ቢዝነስ ለመጀመር እነዚህን የ ዋረን በፌት ምክሮች ተከተል! ሀብታም መሆን ለሚፈልጉ ወጣቶች ዋረን በፌት የሰጧቸው 10 ድንቅ ምክሮች፦ Tmhrt ትምህርት
HTML-код
- Опубликовано: 10 июл 2024
- ቢዝነስ ለመጀመር እነዚህን የ ዋረን በፌት ምክሮች ተከተል! ሀብታም መሆን ለሚፈልጉ ወጣቶች ዋረን በፌት የሰጧቸው 10 ድንቅ ምክሮች፦ Tmhrt
በግል ጥረታቸው ባለፀጋ የሆኑ ሰዎች የስኬት ምስጢር ክፍል አንድ • በግል ጥረታቸው ባለሀብት የሆኑ ሰዎ...
በግል ጥረታቸው ባለፀጋ የሆኑ ሰዎች የስኬት ምስጢር ክፍል ሁለት
• በግል ጥርታቸው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች...
ወደ ሀብት የሚወስዱት 7ቱ መንገዶች:- የመፅሀፉ ክፍል ሶስት m.youtube.c
ማውጫውን ይጠቀሙ፦
0:00 - መግቢያ አዲስ ንግድ መጀመር ዋረን በፌት
2:21 - 1ተኛ፦ ሌሎች ሲስገበገቡ አንተ ፍራ፣ ሌሎች ሲፈሩ ደግሞ አንተ ተስገብገብ
3:40 - 2ተኛ፦ ታጋሽ ሁን፣ ቢ ፔሸንት
4:21 - 3ተኛ፦ ወዳጅ አድርገህ የምትይዛቸውን ሰዎች ምረጥ
5:45 - 4ተኛ፦ ሰአትህን ባግባቡ ተጠቀምበት፣ ሠአትህን በሰዎች ፍላጎት አታባክነው
6:31 - 5ተኛ፦ ስኬታማ ለመሆን ከሌሎች የበለጠ አእምሮ አያስፈልግህም፣ ስርዓት አክባሪ መሆን ብቻ ነው የሚያስፈልግህ
7:11 - 6ተኛ፦ የምትሰራውን ስራ አጥናው፣ እወቀው
7:48 - 7ተኛ፦ ከሱስ ራቅ
8:26 - 8ተኛ፦ የመትወደውንና የምትፈልገውን ስራ ስራ
9:00 - 9ነኛ፦ አንድን ነገር ተወዳጅነት ባገኘ ሰአት አትግዛው፣ ፈላጊ በሌለው ጊዜም አትሽጠው
10:11 -10ረኛ፦ በማታውቀው የስራ ዘርፍ ላይ ገንዘብህን ፈሰስ አታድርግ
11:25 - ማጠቃለያ
ይህን Video ከወደዳችሁት፣ ላይክ አድርጉልኝ። ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁኝ። በቋሚነት እንድህ አይነት • ቢዝነስ ለመጀመር እነዚህን የ ዋረን... አስተማሪ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ቻነሉን በሁለት ጠቅታ ብቻ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ።👉 / @tmhrtcom የደወል ምልክቷንም ንኳት። አመሰግናለሁ!!
እነዚህን ጠቃሚ ጽሑፎች ጊዜ ወስደው ያንብቡ!!
ቶሎ ውደቅ፣ የምትማረው ከስኬትህ ሳይሆን ከውድቀትህ ነው! ያሰብከውን ነገር እንዲትጀምር የሚረዳ tmhrt.com/fetineh-wudeq
ውስጣዊ ጠላትህን አሸንፈው!! የውስጥህን አሉታዊ ንግግር አትስማው። tmhrt.com/wustawi-telatih
ሀብታም ለመሆን ምን ማድረግ አለብን? ክፍል 1 tmhrt.com/yesket-mistir/
ስኬታማ ለመሆን ምን ማድረግ አለብን? የስኬት ንድፍ ክፍል 2 tmhrt.com/siketama-lemehon/
ኦንላይን ላይ ሊሰሩ የሚችሉ 4 በጣም አትራፊ ስራዎች:- tmhrt.com/profitable-job
ራስን ማወቅ እንዴት ይቻላል? tmhrt.com/rasin-maweq
የህይወት ግብ የሚወጣው እንዴት ነው? ጥሩ የህይወት ግብ አወጣጥና የአፈፃፀም መመሪያ! tmhrt.com/yehiwet-gib/
ሀብታም መሆን የሚፈልጉ ወጣቶች ማወቅ ያለባቸው አስር ነገሮች tmhrt.com/sketama-business
ስኬታማ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች ሊያነቧቸው የሚገቡ 9 ምርጥ መጽሐፎች tmhrt.com/best-books
በራስ መተማመንን እንዴት መገንባት ይቻላል? tmhrt.com/beras-metemamen
ዘላቂነት ያለው የህይወት ለውጥ እንዴት ማምጣት ይቻላል? tmhrt.com/zelaqi-lewti
ከህይወት ምን ትፈልጋለህ? What Do You Want from Life? tmhrt.com/min-tifelgaleh
ቲንክ ኤንድ ግሮው ሪች አስብና በልፅግ tmhrt.com/think-and-grow
ከንባብ የምናገኛቸው 5 ጥቅሞች tmhrt.com/yemanbeb-tiqim
#ቢዝነስ #ለመጀመር #ዋረን_በፌት
ምንም እውቀት በሌለህ / በማታውቀው ነገር ላይ Invest አታድርግ 🌻 😎👍👍👍
Nice
በጣም.እናመስግናለን
በጣም እናመሰግናለን
ተባረክ
wow tebarekilgni
Thank you
Thank you so much!
hulunm wodijalo thanks
እናመሠግናለን
Thanks alot
እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነው
አመሰግናለሁ
thank you
አመሰገነሎ!!
Thanks 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ምክር
Enamesegnalen wedaje
Tankyuo
ደሥየሚል
አመሰግናለው
TNX
አሪፍ በርታ
ዋዉዉዉ አሪፍነዉ
It is good
Good
መፅሐፍ ላክልን
Waooo
Thanks
ምንም አይደል። ይህንንም ቪዲዮ ብታይው፣ ምን አይነት ቢዝነስ መጀመር እንዳለብሽ ሲንጋፑራዊው ባለ ሀብት አዳም ኩ (Adam Khoo) ወሳኝ ትምህርትን ይለግስሻል። ruclips.net/video/fb_mTkOemWc/видео.html
በጣም አሪፍ ምክር አመሰግናለው
ቴንኪው!
wow wow wow wow wow wow wow
Thanks so much!
በጣም ጥሩ ነው የማመሰግንህ ሊንኪ ልላክልሕና እይታ ስጠኝ እሺ።
አመሰግናለሁ። እሽ ላክልኝ።
🙏👍👍👍👍
👍
Ye nechu alem ASHARO hulla
❤❤❤❤❤
Tmrt selam byalew endet nachiw konjo gize neberen ena bekinnet endemamer ene demreshalew melshilidn amesegnalew sister
Waw anwar amazing
ስላበረታታሽኝ አመሰግናለሁ ያዩ!!
Arif methaft new
Eshi, asteyayetwon silesetugn betam ameseginalehu.
10Q
Wow
እኔ በቅርቡ ከወንድሜ ጋር ቡቲክ ጀምረናል በ 140,000 ግን ትርፍ ብዙ የለዉም እንዴት ይሻላል?
የልቤ 🙏🙏🙏
እጅግ በጣም አመሰግናለዉ👏👏👏
ምንም አይደል። ይህንንም ቪዲዮ ብታይው ደግሞ፣ ምን አይነት ቢዝነስ መጀመር እንዳለብሽ ሲንጋፑራዊው ባለ ሀብት አዳም ኩ (Adam Khoo) ወሳኝ ትምህርትን ይለግስሻል። ruclips.net/video/fb_mTkOemWc/видео.html
ምር ጥም ክር እና መሰግናለን
መፅሐፉን እንዴት ላገኝ እችላለሁ
በመርህ ተመራ!
መርጥ ሰው እሺ በርታ ጥሩ ነው
አ መ ሰ ግ ና ለ ሁ!
Please help me please
እህ ምነው እዚህ ኪሳራ ሳልገባ ባዳመጥኩህ😢 ህልሜ ሌላ ስራየ ሌላ ትልቅ ኪሳራ ገባሁኝ በጣም ጨልሞኛል 😢 ግን ዶሞ ፈጣሪ ይመስገን 😢
አይዞሽ የማይወድቅ የለም። ስኬታማ ሰው ብዙ ጊዜ ይወድቃል፣ ግን እጅ አይሰጥም። ይሄን ቪዲዮ ብትመለከች ውድቀትን ወደ ስኬት እንደት መቀየር እንደሚቻል ያሳይሻል። ruclips.net/video/fjUCPPzs4JI/видео.html
ሁሉም ይመቻል እናመሠግናለን
የተመቸኚ ነገሪ ቢኖሪ 10ም ምቹ ናቸዉ ግን ሰዉ ለመግዛት ስራሮጢ አንተ መሼጢ ያልካዉ ነገሪ ተመቸኚ
ንግግርህ ይጣፍጣል
1000 ጊዜ አመሰግናለሁ። 😁
ደነዝ ወደ ገደለዉ አትገባም
Thank you
አመሰግናለሁ
Thank you
You're welcome.
እሰየዉ በርታ !!!