Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፓስቸር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን እረጅሜ እድሜ ከነመላው ቤተሰብክ
ትምህርቶችህ እንዴት እንደሚያንፁኝ የምገልፅበት ቃል የለኝምትምህርቶችህን በጉጉት ነው የምጠባበቀውእንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፓሰተር ቸርነት መቸም የምትናገረው ነገር የሚስተኛ አይደልም ለሚሰማ ፣ፈጣሪ ይባርክህ ዛሬ ባለሁበት ባታ አሰለቅሳኛል መሆን ያለበት እና አውነት ሰለሆነ ኑርልን አንተን እንዲሀሁም አንተን የመሰሉ ቅን አሳቢ እግዚአብሔር በዚህ ቅጥአንባሩ በጠፋበት ዘመን የሰጠን ተመሰገን ❤።💚💛❤
ተባረክ ቸርዬ እግዚአብሔር አሳስቦኝ ሰሞኑን መክብብን እያጠናሁ ነበር አንተ ስታስተምር ደግሞ ደስ አለኝ ገረመኝም። እግዚአብሔር ለዚህ ትዉልድ በእርግጥም ሊያስተላልፍ የፈለገዉ ነገር አለና
Bless you paster chere thanks again and thanks
#telyalh egziabher bngroch hulu laye brketen yargelh😇🥰💚💛❤
እውነት ነው !እግዚአብሔር ይ ባ ር ክ ህ !
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ቸሬ,ሁሌ ነው ምሰማህ ጌታ ባንተ ብዙ አስተምሮኛል !!ስለባቡር ያልከው ግን ትክክል አይደለም የከተማ ባቡር እንደሱ ነው እኔ አሜሪካን ነው ምኖረው ሳየው አገሬን ያስታውሰኛል አንተ ምትለው ከእስቴት እስቴት ሚሄድ ነው, ለማንኛውም ከናንተ ከፊት ካላችሁ ሰዎች ምንጠብቀው ጥሩውንጥሩ ክፉውን ክፉ በሉ, አሁን አገሪቱ ምን ላይ ናት?? የአፋችንን ፍሬ እየበላን .please ይብቃ !!
Bless you Pastor amazing the word of God
አሜን!! አሜን!! አሜን!!የልባችንን ሀሳብ በተቀደሰዉ የእግዚአብሔር ቃል ስለገለጥክልን እና እዉነቱን ስላረጋገጥክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ!!
እዉነት ነዉ አሁን ተተወ እንጂ ድሮ ብዙ ተማሪዎች ሰኔ 30 ሰርተፍኬት ሲሰጣቸዉ ከወደቁ በነፍሳቸዉ አፀያፊ ነገር ያከናዉናሉ
ልቤ ላይ የደረሰ ቃል ነው ❤እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማህ ቸሬ my favorite 😍
Amin
Geta eysus yibarki tabarki 📖✅❤
አሜን
Amen 🙏 ❤❤❤❤Brother Egzabhere Yimesgen.Thanks 👍 Brother 🎉🎉❤❤❤
Thanks 👍 Brother 🎉❤❤❤
tebarek beyesusim hulum kenitu Eyesusk kelele❤❤
ቸሬ ❤
❤❤❤❤ Ebbiifamii abbaakoo yeroo hundaa yeroo abdii kootu yeroo hundaa Wantaa abdii anatiii hooruu barsiistaa Ebbiifamii Maatiikee walii Dhugaa siin jaladhaa
Amennnnnn🙇💞💞💞☝☝☝
Thanks GOD
በነፃ የተሰጠን ማመስገን ከበደን እህህህህ
Amen, Amen, Amen, Amen, Amen. God bless you more and more, Pastor Chere!
Abeat sew mehon sentun gud teshekemenal geatayea medehanitea yesus crestos ebakeh yeker belegi maregi.
Paster cherea tebarekeln
ባንቴ በ ፓስተር በኩል እግዚአብሔር እጅጉኑ ወደ ሕይወቴ ዘልቆ ገብቶ በብዙ ባርኮኛል በጣምም አመስጋኝ አድርጎኛል ተመስገን አምላኬ ተመስገን 🙏🙏ቸርዬ እግዚአብሔር ባርኮ እጅጉኑ በብዙ መተሪፊረፊ ይባርክህ ተመስገን ❤❤❤❤❤🙏
በጣም የምወድ ወንድም ቸሬ ጌታ አምላክ ብር ክ ያፍርግህ
Tabrke ❤❤❤❤
ጌታ ቀሪ ዘመንህን ያለምልም። አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።
I can’t say anything 💯 you right ❤❤❤
God bless you 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ,ድቅ ትምርት ነውfrom 🇨🇦
ምንም ሁን እየተሰበከ ያለዉ ወንጌል ነዉ። በደንብ ስማ
Canada negn lemalet nw😂😂😂😂😂
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ክቡር ድንቅ ነዉ በሉት.....amen geta hoy temesgenlgn
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን ❤❤❤
ቸሬ ለዘመኑ ወጣት የምትሰጠዉ ፍልስፍና ትምህርትህ ባደንቅም ትምህርትህ በወንጌል የተደገፈ ቢሆን መልካም ነዉ100/100!!
ወንጌልን ነው የሚያስተምረው ላንተ አልተስማህም መስለኝ
እረ ጉድ ኣንተ እንደ እባብ ጭንቅላትህን ሰለ ሚቀጠቅጥልህ ኣመመህ እሚገርምህ ባሁኑ ስዓት ህዝብ ከጥፋት እያዳነ ያለው ብቸኛ ሰው ነው ወላሂ ከሁሉም ሃይማኖቶች
ስለ መፅሀፈ መክብብ እያስተማረ ነዉኮ ምነዉ መክብብ ላንተ የናሳ የምርምር መፅሀፍ ነዉ እንዴ ቅዱስ ቃሉ ላይ የለም ወይ???
🎉WOW....
ጌታ ሆይ ተመስገን እለት እለት በቃልህ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን እናከብርሃለን ቸሬ እግዚአብሔር ዘመናችን ይባርክ ......❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን መም ቸርየ ፡ .......ደስ እያለኝ ሚሰማው መምህር ፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
በአካል መሞትማ ደስ ይላል
Ameen Ameen Ameen hunatino Hulu kenitu, tabark zemene Hulu yebark bagete semi Barta, ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta yibarkak
ሰለ ኦክሲጅኑ አመሰግናለሁ.
Amen amen !!!!
❤❤❤የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ!!!!አንተ ትለያለእ❤❤❤🎉🎉
Pastor Cher Egzer amilk yiberek zeman yibarek ❤❤❤
Gata YIBRARKIH kibir legata yehun TEBAREK 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልነ ፓስተር ቸሬ🙏❤
❤❤❤❤❤🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ጌታ ይባረክህ
አሜን!🙏
ደስታ ያለው እግዚአብሔር በሚሰጥህ ነገር ውስጥ እንጂ በእኛ ጥራት ያመጠነው ነገር አይደለም ተባረክ ❤
Thank you
እድሜ ይስጥልን
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ልቤ ነው የገባው ጌታ ይባርክህ
ጌታ ይባሪክ❤
Amen may God bless you Cherye 🙏 ❤
ቸርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏾❤️
Amen ❤
Wow the first time live make it
🙏
ተባርከሃል የተዎደድክ ❤️🔥🔥🥰🙏ሁሉ ከንቱ
Blessings🙏🏼❤️
አሜን! ፓስተር ቸሬ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
Amen
Selam ybzalachu
ክብር ለእግዚአብሔር
Amen! Tebarek pasterye!!
ሁሉ በእርሱ ነው የሆነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቸርዬ ስወድህ በብዙ ተባረክልኝቸርዬ ወደ ኢትዮጵያ ስገባ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ ጥያቄ አለኝ በአካል ላገኝህ እፈልጋለሁ ፈቃደኛ ከሆንክ እባክህን
I wish I know u 21 yrs ago
በጣም ቤተሰቤ ጋ እንዲሄድ አይፈቅድም በቃ ደስ አይለዉም ግን እኔ ቤተሰቡ ጋ አልቀርም ሁሌም እዛዉ ነኝ የእኔ ሲሆን ይናደዳል ቅር ይለዋል እና በጣም ይሰማኛል ይከፋኛል
Selam pasitariyee kawunesl falegalw la rase Please silk kuter betasekametulgn ❤
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
ቸሬ ጥሩ ታስተምራለህ ነገር ግን የሳትከው አንድ ነገር አለ ከጌታ በታች ከሰዎች ሁሉ በላይ የሆነችው ፀጋ ሁሊ የሞላባት የጌታ እናቱ ድንግል ማርያም ናት የቀራት ፀጋ የሌለ በሷ የተደረቀው ከሁሉ በላይ ድንቅ ነው። እንድትታረም ብዬ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
አይ ቸርዬ አንጀት አርስ ነህኮ ዳይፐር ሲቀየር ፖስተዋል አላለም
ወንድም ቸሬ አሁንም ይቀራል
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የት ላግኝህ እኔ ና ባለ ቤቴ ሞክር እንፈልጋለን አባ ከእን አንዴት ላግኝህ 😢
በ0921664858 ላይ ይደውሉ
ፓ/ር ቼሬ ምነው ሳላገባ ባውቅህ ኖሮ ተምሬ ታሪክ እሰራ ነበር በልጅነቴም አልዝርከርክም ነበር እኛ የደርግ ልጆች ነን ልጆቻችንን በየገደሉ የክተትናቸው
❤❤❤
አሜንን ተባረክልኝ❤
Ameen Ameen Ameen hunatino Hulu kenitu, tabark zemene Hulu yebark bagete semi Barta, ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ፓስቸር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን እረጅሜ እድሜ ከነመላው ቤተሰብክ
ትምህርቶችህ እንዴት እንደሚያንፁኝ የምገልፅበት ቃል የለኝም
ትምህርቶችህን በጉጉት ነው የምጠባበቀው
እንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፓሰተር ቸርነት መቸም የምትናገረው ነገር የሚስተኛ አይደልም ለሚሰማ ፣ፈጣሪ ይባርክህ ዛሬ ባለሁበት ባታ አሰለቅሳኛል መሆን ያለበት እና አውነት ሰለሆነ ኑርልን አንተን እንዲሀሁም አንተን የመሰሉ ቅን አሳቢ እግዚአብሔር በዚህ ቅጥአንባሩ በጠፋበት ዘመን የሰጠን ተመሰገን ❤።💚💛❤
ተባረክ ቸርዬ እግዚአብሔር አሳስቦኝ ሰሞኑን መክብብን እያጠናሁ ነበር አንተ ስታስተምር ደግሞ ደስ አለኝ ገረመኝም። እግዚአብሔር ለዚህ ትዉልድ በእርግጥም ሊያስተላልፍ የፈለገዉ ነገር አለና
Bless you paster chere thanks again and thanks
#telyalh egziabher bngroch hulu laye brketen yargelh😇🥰💚💛❤
እውነት ነው !
እግዚአብሔር ይ ባ ር ክ ህ !
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ቸሬ,ሁሌ ነው ምሰማህ ጌታ ባንተ ብዙ አስተምሮኛል !!ስለባቡር ያልከው ግን ትክክል አይደለም የከተማ ባቡር እንደሱ ነው እኔ አሜሪካን ነው ምኖረው ሳየው አገሬን ያስታውሰኛል አንተ ምትለው ከእስቴት እስቴት ሚሄድ ነው, ለማንኛውም ከናንተ ከፊት ካላችሁ ሰዎች ምንጠብቀው ጥሩውንጥሩ ክፉውን ክፉ በሉ, አሁን አገሪቱ ምን ላይ ናት?? የአፋችንን ፍሬ እየበላን .please ይብቃ !!
Bless you Pastor amazing the word of God
አሜን!! አሜን!! አሜን!!የልባችንን ሀሳብ በተቀደሰዉ የእግዚአብሔር ቃል ስለገለጥክልን እና እዉነቱን ስላረጋገጥክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ!!
እዉነት ነዉ አሁን ተተወ እንጂ ድሮ ብዙ ተማሪዎች ሰኔ 30 ሰርተፍኬት ሲሰጣቸዉ ከወደቁ በነፍሳቸዉ አፀያፊ ነገር ያከናዉናሉ
ልቤ ላይ የደረሰ ቃል ነው ❤እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማህ ቸሬ my favorite 😍
Amin
Geta eysus yibarki tabarki 📖✅❤
አሜን
Amen 🙏 ❤❤❤❤Brother
Egzabhere Yimesgen.
Thanks 👍 Brother 🎉🎉❤❤❤
Thanks 👍 Brother 🎉❤❤❤
tebarek beyesusim hulum kenitu Eyesusk kelele❤❤
ቸሬ ❤
❤❤❤❤ Ebbiifamii abbaakoo yeroo hundaa yeroo abdii kootu yeroo hundaa Wantaa abdii anatiii hooruu barsiistaa Ebbiifamii Maatiikee walii Dhugaa siin jaladhaa
Amennnnnn🙇💞💞💞☝☝☝
Thanks GOD
በነፃ የተሰጠን ማመስገን ከበደን እህህህህ
Amen, Amen, Amen, Amen, Amen. God bless you more and more, Pastor Chere!
Abeat sew mehon sentun gud teshekemenal geatayea medehanitea yesus crestos ebakeh yeker belegi maregi.
Paster cherea tebarekeln
ባንቴ በ ፓስተር በኩል እግዚአብሔር እጅጉኑ ወደ ሕይወቴ ዘልቆ ገብቶ በብዙ ባርኮኛል በጣምም አመስጋኝ አድርጎኛል ተመስገን አምላኬ ተመስገን 🙏🙏ቸርዬ እግዚአብሔር ባርኮ እጅጉኑ በብዙ መተሪፊረፊ ይባርክህ ተመስገን ❤❤❤❤❤🙏
በጣም የምወድ ወንድም ቸሬ ጌታ አምላክ ብር ክ ያፍርግህ
Tabrke ❤❤❤❤
ጌታ ቀሪ ዘመንህን ያለምልም። አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።
I can’t say anything 💯 you right ❤❤❤
God bless you 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ,ድቅ ትምርት ነውfrom 🇨🇦
ምንም ሁን እየተሰበከ ያለዉ ወንጌል ነዉ። በደንብ ስማ
Canada negn lemalet nw😂😂😂😂😂
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ክቡር ድንቅ ነዉ በሉት.....amen geta hoy temesgenlgn
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን ❤❤❤
ቸሬ ለዘመኑ ወጣት የምትሰጠዉ ፍልስፍና ትምህርትህ ባደንቅም
ትምህርትህ በወንጌል የተደገፈ ቢሆን መልካም ነዉ100/100!!
ወንጌልን ነው የሚያስተምረው ላንተ አልተስማህም መስለኝ
እረ ጉድ ኣንተ እንደ እባብ ጭንቅላትህን ሰለ ሚቀጠቅጥልህ ኣመመህ እሚገርምህ ባሁኑ ስዓት ህዝብ ከጥፋት እያዳነ ያለው ብቸኛ ሰው ነው ወላሂ ከሁሉም ሃይማኖቶች
ስለ መፅሀፈ መክብብ እያስተማረ ነዉኮ ምነዉ መክብብ ላንተ የናሳ የምርምር መፅሀፍ ነዉ እንዴ ቅዱስ ቃሉ ላይ የለም ወይ???
🎉WOW....
ጌታ ሆይ ተመስገን እለት እለት በቃልህ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን እናከብርሃለን ቸሬ እግዚአብሔር ዘመናችን ይባርክ ......❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን መም ቸርየ ፡ .......ደስ እያለኝ ሚሰማው መምህር ፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
በአካል መሞትማ ደስ ይላል
Ameen Ameen Ameen hunatino Hulu kenitu, tabark zemene Hulu yebark bagete semi Barta, ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta yibarkak
ሰለ ኦክሲጅኑ አመሰግናለሁ.
Amen amen !!!!
❤❤❤የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ!!!!አንተ ትለያለእ❤❤❤🎉🎉
Pastor Cher Egzer amilk yiberek zeman yibarek ❤❤❤
Gata YIBRARKIH kibir legata yehun TEBAREK 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልነ ፓስተር ቸሬ🙏❤
❤❤❤❤❤🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ጌታ ይባረክህ
አሜን!🙏
ደስታ ያለው እግዚአብሔር በሚሰጥህ ነገር ውስጥ እንጂ በእኛ ጥራት ያመጠነው ነገር አይደለም ተባረክ ❤
Thank you
እድሜ ይስጥልን
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ልቤ ነው የገባው ጌታ ይባርክህ
ጌታ ይባሪክ❤
Amen may God bless you Cherye 🙏 ❤
ቸርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏾❤️
Amen ❤
Wow the first time live make it
🙏
ተባርከሃል የተዎደድክ ❤️🔥🔥🥰🙏ሁሉ ከንቱ
Blessings🙏🏼❤️
አሜን! ፓስተር ቸሬ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
Amen
Selam ybzalachu
ክብር ለእግዚአብሔር
Amen! Tebarek pasterye!!
ሁሉ በእርሱ ነው የሆነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቸርዬ ስወድህ በብዙ ተባረክልኝ
ቸርዬ ወደ ኢትዮጵያ ስገባ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ ጥያቄ አለኝ በአካል ላገኝህ እፈልጋለሁ ፈቃደኛ ከሆንክ እባክህን