አባትዋ ከቅምጡ ጋር ያዘችው...እናቴ ከቄስ ጋር ነበር ሚጠረጥራት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @zizumedia2825
    @zizumedia2825 Год назад +239

    ሁላችንም እንወድሀለን እናከብርሀለን ሙስሊም ክሪስቲያንኖችም❤

    • @EndalkTube2
      @EndalkTube2  Год назад +30

      አመሰግናለሁ🥰

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 Год назад +10

      በደም ምንም ጥያቄ የለዉም

    • @etalemmasku5707
      @etalemmasku5707 Год назад +5

      እኔ ሁለቱም ሰብ አርጌያለሁ ግን ተሌ ግራም ስት ግዜ አትመልስም😢😢😢እባክህ

    • @alainfef176
      @alainfef176 Год назад

      ​@@EndalkTube2😢😢😢😢በጌታ. ቱጥርህ. የት. ነው. ተው. ጎደኛየ. በቤተሰብ. መተት. ተደርጎባት ስትሰቃይ. ማየት. አመመኝ. እነሱ. ክደዋል. አውቃነው. የምትለፈልፈው. እያሉ. ፀበሉ. እና. በቪዶ. ማስረጃ. ይያዝና. የሆነው ይሁን. እናቷ. ገዘቧን. ባልሆነ. መድሀኒት. እየጨረሰች ነው ደጋሚወች. ደሞ. እየከሰሱ ነው. በህግ. በስም አጥፊ. እንደው እዳልክየ. ተው ቁጥርህ

    • @alainfef176
      @alainfef176 Год назад

      ​@@etalemmasku5707ባአላህ. በክርስቶስ. ቁጥሩ. ስጭኝ. እደው. በፈጠረሽ. አምላክ

  • @sanure9333
    @sanure9333 Год назад +55

    እስኪ በዚ ሳምንት 10k እናስገባው ይሄን ምርጥ❤

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ Год назад +183

    ይሄ ልጅ የምር የሚወድ ማን ኣለ እንደኔ 😢

  • @Erty990jahahshsj
    @Erty990jahahshsj Год назад +7

    የመዳም ቅመሞች እወዳችሗለሁ እሺ ምኞታችን ተሳክቶ በሠላም ሀገራች አላህ በሠላም ያስገባን አሚንንንን በሉ❤😢😢😢😢😢😢

  • @mekdi595
    @mekdi595 Год назад +125

    ማርያምን ደስታህ ያስደስተኛል ይመችህ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

    • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ
      @ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ Год назад +2

      እንኳን አብሮ አደረስን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾

    • @najatKalefa-cb5eg
      @najatKalefa-cb5eg Год назад

      እዳልክ ልጄ እንውድህ አለን አላህ ይጠብቅህ እስከ መጨረሻ

    • @madinaseid7463
      @madinaseid7463 Год назад +1

      ​@@najatKalefa-cb5eg ፤ጒጒጒጉጒጒጉዱቡጉጒቡዱቡቡዱዹዩቡዹዱዹ፡

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ 9 месяцев назад +4

    አንተ ልጅ የምትገርም ነህ እግዚአብሄር አብዜቶ ይጠብቅህ

  • @tarikmezgebu-id9vb
    @tarikmezgebu-id9vb Год назад +8

    እሚገርመው እድሩን እና ጎደኞቹን የሰፈሮቹን ሰው ያቁብኛል ብሎ ሲፈራ እግዚአብሔር ማየቱን እረስቶታል😢

  • @bntahmed5909
    @bntahmed5909 Год назад +12

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ትመቸኛለህ አላህ ቃጥተኛውን መገድ ይምራህ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Год назад +2

      አሁን ይሄ ጉዳይ ከሀይማኖት ጋር ምን አያያዘው ?
      ከፈለክሽ አንቺም እንደ መናፍቅ መንገድ ላይ ሁነሽ አላህን ተቀበሉ በይ ?
      መጀመሪያ እንዳልክ ፕሮግራም ላይ ስትቀርቢ ሀይማኖትሽን በልብሽ ይዘሽ እራስሽን ፈትሺ እሺ ?

    • @MahletGiday
      @MahletGiday Год назад +2

      ድሻቂ ቆሻሻ እዚህ ሀይማኖት ምን አመጣው በናንተ ይብሳል ዝሙቱ

    • @dinkinesh-b2r
      @dinkinesh-b2r 9 месяцев назад

      😮​@@ማር-ዐ5ሰ

    • @ፍጡሚሠኢድ
      @ፍጡሚሠኢድ 8 месяцев назад

      ሣህ አሏህ ይምራቸው

    • @WolloGondar
      @WolloGondar 6 месяцев назад

      አይ ሙስሊምነኝ 😂😂😂😂😂😂😂😅

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Год назад +34

    አንዳልክዬ ሁሌም አለን ከጎንህ ነን ግን እራስህን ጠብቅ ሰውን አትመን ብዙ 🙏🙏❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 9 месяцев назад +3

    ዝሙቱ በሸባዎቹ ብሷል ሰውን ከመፍራት እግዚአብሔርን ፍሩ 😢😢

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ

    እንኳን ደስ ያለክ ወንድማችን ራስክን ጠብቅ ይህንን ስራ የምትሰሩ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ኣሱጋልትግራይ
    @ኣሱጋልትግራይ Год назад +36

    ቤተሰብ ይነገር የምትሉ 😥👍

  • @mdet8849
    @mdet8849 Год назад +15

    ማነው እደኔ ቬደወውን እያየ ኮሜት የሜያነበው 😂በርታልን ወድማችን እዳልክ ❤❤❤❤

  • @zzzzz4193
    @zzzzz4193 Год назад +23

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ብዙ ሰዎችን ከጨለማ ህይወት እያወጣህ ነው አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Год назад +31

    እይ አባባ ውርደት ቢቀርበውትስ በዝህእድሜወት 😢 ውድየተዋህዶልጆች እንኳንአደረሳችሁ❤❤❤❤🙏

  • @ኣሱጋልትግራይ
    @ኣሱጋልትግራይ Год назад +13

    ዉድ ወንድሜ እወድሃለው የኔ ወንድም ጀግና ነህ ራስህን ጠብቅ 🙏❤️

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 Год назад +9

    አምላኬ ሆይ ድረስ
    ለምን ለስሜታችን ባሪያ እንሆናለን ግን 😭😭😭 ሰውን ከምንፈራ እግዚአብሔርን ብንፈራ ምናለበት

  • @muluyezenebe3558
    @muluyezenebe3558 Год назад +18

    ደስታህ ደስታችን ነው እንወድሃለን በርታ እራስክን ጠብቅ ❤እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኦርቶዶክሳዊያን❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Год назад +14

    ይገባሃል ወንድም አለም ስራክ ድንቅ ነዉ🙏

    • @dhhfhj9818
      @dhhfhj9818 Год назад

      😂😂😂😂😂😮😮😮

  • @ኤፊየከላላዋ
    @ኤፊየከላላዋ Год назад +8

    ከምር ኮመንት ባልፅፍም ግን ሁሌም ነው የምከታተልህ በርታ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ስላም ያርግልን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад

      እኔም እዳችው ነኙ ስጠፋ ያሳስበኛል አሁንም ፈጣሪ ከክፉ ሰው ይጠብቀም

  • @almazdedinochukalo8424
    @almazdedinochukalo8424 Год назад +8

    እንዳልክዬ እንዴት ነክልኝ በክፍል 2 እንገናኛለን የሚገርም አባት ነው አንተ ደግሞ ሁሌም ሳቅልኝ😅😅😅😅😅

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +8

    እንዳልክየ አንተ ምርጥ ሰው ነህ እናሳድግሀለን አይዞህ በረታ

  • @mahelttadele9939
    @mahelttadele9939 Год назад +6

    የድንግል ማርያም ልጅ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ🙏እንወድሃለን እንዳልክ በርታልን የኔ ጀግና❤

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 8 месяцев назад

    እንዳልክዬ መወደድ ሲያንሰህ ነው እመብርሀን ከነልጇ ከፊትም ከዃላም ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ٱميالجنة
    @ٱميالجنة Год назад +5

    ስራህ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ሙጅሪሞቹን ይዘህ የምታውጣጣበት ዘዴህ በጣም ጀግና ነህ

  • @hanageleta634
    @hanageleta634 Год назад +10

    እግዚአብሔር ማስተዋሉንያድለን ይሄ መንፍስ የተወጋ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ Год назад +8

    ማርያምን የምትሰራው ስራ ያስወድደካል !!

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj Год назад +1

    እዳልክ ለኛ ለተበዳዮች ነው መዳህኒያለም ያመጣህ ዘመንህ ይባረክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር we live you bro Thank you very much for your great job❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 Год назад +30

    ቡሮ አንተን ብቻ ክፉ አይንካክ❤❤❤❤ እኛ አለን ከጎንክ ነን

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Год назад +6

    አንተኮ ትለያለህ እንወድሃለን ዕድሜና ጤና መትረፍረፉን ብዝት ይበልልህ አባቴ❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Год назад +8

    እንዳልክዬ 19 ሠው ሼር አድርጌልካለሁ
    እንዱ ሠላምክ ይብዛ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Год назад +9

    ዋዉ ምርጥ ሰዉ ነክ የሰዉ ልጅ እዉነተኛ ማንነቱን ፈልግክ ፈተሽክ እንዲያዉቅ ማድረግ የሚገርም መልካም ስራ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅክ የናቴ ልጅ🙏

  • @Selina6648
    @Selina6648 Год назад +6

    ይገባካል በጣም የብዙ ሰዎችን ህወት ታድገካል በርታ አንተ ምርጥ ሰው ነክ በዛላይ መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 Год назад +6

    ይመችህ እንዳልክዬ ገና ሚሊዮን ትገባለህ🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 Год назад +5

    ያንተ ለየት የሚያረገው ከሌሎች አይንዛዛም ሰዓቱ የተመጠነ ነው በዚህ ቀጥል 🙏 መቼም የዝሙት መንፈስ ስጋ ለብሶ አብሮን እየኖረ ነው😢

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Год назад +1

      ቀላል በየሱስም 😭እግዚአብሔር አምላክ ከዚ ክፉ መንፈስ ይሰውረን ጌታን 😢

  • @Hayat-tm6eh
    @Hayat-tm6eh Год назад +1

    እረ ኡኡኡኡኡኡ እደው ምን አይነት ጉድ አለ አላህዋ ከቅሌት ጠብቀኝ እደው ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @tigistya
    @tigistya Год назад +7

    አሜን🙏❤ አንተንም ከክፉ ይጠብቅክ

  • @Ekru-h6x
    @Ekru-h6x Год назад +1

    እዳልክ ወንድማችን በጣምእንወድካለን ላተይገባካል ወላሂ ጀግናነክኮ ለሀቅየቆምክ❤❤❤❤❤❤

  • @salam9960
    @salam9960 Год назад +7

    አቤት ወንዶቼ እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ይስጣችሁ እንዳለክዬ እንኳንም በሠላም መጣህ ወንድሜቼን በሳምንት ዉስጥ 50.ሺ እናስገባዉ በጣም ምረጥ ወንድሜቼን ነው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Год назад

      ከዛም በላይ ይገባዋል ?
      እንደዚህ አይነት ቻይናሎች አሉ የእንዳልክ ግን አቀራረብ ምርጥ ነው ።
      አሁን የሠራው ስራ እኛን ብቻ ሳይሆን እሱንም አሳቀው ?

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Год назад

    የያዝከው እውነት ስለሆነ እግ/ርም ይረዳሃልና በርታ!!!

  • @Feker9227
    @Feker9227 Год назад +4

    ከሰማዩ ንጉሰ የምድርን ፈጣሪ ባለቤት ሳንፈራ ዛሬ ካሜራ ፈርተን ቀረን ብቻ ይዉን😢😢😢😢

  • @tij6
    @tij6 Год назад +5

    ወንድሜ በርታልን አሁንም ፈጠር ሁላችንን ይጠብቀን 🙏🙏አሜን ፫

  • @mastewal8560
    @mastewal8560 Год назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ እንዳክዬ ስትጠፋ ይጨንቀናል እራስህን ጠብቅ ጀግናው እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት በርታልን ቤተሰቦቼን ሁላ ነው ሰብስቤ ሰብስክራይብ ያስደረኩህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mhirat
    @mhirat Год назад

    አንቴማ. ትልቅ. ሳው. ባስራህ. ነው. ትልቅ. ያዳራጋው ❤️. አውነት. ታባረክ. ጌታ. ይጣብቅህ 🙏🏽

  • @hewot4076
    @hewot4076 Год назад +4

    በርታልን እንዳልክዬ እኛ የመዳም ቅመሞሆች ሁሌም ክአንተ ጋር ነን ❤

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 Год назад

    በጣም ፣ በጣም ነው የምንወድህ ፣የምናደንቅህ ፣ እኔማ በምኞት አይሆንም እንጂ ምነው የወለድኩት ልጄ በሆነ እያልኩ በመንፈሳዊ ቅናት እየተቃጠልኩ ነው ሆኖም ግን አሁንም ቢሆን እንደወለድኩህ ልጅ ነው የማይህ ተባረክ ፣ በርታ ሁሉም ሰው ካንተ ጋር ነው !

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Год назад +5

    በርታ እንዳልኬ ብሮ ራስህን ግን ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች ቅድሚያ አንተ በደህና ስትኖር ነው ለሌላው መልካም ስራ የምትሰራው

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ

    እንዳልኬ ማሪያምን ኮሜንት አልፅፍምእንጂ ሁሌ ነው የማይክ በርታ

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel8266 Год назад +7

    እኛም እንወድሀለን እንዳልክዬ ❤❤❤❤❤

  • @sabamekonen1289
    @sabamekonen1289 11 месяцев назад

    አንተበጣምጎበዝልጅነህእጌዚአብሔርይጠብቅህ

  • @dhfhhhdjffggg9850
    @dhfhhhdjffggg9850 Год назад +3

    ክፋ አይንካህ እንዳልክ ምርጥ ስው ምርጥ ፕሮግራም በጉጉት ነው የምንጠብቅህ በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @howehowe1092
    @howehowe1092 Год назад

    በውኑት ድወድህ የኔ ጀግና በርታ ወመኔ ውል አትፎ ይቀመጣል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +8

    እኛም እንወድሃለን ወንድማለም 🙏🏿❤

  • @SarahS-qo4wt
    @SarahS-qo4wt Год назад +2

    እንዳልክ ወንድማችን እኛ የማዳም ቅመሞች ደግሞ አብዝተን ነው የምንወድህ እሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Год назад +3

    እንዳልክየ እንኩዋን በሰላም መጣክ... እስክ 100k እናስገባ ጉይስ 🙏🥰🥰

  • @Solomonabay
    @Solomonabay Год назад +1

    እንዳልክ ስለምታደርገው መልካም ሥራ ና ለተገፋት ስለ ምትደርስላቸው እግዚኣብሔር ይጠብቅህ፣ከክፉ ነገር ይታደግህ።

  • @zyoutube9854
    @zyoutube9854 Год назад +4

    ይገብሃል ብሮ በርታ ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ስራቹ ብታሰፉት ወደ ክፍለ ሀገር ሌሎች አብሮዋቹ እንዲሰሩ ብታደርጉ ❤

  • @wesen-r2r
    @wesen-r2r 8 месяцев назад

    እድምህን ያርዝመው ማሚካኤል ይጠብቅህ

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane3420 Год назад +3

    እንዳልክ ለምታደርገው መልካም ነገር እናመሰግናለን በርታ በርታ የብዙዎች ሕይወት ታድገሀል!!!

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Год назад +2

    ኣይዞህ አንድሜ ከእግዚአብሔር በታች እኛም ዉድድድድ እናደርጋሃለን በርታ

  • @desubrhane8253
    @desubrhane8253 Год назад +4

    የመጀመርያ ጹሁፍ ኣንደኛ ሆኔ ኣሎው አንዳልክ ጎበዝ ነህግ ቅጥልበት ኤረትራዊ ኔይ❤❤❤

  • @SebleMekonn-xk1pt
    @SebleMekonn-xk1pt Год назад

    ስራዎችክን በጣም ነው የምወድልክ የምትጠቀመውን የማወጣጣት ዘዴዎች አንጡ ድገሙ ቢባል አይገኝም ይመችክ❤

  • @tijtijtij2154
    @tijtijtij2154 Год назад +4

    😅😅😅😅እኛም ብናቅፍህ ደስ ይለን ነበር እንዳልክዬ በርታ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Год назад

    እኛ እንወድሃለን ልዩ ነህ ለኛ። ኣምላክ ይጠብቅህ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Год назад +6

    እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ይብዛ የምትሰራው ስራ አስተማሬ ነው እራስክን እየጠበክ ከጌታ ጋር ምድራችን ሰላም ያድርግልን ተባረክ

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 Год назад +1

    እንዳልክ ይገባሀል❤❤❤ ትልቅ ትምህርት እየስጠከን ነው ለበሽታም ለእምነትም ታማኝ ጤናማ ህብረተስብ ይፈጠራልና ዕድሜ ከጤና እንዳልክዬ❤❤❤

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 Год назад +3

    Good to see your happiness keep up a good work, Endalk 👏

  • @emikkmemikkm1940
    @emikkmemikkm1940 Год назад

    ዘራፍ ብሎ ምላሱን አስዎጥኩው
    ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳልክ

  • @ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ

    እንኳን ደህና መጣህ❤😊ወንድማችን♥🌹

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +2

    ምችት ይበልህ እንደናንተ ያለ ጠንካራ ወጣት ያብዛልን።

  • @mimitefera2444
    @mimitefera2444 Год назад +4

    ከበፊቱ በበለጥ እናሳድጋለን አብሺር 🎉🎉🎉

  • @dtfxyjh6271
    @dtfxyjh6271 Год назад +2

    እዳልክዬ በ14 ጎደኞቼ ነው ሠብሥክራይብ ያሥደረኩህ በርታልን እራሥክን እየጠበክ ወንድሜ

  • @fozitube2316
    @fozitube2316 Год назад +4

    እኛም እንወድሀለን❤❤😊😊😊

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад

    ይገባሃል የምትሰራው ስራ ቀላል እንዳትልረገው ደህነት ብዬሃለሁ እኔም ከነቤተሰቤ በጣም እንወድካለን የድንግል ማሪያም ልጅ ይጥፕብቅህ አጋልጣልን አደራ ሌባ ካሃዲ ይጥፋ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው Год назад +3

    አይ ሀገሬ ትልቅ ሰው ጠፋ😢😢😢😢

  • @abebazeru1023
    @abebazeru1023 Год назад

    እዳልክ የብዙሰዉ ሂዎት አትርፈሃል አደቅሃለሁ ጎበዝ በርታ ወድሜ

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od Год назад +1

    የኔ ወድ ወድሜ
    አግዚአብሔር የባርክ
    ታባረክ ❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 9 месяцев назад +1

    እንዳልክዬ ተባረክ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад

    ወይ ፈጣሬ እግዚአብሄር የሚጠላውን ዝሙት በትልልቆች ይብሳል ምናለ ፀሎት ቢያደርጉ

  • @MesayWelde-j1e
    @MesayWelde-j1e 7 месяцев назад

    የፃርቃኔዋ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 Год назад

    ምን አይነት መንፈስ ነዉ የገባብን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን የእዉነት ደግሞ እኮ መተማመናቸዉ እንዳልክ ማሪያምን ባለፈዉ እንዳደረከዉ ልጅቷን ከሗላ አስቀምጠሐት ትስማ ሰዉዬዉ የሚመለስ አይነት አይደለም

  • @ፋኑ
    @ፋኑ Год назад

    የዘመኑ ጀግና አምላክ ይጠብቅህ አባ አደራ ምልህ ነገር ቢኖር እራስህን ጠብቅ ሰዉ ከባድ ነወ የኔ ጀግናናናና ብዬሀለሁ🎉🎉🎉

  • @alainmeena9177
    @alainmeena9177 Год назад

    ማርያምን በደብሳቅልኝ ወድሜ በጣም ነዉ የምወድህ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад

    እኛንም ደሰ ብሎናል እንወድሀለን ይገባሀል እሪሰክ ያለው ሰራ ነው እየሰራህ ያለው በተላይ ሰደት ላለነው እየተማረንበት ነው በረታልን ከክፎ ነገረ ይጠብቅህ 🙏

  • @safiya3794
    @safiya3794 Год назад

    እዳልክዬ በቃ አተ ምርጥ ሰው ሽ አመት ኑር ቀጥልበት ይሄን ውርዴታም ፒፕል አጋልጣቸው

  • @ቢቂላገመዳ
    @ቢቂላገመዳ 10 месяцев назад

    ወይኔ የኔአባትኮ ፡ወርቅነው አለሜነው እናቴ ጥላይ ስትሄድ ሳያገባ አሳደገኝ ግን😢 ሞት ወሰደብኝ😢😢😢 የዘመኑ አባቶችግን እግዚኦ

  • @ማርቲነኝጉራጌዋYouTube

    ብዙ ይገባሃል መልካም ስራ ነዉ ምትሰራው ግን ራስን ጠብቅ ወንድሜ

  • @samira2435
    @samira2435 Год назад

    እኔ እንዴት እንደምወድህ ወንድሜ ሁሌም ደስታህን ያሳየን

  • @yabsramami5278
    @yabsramami5278 Год назад +2

    ባትወደድ ነው የምገርመው ጌታ ይጠብቅህ እራስህንም እየጠበክ ❤❤❤❤

  • @Musa469
    @Musa469 Год назад

    እባክህ እራስህን ጠብቅ በውነት አንተ ማለት የህዝብ ልጅ ነህ ታስፈልገን አለህ በውነት አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @umu267
    @umu267 Год назад +1

    አንተ እኮ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ ገና ምንም ሳታወራ መልካም ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም አለም

  • @selammersha8109
    @selammersha8109 Год назад

    ሁሌም እንወድካለን አንተ እኮ የምስኪኖች እንባ አባሽ ነክ ሲያንስብክ ነው

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 Год назад

    ግን ወዴት እየኤድነው ጎበዝ ፈጣሬ አደራህን ጌታሆይ

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 Год назад

    ደስ ስላለህ ደስብሎኛል ከዛ በላይ በርታልን ግን እራስህን ጠብቅ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Год назад

    እንዴ አይዞህ ናርግላሃለን በደንብ እንጂ ወንዲሜ በርታ አይዞህ

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 Год назад +1

    እኛም ደስ ብሎናል ቀሃላፊነት ስራህን ስለምትሰራ በጣም ነው የማከብርህ ናፍቀህኛል እንዳልክዬ ወንድሜ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад

    እንዳልክ.... ይገብሀል አንተ... ምርጥ ወንድማችን... ወገናችን
    ነህ... ፕሊስ... ሼር ሼር ሼር
    ላይክ ስስክራይብ... ቢያንስ... እስከ ... 1 ወር... 100ሺ... እናስገባው...🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙏

  • @NegasiSeyum
    @NegasiSeyum 2 месяца назад

    ወንድማችን ኑርልን የኔ ጌታ

  • @JuneJune-g6z
    @JuneJune-g6z Год назад

    ግዴታችን ነው በራስህ ጥረት ነው በርታ

  • @hellenhellen8823
    @hellenhellen8823 Год назад +1

    ማርያምን እንወድሃለን እናከብራሀለን ክበርልን🥰🥰🥰ጀግና ነክ🥰🥰🥰እራስህ በደንብ ጠብቅ 🥰🥰🥰🥰