Sofia Geta yebarekesh,!!!I i think Adu wasn't machure,she might be baby 🙉🙉 Christian. 🙉🙉she showed her self on media means.nothing/it doesn't mean ....God Marcy on her Amen😇😇
She don't know any thing about your Alah. Only she know about money and people attention. Just wait you will see her. She don't have a problem to change her skin like Lizard.
ትክክል ሶፊ ተባረኪ ወንድማችንም ተባረክ
አይ ፔንጤ ምን ይሻላችሆል አተ እራስህን ፃድቅ አርገህ እነርሱን ትኮንናለህ ደስ የሚለው ስውን ስው ሁልየ ይከሳል እማይከስስው የምድር የስማይ ፍጣሪ ብቻ ነው ስው ስውን ስይከስ ስለስው ሳያወራ የለም ስለዝህ አተም ስለነሱ ስታውራ እኔስ ብለህ አስብ ለምን ብትል ሁሉም ስለስው ነው የሚያወራው እራሱን ንፁህ አርጎ በምድር ላይ የሚኖር ሁሉ ንፁህ የለም ንፁህ አድ ፈጣሪ ብቻ ነው ብትችል ለህት ለወንድምህ በምታምነው መፀለይ በስው ልባቸው እንዳይጎዳ ካልቻልክ ለስው ብለህ ስታማ ለራሴ ብለህ ስማ የሚባል አለ ወድሜ
ያባቴ ብሩኮች ዘመናቹ ይባረክ ለእህታችን መመለስ ይሁን
Yes yes Sofiy and paster lik blachual geta zemenachuh ybarke christna eqa eqa aydelem
Ehtachin nesiha gbiy geta yeykirta amelak new
God is God.
ኢየሱስ እዉነት ነው እሱ መንገድ ነው ይህ የገባው በምንም ነገር ቢደርስበት ወደ ዋላ ልመለስ አይችልም
Yebedelat sew yelem. Pastor mehon felegech gna churchu ayhonum beluat slezi tenadedech. Sad yehone hiwet alat.
Nebiat ke Eritrea. Love you 😍
Tikikil sofe tabaraki
ተበረክ ጌታ ይበረኪ አሹዬ
አላህ የመረጠውን ነው ወደውቡ አይማኖት የሚመጣው አየአለምታደለቺሁ ታሳዝናላቺሁ
ሳህ
ሶፊዬ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ አሁንም ፈጣሪ አእምሮሽን ንፁህ አርጎ ይጠብቅልሽ
Ewnet new Sifiy and paster zemenachu ybarek tebarku
Kirstina eka eka aydelem
Ehtachin benisha temeleshi
Jeses is Lord.
ጌታ ሆይ እስከመጨረሻው። በቤትህ አጽነን
አውነት ነው
Amen
Amen
ጸጥታን ፈራን መስማማት ገፋን
እኩል አወራን ማንም አልሰማን
አልተሰማማን
አደርን አደባይ
ለማይረባን ሲሳይ
ከራስ ጋር ጠብ ገጥመን
በጊዜያችን ፈርደን ባከን
Zemarit Hana tekle
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ሞትም ጥቅም ነውና ይላል የቀድሞ የተባረከ ወንጌላዊ ጳውሎስ እኔም እንደ ጳውሎስ ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው እንኳን ለማይረባ ነገር ይቅርና ሞትም ብመጣ አንገቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ እሱንም የሚያስነቅፍ ወደ ሕይወቴ አይምጣ
እውነት ነው ሶፊዬ ጸጋ ይብዛልሽ
ጥያቄ አለኝ በማይታይ ጊታ አነምንም ትላላችሁ ሰይጣን መኖሩን ታምነላ ሁ
መላእክትም አይታይም ግን ታምነላችሁ
ይህ አይጋጭባችሁም
ፓስተር አንተም ከሙስልሙች ጋር በቅርቡ እደምትወያይ ተስፋችን ነዉ
ሱፌ አንችምን እጠብቅሻለን ኢስላም ሰላም
ምግዜም በራችን ክፍት ነዉ ኑ ወደእዉነት
ወደተወለዳችሁበት እምነት እንወዳችሆለን
እውነት ጌታ ውበት የሰጥል ጌታ ፍቅር የሰጥል ጌታ ሰሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ ዕብራውያን 12 : 1 ጀምረሽ አንብቢ
ዋው ጌታ ይባርካት እምነት ነወ ማለት ይህ ነው።
ስው ደካማ ነው ስውንአንመልከት እየሱሰን እንጅ ሁላችሁም ተባረኩ
እንደ ኢስላም እየሱስን የሚያከብር የለም አንድም በስሙ የሚቀልድ ቢዝነስ የሚሰራ የለም፡፡
ኤትራኖች ለወንጌል ጀግኖች አሉ እሷ ሂወት አልገባትም ተራ ወሬ አንሰማም ለፈስፍሳ አልቃሻ ጴንጤ አይመቸኝም
እውነት ነው
አትፈልግም በቃተረጋጉ አትቃጠሉ ወደትክክለኛው መንገድ አላህ መራት ትክክለኛውን መንገድ ኑ እናተም ሳይመሽባችሁ
አይክርስታኖች ትገርማላችሁአላህ ሂድያይስጣችሁ እየሱስ ፍጡርእጂ ጌታአደለም ከናተእደውም እኛ እናከብረው አለን ነብይ ነው አይሙራችሁ አይሰራም ልበል
ትርካ ምርኪሁላ
ጌታ ሆይ እስከመጨረሻው ከቤትህ እንዳልወጣ አንተ ጠብቀኝ አባ አባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሶፊዬ ተባረኪ አንቺ ነሽ የገባሽ
አይ አውቆ የተኛ ቢቀሠቅሱት አይሰማም
አዱ በሂጃብ አሸብሪቃ ድንግል መርየም ትመስላለች።
ቆንጆ።
ሶፈዬውስጤእካንችተባርኪልኝእውነትየገብውየትምየትምመሄጀየለውምኢየሱሰፍቅር.ምህርት.አርበምንየገለጽልእርሱይቅርትአምላካእርሱመልክምነውየኔጌታዉድእህትችህወይትይባልጣአሆኑምነስሀገብጌታይቅርትአምላካነው
ወይ ጉዱ ለካ እየሱስን ሳያዉቁት መስበክ actor’s መሆን ይቻላል ለማንኛውም drama 👑queen ብየሽለሁ (አዱ)ጌታን ከመካዱ ይጠብቀን
ሁሉም መንፈሴ ነዉ እሚለው አንችም አንተም ስበክ
Inda eswa liboona yisxachuu (adu we love you islam is way of life )
Woow geta yebarkish
ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔን እንመልከት::
Tbrek
Wadema
Aglgelotth
Ybrke
አልቀረብህም አዱን ተዋት መብቷ ነው ወይ ጉድ በግድ ክፈሪ ነው
Eyesus geta new 😭😭😭
Foon keyaa yoomu dadhabaadha garuu afurii waqaa humnaa qaba halluliiyaa
እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።
አትቃጠሉ እሧ ብረሀኑን መርጣለይ ማጭበርበር ይቅር
Mehamed brhan hono ayawqim mengedim ewnetim hiwetim eyesus bicha new simu ybarek haleluya
Leknashi soife tabrki
Tebarkuligen !!!!
ተባረኩ የእይሱስ ፍቅር የገባው ቢገፋ እንኳን አይወድቅም ጌታ ልባችንን በቃሉ እውነት ያንጻው
ኣሹ እናመሰግናለን፡ ሶፊ ስለሳሰብሽን ተባሪኪ፡ ስለኣልሻት እእት ማንም ምንም ቢል፡ እውነቱ፡ ከገባት ፈቅ የማረጋት የለም፡ መጀመርያም ኣልገባትም ባለቱላይ ላልቆመችም፡ ማንም ሰው ፈተናኣለበት፡ የሞተልሽን ያየሽ ከሱጋር መጣበቅጅ፡ ኣሉተብሎ ማፈፈግ፡ የገባትን እይወትመኖርጅ፡፡ ሰላም እየሱስ ክርስቶስ ነው፡ ሰው፡ ሰላም ኣይሰጥም ብርና ወርቅ ኣብትና ዝና ጥበብና ውቀት ሁሉ ያለጌታ ምንምነው፡ እዛምብትሔድ ሰላምየላትም ሳይገባት ገባች ሳይገባት ወጣች፡ጌታ ይመልሳት ወደእውነቱ፡ ለሚገስፅ ጌታ ይባርከው ለሚሳደብ ልብ ማስተዋል ይስጠው፡
።?ሠበቸቸቸቸቸቸቸቸቸ፣።።።።
ስላም ለእናንተ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለሁላችንም ጌታ ልቦና ይስጠን
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትና ዛሬ ለዘለአለምም ያው ነው ፡፡ያድናል ይታደጋል ፡፡
ሀሀሀሀ አይአለማወቅ አያዲንምእሹ በምንአቅሙ ያዲናል
yamiral
እራስክ መሰክርክየተመለሰች አልክ ከእስልምና ሄዳነበር ተመለሰችበትክክል ሹክረን
ስው በብዙ የስውን ስም ማጥፍት ይችላል ፈጣሪ ግን ለሱ ቅርብ ማን እደሆነ ያውቃል ስው ስላወራ አይደለም ስው ደግሞ ባመነው መኖር ይችላል ዲጋይም ያምለክ ከፈለገ ግን ባትነቃቀፉ ደስ ይለኛል
አላዋቂ ነህ
2 ተሰ፣3፣13 ንስኻትኩም ግና አቱም አሕዋትና ሰናይ ንምግባር አይትሰልክዩ 14 ነቲ በዛ መልእእኽቲ እንብሎ ቃል ዘይእዘዝ እንተሎ አለልይዎ ምእንቲ ክሓፍር ምስኡ አይትሕበሩ 15 ግና ኸ ከም ሓው ደአ መዓድዎ እምበር ከም ጸላኢ አዮትቑጽርዎ
ኢየሡሥን ሙስሊሙች ወይም ኢሳን ይወዱታል ግን እንዴት አምላክ ሊሆን ይችላል?
ጥላቻ፣ ስድብ፣ ክፋት፣ ምቀኝነት፣ ስድብ፣ ወዘተ የሰይጣን መሣሪያ ነው። እነዚህንና የመሳሰሉትን የሚያደርጉ( የሚያደርጉ ) ሁሉ የሰይጣን መሣሪያ ናቸው። ለጌታ የቀኑ ይመስላሉ ግን በደል እየፈፀሙ ናቸውና ጌታ አያውቁም ጌታም እንደዚህ ልምምድ ውስጥ ያሉትን አያውቃቸውም። ንስሐ ገብተው መመለስ አለባቸው። መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ የገላትያን መጽሐፍ ማጥናት አለባቸው። ምህረቱ ብዙ ነውና ወደ ጌታ እንመለስ።
ፔጤ ምላስብቻ እየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ አሚን ብቻ ከስድብ ድትውጡ እራሳችሁን ፃድቅ አርጋችሁ ስውን ስትኮንኑ ትገርማላችሁ እየሱስ ጌታ ነው ብቻ እየሱስ ያድናል ማለ አደኛ ተግባር 0 ናችሁ ከነሱ የምታሳዝኑኝ እናተ ናችሁ
ሶፊያ መንፈስሽ ነዉ እርግጠኛ ነኝ በመፈስሽ ነዉ
👍🙏🙏
እውነት ብለሀል ተባረክ አሹ🙏🙏🙏
Mara Nata
ሶፊ እህቴ ማንም የሰደባት የለም ትግርኛ የሚያቅ ፈልግሺ አስተርጉሚ የአንድ ሰው ሰምተሺ አትፍረጂ እሶ በጣም ጥሩ መልስ አትሰጥም ባወራው ጥሩ አዪደልም እህት ሶፊ
Thanks
መፅሀፍ ቅዱስን ሰደበች ጌታን ሰደበች ሰው ሊያናግራት ሲሞክር ትሳደባለች ላናግራት ሞክሬ ሰደበችኘ መረጋጋት አቅቱዋታል ይእግዚአብሀር ድምፅ ነው የሚያንከራትታት አንዴ ራቁትዋን ተወጣለች አንዴ ብልግና ታወራለች ጌታተቆጥቱዋል በሱዋ ንስሀ ገብታ እብደ ድሮዋ ብታገለግል ከመልካም ሽቶ መልካም ስም ይባላል ስም ሁልጊዜ በመልካም ሲጠራ ይኖራል ሽቶ ግን ለጊዜው ነው
Eysus fekr new
ሶፊ ተባረኪ እህቴ አዱ አላውቅሽም ግን ይሄን ሰሞን ከተናገርሽ
እየሱስ ታውቂዋለሽ ግን መከራው ከብዶሽ እንደሆን ተረድቻለው እንደገና እድል አለና ጌታ ከምርጦቹ ያድርግሽ እየሱስን ቀምሶ ለብቻ መኖር አይቻልም
እህቴ የንሳህ ጊዜ አለሽ እሱ የምህረት አምላክ ነው እሱ ይመልስሽ
ሰው ሰደበኝ ወይን አማኝ በግል ህይወቴ ገባ ተብሎ ጌታን መካድና ሐይማኖትን መካድ ወይም መተው በደል ነው ምክንያቱም የሞተለትን አለማወቅ ነው
ምርጡ ነብይ እንጅ ጌታ አይደለም ።
አረ እባክህ እቺ ሴት በጤናዋ አይደለችም ዝምብላ ትዘባርቃለች። አሁን ስለማተሪያል ያለፈ ይነሳል?እንደ ቀድሞ ባልዋ ታማለች ይቅር ይበላት።
Yesus zitsewana nieueu kinseb ember haymanot kinseb aytetsewanan
አትሣሣት.እየሡሥ.እንዳንተ.ፍጡርነው.ፈጣሪ.አይደለም.ክንሥሣት.የምንለየው.በማሠብ.ነው.አሥብ.እሥከመቸነው.አይንህንጨፍነህ..እንብብ..ዝንብብለህ.አታውራ
Sofia Geta yebarekesh,!!!I i think Adu wasn't machure,she might be baby 🙉🙉 Christian. 🙉🙉she showed her self on media means.nothing/it doesn't mean ....God Marcy on her Amen😇😇
Enante basachu bematakut atnageru ... Sofia lemenager atcheky yeAdhanet Alama dem mafses new yegna guday selehone zm tbliu melkam new.
ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖች ሊንኩን ይጫኑ ተባረኩልኝ 🙏👇👇👇
ሐዋ 11÷27 በዚያም :ወራት :ነቢያት :ከኢየሩሳሎም :ወደ :አንፆኪያ :ወረዱ :ከእነርሱም: አጋቦስ :የሚሉት አንድ :ሰው: በአለም: ሁሉ: ታላቅ : ራብ: ሊሆን: እንዳለው: በመንፈስ አመለከተ ይህም በቀላውዴዎስ ቄሳር ዘመን ሆነ። ደቀ መዛሙርትም እያንዳንዳቸው እንደ ችሎታቸው መጠን አውጥተው በይሁዳ ለሚኖሩት ወንድሞች እርዳታን ይልኩ ዘንድ ወሰኑ እንዲሁም ደግሞ አደረጉ።
www.gofundme.com/f/Ethiopia-Evangelical-church-crises-CVID-19
👆👆
👂
siga dekama new menfes gin birtu new.
ቁጥልበል አንቴ ቆሸሸ ከፊሮች ከንቶ ፈጥረት
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ስማ የኔ የተወደድከው ውድ ወንድሜ እኔ የሚልህ ያሳደድሽን ስትል ኣጸያፊ ነው ምክንያቱ የመሰደድ ሚስጥሩን ስለተገለጠልኝ ለኣብነት እኔ ከኣሮቦች ጋ ነው የሚሰራው በበሽታ ኮሮና ሰው በፈራበት ሰው ከቤቱ ተዘግተዋል ኣምላክ ጥሎ ስለማይጥል ኣንድት ሴት ዓረብ ቤቴን ኣካክታ ኣንቺ እዚ ነው ቤትሽ ምን ታድርግያለሽ ብቻሽን ፍቓደኛ ኮሆንሽ ከዚ ኣስከፊ በሽታ ካልፈራሽ እየተመላለሺ ከኔ ጋ ብትሰሪ ጥርነው ትለኛለች እኔም በደስታ እኔ እኮ ኣንድ ነኝ ለምን እፈራለው ኣንቺ እስከ ቤተሰብ በሙሉ ያልፈራሽ እኔ እንዴት እፈራለው ብያት ስራየን ጀመርኩት በጣም ገረመኝ እንደዚ እስላም እድሜን ልክ ኣይቸ ኣላቕም ክብር ኣላቸው የክርስትያት ፎቶዎች በሰነስርኣት ይከበራሉ እኔ በጣም ነው የገረመኝ ክርስትያን ግን እንዲህ ልያርግ ኣላየሁም እንካን እንዲህ ልያረጉ ከነሱ ጋ ሲሄድ ቡዙ ክርስትያን ኣንቺ ከነዚ ራቒ ነው የሚሉኝ በተለይ ኣንድ ኣስቶርጋሚት ኣለችኝ ኣንቺ ከነዚ ጋ እንዴት ነሽ የምትስማሚ እነሱ እኮ ለኛ ኣይወድንም በይ ተጠንቐቒ ነው የምትለኝ እኔ ግርም ነው የሚለኝ የኛ ህዝብ የራሱን ያላየ የሌላ እያየ ይፈርዳል እኔ ኣሳዳድጌ ገና በህጻንነቴ ከነሱ ጋ ስለያደኩት ጠባያቸው በደብ ነው የሚያውቐው እቤታችን ለራሱ ልይነት የለንም ኣንዳደ ለራሱ ከነሱ ቤተምርት ገብቸም ስማር ነበረ እና ምንም የሚያስፋራኝ የለም ምክንያቱ ካራም ባይ ኣልፈራም ኣገሬን እያለሁት ተለማምጀው ኣለው ካራ የሚዝ ሰው ለኔ ኣይቐርበኝም ሽጉጥ ሁሉም ወዘተ የሚያስፈራራ እንጂ ሊነካኝ ኣይችልም እተማመናለው ለዚ ነይ ለሁሉም በብጠባያቸው የሚቐርበው ሰው ግን ቕናተኛ ነው ቡዙ እያስተማረኝ እያስታማርኩት ነው
Adu degemu 3 amet mulu,kechirch woeteta alemawe agenda setaserachi neber mesemer alfa
Esoe seyalqebat woete setkeser
Wode lela agenda metachi
👍👍👍👍❤❤👏👏💪💪
የሞተልሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ተባረክ ጌታ መልካም ነው
እረ ስት ተገፍተናል ገፍተናል አዲስ ነገር አይደለም ጌታ ገዘብን ሳይሆን ህይወትን ሰጠን አቺም የጌታ ገዘብሽም የጌታ ነው ደሞ እውነተኛ የጌታ ሰው ከሆንሽ በምድራዊ ኮተት ፈጣሪሽን መተው ተገቢ አይደለም ለማንኛውም ብቻሽን አስቢበት ወደ እራስሽ ተመለሺ
ኣቃጣሪ ነገር ነህ።በቦምብ የሚያፈነዱ ኣይሲሲ መላክ ነው ላንተ
Muslim sile honcho new engi ezsw bezsw dilehonechi new yetamemut
Ke pente emenet aydelechim qeteta wode eslemena yegebachi
alama bes yehune mesemeru yesate agenda setaserachi quyeta
Setkeser yesew tention lemesab
Yaqedechio eqed new
መጀራም አሌገበሽም ማለት ነው
ተቃጠላቺሁ!!!
እሷ እንደሆነች አላህ መርጧታል እሱ ያጠመመውን ማንም አያቀናው እሱ ያቀናውን ማንም አያጠመው
በጣም ቅጥልጥል አሉ እሧ አዱሏት ብረሀንን አጊታለይ
She don't know any thing about your Alah. Only she know about money and people attention. Just wait you will see her. She don't have a problem to change her skin like Lizard.
አሁንም እንቅፋት እንዳንሆን ዝም ብንል በልቧ የጌታ ፍቅር ካለ ትመለስ ይሆናል አሁንም ጌታ አልጣለሽም ከማለት ውጪ ዝም እንበል
Protestantu lay be wichim be wistim ymikefet torinet egzabihar yimitaw egzabihar yigetsitsew dirom neber ahunim melkun keyiro ale wedefitim yinoral gin eyebezan enji anitefam Ewnet lingerachu geta sirawin yiketilal yiha hulu sewoch endayidinu ezih eminet lay tilacha endinorachew bezih mikiniyat eyesusn endayikebelu new dess yemilew gin geta yiseral simu yibarek ehitachinin geta yidiresilat lalawin gin yeminsemabet joro yelenim hulum bisoton lemenager medirek bayifelig tiru new yilikun Hiwotun hulum le geta bikedis ketekelakelinibet biniley elalew
Yezehe hulu setet wgale beserate yale mastemar nw hulum geta yeker baye nw ayferdm eylachw sw metsfe kedussn makatele ders ngem yektelale e/r ende miferd yeker endemayle metsfe kuduss laye tetsfowale enkuwan makatele chmero metsfe ersu yesferdale ymtngerte kewgele garr yetrzale ahunm keber setu le e/r kale kedssnan sebeku yedfert hateyat ense miyseferd sebku temlesu
Ygermal sewoch sedebugn bla haymanot mekeyr mogn
Adu ewoent dagem mewoldewo bemen awoqachio? Hulu geta teqbyalhu yalew sew hulu mulu dehenent endedane bemunu yetawowaol? Selzih mulu lemulu yedane sew eskezihem aysetem
Ye protestant cherchi 3 ayent yedane memen eyastenagrdchi tegenialchi
Yegermalll
Zim blahs atngru eswa sigemerm geta.atawekim she is business woman
እረ በዉሸት የሰዉ ስም አታትጥፉ፣ አዱ ዉሸታም አታላይ በእግዛብሄር የምትቀልድ ሰዉ ናት።
ጼንጤ የሌባና የሽፍታ ሃይማኖት ነው።ትልቅ ዲያብሎስ ነው የጴንጤ ሃይማኖት ነው
ምነዉ ተቃጠላችሁ
አይእናተ መቸምእየሱስ ፈጣሪአይሆንም ምንላይነዉፈጣሪነኚያለዉ የለምአ አላህኮተናግራል እሱእደሁፈጣሪ እየሱስግንአልተናገረም አለምትሉ ምላይነዉተናገሩ
Xxxxxxxxxxxxxxxxxxx lanchi wey lante eyesus yegetoch geta new
ኤረ ምንም መከራ ኣላገኘችም። በየተመቻት መኖር ደስ ሚላት ሴት ናት ምክንያት ኣድርጋ ኣተንሽን ለመሳብ ያረገቺው ነው እንጂ የሆነቺው ነገር የለም
ጴንጤ አሰዳቢነት በዘመድ ይተላለፋል ልበል?
እቺልጅ እኮ በፊትም ሾጥ ያርጋት ጴንጤ ነበርች ትክክለኛ የገባት ጴንጤ አይደለችም እሷን ለማወቅ የሷን ፌስቡክ ላይ የምትለቀውን ማየት ነው ፌመስነት መሆን ስለምትፍልግ ነው ሚዲያ ላይ ትንሽጊዜ ስጦት እንደገና በኮምፕሌን እንደገና ትወጣለች ካለችበት ቦታ
ሁሉም አጉል ክርስቲያን 😂😂
Andesw wgele astmar mibelw ersu senorbet nw yemanorubetn jorwachnen syadenokuru yewlalu tenkan belo metsfe keduss yekatelalu abatochachn bezeyte tetbeso ekewan endi aladergum beze zemn wgele tefetowale sw endemslw nw misbekw yehem eyayn nw 666 kezew ke geta bete nen kemilute gar nw eysra yalw wchi setbeku kedssna yelalebet geza derssn yasazenle merze eytetun eygedlun nw ye e/r kale sayehon hezeba asetwle
wey gud kgeta ga senenor b mederawey hiwot ankiyerwum selzh esu betemels melekam new gin ...
ከሙስሊም ቤት ወጣች ተመልሳ ገባች እኔን ቅር ያሰኘው ይሄን ውሸታም ጌታን አላመልክም ነውችያለቸው በደበቴ ሰምቻታለው ቀለ ምልልሱ ላይ ሙስሊም መሆን መብትሽ ነው አዱ ግን ጌታን መሳደብሽ በሰማይ ቤት ዋጋ ትከፍያለሽ እየነገርኩሽ ነው አውንም ተመለሺ በነሱ አታሳቢ እሺ ክርስትና እቃቃ አይደለም ወይም እቃ እደምንገዛው ወስደን አንመልስም ስለሆነም አዱ ነገም ዛሬም ወደፊትም ጌታ ይወድሻል እህቴ???
አንተ ለራሡ ምን አገባህ የሠው ሂወት የምትፈተፍተው
እረእነዚህ እየሱስን አምላኪ ሌባናቸውደ እፍፍፍፍ ሙተዋል
እኔ በበኩሌ አንባቢዉም ጻፊዉም ተሸዉዳችሁል ክክክክክክ በማታዉቁት ጉዳይ ገብታቹ አትፈትፍቱ ።