የየኔታ ነብየ ልዑል ብህትውና እና የሰኔ ግባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እንዲሁም የቅዱስ አባታችን ሁለት ትምህርቶችን የያዘ ልዩ ቪዲዮ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 26

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አማላጅነትዎት አይለዬን ወዮልን ለእኛማ 💔 እናንተ እማ ሩጫችሁን ጨርሳችሁ አክሊልን ተቀዳጅታችሁ በአባታችሁ እቅፍ ተቀምጣችጏል!

  • @MsbhatYalew
    @MsbhatYalew 10 месяцев назад

    የእርሳቸውን በረከት አምላከ ቅዱሳን ያሳድርብን።

  • @abrhamnigussie7932
    @abrhamnigussie7932 2 года назад +3

    በርከታቸው ይድርሰን ምን እንላለን አባቶቻችን እየህዶ አለቁብን

  • @tigisttilahun6052
    @tigisttilahun6052 2 года назад +5

    በረከተዎት ትድረሰን አባቴ

  • @adugnatenaye3687
    @adugnatenaye3687 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እውነት ነው አባየ ነፍስወትን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን የኛ ሙሽራ አባት የንታየ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን !
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን .
    የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን .በፀሎቱ ይማረን ❤❤❤

    • @gineyutube6124
      @gineyutube6124  2 года назад

      Amen ehite Hoy!!!

    • @gineyutube6124
      @gineyutube6124  2 года назад

      ሰላሳቸው የጊዮርጊስ ነበር እና በብዘዙ ተዓምር ነበር!!

  • @kalkidan5386
    @kalkidan5386 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesfinabebe6333
    @mesfinabebe6333 2 года назад +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @kalyemariyamlij
    @kalyemariyamlij 2 года назад +1

    አባታችን በበረከታቸው ያደረሰን 😥😥😥

  • @betesaydatube161
    @betesaydatube161 2 года назад +2

    .......በርከታቸው ይድርሰን!

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 2 года назад +3

    አባታችን፣በረከቶት፣ይድረሰን፣፣

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 2 года назад +2

    አገራችን፣ሰላም፣ያርግልን፣፣ሁሉም፣በሱ፣ፍቃድ፣ቀን፣ይሆናል፣፣አባታችንን፣የድሜ፣ዘመናቸውን፣ይባርክልን፣

  • @abebahiluf6856
    @abebahiluf6856 2 года назад +1

    በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @besa7670
    @besa7670 2 года назад +2

    🙏

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermyassinemedia5951
    @ermyassinemedia5951 4 месяца назад

    አስጎብኚው የሚናገሩት በጣም ጠቃሚ ነገር ነበር ፤ ግን በመዝሙር ሸፈናችሁት፤

  • @adugnatenaye3687
    @adugnatenaye3687 Год назад

    አባታችን በረከትወት ይደርብን