"ለማን ነው የምትኖሩት"___በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 65

  • @kiedst1143
    @kiedst1143 Год назад +12

    ቸሬ ተባረክ ብዙ እየተማርኩ ነው ❤ቶሎ ቶሎ ቢለቀቅ 😊አልሰለችም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад

    አሜን 👏👏👏❤️❤️❤️❤️ጸጋውን ያ ብዛ ል ክ ❤️😘

  • @ketty14325
    @ketty14325 7 месяцев назад

    ፀጋው የበዛለት ቸሬ

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 Год назад

    Temhrthe kane bakne behone teru nbre ❤❤❤❤

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 Год назад

    Ameen Ameen Ameen tabark zemene yebark bagete semi yebark xuru timirti tsegayabizalin❤❤❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Год назад

    አሜን!

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 Год назад

    በጣም ጏበዝ ሰባኪ ነህ ስብከትህ እያዝናና በደንብ ይደመጣል አይሰለችም።

  • @tigistabera897
    @tigistabera897 Год назад

    ፖስተር ዘመንህ ይባረክ ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 Год назад

    ሁሉም ያልፋል ህይወትም አጭር ነች እግዚአብሔር በሰጠን ዘመን በጎን ነገር አድርገንበት እንድናልፍ ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад

    Paster cherea mert Ethiopiawi memeher tebarekln.

  • @dinkufirezewud6117
    @dinkufirezewud6117 Год назад +5

    አሜን! ቃለ-ሕይወት ያሰማልን ፓስተር ቸሬ ዘመንህን ሁሉ እግዚከብሄር ይባርክልህ::🙏❤

  • @almazane5891
    @almazane5891 Год назад

    Tabareki ❤❤

  • @Leona531
    @Leona531 Год назад +2

    ረጅም እድሜና ጤና
    ትምህርትህ ባርኮኛል ቀድሶኛል ሰምቼ እልጠግበውም
    ተባረክልን

  • @zd820
    @zd820 Год назад

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +5

    ቃለህይወት ያስማል ቸርዬ ወንድሜ ተባረክ እንዳንተ አይነት የወንጌል አርበኞችን ያብዛል 🙏🏾 ያንተ ትምህርት እንደ አዲስ ስርቶኛል የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +1

    ፓ/ቸር ጌታ ኢየሱሰ ፀጋ ያብዛልህ ❤❤❤

  • @bezeli4997
    @bezeli4997 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hanadesta1275
    @hanadesta1275 Год назад +2

    God bless you

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Год назад +2

    ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ፓስተር ቸሬ 📚❤️❤️❤️

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 Год назад +3

    ታላቅ አሰተማሪ ነህ በርታ

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Год назад +3

    Taberaki ❤❤❤❤❤🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙌🙌🙌🙌

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 Год назад +2

    Zemenehen hulu fetari yebarkleh.

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Год назад

    ተባረክልኝ ፓሰተር👏👏

  • @TigistSlewondm
    @TigistSlewondm Год назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @a.jstudios9557
    @a.jstudios9557 Год назад +6

    Cheryeee You are the best person in this world ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 Год назад +2

    always beautiful teaching for those who open their hearts

  • @KidestBelay-op4xj
    @KidestBelay-op4xj Год назад

    Trbarek

  • @mekedesdawet3425
    @mekedesdawet3425 Год назад +1

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @amiadera4346
    @amiadera4346 2 месяца назад

    ቼርየ ተባረክ

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 Год назад +1

    God bless you paster chery ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 Год назад

    Amen

  • @messya7125
    @messya7125 Год назад +2

    ተባረክ ❤

  • @Alem4305
    @Alem4305 Год назад +1

    አሜን አሜንንን ፀጋ ይብዛልህ ብሩክ ነህ ወንድማችህን ዘመንህ ይለምልም🌾🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 Год назад +21

    አይ ቸርዬ እንደው የት ነበርሽ አሉ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ። እንደው የት ነበርክ እስከዛሬ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Год назад +3

      አሁን ፕሬዚዳንት ግርማን ይሄን የመስለ ስብከት ላይ ማስገባት ሉምን አስፈለገ አረ እያስተዋልን
      ቸርዬን በተመለከተ እስከዛሬ የት እንደነበረ ይገርማል ጥሩ ትምህርት እያስተማረን ነው❤

    • @mohammedmohammed-qg1xq
      @mohammedmohammed-qg1xq Год назад +5

      የት ነበርክ ሳይሆን አንተ ወይም አንቺ የት ነበርሽ?? ፓስተር ቸሬማ ጌታ በሰጠው ፀጋ እያገለገለ ነበር 😌❤ አሁንም ይጨምርልት ❤❤👍👍👍

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 Год назад +2

    Wow God bless you

  • @NigatuTip
    @NigatuTip Год назад

    Loveee ur style ❤❤❤

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Год назад +1

    ተባረክ

  • @amelsayitna2967
    @amelsayitna2967 Год назад +2

    You are different focused to the point clear and so easy to understand. God bless your church and your family.

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Год назад +1

    Ameeeeeeeeen

  • @redatyilma6850
    @redatyilma6850 Год назад

    God Bless you and your family Amen 🙏 Jesus Christ Name Amen 🙏

  • @By_grace100
    @By_grace100 Год назад +2

    Tebarek pastor

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 Год назад +1

    🙏

  • @sabatesfagabr6478
    @sabatesfagabr6478 Год назад

    God bless you Brother ❤️🙏

  • @guraalex5102
    @guraalex5102 Год назад

    I respect you pastor

  • @elizabethahmed1065
    @elizabethahmed1065 Год назад +1

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤

  • @alexhabitu8418
    @alexhabitu8418 Год назад

    Iam orthodox but his speech dosnot matter religious different doctrine

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Год назад

    ይሄንን ድንቅ መልክት ስሙት በእውነት ትለወጡበታላችው ትማሩበታላችው ያላችውበትንም ቦታ ታውቃላችው ቸርዬ ዘመንክ ይባረክ ደግሜ ደጋግሜ ያዳመጥኩት መልክት ተባረክልኝ

  • @mahlettelila1382
    @mahlettelila1382 Год назад +3

    Pastoryee mariyamn betam nw yemewdehi temertehi hulu eketatelalhugn yet Church nw yemtagelegelew Please

  • @venatlove71
    @venatlove71 Год назад

    Paster chera please 🙏 pray for me 😢

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Год назад

    እውነት ነው ለማን ነው የምትኖረው ራስህን ጠይቅ! ሰዎች ፊት ቆመህ አይደለም እንዴ በእናንተ ፊት ስንቀጠቀጥ ስብረከረክ ያልከው፣ ኢየሱስን መስበክና እውነትን መናገር ያቃተህ

  • @MiressaMorka
    @MiressaMorka Год назад

    እረኛ ለመንጋው ይጠነቀቃል:: watch your words mr chere😮

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Год назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Год назад

    ስላልገባኝ ነዉ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Год назад

    ፖስተር ቸሬ አለባበስህ ይገርማል እንደዚህ ለብሰህ አላየሁህም ትርጉሙ ምንድነዉ እንዲህ ያለ አለባበስ?

  • @bezeli4997
    @bezeli4997 Год назад

    በውስጥ ኮመንት መስጫ አለ ወይ

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  Год назад

      በዚህ ፌስ ቡክ ፔጅ ይላኩልን facebook.com/100064453879294/posts/pfbid0d5N2p3ekoHka5WN4ysmMcgQxaFemfPCg2jeQN86tK3fWmm5aA3h1rLXyr7vuLeeql/?app=fbl

  • @alemuseyum
    @alemuseyum Год назад

    ይቅርታ "እውነትም የት ነበርሽ" ያሏት ዐይነስውሯን የትነበርሽ ንጉሴን የቀድሞ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ናቸው።
    ይሔን የትላንትናውን እንዲህ ያዛባችሁ ፤ የእነዓፄ ሚኒልክንማ እንዴት አይዛባ !
    የማታውቁትን ከመናገራችሁ በፊት ለማወቅ ጣሩ !!
    ፓስተር ቸሬ + ፓስተር ቢኒያም =እውነት
    የአራዳ ልጅ ሁሌም አስተዋይና አመዛዛኝ ነው።
    "የትም ተወለድ አራዳ እደግ"!!!

  • @w.h167
    @w.h167 Год назад +3

    ፓስተር ቸሬ እኔ የካቶሊክ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ! የአንተን ትምህርት በቅርብ ጊዜ ነው ማድመጥ የጀመርኩት !እጅግ በሚገርም ሁኔታ ነው ያስደመምከኝ!
    የሰውን ሃይማኖት ሳተነካ ነው ቅዱስ መፅሐፍ ነው የምታስተምረው !ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ አስተማሪዎች : እውቀቱ ቢኖራቸውም የሰውን ሃይማኖት እያንቋሽሹ የራሳቸውን ብቻ በማወደስ ስለሚያስተምሩ ትምህርታቸውን አልሰማም!
    እንግዲህ የራስሽን ትተሽ ለምን የሌላን ሃይማኖት አስተማሪ ትሰሚያለሽ የሚሉኝ ይነሳሉ ! የክርስቲያ መምህራን የሚያስተምሩት አንድ መፅሀፍ ቅዱስ ስለሚያስተምሩ ለአንዱ አስተማሪ ያልተገለጠ ለሌላው ይገለጥለታል! እኔ ከማንም ይሁን የእግዚአብሔርን ቃል ማድመጥ ስለምወድ ነው! እንጂ እኔም የምከተለው ሃይማኖት አስተማሪዎች ሞልተውኛል!! ግን ፓስተር ቸሬ ምርጥ መሆኑን እመሰክራለሁ❤❤

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy Год назад

      ተባርክ❤❤❤❤

  • @Helloperson
    @Helloperson Год назад +3

    God bless you

  • @taganshabako2203
    @taganshabako2203 Год назад

    God bless you