አሜሪካ ወጣቶች በድንገት እየጠፉ ነው//ተጠንቀቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 авг 2023

Комментарии • 90

  • @alkallove5522
    @alkallove5522 11 месяцев назад +6

    Koye gin American hager hega ale yebal yela enda, ke zare 3 wera befta ye Agoten lija gelaw xelaweta new yetegegnaw mariaman betesbochu metsenanat alechaluma 😭😭 eskahuna mekenaw ena silku new yetegegnaw lela menam yelam gin gadegnochu tasirwal ye University temara neber

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 11 месяцев назад +12

    ባሁኑ ስአት እንኳ. በሰው ሃገር በሃገራችን ኢትዮጵያ ወጥተን እማንመለስበት ግዜ እኮ ነው ያለነው😢😢

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 11 месяцев назад +5

    አሁንኮ ክፉ ዘመንነው መቅናት ምቀኝነት ላለመበለጥ ድብቅ ስራ ማሳበቅ የሌላንመሻት
    ክፋት የበዛበት ማስመሰል መዋሽት ጥቅመኝነት
    አለውመባል የሚፈለግበት ዘመን ነው።

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 11 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር የጠፉትን ያገናኝልን ለሞቱትም ነብስ ይማርልን 🤲 ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ይቅር በለን 🤲 የሰላም ህይወት ስጠን እባክህን 😥 ዘመኑ የፀሎት ብቻ ነው

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 11 месяцев назад +6

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ወገኖቼ ባሁን ሰአት እከሌ ጓደኛዬ ነው ብሎ ማመን ሞኝነት ነው ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን እመቤቴ ልጆቻችንን ይጠብቅልን በጣም ነው ልብ የሚሰብረው ፈጣሪ የጠፉትን ወደቤታቸው ይመልሳቸው

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 11 месяцев назад +2

    በጣም. ያዛዝናል በናታች ጸልዩ. ስለ. ልጆጁ እናት. ኣባት. መጸ ለይ ለልጆች ከክፉእ. ነገር. ይጠቅማል. ጸልዩ. እናት. ኣባት. ሁሉ. እናት. ኣባት

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 11 месяцев назад +10

    ሳምሪኮ የልጅ አዋቂ
    ❤❤❤❤

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 11 месяцев назад +2

    ትክክል ነሽ እዚህ አሜሪካ በየቀኑ የምንሰማው ግራ የሚያጋባ ነገር ነው😢

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 11 месяцев назад +3

    ሲያሳዝን በማርያም ኡፍ 😥😥😥😥 በጣም አሳዘነኝ ኧረ ሰዉ ከፋ በእመቤቴ ስም መጨረሻዉ ዘመን ደረሰ😢😢😢😢😢😢

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 11 месяцев назад +5

    እኝም በፀሎት እንበርታ 🙏ልጆቺን ተበቀን ማዳን አይቻልም እግዚአብሔር መልካም መንገድ ያሳያቸው በጣም ያስፈራል 😢🙏🙏🙏

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቸው ከባድ ነው አሜሪካን ወጣቱን እና ህፃን ላይ ትኩረት የሚደርጉት በፀሎት እንበርታ ጊዜው ከባድ ነው 😢 ለእናትዬው እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣት ነብስ ይማር

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ 😢ለሞቱት ነብስ ይማር😢😢😢 አቤቱ ጌታዬና አምሌኬ ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @userenter2635
    @userenter2635 11 месяцев назад +3

    እውነት ሲዛዝኑ ቤተሰብ ለፍቶ አስተምሮ ጥሩ ደረጃ ላይ ደረሰልን ሲሉ ሌላ ነገር ያዛዝናል አሜሪካን ሀገር ጥሩ ሕግ አለኝ የምትል ሀገርላይ እደዚህ አይነትነገር ሲፈጠር ያዛዝናል ድሀ ሀገር ላይ አዋቂነኝ እያለች ሚስክን ሀገሮች ላይ እየገባች ከምታቦካ ለምን ለሷ አትሆንም አሜሪካ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 11 месяцев назад +18

    እይ ሳምሪ ልጆችሽ ቲኔጀር ሲሆኑ ይገባሻል እሁን እይገባሽም የቲነጀር ቢሄቨየር እይስሙም ሎኮሺን ለመክፈትም ሆነ የሚሄዱበትንምቦታ ለመንገርም ትክክለኛ ቦታ ለመንገር እታለሁሽ ነው የሚናገሩት . እኔ ቲኔጀርል ጆች ስላለኝ በደንባህሪይቸው ይገባኛል እናትዬ

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 11 месяцев назад +1

      በጣም ከባድ ነዉ ዉይ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 10 месяцев назад +1

      እኔ life 360 findes friend &family የሚለውን እጠቀማለው ከፈለገች ታጠፋብኛለች ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 10 месяцев назад

      @@Master_ofElements ሴቶቹኳን ብዙ ጌዜ ጥቃት አይደርስባቸዉም እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ

  • @Meseret-zb7yk
    @Meseret-zb7yk 11 месяцев назад +3

    ሳምሪ በጣም የተረጋጋሽ የልጅ አዋቂ ነሽ እ/ር ይባርክኸሽ

  • @user-qv2ho8cn3i
    @user-qv2ho8cn3i 11 месяцев назад +2

    አይ ሳምርየ ልጆች ሲጎረሙሱ ወላጅ አይሰሙም በኔ ኣውቀዋለሁ ጎረምሶች ስላሉን ግን ሁሌ ግዜ እግዚአብሔር መለመን እሱ እንዲጠብቅልን ጠባቂ መልአክ ይላክልን ልጆቻችንን ልቦና ይስጥልን 👏 ሳምሪ አይድረስ ነው ለሁሉ ለጠፉትም እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው 🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ወቶ ቀመቅርት ይጠብቀን በጣም የሚያሳዝንነገረነው😢😢😢

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 10 месяцев назад

    የትም ምንም ቢፈጠር ኢትዮጲያ የሚፈጠረውን የማክል የለም 😢😢😢😢ደጉ የአማራ ህዝብ እይዞን ወገኔ 4:39

  • @lamiryesilaselij9027
    @lamiryesilaselij9027 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 11 месяцев назад

    Samriye Shikorina🥰🥰🥰 You're right. Geta Eyesus Yitebken

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር
    ይጠብቀን
    ጏደኛ መስሎ
    ከጠላት

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀንሁላችንንም

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye309 11 месяцев назад +6

    ጥላትኮ ከውጭ አይመጣም በተለይ ጎደኛ ሲበልጦቸው አይወዱም እኮን ደና ሰራ ሲገኙ ይቅርና ቆሻሻ ጠርገውም የሚገኙት ብር ደመወዝ ሲጨመርላቸው ጡሩ ጎደኛ የሚባሉት ይቀየራሉ አውሪነው የሚሆኑት ሰለደረሰብኛ አቀዎለሁ

    • @antoleonessa6583
      @antoleonessa6583 10 месяцев назад

      Sono d'accordo pure io ho persomio figlio brutalmente ingiustamente terribile atroce terribile incubo strasiante sta senza giustizia aveva 25anni tecnico informatico tecnologia mondiale PURÈ BATTERISTA STATO comprendono tantissimi dolore atroce che no passa mai però dio c'è ogni potente dio non perdona ingiustizia. C'è la giustizia divina. 🙏🏼❣🙏🏼❣🙏🏼Roma ☝

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 11 месяцев назад

    Thank You shering samari gobze👍🙏

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 11 месяцев назад +1

    ትክክል ሳምርዬ

  • @user-ju6kx9fr4r
    @user-ju6kx9fr4r 10 месяцев назад

    በጣም ያሳዝነኛል ,

  • @YK4M3N
    @YK4M3N 11 месяцев назад

    ሳምሪዬ በጣም ሲያስጨንቀኝ የነበረ ነገር ነው ያነሳሽው ያሳዝናል

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d 11 месяцев назад +2

    መጨረሻው ዘመን ደረሠ አይይይይይይይ እሱ ይዘንልን 😢

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 11 месяцев назад +1

    አምላኬ ማረን ይቅርበለን ግንምጉድ ነዉ የምንሠማዉ😢😢😢😢

  • @zaraase663
    @zaraase663 11 месяцев назад

    እዉነት በእንባ ነው የሰማሁሽ😢የምር በጣም ያሳዝናል የምር ጉዋደኛ ሁሉም ትክክለኛ ጉዋደኛ አይደለም

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 10 месяцев назад

    Most of them በምቀኝነት ነው እሚገልዋቸው ኢትዮጵያ ውስጥ እማ በምቀኝነት ነው እሚገዳደሉት!!!

  • @geexeekabadaa3537
    @geexeekabadaa3537 11 месяцев назад

    Ines iyyaa balawuu yem ayishee yenee qonojoo 🎉

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 11 месяцев назад +1

    ኦ blessed የዋህ. ነው. ኣንቺ

  • @user-wn1yq3bo9l
    @user-wn1yq3bo9l 11 месяцев назад +1

    እዝጎ በቃ መጨረሻው ዘመን ደረስን ማለት ነው😥

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 11 месяцев назад +2

    ሳምሪቲ ጠፋችሁ ጸጉርሽ ሲያምር

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 11 месяцев назад +5

    ይሄ ችግር እኮ አሜሪካ ብቻ አይደለም ሁሉም ሀገር ይኖራል ባለፈው ሳውዲ መሰለኝ ቪድዮውን አይቼው ጓደኞቹ የገዛ መኪናው ውስጥ አስረውት እሳት ለኩሰውበት ሄደው ከመኪናው ወጥቶ ሊሞት እያጣጣረ እየጮኽ ወንድሜ ምን በደልኩህ ምን አጠፋው እያለ በጣም ያሳዝን ነበር ኢትዮም ቢሆን ከማረሳቸው ወጥተው ከቀሩት ውስጥ ቴዲ ቡናማው የሚሉት ልጅ አሟሟት ነው ሌባ ነው የገደለው እንዳይባል ምንም የተዘረፈው ነገር የለም መኪናው ውስጥ ነው ገለውት ብቻ ነው የሄዱት እስካሁንም ድረስ የሚሰማኝ በሚቀርበው ጓደኛው እንደተገደለ ነው አንዳንድ ጓደኛ ደስታሽን ማየት አይፈልግም

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 11 месяцев назад

      በእዉነት እኔ ሳዉዲ ዜና አይደረሰኘም እንዳዉም የነሡ ይብሳል

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 11 месяцев назад

      @@hiwet__dagne4697 ሳውዲ ላይ ያው በራሱ ህይወት ላይ የፈረደ ነው እንዲህ አይነት ወንጀል የሚሰራው ገዳዮቹ ወንድያው ነበር የተያዙት አንድ ሰሞን ቲክቶክ ላይ ሲሰራጭ ነበር

  • @Linaye05
    @Linaye05 11 месяцев назад

    Yasaznal fexari tsinatun ysxat esunm nebsun ymar mskin bezih lega edmew mn aynet awre nw yagaxmew💔😔

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 11 месяцев назад +1

    ሳምሪ በጣም እወድሻለሁ የልጅ ቅመም ተባረኪ

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns6564 10 месяцев назад

    Samri; what happened to those young ones is very concerning and it kept going! I have been so very much disturbed that it happened repeatedly. So much bothering and very sad! I do not know what is going on; but I have been praying that these kind of heartbreaking situations do not not happen again! I was questioning why why why is it happening?

  • @natiman6418
    @natiman6418 11 месяцев назад

    ሰላምነው ናቲ ነኝ

  • @tirhashaile5766
    @tirhashaile5766 11 месяцев назад

    Yesew Sega eytesheta aydel yesmanew Abiye yelma sadis lay gibuna eyu

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 10 месяцев назад

    Ufff betam kebad nw fetari nebsachewun yimar

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 10 месяцев назад

    Habeshoch Uber bechachewn be fitsum ride atarguuu, beteleyyy demo mataaa. Yohanes Kidanen eko ye mata jibbb new yagegnew/ bezu tekuloch mata lay new miwotuttt masrejaaa endayeyazebachew 😢😢😢

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 11 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 11 месяцев назад

    Ena lejochen alamenem wetetew esekemegebu anech yaleshew more worried aderegegn

  • @btbt4487
    @btbt4487 11 месяцев назад

    😢😢😢😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 11 месяцев назад

    እጂግ በጣም ልብ ይስብራል

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 11 месяцев назад +1

    ፍጣሪሆይ የመጣብንን መከራ እደችርንት ማርን

  • @sosinasosi9072
    @sosinasosi9072 11 месяцев назад +1

    Legene melekake yalme hulgeze yezashe newe ehetye

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 11 месяцев назад

    Kebad new

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የጠፉትን ያገናኛቸው።ክፉ ሳይነካቸው ወደየቤታቸው ይግቡ እባካችሁ ወገኖቼ እንጸልይ ሀጢያታችን በዛ መሰለኝ ደሞ በልጆቻችን ሲመጣ እንጸልይ
    ለሞተው ወንድማችን ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል የከፋ ግዜ ደረስን ለእናቱ መጽናናትን ይስጣት መቼም የልጅን ሀዘን ያየ ነው የሚረዳው እግዚአብሄር ጽናቱን ይስጠው

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 11 месяцев назад +3

    ጓደኛ አያሥፈልግም ሲጀመር

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 11 месяцев назад

    ዉይይይ እዴት ያሳዝናል ወላሂ 💔

  • @hdhjd2859
    @hdhjd2859 11 месяцев назад

    አይ ሳምሪ ስልክ የለለዉእስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 11 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 11 месяцев назад +2

    ጏደኛው እስከ ቤተስቡ ይመርመሩ🥲🥲🥲

  • @BabiMan-tl8si
    @BabiMan-tl8si 11 месяцев назад +1

    tru nw gn mnm algebanm

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 10 месяцев назад

    ቆይ ልጁ ወደጋደኛው ቤት ከሄደ እንዴት ሀይቁውስጥ ብቻውን ሊገባ ቻለ እንዴትስ አላየውም አረ እኔስ ልጆቼን ምንውስጥ ልደብቃቸው

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 10 месяцев назад

    ሳምሪ እንደምትይው ቀላል አይደለም እኔ ቲኔጅ ልጆች አሉኝ እዚ አሜሪካ ነው የምኖረው ሎኬሽን ትራክ ብንደራረግም
    በይ ደቂቃው ወይም በየሰአቱ አንደራረግም
    እነዚ ልጆች ደሞ አዳልት ናቸው
    አያድርስ ነው እዚ አገር ደግሞ 18 ሲሞላቸው የመረጡት ኮሌጅ ነው ይሚሄዱት እሄ ከምንለው በላይ ነው በትልቁ መድሀኒያለም ይጠብቃቸው እንጂ በጣምም ከባድ ነው አያድርስ ነው::🙏🏾

  • @merymery3813
    @merymery3813 11 месяцев назад

    Sht bet aren eyaraw😂😂😂😂😂

  • @madi2644
    @madi2644 11 месяцев назад

    ሰላምናችሁ

  • @meleseabakiya3930
    @meleseabakiya3930 11 месяцев назад

    Ethiopian nachew?

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 10 месяцев назад

    Bezu giza sewoch migedelut bekirebbb sewoch new. Ye sew lij Mekegna ena kenategna new/ sibelet ayewodem. Kinatt eko ke Adam/Abel ena Caine new yejemerew. Lezam new sikatachewn le sew menager yelalebachewww.
    Yohanes Kidane yatefaw Uber driver rasu esun memekegnew guadegnaw lihon yechelal. Uber meslo rasu esun mebekel yefelege sew lihon yechelal mikneyatum ke Tilik University be Computer Science yetemereke new demo Netflix tilik campany new so sew ayekenammm malet ayechalem.
    Huletegna hasab Uber driver meslo la sewochin miyagettt wonjelegna lihon yechelal, bezu Giza sewochen gelew yesewunet kiflochachewn yeshetaluuu 😢!
    Guadegnayen lay new mihedd belo neber selezi ya na yalew guadegna ligeleu aseboooo kehone esu lihon yechelal, bezi alem tiliku telalttt ye wodajiii telettt new/ yekirbbv sew ena yeminamenew sew new! 😢😢

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 11 месяцев назад +1

    ምነዉ ኢትዮጵያ ላይም ልጆች እዬጣፉ ነዉ ዘመኑ ከፍቶ ዬለ

  • @user-eq4cm3qx5w
    @user-eq4cm3qx5w 11 месяцев назад

    Hulu amert gabeya atwutu yibelal mn yigermal yet yidersalu yatblu limerku silu sintun la deblos sisey adergut hulum eyawka nw America kadersk timotalchu yatble yimesl satinael betun serto yatkemtabt duros mn litebk nw ene yikerta adergulgn enda America mitelw hager yelam ezi mider lay sew eko nw eka aydelm endat nw tefa yibelal giber hone nw mibelw enji dablos yalgiber aynorm

  • @erishikor8227
    @erishikor8227 10 месяцев назад

    Sorry Samri to tell you Yohanes was found dead hard to believe it😢 They said he committed suicide 😢😢

  • @gebrielkebedom7273
    @gebrielkebedom7273 11 месяцев назад

    egam yagotachin lige 4 were befit ye 21 amet set lige atenal bemiasazin huneta .le graduation weekend ke guwadegochwa ga washington hedew ke were behwala sitifelegeke ke sewnetwawa kifle kortew gedelwat firege west new police yagegat be miasazin huneta abrewat guwadega tebyewechu nachhew yegedelwa silkwa lay yekeru meregawoch yasayalu. sew eyetarede akalu yeshetal awere hagere new welagoch ligocachun gps eyaberachu lakuwachew yetem sihedu.

    • @fkr834
      @fkr834 11 месяцев назад

      Ohh yasaznal fetari tsinatun ystachu😢

  • @user-cd7fv6ju7r
    @user-cd7fv6ju7r 11 месяцев назад

    እኛ ሀገር እኮ ይጠፋሉ እኮ

    • @user-ye3ck3ff9o
      @user-ye3ck3ff9o 11 месяцев назад

      አወ ግን በውስጥጂ መቺ ይወጣል

  • @helentefera2736
    @helentefera2736 11 месяцев назад +1

    Kabade new Uffffffffffff 😢😢😢😢

  • @dollygatatg2328
    @dollygatatg2328 11 месяцев назад

    እኔም እንዳች ሀሳብ ገብችኛል ወንድሞቼ እዛ ስላሉ። Fox news እከታተላለው ለማወቅ።

  • @Naniya254
    @Naniya254 11 месяцев назад

    አለመኛ ነሽ እናቴ ሀገራችን ውስጥ በየቀኑ እየወጡ የሚቀሩትስ እሱን እሱን አትሰሚም አይደለም ከአንድ ቤት ስንት ሰው ወጥቶ ይቀራል ይገደላል ይታሰራል

  • @dollygatatg2328
    @dollygatatg2328 11 месяцев назад +1

    አዎ ያሬድ ላባኖሳዊ ነው ። ስልማቅ ነው።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 11 месяцев назад +1

    እሥራ ላይ ሆኚ እረፍት ወስጂ እስቲ phone ልይ ብዬ ያቺን መልክት እያየሁ ነው !ያሳዝናል!🙏🏾🕊️✌🏽

  • @user-bm1ij6ei7g
    @user-bm1ij6ei7g 11 месяцев назад +1

    እስቲ ስላገርሽም ተጨንቀሽ አውሪ