ፍርሃት @DawitDreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 мар 2023
  • Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our RUclips channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our RUclips channel to get up to date videos!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #DawitDreamslifesuccusscoach
    #motivation
    #dawitdreams
    #etiopianmotivetion
    #personaldevelopment
    #ethiopianmotivationalspeaker
    #motivation
    #success
    #positivethinking
    #abrshdreams
    #newyear
    #paradagmshift
    #dawitdreams
    #የማክሰኞ እንግዳ
    contact: +251938252525

Комментарии • 197

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Год назад +10

    ምርጥ እና የሚገርም አእምሮ ያለህ ሰው ነህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጀሁ ሁልጊዜ እከታተላለሁ አሁን የራሴን ስራ እድጀምር አደረከኝ ❤

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Год назад +30

    የእድሜ ባለ ፀጋ ሁንልን ከሙሉ ጤንነት ጋር🙏🙏🙏💚💛💗

  • @moabra7567
    @moabra7567 Год назад +14

    Ethiopia/ Africa needs more people like Dawit

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад +26

    አባቴ ወንድሜ ዴቭ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም ለጆሮዬ ተስማሚ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥህ ታስፈልገን አለህ ደሞ አግባ ዘር ተካ ደስ እንዲለን እሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mogestekeba2929
      @mogestekeba2929 Год назад

      Amazing

    • @husnijemal
      @husnijemal Год назад

      betam new mamesgenew

    • @zeynebmustafa2640
      @zeynebmustafa2640 Год назад

      እኔም 3አመት ሆነኝ ግን አይጠገብም እኔማ በግሌ ላገኘው እፈልግነበር ግን አልቻኩም

    • @zeynebmustafa2640
      @zeynebmustafa2640 Год назад

      በጣም ጥሩ ላይአደለሁም እኔጃ ደሞሥደትነኝ አገር ብሆን እሄድነበር ግን አሁን አልችልም 😢😢😢

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c Год назад +3

    እውንት ዳዊት ድሪም ካንተ ብዙ ትምህርት እግኝቻለሁ እና እግዚአብሄር በሁሉም ነገር ይባርክህ::
    ክፉ አይንካህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ::

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w 4 месяца назад +2

    Thank you

  • @user-ir4ek1hb9p
    @user-ir4ek1hb9p Год назад +7

    አልሃምዱሊላህ ምርጥ ትምህርት ነዉ በ4ቀን ዉስጥ ቡዙ የምፈረቸዉንና የምየስጨንቁኝን ነገሮች እየፈተሽኩትና እየተየኝኘዉ በተለይ ስደተኞች አንድ ነገር ለመስረት ሀሰቡ ይመጠል ግን አይሆንም ብለን እንተወዋለን ነገርግን አሁን እንደምንችል ተረድቸለሁኝ #እናመሰግናለን

  • @dbegna
    @dbegna Год назад +9

    ውድ ወንድማችን ዳዊት: ይህን ትውልድ እና የአገራችንን ታሪክ ለመቀየር ለምትደርገው ጥረትና ለዚህ ንጹህ ቅን ልብህ ክብር አለመስጠት: አለማድነቅ እና አንተን አለማመስገን ትልቅ ንፉግነት ነው::
    ፈጣሪ ገደብ አልባ ሰላም: ደስታ: ስኬት: ጤናና ረጅም እድሜን ይስጥልኝ: ዘርህ ይባረክ: እንዳንት አይነቱን ልጆች የምወዳትና ሁሌም የምናፍቃት አገሬ ኢትዮጵያ ጨምራ ጨምራ ትውለድ

  • @rahilmengusto4033
    @rahilmengusto4033 Год назад +19

    ያለሁት ስደት ነው እንደኔ ተስፋ የሚቆርጥ በዛው ቅስፈት ደሞ ቆም ብዬ ማሰብን እችላለሁ አሁን ግን እናተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ ደስ የሚል ስሜት እየተሰማኝ ነው

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад

      Enkuan Tesemasch

    • @awolachem2124
      @awolachem2124 Год назад

      action

    • @lidmek2127
      @lidmek2127 Год назад

      እኔም አሁን ተለውጫለሁ ጎበዝ የኔ ጀግና

    • @ZahraZahra-hq5mf
      @ZahraZahra-hq5mf Год назад

      ሙሉ ትምርቱን ለማገኝት በውሰጥ ያናግሩን በጣል በተለይ የሠደት እህቶች

  • @የሚችል
    @የሚችል Год назад +5

    የኔ ትልቁ ፍርሃት ትልቅ ነገር አስቤ አይሳካልኝም ብዬ ፈራለሁ

    • @almazabraham3527
      @almazabraham3527 Год назад

      You attract what you fear you also attract what you believe. So think positive to manifest anything in life.with God any thing is possible. If god with us no one is against us. God bless

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Месяц назад

    ዋው ኣዎ በጣም የማላውቀው ነገር በጣም ነው የሚስፈራኝ ይገርማል ዴቭዬ ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 Год назад +2

    እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ዳዊት

  • @Jovany_111
    @Jovany_111 Год назад +58

    ተው ዘንድሮ ዳዊትን 1 ሚሊዮን እናስገባው

    • @lidmek2127
      @lidmek2127 Год назад +3

      ደስ ይለኛል ደግሞሞ ይሳካል❤

    • @wollokombolcha183
      @wollokombolcha183 10 месяцев назад +2

      በትክክል ይገባዋል🎉❤

    • @onedaymor
      @onedaymor 8 месяцев назад +2

      Exactly

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 Год назад +5

    ❤❤❤❤ዳዊት ድሪምስ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ

  • @GosaHabtamu
    @GosaHabtamu 3 месяца назад

    በእውነት ዳዊት አተ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያኑር በጣም ነው በትምህርት ቡዙ ነገር የለወጠኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemadugna2854
    @zelalemadugna2854 Год назад +4

    የኔ ፍርሀት ኮንፊደንስ ማጣት

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 Год назад +3

    GOD BLESSED YOU KEEP UP 👍👍👍🇪🇷👍🇪🇷👍

  • @genethilemeskel2381
    @genethilemeskel2381 Год назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @belyuteklu1033
    @belyuteklu1033 Год назад +2

    የኔ ፍርሀት ሰው ፌት ማውራት

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Год назад +1

      ብቻሽን እያወራሽ ተለማመድ ጥሩነው

    • @Hhh-gs9wi
      @Hhh-gs9wi Год назад

      ​@@Alhamdulillah_2534 😂

  • @mediSmart8090
    @mediSmart8090 Год назад +2

    እናመሰግናለን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Год назад +2

    ደስ የሚል ትምህርትነው እናመሰግናለን እኔ የምፈረው ጨለማና ከሰውጋር ስንጋጭ በመነጋር ወይም በሀይል እራሴን መከላከል አልችልም ፍርሀትይይዘኛል እናም ዝም ብየነው የማልፈው

  • @almazinamehretab8126
    @almazinamehretab8126 Год назад +3

    ዕድመን ጥዕናን ይብዝሓልካ መመሊስካ ተገለጽ ❤❤❤❤❤

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Год назад +2

    ዋው ቆንጆ ትምህርት እናመሰግናለን ዳዊት ድርምስ

  • @markhandy3471
    @markhandy3471 Год назад +1

    ፍርሀትን ምናሸንፈው በትክክለኛው እና በእውነተኛ መንገድ እውቀትን ገበይበተን ምላሽ ስንሰጥበት ነው ።
    so መፍራት ሳይሆን ምን ላድርግ ብሎ ዘና ብሎ ማሰብ ነው ።አብዛኞቹ ፍርሀቶቻችን ሚመጡት ስለዛ ነገር ያለን አመለካከት እይታ ትከክለኛ ስላልሆነ ነው ።
    እውነት ሁሌም ያሸንፋል !

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 11 месяцев назад +1

    Thanks Dr Dave good advice fur us ❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад +1

    thanks for sharing god bless you more and more 🙏🙏🙏

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 Год назад +2

    ያለው ፓወር እራሱ❤❤❤ ኑርልን ኦኦኦኦኦ። ደስተኛ ደስተኛ ደስተኛ ህልመኛ ነኝ እኔ💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

    • @hazaieltewahdo1095
      @hazaieltewahdo1095 Год назад

      Kk(o(kkkkkk(kkk(k((((k9oooööoooookoiooöökkoookiikkk8o888o😮9ok

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Год назад +2

    Dreams is best I am from South Africa God bless you.

  • @sittemohammed4673
    @sittemohammed4673 Год назад +2

    Dear Dawit am happy to hear u voice ❤❤❤

  • @fikreabate1427
    @fikreabate1427 Год назад +2

    ድንቅ ፡ ሰው ፡ አሸናፊ ፡ ታዬን ፡ ጋብዙልን ፡ እናተም ፡ ጥሩ ፡ ታተርፋላችሁ።

  • @MulugetaKalayu
    @MulugetaKalayu 4 месяца назад +1

    ወንድሜ ሂዎቴን ቀይረህወል በጣም አመሰግናሃለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermo570
    @ermo570 Год назад +2

    betam new yemwedek ene sketama gena alonkum gen gena antega meteche medereke laye yemawerawn etsenaqalew seketama hogne antega endemmeta 100% ergtegna negn

  • @dessieshifera945
    @dessieshifera945 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤Thanks alot Dawit, long life for you!

  • @geremewregassa
    @geremewregassa Год назад

    You did a great job.
    Thank you.

  • @jxjfdkgjvkfh5015
    @jxjfdkgjvkfh5015 Год назад +1

    Thank you Dawit 👌

  • @genetdenidir7421
    @genetdenidir7421 Год назад +3

    ስወድህ እግዚአብሔር አብዝቶ በጥበብ ይባርክህ

  • @IsraKingz
    @IsraKingz Год назад +3

    You're the most strong men I've ever seen blessings 🙏

  • @fikirteteshome8599
    @fikirteteshome8599 Год назад +1

    Wow ,Amazing ❤

  • @rahelshimelis6695
    @rahelshimelis6695 Год назад +2

    Thanks!

  • @tarestares3351
    @tarestares3351 Год назад +2

    የኔ ፍርሃት ኣደርገዋለው ያልኩትን ነገር ሳላደርገው እንዳልቀር ኣድናቂህ ነኝ ቀጥልበት ኣምበሳችን

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Год назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ👏

  • @as9017
    @as9017 Год назад +1

    You are amazing my brother,thanks

  • @user-jx3eu7ie9s
    @user-jx3eu7ie9s 8 месяцев назад

    You did a great job.
    Thank you!!

  • @abdidewid6624
    @abdidewid6624 Год назад

    እዉነት ነዉ በጣሚ የዚ ዜማን ሰዉ ሁሉ መጨኔቂ ይዌደሌ ❤

  • @user-ct9lv4uf9h
    @user-ct9lv4uf9h 7 месяцев назад +1

    Keep it up my big bro❤❤❤

  • @seleman-li2js
    @seleman-li2js 2 месяца назад

    Thank you Dave.

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Год назад

    Yes u are right. Dr dave Campani give scholar ship ❤

  • @DesueBerga-io4se
    @DesueBerga-io4se Год назад

    turning pointen agegnehut u are amazing
    Tina yehabka hawey

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 11 месяцев назад

    Wow What a great Understanding!! Thank You.

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide Год назад

    Thank you!

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Год назад +1

    amazing dawit Thank you

  • @MebratGebreamlak
    @MebratGebreamlak Год назад +1

    ኣምላክ ሃሳብህ ያሳካል:

  • @user-lh3lo5uc1e
    @user-lh3lo5uc1e 9 месяцев назад

    I wish you long times Dave & u are brilante&example

  • @yemisrachsisay538
    @yemisrachsisay538 Год назад +1

    Amazing 😊

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад +1

    Thanks 👍

  • @lidiyademissie7405
    @lidiyademissie7405 Год назад

    Thank you ❤

  • @hayatseid4454
    @hayatseid4454 Год назад

    ኑርልን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c 9 месяцев назад

    እዳተ አይነቱ ያብዛልን ካተ ብዙ ተምራለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamualebachew4429
    @melkamualebachew4429 Год назад

    wow nice information with nice example and nice voice

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I can't enough to say all dreams and family. Long life all of you

  • @yasina63
    @yasina63 Год назад

    Very useful thank you so much.

  • @AaaSaa-cn4fc
    @AaaSaa-cn4fc Год назад

    Devi barta geta yerdahi

  • @mihretberaki1385
    @mihretberaki1385 Год назад +2

    Dave I Wish you will be President of your country❤🎉🙏that's my dream!

    • @as9017
      @as9017 Год назад +1

      Me too,he is soooo good

  • @alebachewasamnew8651
    @alebachewasamnew8651 Год назад +4

    You speak in best way and it's so practical, I hope many people untied from the bondage of fear🙏🙏🙏

    • @gadisa1000
      @gadisa1000 Год назад

      ruclips.net/video/WvIAFL_zGlo/видео.html

  • @user-hi2pi2uw2i
    @user-hi2pi2uw2i 10 месяцев назад

    ኑርልን እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @NeimaMohammed-ne4jh
    @NeimaMohammed-ne4jh Год назад

    Woooowwww amazing

  • @markosmesfin9309
    @markosmesfin9309 10 месяцев назад

    I approtiate you Deve you are special for me.

  • @soliawet2523
    @soliawet2523 Год назад

    Amazing😊😊😊😊

  • @user-iz5cz3cx6m
    @user-iz5cz3cx6m Год назад +2

    የኔ ፍርሀት አርብ ሀገር ነው ያልሁት እና መጨረሻ ላይ ሰርቶ እዳልሰራ እዳልሆን እፈራለሁ

    • @lidmek2127
      @lidmek2127 Год назад +4

      የኔ እንቁ ይህን ፍርሀታችንን ሴትዬዋ አንበሳውን እንዳለመደች እኛም ጀግንነታችንን መለማመድ አለብን አይመስልሽም?❤

    • @yifdheg2368
      @yifdheg2368 9 месяцев назад

      ​@@lidmek2127 ምርጥ አባባል የግድ እንደሷ ሤትዮ መሆን አለብን ምንንም አለመፍራት❤❤❤

  • @AmareShambel-nw8ct
    @AmareShambel-nw8ct Год назад

    Wow amazing dawite

  • @heyatheyat9873
    @heyatheyat9873 Год назад

    ጥሩ ትምህርትነው በርታ ወንድሜ

  • @user-nz5tq5jf8i
    @user-nz5tq5jf8i 2 месяца назад

    የኔ ፍርሀት ወንድ አካባቢ መሄድም ማየትም አልችልም እጨነቃሉ እንዲያዩኝም አልፈልግ ሰው በዛ አለበት ቦታ መገኝት አልችልም ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል
    በግሩፕ እንኳን ለመናገር ብዙ ሰው ካለ አልችል እባካችሁ መላ በሉኝ 😥

  • @AbdurehmanSani
    @AbdurehmanSani 7 месяцев назад

    Ewdehalhu dawet

  • @kasahunkasu9165
    @kasahunkasu9165 Год назад +3

    Wow its amazing preach thanks❤ dave

  • @remedantofik2493
    @remedantofik2493 Год назад

    እናመሰግናለን በርታ ወድማችን❤❤❤❤

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 Год назад

    ዳዊት የኔ መምህር

  • @AfezaAshirak-ke7wd
    @AfezaAshirak-ke7wd Год назад

    You are the best

  • @user-ej6cz6sv5k
    @user-ej6cz6sv5k Месяц назад

    Jegnaw berta bel ❤

  • @user-rf9mp9lj8t
    @user-rf9mp9lj8t 8 месяцев назад

    Wow very good 👍

  • @birtukankefyalew8935
    @birtukankefyalew8935 Год назад

    Thank you for sharing the idea. I have the same problem like your mother but it is not solved yet. I will try to solve it.

  • @teshomegirma1904
    @teshomegirma1904 3 месяца назад

    keep it up iwant to be just like u

  • @MaroonDubai-ye9dj
    @MaroonDubai-ye9dj Месяц назад

    Be hiwete lay teleq lewexen eyagegnehubet nw betam amesegenalew❤

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 Год назад +2

    🙏🙏🙏

  • @user-ct9lv4uf9h
    @user-ct9lv4uf9h 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @merhawigerezegahare
    @merhawigerezegahare Год назад

    እግዛቤህር ይስልን

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Год назад

    I get get much thing from today lession.

  • @mearghaile2
    @mearghaile2 Год назад

    ዳዊት በጣም ነው እምትመቸኝ

  • @WengelawitNgash-mq9vi
    @WengelawitNgash-mq9vi Год назад +1

    ❤❤❤🙏🙏

  • @user-lo3cb2lp7l
    @user-lo3cb2lp7l 3 месяца назад

    thanks

  • @EDS_tube
    @EDS_tube Год назад +1

    ❤❤🎉🎉

  • @kwtkwt602
    @kwtkwt602 Год назад

    Ene alfaram

  • @redietredu4041
    @redietredu4041 Год назад

    Ene eferawalehu Mariyamn

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Melkam sew ❤

  • @abrhambirara
    @abrhambirara Год назад

    kiberlign

  • @user-qf5ix5rl6m
    @user-qf5ix5rl6m 8 месяцев назад

    King David, I really appreciated what have you done to the people who were hiding on the dark side of life to come out and shine.....well done. Though, I'm reserved not people to take such journey to the extreme and act as G-d (self cult). Otherwise, we grow with so many negative (Habesha) drama so that the remedy is such as alike David minded drivers.

  • @Betty_nigatu
    @Betty_nigatu Год назад

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-mv1pm2tg4x
    @user-mv1pm2tg4x 8 месяцев назад

    ቃላት የለኝም አመሰግናለው

  • @samryadess4521
    @samryadess4521 Год назад

    Wow

  • @nardostube4757
    @nardostube4757 Год назад +1

    ❤👍👍👍💪💪

  • @MedhanieMoges-jr6lw
    @MedhanieMoges-jr6lw 5 месяцев назад

    ❤❤❤