Amesegnalehu አመሰግናለው | Saron Tadele | - New Ethiopian Gospel Song 2019"(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 74

  • @woldefoy8595
    @woldefoy8595 5 лет назад +7

    ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
    ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
    ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
    ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
    መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
    መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
    ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው።
    ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

  • @almosttesfomhabte8369
    @almosttesfomhabte8369 5 лет назад +13

    You are blessed sister I am from Eritrea

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 5 лет назад +2

    Amen Amen Tabereki saronye konjo😘😘😘😘

  • @fantuabebefa1911
    @fantuabebefa1911 5 лет назад +7

    Amen Amen Sarony tabereki konjo

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 5 лет назад +3

    The song has restored my strength. Bless you. Thank you. youtube.

  • @beckymanyok2084
    @beckymanyok2084 4 года назад

    Our God deserved to giving thanks. God blessed you sister Saron.

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 5 лет назад +3

    Such un amazing song @ተባረክልን ቆንጅዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው,አሁንም ጸጋው በእጥፍ ይብዛልሽ

  • @ruthmekonnen2192
    @ruthmekonnen2192 5 лет назад +6

    Sareeye Am So Happy God Is Good All The Time I will Expect More Keep Shin

  • @biniamafewerki1906
    @biniamafewerki1906 5 лет назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣመሰግናሃለው ገና ....

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 5 лет назад +1

    EYESUS YADENAL tebareki sis

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 5 лет назад +1

    Amen amen amen
    Geta eyesus yibarkish

  • @dawitmekonnen5038
    @dawitmekonnen5038 5 лет назад +2

    Amazing song be blessed Saron

  • @afegebre557
    @afegebre557 4 года назад

    Hi teacher saron we are adu,fikir and baby this song is very good.

  • @yohanniskassahun
    @yohanniskassahun 5 лет назад +3

    Saron good job,, God bless you

  • @kisanetweldegergis9430
    @kisanetweldegergis9430 5 лет назад +2

    Amen God bless you🙏 Brkti 😍

  • @zenalove336
    @zenalove336 5 лет назад +2

    Amen tabarki geta yibarkshe

  • @chipaonu7390
    @chipaonu7390 5 лет назад +1

    Sariye yarada lij... Yamrlishal... You on the top 5 list 💯💙

  • @estifanossimie1189
    @estifanossimie1189 5 лет назад +1

    Wow .. it’s so amazing song keep shining 🌟✨✨🌟sari . Praise the Lord

  • @jesusislord2824
    @jesusislord2824 5 лет назад

    Geta abzeto yibarkesh yene konjo

  • @bethelasratyazachew7790
    @bethelasratyazachew7790 5 лет назад +2

    Happy to hear this voice after such a long time, bless you❤❤❤❤

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 5 лет назад +2

    Amen Amen tebareki

  • @yonasgebremariam98
    @yonasgebremariam98 3 года назад +1

    keep shining Beloved :)

  • @mihratiabanemihratiabane139
    @mihratiabanemihratiabane139 5 лет назад

    Amen Amen Amen Tebareki geta yibarekish

  • @samrawitalamrewu8058
    @samrawitalamrewu8058 5 лет назад +2

    saruu finally..!!! be blessed dear..!!

  • @eyuyefikirsew6933
    @eyuyefikirsew6933 5 лет назад +2

    Amen Amen amsginhalw
    Amen amen tebark

  • @grandpro8918
    @grandpro8918 5 лет назад +1

    Amen Geta Yibarkish

  • @mahlet_2
    @mahlet_2 5 лет назад +3

    Amen God bless you dear!

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 3 года назад

    ሳሪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @yosefayelign8551
    @yosefayelign8551 5 лет назад +2

    God bless u sari.....

  • @mihiretmilkias4178
    @mihiretmilkias4178 5 лет назад +1

    👐👐Very nice song,,nice voice ..bless u ......

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 5 лет назад +2

    Teberaki teru new berechi😍❤😍

  • @tautaudurbanbeaches7067
    @tautaudurbanbeaches7067 5 лет назад +2

    Amennnn god bless all your life girl!!

  • @medanemast7083
    @medanemast7083 5 лет назад +1

    Geta Eyesuse Yebarkshe

  • @afegebre557
    @afegebre557 4 года назад

    Tebareki

  • @Bekysho
    @Bekysho 5 лет назад +1

    what a song......thanks holy spirit

  • @ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ

    ተባረኪ♥♥♥

  • @nathantad5029
    @nathantad5029 5 лет назад +3

    That is amazing sweetheart I loved it 💕

  • @lamesgnewnegalign
    @lamesgnewnegalign 5 лет назад

    Sariti am proud!!!!!!!!!!!!!

  • @emuubentiemubeti1601
    @emuubentiemubeti1601 5 лет назад +1

    Ameeen Ameeen ebifama maatii

  • @temartemesgen4302
    @temartemesgen4302 5 лет назад

    shkorina You are Blessed kibat zelwo mezmur tebarki

  • @eneeneyikralgnmeron1218
    @eneeneyikralgnmeron1218 5 лет назад +2

    Amen God bless u more

  • @alivingstone760
    @alivingstone760 5 лет назад

    uuuuuuuuuuuuuuuuu omy lord praise God bnetam nw yetebarekut bless u sari

  • @antenehbogale9794
    @antenehbogale9794 4 года назад

    I like it u are so blissed.keep going.

  • @MimiMimi-lw6lr
    @MimiMimi-lw6lr 5 лет назад +2

    Amen Amen

  • @thabojames1793
    @thabojames1793 5 лет назад +2

    አሜን አሜን ጌታ ይበርክሽ

  • @pitererkalo4656
    @pitererkalo4656 5 лет назад

    tawanyi salmi tasfayen new mitmaslwu tabrakilegni yen sis

  • @planningintoexcellenceacad4306
    @planningintoexcellenceacad4306 5 лет назад +1

    Beautiful! Tebarki

  • @messaywolde2314
    @messaywolde2314 3 года назад

    Still listening 😃

  • @Kamalia-zt3vv
    @Kamalia-zt3vv 5 лет назад +1

    Amen geta yimasegen

  • @melesecharegameleseche2617
    @melesecharegameleseche2617 5 лет назад +1

    Ameeeeeen kiber yihunelat

  • @filiwediberie3497
    @filiwediberie3497 5 лет назад

    Tebarekiii I like u

  • @alemneshe
    @alemneshe 5 лет назад

    Egziabher yebarkish

  • @tigistmatta5717
    @tigistmatta5717 4 года назад

    Ameeeeeeen ameen tebarek

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 5 лет назад +2

    Amen

  • @aberashalula9982
    @aberashalula9982 5 лет назад +1

    God bless you

  • @hanateshome3683
    @hanateshome3683 5 лет назад

    God bless you sari

  • @newayshawul5434
    @newayshawul5434 4 года назад

    wow is amazing song!

  • @melakudesalegn9889
    @melakudesalegn9889 4 года назад

    Ammmmen god belas to your life

  • @ermiyastariku1141
    @ermiyastariku1141 5 лет назад

    BLESS YOU.

  • @mesertjesus6051
    @mesertjesus6051 5 лет назад

    Amen Amen Amenn

  • @melkamutiruneh7904
    @melkamutiruneh7904 5 лет назад

    Great !

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 5 лет назад

    amen amesgnalew

  • @yesuusabdiikotiiyesuusabdi1897
    @yesuusabdiikotiiyesuusabdi1897 5 лет назад

    Ameeeen Ameeeen

  • @tigistguta8192
    @tigistguta8192 5 лет назад +3

    Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne

    • @derebewolebo6767
      @derebewolebo6767 5 лет назад

      ተባረኪ መዝሙርሸ ገና ማዳመጥ ስጀምር ልቤን ወደነበረበት ወደምስጋና ሥፍራ መለሰዉ አሜን?

    • @simegnmoges6279
      @simegnmoges6279 5 лет назад

      Enem Alegn misgana Geta Amesiginihalew

    • @woinytraditional341
      @woinytraditional341 3 года назад

      God bless you beautiful

  • @hitrav9513
    @hitrav9513 4 года назад

    Luar biasa indah

  • @pegacell3900
    @pegacell3900 5 лет назад

    Amenamen wwwwow

  • @kidistweldesenbet9865
    @kidistweldesenbet9865 4 года назад

    Temarike sameche altegeb alekugn