በመጨረሻም እውነታው ታወቀ!!ለአመታት የጠፋው ጓደኛ ጉድ ይዞ መጣ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 фев 2024
  • በመጨረሻም እውነታው ታወቀ!!ለአመታት የጠፋው ጓደኛ ጉድ ይዞ መጣ!!
    addisskmemoch@addisradar@aradaplus@hubmedia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @Dukashow33
    @Dukashow33  5 месяцев назад +75

    ክፍል 1 ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
    ruclips.net/video/RrKxteu8NNc/видео.htmlsi=EfRHr9JeiyTLvlij

    • @AboFlah8553
      @AboFlah8553 5 месяцев назад +1

      ኧረ ጨርቆሴ የትደረሰ ስሙን እርግጠኛ አደለሁም አቤላስ በሰላማቸው ነው የጠፉት

    • @AboFlah8553
      @AboFlah8553 5 месяцев назад +1

      መልሱልኝ አደራ የምታቁ

    • @senaitpice333
      @senaitpice333 5 месяцев назад

      L1lool😊

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 5 месяцев назад

      ጸብል ውስድት

    • @temermohammed4649
      @temermohammed4649 4 месяца назад

      ክፍል 3 መቸ ነው የሚለቀቀው? በደንብ አጥኑ አያምርም

  • @user-bx8di8rj8h
    @user-bx8di8rj8h 5 месяцев назад +248

    የሰው ይህውት የምአበለሹ ሰዎች አለህ የኢጃችን ስጣቸው😢😢

    • @user-uv5co1gp4t
      @user-uv5co1gp4t 5 месяцев назад +2

      Amen amen amen bewnt

    • @Layla-ip5jm
      @Layla-ip5jm 5 месяцев назад +1

      አሚንንን😢

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h 5 месяцев назад

      አሜንበጣምያሳዝናልበጣምነዉያስለቀሰኝበሚወደዉጔደኛዉመሆኑ ሁሌምአይለፍለትይሔ ምቀኛ ከንደዚህአይነትሠዉሠዉረኝአምላኬ🙏⛪️😱

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t 5 месяцев назад

      Amennnnn😢😢😢😢

    • @nunununu6715
      @nunununu6715 5 месяцев назад

      አሚን

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh1185 5 месяцев назад +101

    የዛሬው ቅዱስ ምካኤል አባቴ ምህረቱን ይላክልህ የኔ ወንዲም😢😢

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 месяцев назад +56

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ክፉ አይካቹ የማታ እጀራ ይስጣቹ የሰዉ እጅ አያሳያቹ❤❤❤

  • @user-iy2vi3gb6v
    @user-iy2vi3gb6v 5 месяцев назад +31

    ድራማ ነው የሚመስለእውነተኛ አይመስልም ድንግል ማርያም ልቦናህን ትመልሰ 😢😢😢😢😢

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam116 5 месяцев назад +308

    ኧረ ጸበል ውሰዱት ወዶ እኮ አይደለም መንፈስ ነው

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q 5 месяцев назад +3

      እዉነት ነዉ

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 5 месяцев назад

      ክርስተያን አደሉም እዲ እረ በፈጣሪ ፀበል ውሰዱት

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 5 месяцев назад +2

      ትክክል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 5 месяцев назад

      😢😢😢😢​@@jadabuziki9203

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 5 месяцев назад

      እውነት ነው

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 месяцев назад +90

    ፀበል አቡነ ተክለሐይማኖት አስራችሑ ውሠዱት ጌታ ይማረው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 месяцев назад +33

    ጎደኛዉ ሊመሰገን ይገባል እኔ የገረመኝ ፊቱ አይታይም ግን ማወቁ በጣም ገርሞኛል እንደአነት ጎደኛሞች ያብዛልን እባክህን ከጎኑ ሁኑ በናትህ ፀበል ይዘኧዉ ሂድ ይድናል መቶበመቶ እክምና ሳይሆን ፀበል ነዉ መቶ በመቶ በርቱ እመቤቴ ትርዳቹ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 5 месяцев назад +34

    ጎደኛው እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እንዲህ ነው ጎደኝነት እሱም ጤናው ተመልሶ ለማየት ያብቅን እግዚአብሔር አሜን

  • @HappyBabyTurtles-ub7ig
    @HappyBabyTurtles-ub7ig 5 месяцев назад +147

    ፀበል ውሰድት እመቤቴ ትድረሰለት ሲያሳዝን አይየኛነገር መጨረሻችንን አሳምርልን 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-qd2xq1ky6y
      @user-qd2xq1ky6y 5 месяцев назад +2

      ሁሉም ምያቅ ፈጣሪ አለና ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኀው ምህረቱን ይላክለት

    • @user-zz1cv1jc1m
      @user-zz1cv1jc1m 5 месяцев назад +1

      እሜን3❤❤❤

    • @AlemAtlaw
      @AlemAtlaw 5 месяцев назад

      Aal

    • @Zebu918
      @Zebu918 5 месяцев назад

      እኔ ምላቹ አሸጉሊቱ ይቀሳቀሳል ወይ ማለቴ ደክሞት ተኝታ ነው አለ እኮ 😢😢😢

    • @user-io2sh9sl9p
      @user-io2sh9sl9p 5 месяцев назад

      መጨረሻውን ለማየት ነው የጓጓሁት እመቤቴ ትርዳህ

  • @user-fe7ev8be1t
    @user-fe7ev8be1t 5 месяцев назад +100

    ፀበል ውሰዱት ይሄ እርኩስ መንፈስ መድሃኒኣለም ይገስዐው ፡በምህረት ኣይኑ ይጎብኚህ ወንድሜ ፡

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 5 месяцев назад +33

    የሠውን ሂወት ምሥቅልቅል የምታደረጉ ሠወች አላህ የጃችሁን ይሥጣችሁ ያረብ😢😢

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 5 месяцев назад

      ምን አድርገዉት ነዉ ማርዬ ተከድቶ ነዉዴ የአሏህ አልጨረስኩትም ገ ና ፊድወዉን

    • @warkanesb7388
      @warkanesb7388 5 месяцев назад

      አሜን

    • @FETA249
      @FETA249 5 месяцев назад

      በጣም አላህ ያጥፋቸው ይገርማል 😢

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 5 месяцев назад +24

    😢😢😢ይህን መተት የሚሰሩ ሰዎች ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው አሜን በሉ

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r 5 месяцев назад +2

      አሚንንንንን ያረብ ያጥፋቼው እሕሕሕ ምን አለ ለሠው ልጅ ጥሩ ነገር ብንመኝ 😢😢😢😢😢

    • @user-gj6ue8qs1j
      @user-gj6ue8qs1j 5 месяцев назад

      አሚን😢😢😢

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 3 месяца назад

      አሜን

    • @user-ym5by9gc4g
      @user-ym5by9gc4g 3 месяца назад

      Ameeeen

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 2 месяца назад +1

      Aameen

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 5 месяцев назад +55

    ይህ ክፉ የጨለማ መንፈስ ነዉ በኢየሱስ ስም ከህይወቱ ላይ የተገፈፈ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ሰዉ ነፃ አዉጣዉ ድኖ ወደ ራሱ ተመልሶ ለምስክርነት አብቃዉ። ይህንን ስለምታደርገዉ አመሰግናለሁ።

  • @GgFf-vr6vu
    @GgFf-vr6vu 5 месяцев назад +108

    ፍትህ ሰኡድ አረቢያ ኢስር ቤት ለሚሰቀዩ ኢህት ወንድሞች ድምፅ ሁኑ

    • @RjjJdjdjd
      @RjjJdjdjd 5 месяцев назад +3

      ፊትህ ለሱኡዲ እሰሪቤት ላሉ እህት ወንደሞቺ😢

    • @user-fk8tf1gl9t
      @user-fk8tf1gl9t 5 месяцев назад +2

      እውነት ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን😢😢😢😢

    • @Mdakib-hz2ie
      @Mdakib-hz2ie 5 месяцев назад +2

      እውነት

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 5 месяцев назад +19

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን😢
    ኧረ በእናታችሁ ቶሎ ወደ ፀበል ውስዱት😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 месяцев назад +11

    ይሄንን ጋዜጠኛ ያለ ማድነቅ ..
    ፍፁም
    ንፉግነት ነው የጀመረውን ፕሮግራም እግብ ሳያደርስ እማይተኛ.. ጀግና በርታ !
    ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል
    በቃ የ አበሾች ክፋታችን .. አጥንት ድረስ ዘልቆ እሚገባ ተንኮል @ ክፋት@ ምቀኝነት
    ፈጣሪ ሆይ ክፋተኛ @ ምቀኛ @ ተንኮለኛ @ ቅናተኛ ሳታረገኝ
    ሳልቀየር ወዳንተ ጥራኝ ::
    ግን ለምን ይሄ ሁሉ በደል በስው ላይ @ በወገን ላይ
    ለምን እስፈለገ ???

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 5 месяцев назад +82

    የዘንድሮ ጉድ አያልቅ ስንቱ ታየ ስንቱ ተሰማ ያላህህህ ማረን 😢😢😢😢

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 5 месяцев назад

      አሚን

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r 5 месяцев назад

      አሚንንንንን ያረብ በጣም ሡበሐን አላሕ 😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 5 месяцев назад +137

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐😊

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 5 месяцев назад +18

    እግዚአብሔር ይርዳው አንተም መልካም ሰው ነህ በርታ ወንድሜ መጨረሻው መልካም እንደሚሆን ተስፉ አለኝ🙏👋👍💐🇪🇹🇺🇸

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v 5 месяцев назад +32

    አቤት የስው ክፋቱ ሁሌም በምንወዳቸው በምንጠቅማቸው ስዎች እንጎዳለን ለዚህ ልጂም ፀበል ነው መዳኒቱ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 5 месяцев назад +50

    እጅ እና እግሩን እሰሩና ፀበል አሰገቡት ይድናል እግዚሐብሔር ይማርክ አይዞህ 😢🙏

  • @user-th7od9mw5r
    @user-th7od9mw5r 5 месяцев назад +22

    የእግዚአብሔርን ይሄን ይሄን ልጅ ጸሎት ቦታ ውሰዱ አጋንንት መንፈስ ነው የያዘው ይሄ ነገር ሚፈተው በፃሎት ነው የፈወስ ጸሎት ያስፈልጋል😢😢😢😢 በፈጣሪ ስም ልቤን እግዚአብሔር የመልሶ ይህንን የምናይ ልጆች በጸሎት እና ግዛቸው ይሄ ለማያት ይከብዳል😢😢😢😢😢

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 5 месяцев назад +6

    እውነተኛ ጓደኛነህ ወድሜ እግዚአብሔር ያክብርህ ያልከው ነገር ትክክል ነህ ምክኒያቱ ልጁ ሊሰራ እራሱን ለመለወጥ ወጣ አልተሳካለትም ተመለሰ ይህማለት ወድማችን እዳለው ሳሄድ ሀገር ዳለነው የተያዘው ማለትነው ጸበል ውሰዱት ይድናል ግን ትግሰት ያሰፈልጋል ታገሱት ልጁ ተይዞነው እራሱ አደለም ይህን ክፉውን ጓደኛውን ደሞ እግዚአብሔር ይበቀለው እናተ ምንም አትበሉት ያሳድሰበታል ወድማችን ወደአይምሮው ሲመለሰ በጸሎት ሲበረታ መፈሱ ይያዛል ይሸኝለታል እመብረሀን ትርዳው

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 5 месяцев назад +8

    በእውነትብል ሴት ነሽ ጉደኛው እግዚአብሔር ይስጥ ጋዜጠኛ አንተ በርታ ጥሩ አሣብ ነው ያመጣቹት እግዚአብሔር ከእናተ ይሁን

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 5 месяцев назад +202

    የመዳም ቅመም❤እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም😢😢እህታችሁነኝ

    • @kamilaemar3687
      @kamilaemar3687 5 месяцев назад +2

      እሺ ❤❤❤

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 5 месяцев назад +1

      Eshi Konjo

    • @user-rj7go8we7j
      @user-rj7go8we7j 5 месяцев назад

      Merem Minegresh Neger Ale Bewst Ney

    • @user-rj7go8we7j
      @user-rj7go8we7j 5 месяцев назад +1

      Nuredin Ebalalehugne

    • @user-zi6ek5hg7i
      @user-zi6ek5hg7i 5 месяцев назад +1

      ይቅርታ ግን መተዋወቅ ይቻላል?ደሞ ሠፕስክራፕ አርጌሻለው።ውዷ

  • @user-wl5ts9wu8k
    @user-wl5ts9wu8k 5 месяцев назад +38

    እግዚአብሔር ፈውስን ይላክልህ በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት
    ጓደኛው እግዚአብሔር ይስጥህህ ሁላችሁም ተባረኩ በእውነት

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m 5 месяцев назад +8

    አይ ሰው ምን አይነት ጭካኔ ነው እንደዚህ የሰው ሂወትን ማበላሸት ያውም የራሥክ ጎደኛ ፈጣሪ ፈውሥህን ይሥጥህ ጋዜጠኛውም ተባረክ ወንድሜ ወደ ራሡ ተመልሶ ለማዬት ያብቃን 😮

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 5 месяцев назад +10

    በፈጣሪ ይሄንን ልጅ እንደዚህ ያደረጋችሁ ፈጣሪ ይበቀላችሁ።

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 5 месяцев назад +22

    አላህ ይርዳችሁ😢😢😢 እሱም ተቸግሮ ነው እሱ ሳይሆን ስይጣን ነው እድህ እያድርገ ያለው ምን ላይ እንዴዴርስ እንዳትርሱን እጠብቃለን😢😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 5 месяцев назад

      እስኪደሚሪኝሁቢ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 5 месяцев назад +17

    በርቱ በጌታ ከዚህ ጉድ አውጡት ያሣዝናል በጣም ፀበል አሥጠምቁት ተፈውሦ በትክክለኛ ማንነቱ እንደምናገኘው ባለ ሙሉ ተሥፋ ነኝ 100 % እርግጠኛ ነኝ

  • @abie790
    @abie790 5 месяцев назад +4

    ማን እንደ እግዚኣብሄር የተባለ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ፀበል ዉሰዱት ይድናል
    ጎባጣዉን ያቀና ዓይነ ስዉራንን ያበራ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ይስጠው

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 5 месяцев назад +8

    ወንድሜ እመብርሃን እናቴ ወደ ቀድሞው ማንነትህ ትመልስህ የጎኑ ያላችሁት ሁላችሁ እግዚአብሔር ይባካችሁ ይህንን መተት የምትሰሩ እና የምታሰሩ ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ

  • @user-by8ro9nl9g
    @user-by8ro9nl9g 5 месяцев назад +30

    የአላሕ ለካሰ ሠይጣን የማይሰራው የለም ኑሮ😢😢😢😢😢

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 5 месяцев назад +370

    ዱካን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን👍👍👍👍

    • @zinazina853
      @zinazina853 5 месяцев назад +3

      ዱካ ምርጥ ሰው ነው 👌👌👌

    • @etaaba7667
      @etaaba7667 5 месяцев назад

      1¹¹no​@@zinazina853

    • @fatumawerqe2777
      @fatumawerqe2777 5 месяцев назад

      😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😂😂😂

    • @user-du8oo8sp4h
      @user-du8oo8sp4h 5 месяцев назад

    • @AjjAjj-eq1xg
      @AjjAjj-eq1xg 5 месяцев назад +1

      በጣም አሳዛኝ ታሪክ ወይ ጓደኛ በቀኝ ያለው በጎ አሳቢ በግራ ያለው ክፉ አሳቢ መሆኑን ተረዳሁ ማለትም ሁሉም አስተሳሰቡ አንድ እንዳሎነ ከፈጣሪ የሚሰጥ ጋደኛ እንዳለ ተማርኩ አላህ ሆይ መልካም ጓደኛ አገናኘኝ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 5 месяцев назад +4

    እኛ ኢትዮጵያዊያን 💚💛❤️ከሌላው አለም የተሻልን እድለኞች ነን ፀበል🙏ፀበል🙏እባካችሁን ፀበል🙏በአለም ላይ የሴጣን ስራ በዝቷል!እናም ፀበል ሊለየን አይገባም🙏ጤነኞች በንመስለም!ፀበል ሊለየን አይገባም!!!

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 5 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክልህ ወንድሜ ለናተም ተባረኩ 🙏

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 5 месяцев назад +44

    “ጠላቴ እልል አይልብኝምና ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ አወቅሁ።”
    - መዝሙር 41፥11❤

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 5 месяцев назад +16

    የሚያሳዝን ትውልድ ለፈጣሪም ለሰውም ለራሱም ለነፍሱም ለምድሪቱም መርገም የሆነ ሰው በዚህ ልክ እንዴት ጨካኝ ይሆናል ጌታ ሆይ ለዚህ ልጅ ጣልቃ ግባለት

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 5 месяцев назад +4

    ኧረ መጨረሻውን ይለቀቅልን የምትሉ

  • @Birukt21
    @Birukt21 5 месяцев назад +5

    መጨረሻውን አሳዩን እባካችሁ ከፀበል በኋላ 😢😢😢 የኔ አባት

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 5 месяцев назад +1

      የኔም ጉጉት ነው በ ድንግል ማርያም ይገርማል ግን የሰው ልጅ የሰውን እድልና ንሮ ያቃውሳሉ

  • @user-ps7gw4hz5g
    @user-ps7gw4hz5g 5 месяцев назад +19

    ፍቅረኛው ግን ፅናቱን ይስጥሽ😢 በርቱ ሳትሰለቹ አግዙት😢

  • @tgyoutube4452
    @tgyoutube4452 5 месяцев назад +10

    ልጁኮ ጤነኛ አደለም አትፍረዱበት ፀበል ዉሰዱት እሚሆነዉን😢😢

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 5 месяцев назад +6

    እናተ ዝም ብላችሁ ፀበል ዉሰዱት በድግምት ታስሮ ታሞ እኮነው አይ ለሰዉ ሞት አነሰው የሚባለዉ ለካ እዉነት ነዉ ፍቅረኘዉም አይዞሽ ፀበል ከወሰዳቻሁት ጤነዉን ያገኛል በደስታ አብራችሁ ትኖራላችሁ

  • @saggasagga9179
    @saggasagga9179 5 месяцев назад +3

    እረ በአላህ ፀበል ውሰዱት እኔም ብያለሁ ያረቢ አላህ የስራውን ይስጠው

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o 5 месяцев назад +18

    ፀበል ከህደ መመት ያረገበሰው ይነገራል ፀበል ውሰዱት

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 5 месяцев назад +17

    ላፍቅራኛው ቃላት ዬላኝም ዬኔ እነት አላህ ጄዛሺን ይክፋላው ባሁን ዛባን እዳዝህ አይነት ሴት አላ😢😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 месяцев назад +3

    ጋዜጠኛችን ጀግነትህን በጣም ነዉ የማደንቅህ ዘልዬ ልጁ ላይ ያረገበትን ልጅ እንደምታገኘዉ እና መተቱን እንዲያስፈታዉ ከዛ ልጁን ለህግ አቅርበህ እንደምታሰየን አልጠራጠርም እተማመንብሀለዉ የኔ ጀግና በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elfineshlohauben-et2qf
    @elfineshlohauben-et2qf 5 месяцев назад +2

    ቤ ናዝሬቱ ጌታ ቤ ኢየሱሴ ሲም እግዚአብሔር ነፃ ያውጣው 😢አሻንግልቷን ከ ቤቱ አስግዎግዱት የ ዲይብሎስ ስራ ይፍረስ ቤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲም 🙏😢ያማል

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 5 месяцев назад +15

    ወይኔ ምስጊን እዟት ወጣ አሻጉሊቷን እረ ፀበል ዉሰዱት አየ እማማ ኢትዮጵያ ምን አይነት ህዝብ ነው የሚኖርብሽ ሰው በወድሙ ይህን ያክል ማሠቃየት መተት ነው100% በናታችሁ እደምንም ፀበል ዉሰዱት ይሻለዋል እኔ አፈር ልብላልክ የኔ ምሥጊን

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s 5 месяцев назад +2

    ወደ ጤናው ተመልሶ ይመጣን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይሮዳው🙏😥

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 5 месяцев назад +9

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ወንድማችን ተባረክ
    ❤ያለ ኢየሱስ መቼም አይለቅም የሰይጣን ሰራ
    በኢየሱሴ ሰም ብቻ ነው ሚነቀለው

    • @aass5403
      @aass5403 5 месяцев назад

      😂😂😂😂አይ እናተ

    • @aass5403
      @aass5403 5 месяцев назад

      እና እኝ በልሰነው አልን

    • @MeskiMeskimaru
      @MeskiMeskimaru 5 месяцев назад +1

      እዩ ጩፋ በካራቴ እንዲያድነው ነው?😏😏

    • @user-vb5sk8ne7t
      @user-vb5sk8ne7t 5 месяцев назад +1

      😂😂😂እነዚህም ፀበል ቢሄዱ ይድናሉ

    • @Wudeeee
      @Wudeeee 4 месяца назад

      Eyesus bicha nw yemihadinew

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 5 месяцев назад +42

    መንፈስ ነው ፀበል ውሰዱት 😢😢😢

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 5 месяцев назад +11

    አድ ጠላት ስሆን አድ ደሞ ወዳጂ ይሆናል ውላቹንም ፈጣሪ ይባርካቹ ከፀበል መልስ ድኖ ማየት እንፈልጋለን ፈጣሪ ይማሪ ወድሜ

  • @user-qg4xk3mj5b
    @user-qg4xk3mj5b 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ፈወሱት ደኖ እደምናየው ተስፋ አደርጋለሁኝ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ሰው ግን ከባድ ነው 😢😢😢

  • @user-xz1ub7hv7g
    @user-xz1ub7hv7g 5 месяцев назад +1

    ዱካን በጣም ነው እማመሰግነው 👍👍 ፈጣሪ የወጣትነት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад +17

    ድግምት ነው ፀበል ይህድ 😢😢😢😢

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql 5 месяцев назад +3

    ቅዱስ ሚካኤል ይገስፃቸዉ በሰዉ ህይወት የሚቀልዱ ሁሉ ያሳዝናል😢

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 5 месяцев назад +4

    ፀበል መታጠብ ኣለበት የምር ጋደኛውኡ በጣም መልካም ሰው ነው ውለተኛው ጋደኛው ግን ፈጣሪ መጥፎኦ ስራ የሰራውን ያሳየዋል በመተት እደዚ ኣሻጉሊት ጋኣ እዲኖር ያረገው ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ጨካኝ ነው

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 5 месяцев назад +14

    ምርጥ ሚዲያ በእውነት እናተን ማበረታታት ነው እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈለው❤❤🙏

  • @user-yw7nn4qw3l
    @user-yw7nn4qw3l 5 месяцев назад +24

    ጎበዞች ጸበል ሊወስዱት ነዉ

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p 5 месяцев назад +5

    የኔባት ያሳዝናል ከይጌዚ እግዚአብሔር ይድረስልህ. ወደፀ በል ውሰዶት. 😢😢❤😢❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 5 месяцев назад +6

    😢😢ፈጣሪ ይማረው
    ተሽሎት እንደምናየው ሙሉ እምነት አለኝ በርቱ በፀሎት❤❤

  • @mesrakmesel2294
    @mesrakmesel2294 5 месяцев назад +11

    በርግጥ ወንድማችን ወዶ አይደለም በእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ፀበል ቢሄድ ከአባቶች ጋር ቢገናኝ ሐይማኖት ትምህርት ቢያገኝ መልካም ነው እግዚአብሔር ይማረው

  • @user-bx8di8rj8h
    @user-bx8di8rj8h 5 месяцев назад +6

    አጋረችን ምቃኝነት አጣፈ ምቃኝን አለህ ያጥፈ አለህ ማር ለሱው አለህ ሣረው የማልስላት😢😢😢

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 5 месяцев назад +2

    ትወና ነው የሚመስለው ትክክለኛ እውነተኛ ታሪክ አይመስለኝም ዝም ብየ ስመለከተው ድራማ

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z 5 месяцев назад +2

    ሱባሀን አላህ ዘድሮ ስቱን አየን ለካሀገራችን ተበላሸታል😢

  • @hossainhossain5155
    @hossainhossain5155 5 месяцев назад +9

    መጨረሻውን አሳወቀን ፈጣሪ ይማረው ይፈውሰው እግዚአብሔር ይገፅለት

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 5 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር መልካሙንያርግልህ
    😢ከዚህ ሰይጣናዊ አሰራር እድትላቀቅ ልባዊ ፍላጎት ነው ደሞም አምላክ መልካሙን ሁሉ ያረጋል ጓደው እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 2 месяца назад

    ዘሌ የተቸገሩ ሰዋች የምትረዳበት መንገድ ለተመልካች ያለህ ክብር ነገሮችን የምትረዳበት መንገድ 🙏🙏🙏❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 5 месяцев назад +2

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ስንት ጉድ እና መአት አለ በሊቀ መልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ።ቸሩ መድሃኒያለም ምህረቱን ይላክልህ ።3 ክፍል ለቀቁልን

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t 5 месяцев назад +8

    ወይኔ ሲያዝን ወላሂ በአመናችሁት ጓደኛ መጎዳት በጣም ከባድ ነው መጨረሻውውን ፈጣሪ ያሳምርልክ🙏

    • @rahmaibrahim1283
      @rahmaibrahim1283 5 месяцев назад

      እኔምበባለቤቴጎደኛነውበስራከስረንእንዳአቦችበሁለትአጋዠችነበርእምኖረውግንበንግድእንዳንበልጠውነው
      ያሰራብን
      ዛሬግንእኔምእሰውቤትእሱምአገረነውያለው
      ፍቅራችንምእንደበፌቱአልሆንአለአሁንግንሁሉንነገርማሰብማስታወስለኔከባድነው
      ስዳደችሁዱአአድርጉልኝእስቲየወጀፌትሂወቴእንድያምርከልጀጋምበሰላምእድኖር

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 5 месяцев назад +11

    መጨረሻውን እጠብቃለን አላህ ያሽረው ሽሮ ይመለስ

  • @user-lv9ts5ec5s
    @user-lv9ts5ec5s 5 месяцев назад +7

    ስሙህ እረሱ ባህርህን ይገልፃል መላኩ ተበርክ❤❤❤❤

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u 5 месяцев назад +2

    ይህስ መተት ነው አይ ሰው መተት የሚረጉ ስወች ግን እደትእቅልፉ እደሚወስዳአቹ የምድሩንስ እሽ የሰማውን እደት ትችሉት ለዚች ከንቱ አለም😢😢😢

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 5 месяцев назад +8

    ጸሎት ያስፈልገዋል ከዚህ ችግር ጌታ ብቻ ነው የሚፈታው ኢየሱስ ለስጋም ለነብስ ፈውስ ነው ኢየሱስ ያድናል

    • @doda9780
      @doda9780 5 месяцев назад +1

      yesssss

    • @Lool123Jamal
      @Lool123Jamal 5 месяцев назад +1

      አሜን ያድናል❤❤

  • @Amhara251
    @Amhara251 5 месяцев назад +26

    ፀበል ውሰዱት

  • @user-nn8fx4jg6g
    @user-nn8fx4jg6g 5 месяцев назад +1

    ይሄ የወደቀ መንፈስ ነው ድል ታደርጉት አላችሁ እሄን እድናውቅ ላደረጉን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ለሳቸው ልጆች ለስተማሩን ክብር ይገባቸዋል ላነቁን ላስተማሩን እናመሰግናለን ለሚመሰገን ሰው እናመስግን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍ ዉስጤ በላዉ ልጅ አይ እመብርሀን እባክሽ ፈዉሺ ይሄ የሴጣን መንፈስ እመቤቴ ትሰረዉ

  • @amaamm-ub6vp
    @amaamm-ub6vp 5 месяцев назад +5

    ያአሏህ እሄንን መተት ተነሰሪዎች አጥፋልን ያረብ ያረገዉ ደሞ አይለፍልህ

  • @keditube7321
    @keditube7321 5 месяцев назад +8

    አይተነዋል የኔወንድሞች በርቱ ህግ በሌለቐት በአሁኑ ሰአት ህዝብ እራሱን በራሱ በመደኛኘቱ ደስ ይላል አሞ ወደክፍለሀገር እንደምትሰሩ ተስፋ አለን

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r 5 месяцев назад

      እኔ እራሡ እያልኩ ወደክፍለ ሐገር ቢሔዱ 😢😢😢

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr 5 месяцев назад +7

    የፈጣሪ ያለሕ አቅፎዋት ሲወጣ ትግርት ሆነብኝ😢😢😢😢😢😢

  • @Rrahwa123-hy6qz
    @Rrahwa123-hy6qz 5 месяцев назад +5

    ፀበል ውሰዱት መንፈስ ነው ግልፅ ነው እኮ ወዶ አይደለም

  • @user-sy3cc1ze2t
    @user-sy3cc1ze2t 5 месяцев назад +6

    የዚህን ልጅመጨረሻአደራእድ ታሳዉቀን ጀግኔዉአለህይር ዳችሁ❤❤❤

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 5 месяцев назад +10

    በፀበል ወደራሱ ይመለሳል መንፈስነው😢😢😢😢

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 5 месяцев назад +7

    ሲያዛዝን አይሰዉ አስደግመዉበት ነዉ 😢😢😢😢😢sooory

  • @user-cd6cw5ph3f
    @user-cd6cw5ph3f 5 месяцев назад +2

    እንደዚህ እያረጋችሁ ሰውን ህይወት ምታበላሹ እግዚአብሔር የስራ ይስጣችሁ በእውነት 😢😢

  • @user-oi3gx7zp5f
    @user-oi3gx7zp5f 5 месяцев назад +11

    ፀበል ቢህድ እርግጠኛነኝ ይድናን❤❤

  • @user-if5gh3cn1x
    @user-if5gh3cn1x 5 месяцев назад +26

    ዱካ ሾው ? እባካችሁ እውነቱን ነገሩኝ የምጣቀርብልን ታሪክ እውነተኛ ነው ልቦለድ ነው ።ከጓደኛየጋር ተወራርደነው

    • @SelamGirma-hl4td
      @SelamGirma-hl4td 5 месяцев назад

      እሄንንም ሆነ ባርያው ሚያቀርበው ልቦለድ ነው ኢሄን እውነት ብሎው ሚያስቡና ሚኮምቱ ሰዎች ይገርሙኛል

    • @naser884
      @naser884 5 месяцев назад

      ​@@SelamGirma-hl4tdEwent keho masrega

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 5 месяцев назад +3

      እዴት ነው ልቦለድ የሚሆነው በመተት ሰውን ወደአውሬነት እየቀየሩ አደል ፈጣሪ ይጠብቀን ማለት ነው

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 5 месяцев назад +7

      እባክሽ አትጃጃይ የምንኖረው እኮእጅግ አስጨናቂና ክፉ በሆነ ዘመን ነው ሰይጣን እኮ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በትጋት አየሰራ መሆኑን እወቂ

    • @CamelaT
      @CamelaT 5 месяцев назад

      ፏጀአከ​@@Aleye-tx3br

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 5 месяцев назад +2

    ይገርማል ፈጣሪ በፀበል በእምነት ይፈዉሰዉ🙏🙏

  • @mubl7395
    @mubl7395 5 месяцев назад +2

    እግዚኦ ዚያሳዝን ወደ ፀበል ይሂድ ይድናል እግዚአብሄር ይማርህ እደዝህ እድሄን የደረጋቹህ ሰወች እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቹህ😢

  • @user-bj8ic6gk5i
    @user-bj8ic6gk5i 5 месяцев назад +8

    አላህ ይስጣቹሁ በጣም ደስ ይላል ይሄ በርግጠኝነት መተትነው

  • @SaraSara-oh7no
    @SaraSara-oh7no 5 месяцев назад +6

    ሰው ማለት አቤት ወድሜ ፈጣሪ ከፈውስ ያገናኝህ❤❤

  • @azebalemu3491
    @azebalemu3491 5 месяцев назад +1

    እረ ጉድ አለ ምንድነዉ ታሪኩ በስመ ስላሴ ፈጣሪ ከእናቱ ጋር ይድረሱልህ ወይ ጎደኞ አፈር ይብላ ለአሜሪካ ኑሮ የባርነት ቀንበር ያለበት ሀገር ወይ ክፋት አምላከ እስራኤል ይደረስልህ አሻንጉሊት ከማቀፍ ያድንህ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 5 месяцев назад +1

    በጣም ያሳዝናል ወድማችን ወደህ እዳልሆነ ገምቼ ነበር እግዚአብሔር መሀሪ ነው ድነህ ዳግም እደምንገናኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ሰይጣን ቢያስር እግዚአብሔር ይፈታል እናተ ክፉዎች በሰው ላይ ሰይጣናዊ ስራ እየሰራችሁ የሰውን ሂወት የምታመሳቅሉ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ይሳችሁ የጃችሁን ይስጣችሁ

  • @user-kn5ls6ou5m
    @user-kn5ls6ou5m 5 месяцев назад +7

    ይገርማል 😢 ይህን እያዩ ሰው ማመን ይከብዳል

  • @Samriye10-10
    @Samriye10-10 5 месяцев назад +4

    ኡፍ የኔ ኣባት እንዴት ያሳዝናል እነዚ መተተኞች ከምድረገፅ ያጥፋልን😢😢😢😢

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 5 месяцев назад +1

    ግርም የሚለኝ ያደረገበት ሰው ምድነው ጥቅሙ አቤት እግዚአብሔር ይፍረድብህ ጨካኝ😢😢😢😢😢 ጎደኛው ፈጣሪ ይባርክህ በደብ አስጠብሉት ሳሰለቹ የቆየ ስለሆነ ጠክሩ 😢😢😢

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ፀበል ሄደ እንጂ ይፈወሳል ዱካን ደሞ እናመሰግናለን በተለይ ፍሬኛው እና ጓደኛው በጣም ደጊሰዎች ናቸው 🇻🇳ነኝ እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ባኣዲ አምልኮ የሚባል የሚሰሩ ሰውች እግዚአብሔር ልቦናቸው ይክፈተው😢😢

  • @user-bl6hq3hi3w
    @user-bl6hq3hi3w 5 месяцев назад +6

    ኧረ ሳላስበው ሳኩይ 😂😂ወይኔ ፈጣሪ ሆይ
    ትግስቱን ስጠኝ😢😢😢

    • @Zayed757
      @Zayed757 5 месяцев назад

      እኔም😂😢😢