲርግህ

  • @Haymiyutube
    @Haymiyutube 6 дней назад +9

    አህሙ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤

  • @kerya649
    @kerya649 5 дней назад

    አህሙዬ የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅክ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች እኳን 2017 ቀሰላን አደረሳችሁ አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን አላህ ያምጣልን🥺♥️🥰🥰🇪🇹🇪🇹🤲

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 дней назад +6

    ይሁን እና ጓደኞቹ ተባረኩ ዘጠኝ አመት መሰጠት ከላይ ነው ጌታ ይመስገን 🙏🙏

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 6 дней назад +1

    ማሻ አላህ አህሙ አላህ ሁሌም አላህ ይጠብቅህ ጥሩ ነገር ሁሌም የምሠራ ያርግህ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 6 дней назад +7

    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ወድሜ እስከመጨረሻውንም አላህ ያሳምርልክ ደስ የሚል ነገርነው❤❤❤❤

  • @441azMr
    @441azMr 6 дней назад +1

    አሚን እህሙየ አላህ የተሻለውን ሁሉ ይወፈቅህ የመዳም ቅመሞቺ ከልባቺን እንወዲሐለን በርታልን አላህ ይገዝህ

  • @SikoSilo-zm6gm
    @SikoSilo-zm6gm 6 дней назад +8

    ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሙየ በምክንያት ነው የምወድህ የኢስላም ወንድሜ በርታ ነገ ከነገ ወዳ ከፍ ከለ ቦታ ያድርስህ ዱአ አደርጋለሁ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ያሰብከውን ያሰካልህ አላህ በድንህ ጠንካራ ያርግህ

  • @MekaMeka-re8bd
    @MekaMeka-re8bd 6 дней назад +1

    አህሙ ወንደሚ በጣም ደስ የሚል ሰራ ነዉ ቀጣልብት አህሙ ማሻ አላህ አላህ ጥሩ አዲርጋሀል ወንደሚ እረጀሜ እደሜይሰጥህ ☝️🕋

  • @GGu-st5vc
    @GGu-st5vc 6 дней назад +5

    ማሻአሏህ አህሙ. አላህ ያሥደሣህ ወድማችን. ያሠብከውን ሀሉ ይሙላልህ❤❤❤❤

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 6 дней назад +1

    አህሙዬ ወላሂ ልዩ ነህ አላህ ያስደስትህ አላህ ይውደድህ ዱኒያ አሄራህን ይሳምርልህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ባወጣቹሁበት በደከማቹሁት እጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ ይክፈላቹ. ያረብ አህሙዬ በነሱ አመት ባል ባይሆን ይመረጣል እርዳታህ በየትኛውም ሰአት ቀን ቢሆን ውንዲም አለም የሆነ ነገር ልሰራ ስታስብ እዲን ውስጥ አስገባው ያኔ ወላሂ አላህ አዘወጀል ከፍፍ ከፍፍፍ ያደርግሃል መሆንም ያለበት እንዳ ነው አንድ ሰው መርዳት ከፈለገ እንደት ያ ምስኪን አንድ አመት ብቻ ይጠብቃል አህሙዬ ወላሂ በጣም ነው እምንወዲህ አላህ ይውደዲክ ያረብብ ይምንተን ደስታ አላህ ያሳየኝ እኔ አላቅም ልክ እንደ ወንዲሜ ነው እምትመስለኝ ብቻ አላህ እፈለክበት ቦታ ያድርስክ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 6 дней назад

      አሚንንንንንንንንንንንን

  • @zahrazd7040
    @zahrazd7040 6 дней назад +7

    መሽአላ ወድሜ አህሙየ አላህ ስራህን ይቀበልህ ወድሜ አላህ ለዱኒያህም ለአኬራህም ይጥቀምህ እወድሀለሁ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 6 дней назад +2

    የኛ ጀግነ አህሙዬ አለህ የሰብከዉን ሁል አለህ የሰከልከ በርታ ወንድሜ ጡሩ ስራ ነዉ በርታ በርታ

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s 6 дней назад +5

    አህሙየ ወንድሜ አላህ የበለጠ ይስጥ መስጠት ያስደስታል አላህ ይጠብቅ በርታልኝ ወንድሜ

  • @user-ic5se6lr6r
    @user-ic5se6lr6r 6 дней назад +3

    አህመድ የልብህ መልካምነት አይቶ መልካም ነገር ይሥጥህ ወድሜ

  • @ahlitube9156
    @ahlitube9156 6 дней назад +10

    የት አላችሁ የአህሙ ቤተሰቦች በ👍👈💐💐💐💐💐💐

  • @saadiamohamed2397
    @saadiamohamed2397 4 дня назад +1

    የኔጀግና በርታ ፀጋ ልበሱ አተንም አላህ ይጠብቅህ ከፍ ያርግህ ወድም አለም

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 6 дней назад +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባላል ኢሻአላህ በኸይር ጀምረሀል ሁለየም ከሚስኪኖች ጋር ሆነህ ሁለየም ኸይር ስራን የምሰራ እና የምታሠራ ሚዲያህም ሚስኪኖችን ሀለየም የሚረዳ አላህ ያድርግህ አላህ በዲንህም ያጠንክርህ አላህ ያጠንክርህ በዚህ መልካም መንገድ ህ ላይ ወንድ ሜ ጠምክርልኝ አላህ የምኞትህን ሁሉ ያሣካልህ👍👍

  • @SadaMohamed-r2z
    @SadaMohamed-r2z 5 дней назад

    መልካምነት ለራሰነው አህሙየ አሏህ መልካም ሰራችሁን ይቀበላችሁ አህሙን በዚህ ቨዶ 100k እናሰገባወ ወገን ❤❤❤❤

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 6 дней назад +8

    ማሻአላህ አህሙየ ሰወደህ ጠክረ አላህ ያግዝህ

  • @madinahassen
    @madinahassen 6 дней назад +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ ጠክር አላህ ያሠብከው ይሳካልህ አላህ ይውደድህ

  • @bintahmed
    @bintahmed 6 дней назад +7

    ማሻአላህ አህሙየ ወንድሜ በወጣ ይተካህ

  • @sjjddjjd9816
    @sjjddjjd9816 5 дней назад +1

    አህሙየ ብርታልኝ ሀቢቢ ወላሂ አንድም ቀን ኮምቸአላቅም አተ ግን ጀግና ነህ ወላሂ ለአላህ ብየ እወድህ አለሁ በርታልኒ

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 6 дней назад +6

    ማሻአላህ አህሙ በርቱ አላህ አጂራችሁን ያብዛላችሁ

  • @11Secho
    @11Secho 6 дней назад +2

    ጀግና💪💪💪💪💪💪💪💪👌 ምለው ቃል አይገልፆህም አለህ የሰብከውን ሁሉ የሰከልህ የረቢ🤲

  • @makfiramakfira390
    @makfiramakfira390 6 дней назад +5

    አህሙዬ የዛሬው ዪላያለ እውነት ናው ሰው ለማርደት ሰው ብቻ ማሆን በቂን ናው በርታ ማሸአላህ