As wr wb er mame betam yedebral ante kefelk mistehn beadebabay masfeked aytebekbehem magbat techelaleh yesewn hulu bet atbetbetu allah bifekdem gedeta aladregewm mnw res atachihu ende eumaw yetememebet sent guday ale eski asebu lerasachihu becha atamehcahu
Sister R) an outstanding speech and the reality of most husbands, not recognition ! It is true I have a wife that demonstrates what Allaah and prophet Muhammad said, Her manners (ahlaq) is beautiful and treat her husband with respect, love as well as looking after kids day to day basis. When I look back about her since we are married.
ማሻአላህ ኒቃብስቱአ. የተናገረሽው. በጣም. ትልቅ ሀሳብ ነው. ልክ ነሽ.
ግን ሃያየሚለው ነገር የለም መሸፈኑ ምን ቁም ነገር አለው
እውነት ነው ለ ኣንድ የማይመጥኑ ሰውች ለዛውም ዳዕዋ ሲሰጡ የሚውሉ ሰወች ኒካ ማሰር እና መፍታት በእጃቸው ስላለ ብቻ በሴቶች ሞራል የሚረማመዱ ብዙ ናቸው !
Bal enbi yalachew minalbat behuletegninet kagenen bilew new komo keroch.
@@nejatali7088 ن
@@nejatali7088 نن
نننننن"ننةننةةنننةنةنةنن
@@موسىاحمد-ط8خ I 18
እኔ ግን ብዙ ጊዜ ሳይ አብዛኛው ሰው 4 አግቡ የሚለውን እንጂ "አለማስተካከልን ብትፈሩ አንዲትን ብቻ አጥብቃችሁ ያዙ" የሚለውን ቀጥሎ የሚመጣውን ቃል አያስቡትም። ሁሉም ለነፍሲያው ነው የሚያመቻቸው በተለይ ያሁን ጊዜ ወንዶች😒
Sah
Be tikkel
ትክክል
ሣህ
አንድ ሰው ሲያውራ ሀሳብን ማስጨረስ ብትችሉ ጥሩ ነው:: በተረፈ ጥሩ ርእስ ነው በርቱ ብዙ ሀላፊነቱን በአግባቡ የማይወጣ መብቱን ብቻ እየመረጠ መኖር የሚፈልግ ግዴታውን ግን የማያስታውስ ብዙ አለ:: ስለዝህ መብታችውን እንደምትወዷት ሁሉ ግዴታችሁን በአግባቡ ተወጡ ባሎችዬ
ማሻአላሕ ደሥ የሚል ፕሮ ግራም
እኔ የሀዋ ደጋፊ ነኝ 👍 ሁሉን ነገር ካሟላሁለት ሁለተኛ እንዲያገባ አልፈቅድም ያ ማለት ሸሪአውን አልቀበልም ማለቴ አይደለም ግን ወንዶቹ እኩል አድርገው አያዬም ሌላኛዋን ካገቡ በሗላ ሀሳባቸው ይቀየራል
😃😉😉 እኔም መቸም የሰዉም ባል አልፈልግም. እኔም አልዲርም ግን አልመጣም
ትክክልነው ያለችው 👍
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ ሀሀሀሀሀሀ ቆይሲ መጀመሪያ ይምጣ
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ ሀያቲ አብሽሪ ይመጣል
👌
Minber TV ማሻአላህ የተረሳ ሱና ተጅመረ እልሀምዱልላህ it's very good
ማሻአላህ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ግን ያስፈራል ሁለተኛዋ ነገር
ሀዋ እድ ንግግር ተናገረች በጣም የወደድኩት ወላ ማስፈራሪያ ሆኖል ያለችው እውነቶን ነው
ባሳውድ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኗቸው እባካችሁ በቁማቸው ተሰቃዩ የኛ በልቶና ጠጥቶ ለብሶ ማደር የነሱን አለመብላት አለመልበስና አለመጠጣት አይሸፍንብን በፈጠራችሁ ጌታ ሀያሉአሏህ ይሁንባችሁ ድምፅ ሁኗቸው እነሱ ለተቸገረ ለተራበ ደራሽ ነበሩ እባካችሁ ውለታቸውን አንርሳ ያረብ እኔ የታሰረ የስጋ ዘመድ ወይም ጎደኛ ወሏሂ ወተሏሂ የለኝም ግን ሁሉም ወገኖቸ ናቸው የስደትንስ ስቃይ ከስደተኛውጭ ህመሙን ማን ይረዳዋል እህህህህ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
አሏሕ ፈረጃዉን ያቅርብላቼዉ ተሥፋችን አሏሕ ብቻ ነዉ😭
እኔ ከሀዋ ጋር ነዉ የምስማማዉ ባአጭሩ ሁለተኛ ሲያገባ ለመጀመሪያ ሚስቱ ያለዉ ነገር አረካት ያመጣል ባጠቃላይ አልፈቅድለትም አለቀ ባሌ አስብበት እንዳታስበዉ ዋሀ❤❤❤❤❤
Hhhhhhhh
እኔም ከአንድ በላይ መቸም ቢሆን አልደራደርም
ላሃውለ ወላቅወተ ኢላቢላ እረ ተው ስሜታማ ሆናችሁ አትናገሩ አላህ የፈቀደለትን አች እደት መከልከል ትችያለሽ ?
ባይሆን መስፈርታችው ልክ ስላልልሆነ ብትይ ይሻላል በቁርአን ግማሹን አምኖ በግማሹ አልመቀበል ትክክል አይጀለም
@@teybahussein6143
የእኛ ሀሳብ ከማመንና ካለማመን የሚያያዝ አይደለም።
የቁረአኑን ትዕዛዝ በደንብ እእናቃዋለን።
ነገር ግን የእኛ ወንዶች ከአንድ በላይ ማግባትን የሚፈልጉት ሸሪዓ ስላዘዘ እንዳይመስልሽ።
በሸሪዓ መሰረትማ ቢሆን አላህምዱሊሏህ ዲናችን ሙሉ ነበር ።
ብቻ_____እዚህ ጋ ብዙ ማዉራቱ ጥቅም ስሌለለ
ልተወዉ እንጅ የእኛ የሀበሻ ወንዶች ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ደረጃ ለምን ከአንድ በላይ ማግባት እንደሚፈልጉ ግልፅ ነዉ።
ቢላሂ አለይኪ የጀማዓ ሶላት የማይሰግደዉ ሁሉ ከአንድ በላይ ማግባት ሲባል ግንባር ቀደም ሆኖ ይገኛል ።
@@محمد-ل8ح9ع እኮ ታድያ እኔም ያልኩት አልፈቅድም ከማለት ይልቅ እነዚህ የጠቀቨየሻቸው ምክንየቶች ግርዶሽ ስለሚሆኑልሽ አልፈቅድም የሚለውን ደግሞ ጥቅላዊ ሀሳብ ስለሆነ እሱ ቢቀር እላለሁ
ተደብቄ ነው የማዳምጥው እቤቴ ውስጥ ይሄንን ቪድዮ ብከፍት ሚስቴ ሁለተኛ ሚንበር ቲቪ እዚህ ቤት ውስጥ እንዳይከፈት ማለትዋ አይቀርም anyways I like the way they present thank you minbers!!!
ኪኪ
Kkkk
😉😉😉 እረ በሳቅ
ክክክክ
ክክክክክ
ሁሴኖና ማሜ እባካችሁ ሀውይን አስጨርሷት የራሳችሁን ዴስታ ብቻ ነው የምታዳምጡት ወዶች ሀውይ ምርጥ ሀሳብነው
ማሻ አሏህ በትክክል ወላሂ ችግሩ የማኔጅመንት ነው በሚለው አምናለሁ እኔ ምስክር ነኝ የኔ ውድ ባል ፈትሀዊ ከመሆን ባሻገር ሚስቱን እንድወዳት እንደእህት እዳያት ነው ያረገኝ
ወሏሂ ሀዊ እዉነትሽን ነዉ
ችግሩ ከወንዶቹ ነዉ
በተለይ አዋቂ ነን እያሉ በየሚዲያዉ የሚያስተምሩ ሰዎች አሏህ ይቅር ይበላቸዉ እንጅ በየ ሳምንቱ ነዉ ኒካህ እያደረጉ የሚፈቱት።
ወይ ማሚ ከአስራ አምስት አመት አልክ?
የአሁኖቹ ወንዶችም በ15 ቀን ሆኗል
🎉
አሰላም ወሊኩም የኔ ጀግና ሀዋ አሳቧን አስጨርሶት ትክክል ብላለች ሁለተኛ ሚስት ማግባቱ ዋጅብ አይደለም መጀመሪያ አንዷን አስተካክላቹሁ ያዙ ወንዶች ሰምታቹሃል
ጥሩ ሀሳብ ነው የነሳችሁት ከአንድ በላይ ለማግባት የምታስቡ መጀመሪያ እችላለሁ ወይ የሚለውን ብታስቡ ጥሩ ነው
እንደማመር ማሚ
ሐሣባቸው ትክክክል ቅንነት ካለ እናም ሸሪአውን በጠበቀ ግን አንዳንድ ሴቶች ሁለተኛም ሦስተኛም የምትመጣው ምንም ላይመስላት ይችላል፡፡ የመጀመሪያዋም እኮ አህላቁ ጥሩና እኔም ችግር ካለብን ልድረው ሁሉ እችላለሁ ችግር ያለበት ወንድ ላንዷም አይሆንም ስሜቱን ብቻ ነው የሚከተለው አላህ የጀዛቸውን ይክፈላቸው የሴት ለቅሶ ምን እንደሚሆኑ አላህ ብቻ ይወቅ ካሣ ካአላህ ብቻ አናጣም
ሁለተኛማግባትይቻላልብሎማግባትከሆነትዳሩምልክአይመጣምነገርግንየአላሕንትዛዝአስቦአቅሙንአውቆካገባአላሕምያገራለታልወደእልሕአንውሰደው፡ወሰላምአለይኩምወረሕመቱላሂ
የሁላችሁም ሀሳብ ጥሩ ነው በተለይ የኪፋያ አስተያየት በጣም በጣም ደስ ይላል የወንዱም የሴቱም ህይወት የሚስተካከለው በኢማን ስንኖር ብቻ ነው መፍትሄው እዛ ላይ ብቻ ነው
ይገርማል እኔ እየተወዛገብኩበት ያለሁት ጉዳይ ነው።
የምወደው ሰው ለ2 አመት ጠበቀኝ እና በተደጋጋሚ
መጣለው እያልኩ ግዜውን ስገፍበት ፍቀጂልኝ ላግባ
አለኝ ቀልድ መስሎኝ ነበር ግን አምርሮ አገባ ።አላመንኩም ለትንሽ ግዜ። ግን ማለልኝ እናም 2ሚስቴ ላድርግሽ አለኝ የተሰማኝ ስሜት ከባድ ነበር
ሊያግባባኝ ቢሞክርም ማልኩኝ እንደማላደርገው።ግን እወደዋለው ውስጤ ሁለተኛ ብትሆኚስ ይለኛል እና እና ሀሳቤ እብደት ነው እላለው ።ቁርአን ላይ የተፈቀደን ነገር ሀራም ያደረኩም ይመስለኝ እና ልቤ ይፈራል ።በጣም ሚያስጠላ ውዝግብግብ ያለ ስሜት ።አላህ ከይሩን
ይምረጥልኝ
እውነት ነው ለመቀበል ይከብደናል የበታችነት ስሜት ይሰማናል ግን ኣሏህ የፈቀደውን መቃወም ኣንችልም : ኢማን ኣሏህ ይስጠን
ሆዴ የምትወጂው ከሆነ 5 ኛም ቢፈቀድ ሁኚ
ኧረ ይቅርብሽ እህቴ
ሺ ጊዜ ዉደጅዉ እንዳትቀብጭ
እኔ በዚህ ጉዳይ የሴቶች አማካሪ ነኝ
እናም በጣም አደጋ ነዉ
አሏህ የተሻለዉን ይወፍቅሽ
@@محمد-ل8ح9ع ሁለተኛ ሚስት ሀራም ነው እንዴ? ታዲያ እሷን በመጠበቅ ይሙት? ወይስ ይዘሙት?
ኧረ ትክክልአደለህም
ማሻአላህ ደስ ይላል ፕሮግራሙ በነሻጣ ነው ያየሁት ለዛውም ከ2 ከሌላ ሀይማኖት ተከታይ ባይዋጥላቸውም የቻልኩትን ያክ (በወደድኩ ያክል) አስረድጃቸዋለሁ አላህ ፍቃድ......እኔ አላገባሁም ግን...... እደግፋለሁ ግን መረሣት የሌለበትን ነገር ወላጅ ይወሰናል (አስተዳደግ ) እባካችሁን መጥፎ ስራ አድርገን አንገባ!!!!!!!!!!!
አሚንንንያረብ
ማሻአላህ ጥሩ ሀሳብነው ወዶች
ከአድበላይ ስትመኙ አዶን በማስበለጥ አዶንዝቅበማድርግ የሚአደጉ አላህን ይፍሩ የነብዩ መሀመድ አሌሰላቱሰላምያአላህረህመት በሳቸውላይ ይሁን እና ሀብት ቆጆ
ልጅናት የምትሉ በዶች ያረሱልአላህ ፊዳከያረሱልላ
የሳቸውን አራኢያ ያዙ
ሰለምቴዋ ፍርደውስ አስተያየት
አሚን አሚን አሚን አላሁማ አሚን ያረብለአለምን ❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️😍😍👈
very interesting i like the program
ጥሩ ሀሳብ ነው የተነሳው እኔ በምንኖርበት በሳኡዲ የሚገርም ጋብቻ አለ ጋብቻ ማለት እንኳ ይከብዳል ሌላ ሀገር ዜጎች ሚስት እያላቸው ሁለተኛ ማግባት ሲፈልጉ ቤተስቦቼ እንዲያውቁ አልፈልግም መውለድ አልፈልግም ብለው ነው መስፈርታቸው እህቶች ደግሞ ስራ ድክም ስለሚላቸው ማግባትም ይመርጣሉ መቼም ውሀ አያጠጣት ስታረግዝ ዚያራ ብሎ ሀገሩ ይሄዳል እስክትወልድ እንኳ ጠብቆ አይሄድም ምክንያቱም ልጅ ቸግሮት አልመጣማ ሌላው ደግሞ ምጥ ሲይዛት ዘመድ ጓደኛ ሀኪም ቤት ይወስዳታል ምክንያቱም 95 በመቶ ምጥ ለሊት ነው ሱባሀን አላህ የሚመጣው በዛ ስአት እሱጋ መደወል አይቻልም ምክንያቱም ሚስቱ እንዳታቅ መጨረሻላይ ልጆቹ ሆዳቸው እየሞላ አይምሯቸው አባትን እየናፈቀ ምክንያቱም አመቻችቶ ነዋ የሚመጣው መጨረሻ ላይ ትምህርት ይባልና ከእናት ጋ ሀገር ይገባሉ ምክንያቱም አገባቡ ስህተት ነዋ ትውልድን መግደል ማለት ይህ ነው እሱም እንደልማዱ ሌላ ያገባል ሌላዋ እንዳትሆኚ እህቴ ሲመጣ በፊለፊት ይምጣ አውቀሽ ታውቀሽ ግቢ አንደ አገባብሽ ነው ተከብረሽ የምትኖሪው ካልሆነ እህቴ ይቅርብሽ ላንቺም ለልጆችሽም ዋጋ ያስከፍልሻል የእናት እዳ ለልጅ ይሆናል ላንቺ ያለው የትም አይሄድም ከኔ ተማሩ እህቶቼ
ማሻአላህ ወላሂ እኔ ሳላገባ. በፌት ሶሰት ደፍተር ፅፌያለሁ ግን ትዳር ውሰጥ ስገባ ከዳር ሁኘ የፃፍኩት ና የትዳሩን ህይወት መኖሩ እኩል አይደለም ብቻአላሁ ያሳምርልን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ የአንዳን ሐቅ መወጣት ይቃተው ወንድ ሁሉ እይገባ ተቸገርን ስለሼሬይው እውቀት እንኮን የለሌላቸው አንዳ ተጠቂ ሰለሆንኩ ነው
ማሽአላህ ጀዛ ከላ ምርጥ ፕሮግራም ነው
በጣም ይገርማል ወላ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውድ እህቶች🌹🌹
ሀዊ ማሻ አላህ ወንዶች እንደዚህ ካልተነገራቸዉ አይሰሙም ጉዳቸዉ ሲወራ ያፍጨረጭራቸዋል ማሜ ደሞ ከሚስቱ ጋር በዚህ ጉዳይ በጣም የተቸገር ይመስላል ሀሀሀሀሀ
ማሻአላህ፣አላህይጠብቃችሁ
As wr wb er mame betam yedebral ante kefelk mistehn beadebabay masfeked aytebekbehem magbat techelaleh yesewn hulu bet atbetbetu allah bifekdem gedeta aladregewm mnw res atachihu ende eumaw yetememebet sent guday ale eski asebu lerasachihu becha atamehcahu
betam dess yemilla perogaram new masha allah
በጣም በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው
ሴቶቻችን ብስለት አላቸው የእዉነት አላህ ይጨምርላችሁ
Mucatti inuma jirtaa?
ደስ እሚል ቆይታ በጣም እየጣመኝ ነው ስምቸ የጨረስኩት አላህ ሀያታቹህ ያርዝምልኝ
እረ ማሜ የሀዋን ሀሳብ ለምነው የማታስጨርሳት እኔ የሶ ደጋፊ ነኝ አላህ ይጠብቃችሁ
Mashallah betam des ymilli hasabochi newu ketllubeti👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ማሻአላህ ምርጥ ትንታኔ
አሚንንንንንን
ማሻአላህ 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹✅
እህቶቼ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስትላላችሁ በተለያየ ጊዜ ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁኝ በርቱ እንደናንተ አይነት እህቶች አላህ ያበረዛልን በተረፈ ይህን መሰል ፕሮግራም ሚንበሮች በዚሁ እንዳትቋጩት በጣም ወቅታዊና አንገብጋቢ ጉዳይ ነው በተለይ በአሁኑ ወቅት ተጨማሪ ጊዜ ሰጥታችሁ ብታወያዩበት በተረፈ ሚንበሮች ትለያላችሁ
ማሻ አላሂ ዉድ እህቶቸ አላሂ ይጨምርላቹሁ ሁላቹሁም ጀዛኩም አላሂ ኸይሪን ያሀባብ
ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ይስጣችሁ ጥሩ መልስ አግኝቼበታለሁ
Mashallhe
አሏሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ጀዛኩሙሏህ ኼይር
مشءالله
እረ ሀዋን ፍትፍት አርጋ ስለምታወራ እድሉን አልሰጠቻትም ጎበዝ አላኽ ይጨምርልሽ ካወራሽ አይቀር እኳንም ተናገርሽ
Masah Allah tabirkAllah turu asabe new gen wondemoch ga cegir ale batim
Sister R) an outstanding speech and the reality of most husbands, not recognition ! It is true I have a wife that demonstrates what Allaah and prophet Muhammad said, Her manners (ahlaq) is beautiful and treat her husband with respect, love as well as looking after kids day to day basis. When I look back about her since we are married.
የ3ተኛዋ ሴት ተናጋሪ ነጥብ ሊሰመርበት ይግባል::የጋብቻን ዓላማ ለማስፈጸም ሁሉም ሁሉም ፈቃደኛ ሊሆን ይገባል::ጉዳዩ ከስሜት በላይ ነው::ሴቶችም ወንዶች ተረዳድተን ተጋግዘን በእስልምና የታነፀ ትውልድ ልንገነባ ይገባል::
ይሄን ጉዳይ ነብዩ ሙሀመድ ሱ አ ወ ባስተማሩት እና በፈፀሙት ባደረጉት መሰረት ነው ወይ ባሁኑ ሰአት እሚፈፀመው በመጀመሪያ ድናችንን በደንብ ማወቅና መማር አለብ እኛ ሀበሻዎች አብዛሀኞቻችን በጅህልና ውስጥ ነው ያለነው ስለኢስላም ስለሸሪአ የሚያውቀው ውስንነው ከአንድ በላይ ማግባት ሲባል መስፈርቱን መወጣት እንችላለን ወይ ተብሎ ማሰብ እና ከውጭ ሲታይ ዲናችንን ላለማሰደብና ትክክለኛ መንገዱን ተከትሎ መጓዝ መቻል አለብን
ሀዋይ የኔ ቅመም የኔ ቢጤ እኔ ያችን አሳብ ነዉ ሙሎ ለሙሉ የምደግፈዉ በቃ ❤❤❤❤
ዋዋ እህቶቼ በጣም ነው የኳራሁባቹ እንኳን አንድዋን ሃቅ መጠበቅ በራሱ በዚህ ሳአት ከባድ ነው በበኩሌ አንድ ብቻ ነው የምፈልገው
አረ አንዶ ሷሊህ ከሆነች ትበቃለች
@@Ab-nt7br አላህ እንዲሰጠኝ ዱዋ አርግልኝ
ሰለሏሁ አለይ ወሰለም
ማሻ አላህ አላህ በዛዘው መንገድ የምንተገብር ያርገን
እውነት አስተዋይ እህቶች አላህ ይባርካችሁ ህይወታችሁ የደስታ ይሁን፡፡
ትክክል ብለሻል እህቴ ወዶች እራስወዳድናቸው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳቹት እህት ወንድሞቼ እኔ ውጪ ነው ያለሁት ባሌ አግብቶል እኔም ሀገር ስገባ እንደምንቀጥል ተነጋግረናል ግን ፍትሀዊ ሆኖ ይኖራል ወይ የሚለውን አሳስቦኛል ሜበር ቲቪዎች ምከሩት ሀጅሩ ከአላህ ታገኙታላቹ እኔ ደማ እሱኑ ስበብ አድርጌ የአላህ ትዛዝና የነብያቶችና የሳሀቦችን መንገድ መድገም እፈልጋለሁ በዛውም የሂወት ተማክሮውን ያጋራቹ ባረክ አላህ ፊኩም
ማሻአሏህ ተባረክአሏህ
በትክክል በሸሪያመንገዲ
ሁለቱምላይ ስተትአለ
የመጀመሪያው አላህመፍራት
አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💌💌💌
Mashallah nachu,endnante aynt ewkt yalw 1rasu bgegn ere
ሀዋን አስጨርሷት ተስማምቶኝ ነበር አገላሌጿ
As wr wb betam konjo program newu yetenesawun hasab teru newu ke hawa hasab ga esemamalehu eneam endesewa newu yemasebewu. 💖
አላህ ይስጥልን ፡፡ በጣም ጥሩ ውይይት ነበር፡፡ ከአንድ በላይ ማግባት አሁን አሁን የማይነካ በባለትዳር መካከል ጭራሹን የማይነሳ ርእስ ሆኗል፡፡ ይህንን ጉዳይ በፕሮግራማቹ ላይ በማቅረባቹ እንዲሁም በዋነኝነት ጉዳዩ ላይ ትልቅ ተቀውሞ ባለን ሴቶች እይታ ምን ይመስላላ የሚለውን ለመገንዘም ሴቶችን መጋበዛቹ ያስመሰግናቹኋል፡፡
እናመሰግናለን፡፡
እኔ ከዚህ በፊት የሰማሁት ተጨማሪ ለማግባት በቂ ምክንያት መኖር አለበት ።የመጀመርያ ሚስትም ችግሩን አምናበት የተቀበለችው ሲሆን ነው ። ይህ ከሆነኮ ምንም የሚያወዛግብ አይሆንም ። የሁለቱ ወገኖች ስምምነት ነውና። ይህ ግልጽ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር።?
ለማንኛውም ዉይይቱ መቀጠል አለበት አላለሁ። ጀዛከላሁ ኸይረን!!!
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሃ ወበረካቱህ።
እህቶቼ እላህ ይውደዳችሁና በአኺሩዘመን የናንተ ቅጥር መብዛቱ የሚፈጥረውን ማሕበራዊ ቀውስ እንዴት ይፈታ በማን በምን ይቃለል ትላላችሁ ?
ወንዶች ያዳላሉ ።ፍትሀዊነት የጎደላቸው ወንድች ናቸው የሁለት እድንጠላ ያሰጉን ወንዶቹ ፍትሀዊ ስለማይሆኑ ነው
በረካ ሁን ሙሀመድ ፈረጅ በደንብ ተከላክለህልናል ሀዋ ግን በጭራሽ ቢደረብባት የምትኖር አይመስለኝም:: እህታችን ኪፋያ ሀሳቧ ገዝቶኛል
አሰላማለይኩም
አላህይጨምርላችሁ እኔ
ባሌን 4አራት እዳገባእፈልጋለሁ
ምክናየቱም ብዙልጁች እድኑረን እፈልጋለሁ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
Bezih program bezu betoche tebetbetewal minber tv delet yetebalebet bezu betochi aleu hamus eskemiders neber yemnchekulew khemis meshit lemayet atzegun
Sister Hawa,may Allah protect you!!!!
ውይ ማሜ አሳከኝ ወላሂ በገዛ እጂህ አስጠረጠርክ ❤
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ክርክር 👍👍👍
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
አላህ ሰላሙን ያውርድልን
አሰላም አለኩምሰላም ለመጀመሪያ ግዜ ነው አሰታያየት ስፅፍ ሚበሮች አላህይጨምርላቹ።
Mshallah lkenachu etoch gen edmiwa yehde etachen dersha yenurat yallash ehti jezak allah hir mekneyatum 2 metagebawa bezum destga latehon techlalech amarachu sitata yehonall
ماشاءالله
ሀዋዬዬዬዬዬ❤❤❤❤
ከአንድ በላይ ያገቡ ወንዶችንም ብትጋዙ ጥሩ ነው
Allah kebarekew selam yenoral kaletebarek anduwam museba nat
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር💞🇪🇹💖👍👍👍👍
ምርጥ ገለፃ
በርቱልን
ማሻአላህ ጥሩ ጥሩ ሀሳቦች ናቸው የተነሱት
ማሻ አላህ በረካ ሁኑ ሚንበሮች ምን ፕሮግራም
ሀሪፋ ሀሣብ ነው ወዶችየ ከ ሁለት ሦስት በፊት አስብበት ትችላለህ አትችልም እራስህን ፈትሺ.
ማሻአላህ ሴቶቹ በደምብ አብራርታችሁታል
አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላ ወበረካቱ ያረብ ወላሒ በዛሪው ሰአት ሴት በአረብ አገር እየተገዘገዝን ሑለተኛ ሜስት መመኘት ከባድ ነው አኔ ወላሒ አልፈቀድም ለምን ለኔና ለሱ መሖን አቅቶን ሰደት ወጥቸ ሐይማኖቱ ይፈቅዳል በማለት ይከብዳል
ማሻ አላህ እህቶች ነወርቱ 💞
Sawiyew abate wallahi. Gen ena alkablewm alke
HAWA is mentioned best idea, keep it up
Masha Allah tekikil Eman wesaj lewndem lesetem asefelagi nw qenatu endale hono besetewa bekule yalemasaweq yefeqer qenat behon adelo teru ayedelem setuwam betehon berasewa metemamen bale yebelet teteyaqi nw kebedel
ማሻኣላህ ትሩ ሃሳብ ነው
ከሀዋ ውጭ ያላችሁት ሁለቱ ሴቶች ሸሪአው ፈቅደሎታል የሚል ቃል አበዛችሑ በደንብ አስተውሉ ወንዶች ሁለት ወይም ከዛ በላይ ማግባት ግደታ አላደረገበትም ባያገባ አይጠየቅበትም ቢያገባ አጀር ያገኝበታል ግደታው አንድ ሚስት ናት እና ከረመዳን ጋ እኩል ታደርጋላችሁ❗️❗️ አስተውሉ ሀዋ 👍👍👍🌺🌺🌺🌺
ትክክል የኛ ችግር ግዴታ እና ሱናን ለይተን እንወቅ ያጀማአ በቁርአን ላይ ተፈቅዷል ወይ አወ ተፈቅዷል ግን አላህ ሲፈቅድ የራሱ የሆነ ጥበብ አለው ለምሳሌ የያዛት ሚስቱ መውለድ ባትችል ብቻ ብዙ ምክንያቶች አሉ
@@binetomer1235 ሳህ ትክክል ብዙወቹ አያስተውሉም ሱናውን እና ግደታውን
الله يحفظك.