Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ናሂ እናትህ ዳጊን ፕራንክ ይስሩት አንተና ውብዬ ማዘርን ተባበሩና ሁሌ እሱ ነው የሚሰራቸው😊 ሰምታቿል ናሂ መልስ እንፈልጋለኔ የማዘር ተቆርቋሪ ኮሚቴ😂❤
እሷቸውንማ ስንቴ ተደረጉኮ
@@ሩሐማየአርሴማልጅ ፁፌን ደግመሽ አንብቢውማ
@@yeshumethiolove275 ይቅርታ በችኮላ አንብቤ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሱጦታ ይሰጥ ዳጊ እሰከ የምቱሉት 👍አሩጉት የኔ ምስግን
አታስጨንቁት በናታችው
ኩቻዬ የልጅ አዋቂ ❤❤❤❤❤ከአቅሙ በላይ ሲሆን ፈትለጋ ደወለ❤ኩቻ መሀል ተቀምጦ ተከላከለላት ።ወንድሙንም በአክብሮት አለማመኑ😢
የኔ ጌታ ውይ እናቱን ጠራ እንደማይችል ሲያውቅ😢ምስኪን ዳጊዬአንጀቴን በላኝ ❤
😢😢😢
በጣም 😢
Mariyamn dagi enen erasu endet endasazengn🥺🥺🥺
ሴት ልጅ ናት ተው አለው ወይ ዳጊ አሳዘነኝ ምርጥ ልጅ😢❤
ክክክክክክ ዉብዩ አሁንስ እንዳንች ገደም ማለት አማረኝ አይ ስደት የስራህን ይስጠህ😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ክክክክክክክ
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰው አገር ያላቹ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቋቹ በሰላም ለአገራቹ መሬት ያብቃቹ🙏🙏❤
Ameen
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Ameen Ameen Ameen
አሜንንንን ተባረክ 🥰🙏
ድል ለተገፋው አማራዬ ናሂ ሰው አክባሪ ትዳርህን ቤተሰቦችህን አክባሪ የአንተ አይነቶችን ያብዛልን ውብዬ የኔ ጨዋ
ድልለተገፋውአማራየ ላልሽው ከክልል ዜግነትይቀድማል አረሴቶችፈላባችሁ እንደትብታስቡነው ኢትዮጲያላይ የምትጨክኑ አረቆምብላችሁአስቡ ያረቢአላህኢትዮጲያንሰላምያርግልን ድልለኢትዮእናቴ❤❤❤❤❤
ኩቻዬ የልጅ አዋቂ ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ኡፍፍፍ የኔ ዉድ አስተሳሰቡ ዋው አሜዚንግ የኔ ጀግና ❤
ፍትህ ስኡዲ ለሚሰቃዩት ልጆቻችን ወድሞቻችን😢😢😢
ፍትህህህ😢😢😢😢
አያልቅባችሁ ፕራክ ናሂየ እና ውብየ አድነገር ላስቸግራችሁ ሀይልየን አበረታቱት በናታችሁ
እውነት ከዮርዲ ጋር ተለያይተዋል እንዴ?
@@tig-dm8pb በውነት
ለይቱቡችአትሰቢዱራልሊለቀሙንወ
@@fatimanigus3261 ግን እኮ ማሪያምን ተለያይተናል ሲል ነበር ፈጣሪ ይፍታው
ዉሸታምሁላሁለየፀብይሠለቻል የራሳቸዉጉዳይ
ማርያምን አቅፉ ተው በእናት ሲለው የኔ እንባ መውረድስ😀😀😀ሆ ብቻ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቹ 🥰
😁😁😁😊
እኔ አስለቀሰኝ ወላሂ
በነገራችን ላይ ዳጊ ጨዋ ስነስረአት ያለው ልጅ ነው ልክ እንዳንተ❤ ሄሉ ትንሽ አልተቆነጠጠችም መሰለኝ😊ወይስ ብቸኛ ሴት ስለሆነች ነው?
@@fatumaseid8001ኖ የአክስት የአጎት ልጅ ነገር መሰለችኝ
@@yeshumethiolove275😂😂እረልጃቸው ናት 1ሴት ስለሆነች ነው ምትቀብጠው
@@mhsenailmhsenail2098 ሪፕሊ ሰላም እህቷ ናት ላለች ነው የመለስኩት ሄሉ ልጃቸው አይደለችም አላልኩም።
@@mhsenailmhsenail2098ትቡ እሳ እህታቸው አደለችደ ሰላም
እኔም ብቸኛ ሴት ልጂ ነበርኩ ግንቀብጨ አላውቅም አይ እኔ አላህየ እሚያቀብጥ ባል ይስጠኘ
ምን ግዜም በናተ ደስተኛ ነኝ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይኑርላቹህ ናሂየ ከይቅርታ ጋረ ፋዘር እዴት ብሎል የሚሻለዉን ፈጣሪ ያምጣለት
ደጊ ያምትወድት ሰብስክረያ አሪጉ በቅርብ 100 ሺይ ይግብ ይቱቡ መልካም ልጅ ነዉ🎉🎉🎉
የኔ አባት እህ እቅፍ ሢረገው ሢሣዝን አይ ዳጊ የኔ ሽማግሌ
የኔ ወንድም ዳጊዬ የኔ ቅመም የሆነ ልጅ ውብዬ ዳቦ ድፊና እናታባታቸውን እማማ አባባ አስብያቸው ልጆቹን ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢
ፍትህ
አወ ወላሂ ፍትህህህህ😢😢😢😢😢😢
ና የሄሉ ባል ስማ በየመንገዱ የምታዋርዳት እንዴት ያሉ ለሴት ልጅ ክብር ያላቸው ወንድሞች እንዳሏት ለነገሩ እራሷ ናት የተናቀችለት
አዉቀዉነዉዶራልነዉ😂
@@Rተስፈኛዋመች የገባዋል የኢትዮጵያ ህዝብ አውቀው ነው
E 👌👌👌👌👌👌
ሴት ልጅ ናት ተው አለው ዳጊ😔😥😥
ዳጊ ምርጥ ልጅ ውብየን እደ እህቱ ነው ሚወዳት ያው ውብየም ምርጥ ሴት ነሽ
ሚስኪን ዳጊዬ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ እናታችንን ፕራክ እያደረግ ነበር ተገተሀል
👍👍👍👍ደግ አረጋችሑት እምዬን እንዳሥደነገጠ ልሣቅ ግን ብዙ አታርጉት ልጅነው ይፈራል አደራ
ኩቻ ትልቅ ሰው ማርያምን❤❤❤❤
ኩቻበጣምአሳዘነኝአለቀስኩኝ❤የልጂአስታራቅ❤ኩችየቅንልብአለህዉብየኩችንበጣምይወድሻልናኦ❤ኩቻእናተወንዶችረጋያላቹነው❤ሄሉምነውበናተብትዉጣ
እኔ አጋጥሞኛል ጎረቤት ባልና ሚስት ሲጣሉ ደርሼ ገላጋይ ገብቼ ሲተናነቁ ባሏን ያገኘች መስሏል ጣቴን ነከሰችኝ እኔደሞ ባልየውን በጥፊ መታሁት ከዛን ተላቀቁ አሁን ጠባሳው እጀላይ ቀረ😂
ዊእኔ ስፈራየምር ጥል
😂
@@astekastek1000 ምን ማድረግ ይቻላል ታጋጠመሽ 😁😁
በማርያም ልጅ ግን የልጅ አዋቂ ነው ውብዬ ተይ አችም ጋር ችግር አለ እሽ አትይም አለ በዚሁ ቀጥል መልካም ወድም ነክ ዳጊ😊😊😊
ወይኔ ልጄን ኡፍ ዳጊዬ ❤❤አስለቀስከኝ የኔ አስተዋይ አቦ እድግ በለልኝ የልጅ አዋቅ❤❤❤❤❤❤ካሱት ልጄን❤❤❤ኩቻዬ
ጎበዝ መከባበራቺሁ ድስ ሲል እረ ዝበሉ አለ ሚስኪን አስጨነቃቺሁት
እኔኮ የማገርመኝ ወብየ ሰታለቅሰ የኔን ልጅ ነው የምትመሰይዉ😂😂😂የኔማር ሰወዳቹህ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤❤
Woyne dagiye yene yewa tabarek bahunat lahuletum yalew amelekeket ❤❤❤❤
ኮቻየ የኔ አስተዋይ ጭንቅ አለዉ ናሆም የስራህን ይስጥህ አስዴነገጣችሁት
እኳን ለባታችን ለቸሩ መደሀኒያለም በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ የተዋክዶ ልጆች 🥰🙏
እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን👏👏👏አገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢
አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🙏⛪🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
😂😂😅 ዳጊ 👌👌ጎበዝ እናtu ጋር ደወለ ደግሞ ተጨናነቀ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ውብዬ ታድለሽ ዳጊ ላንቺ ያለው ፍቅር ልዩ ነው ቤተሰብ በሙሉ ላንቺ ያላቸው ክብርና ፍቅር በጣም ደስስስስስስ❤ ይላል እንቺ ምርጥ ሰው ነሽ መወደደ መከበር ይገባሻል ሥርዐት ያለሽ ምርጥ ሴት ነሽ❤
አይ ዳጊ ሚስኪን ሲወራ ያስቀኛል በጣም የዋህ ነው ዳጊ ውብየን በጣም ይወዳታል❤❤❤
ሄሎ ፈትለ 😂😂😂😂😂 እየተጣሉ ነው😂😂😂
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለቁም ነገር ያብቃህ። ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሽማግሌ ያስፈልጋል❤
😂😂😂 አይ ዳጊ አሰጨነቃችት ❤❤❤ ምረጦች አይለያችሁ
Kucha Adeyaneki getanii misiki yene abati😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍ እኔም የወነት መስሎኝ ነበር ደስትላላቺሁ። አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግንነን
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ስወዳችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላምያርግልን💚💛❤
አሚንንያርብ
Amen❤
ወድም ማለት እደዚህነው ለሁለቱም ቀጥልበት
ትልቅ ሰው አይደልህሞይ አላለም ወይኔ ደጊ አሳቅህኝ😂😂😂😅🤣የቲንሽ ትልቅ ይመችህ አቦ የኔ መልካም ዳጊ ❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍ ዳጊዬ እደግ በልልን ለቁም ነገር ያብቃህ ብስል ያልክ ልጅ ነህ በእመብርሐን ውብዬ ታደለሽ እደዚህ ስረአት አለበት ቤተሰብ መቀላቀልሽ ሴት ልጅ እኮ ናት ልትመታት ነው እዴ አለ ዳጊ እደግ በልልን የወድምህን አረአይ ነው ይዘህ ያደከው
የኔአዛኝ ደስ ሲሉ ቤተሠብ ሙሉ❤
ውይ።ኩቸየ።ስስዝን።ወይን።አኩቸ።ምሲኩን😢😢😢😢😢😢😢
ስጦታ ይሰጠው ለዳጊ 🎉🎉🎉❤❤❤
🎉🎉 ዳጊ እግዚ አብሔር ያሳድግህ በጣም ጨዋ ጥሩ ልጅ ነህ።።ግራ ሲገባው።።።እመሀላችሁ ተቀመጠ እንዳትመታት ቦዲጋርዷ ሆነ።።።ውብየ ዳጊ የአውነት ለአንቺነው ወንድምነቱ።።🎉🎉 ዳጊ እደግ ይሄ ጥሩነትህ ይቀጥል🎉🎉🎉
አይ ኩቻ ምስኪን እውነት አስተዋይ ነው ደግሞ ውብዬን ይወዳታል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመድሀኒያለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤
አሜን
የኔ ጅግና እሀ ልጅ በእውነት በስላም ፈጣሪ ያሳዲግህ ⛪⛪🙏🙏👏👏😍😍😍💝💝🌹🌹🌺🌺💕💕💕💖💖😍😍
የልጅ ሽማግሌ የኔ ውድ ዳጊ ዋውው ሴት ልጅ ነት ተውት ደክሟታል አለ በናትህ ተዋት አለ እቅፍ አድርጎት 😢የኔ ውድ የልጅ አዋቂ ነው የምር የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤
በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ዳጊዬ በምሽት ከቤት አትዉጣ እሺ ማሬ ናሂና ቡብዬ ልጃችሁን አሳዩኝ በጣም ነዉ ምወደዉ❤
የኔ ውዶች ይመቻችሁ ውብየ ግን ምን ሁውነሽ ነው እህቴ ጠቆርሽብኝ አይኔ ነው ጠቁረሽ ነው እና ደሞ ትንሽ ውፍረትሽን ቀንሽ እናቴ በመጥፎ እዳታይብኝ የኔን አመለካከት ነው የኔ ቆጆ እወዳችሀለሁ
ሁሌ ፕራንክ እየሰሩ እንዴት ነዉ ኘራንክ እንዳልሆነ የሚያዉቁት ክክክ ያዉ እያወቁ ድርቅ ነዉጂ
ትንሹየ አሳዘነኝ አባቴ
Uuuuuuufi 😢😢😢❤mucaa na mararee itti maramee
😂😂😂😂😂😂😂 ነይ ፈትለ ነይ ፈትለ ነይ ፈትለ አላለም ዳጊ ኧረ በሳቅ
ወይኔ የኔ ጌታ አጀቴን በላዉ ማርያምን
ዳጊ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስ ተባረክ❤❤❤❤
kuseha fekere yehoneke leje wow webeya nahi sewedachu🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔምሥኪን ሲያሳዝን. ጎበዝነው ኩቻ
ውይ ሲያሳዝን እኔ ሰው ከሚጣላብኝ እኔ ብጣላ ይሻለኛል የሆነግዜ እንግድነት ሂጀ ባልና ሚስቱ ተጣሉ ለውሎ ነበር ግብዣው ከመሄደ ሲጣሉ ወደቤቴ እየሮጥኩ ሄድኩ ሌላሰው እንድመለስ ቢለምኑኝም እቢ እነሱ ነገመጣላት አይችሉም እደ አልኩ በተቻለን ባለትዳሮች እሰው ፊት ፀብ ባናነሳ እላለሁ
የኔ ምርጥ ጥንዶች ውድድድድድ ኩቻዬ እኔ ልጨነቅልህ
እረ ናሂ ሄለን ሳትዳር ሆቴል ለሆቴን ስትዞር የወንድምነትህን ጓ አትልም እንዴ እረ እየተንዘላዘለች ነዉ እኮ
ኩችን ፕርክ አይዳርግ የምትሉት 👌👌👌👌
ዳጊዬ የኔ ትንሽ ወድም የኔጌታ ሚስኪን ❤❤❤🎉🎉🎉
ያኡምረይይ ትንሹየ አባቴ ወደድኩህ
Yene abate uffff 2:55 ❤❤❤❤❤
Wayne kuchaye endat endazazenkegn ❤❤❤❤❤❤ye lij awaki fetari yebarkek
ሴት ልጂ ናት😢
Egzaber asadigik dagi
ዳጊ ቆንጆ የመልስ ምት እጠብቃለን👍👍👍 እስቲ
🎉🎉🎉❤❤❤ ዳጊ አይዘክ ትበቀላቸዋለክ በተራክ
Dagi asazenechign 😢😢misikin ❤❤
Yhagre wedoch enkon በስላም መጣችው ውብዬ idet nesh ወስጥሽ ሰላም ነው 😊😊
ወይ ዉብየ ታድለሽ የባል ወንድም ና እህት ተዋቶልሻል ወላሂ ወይ የኔወች ደሞ ,,,,,,,,,,,,😊?
Yene miskin asazengn yene awaki gobez❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ ማሮች😂😂😂😂😂😂ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ወይ በጣም አሳዘነኝ መልካም ልጅ ነህ
እንኳን በሠላም መጤችሁ እስኪ ዳግን እንይ ወይኔ በለው❤❤❤❤❤❤
Yen missing dagii dengelen asazenegne mariamen ufff tecenqaa yen geta ❤❤❤❤❤
መጀሜራ አስደነገጠ ቦሁላ ትልቅ ልጅ አደልህም እንዴ ሲል አሳቀኝ በጣም ደስ ትላላቹ ጌታ ትዳራቹ ይየቤሮኽ
ጨዋነው ወላሂማሻአላህ የልጅአዋቂ ደስሲልበአላህ ❤❤❤❤❤ምርጥቤተሰብ
ሰራቹለት እሱ ለማዘር እኮ ሁሌ ፕራንክ የሚያረገው
ደምሪኝ መሲ
ምን አይነት አንጀት ነው ትንሹ ዳጊ የኔ ውንድም ሾሾ ሰሩክ የኔ ወንድም እናቱ ጠራ ጎበዝ ተባረክ አይዞህ ናሂና ውቤ አልተጣሉም 😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም
የኔ ጌታ ሲያሳዝን እኩቻ ምስኪን የልጅ አዋቂ ነህ አሳዘነን
ወይኔ ዳግየ የኔ ምስኪን እኔ ራሱ ኣለቀሱኩ ማርያምን ፕራክ መሆኑ እያወኩ 😢ባይ ዘወይ ለባም ነህ ዳግየ❤
Malkesi amirosh mikinyat Sitifelig neberi adeli
ተበቀላቸው
ዳጊ ወይኔ ለዚህ እማ ከእናትህ ጋር ተባበርና አተም ፕራክ አርጋቸው እዳትለቃቸው ዳጊ
ናሂና ውብየ ሀደልየን አደዞህ አበርቱት 😢😢😢
አው
የኔ ውድ ደጊዬ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
ኩቻየ ወላሂበጣምነውያሳዘነኝ እቤትውስጥ ጭቅጭቅ አልወድም ይጨንቀኛል እውነትአስመሰላችሁት
ውብዬ ዳጊ እንዴት እደሚወድሸሸ ማርያምን በጣም ያከብረሻል አክብሪው የእውነት
የኔ አባት ሲያሳዝን ምርጥ ልጁ ነው ሄሉ ግን ከዚህ ቤተሰብ ነው የወጣችው
Uff dagiye yene yewah😭😭😭endet endasazeneg yene asteway
ኩቻየ የኔ ልዩ ሢያሣዝን በናትህ አለ አቦ😢😢😢
የኔ ጌታ ትንሹ ግን በጣም አስተዋይ ነው
ሚሰኪን አሰለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢
ናሂ እናትህ ዳጊን ፕራንክ ይስሩት አንተና ውብዬ ማዘርን ተባበሩና ሁሌ እሱ ነው የሚሰራቸው😊 ሰምታቿል ናሂ መልስ እንፈልጋለኔ የማዘር ተቆርቋሪ ኮሚቴ😂❤
እሷቸውንማ ስንቴ ተደረጉኮ
@@ሩሐማየአርሴማልጅ ፁፌን ደግመሽ አንብቢውማ
@@yeshumethiolove275 ይቅርታ በችኮላ አንብቤ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሱጦታ ይሰጥ ዳጊ እሰከ የምቱሉት 👍አሩጉት የኔ ምስግን
አታስጨንቁት በናታችው
ኩቻዬ የልጅ አዋቂ ❤❤❤❤❤
ከአቅሙ በላይ ሲሆን ፈትለጋ ደወለ❤
ኩቻ መሀል ተቀምጦ ተከላከለላት ።ወንድሙንም በአክብሮት አለማመኑ😢
የኔ ጌታ ውይ እናቱን ጠራ እንደማይችል ሲያውቅ😢ምስኪን ዳጊዬአንጀቴን በላኝ ❤
😢😢😢
በጣም 😢
Mariyamn dagi enen erasu endet endasazengn🥺🥺🥺
ሴት ልጅ ናት ተው አለው ወይ ዳጊ አሳዘነኝ ምርጥ ልጅ😢❤
ክክክክክክ ዉብዩ አሁንስ እንዳንች ገደም ማለት አማረኝ አይ ስደት የስራህን ይስጠህ😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ክክክክክክክ
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰው አገር ያላቹ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቋቹ በሰላም ለአገራቹ መሬት ያብቃቹ🙏🙏❤
Ameen
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Ameen Ameen Ameen
አሜንንንን ተባረክ 🥰🙏
ድል ለተገፋው አማራዬ ናሂ ሰው አክባሪ ትዳርህን ቤተሰቦችህን አክባሪ የአንተ አይነቶችን ያብዛልን ውብዬ የኔ ጨዋ
ድልለተገፋውአማራየ ላልሽው ከክልል ዜግነትይቀድማል አረሴቶችፈላባችሁ እንደትብታስቡነው ኢትዮጲያላይ የምትጨክኑ አረቆምብላችሁአስቡ ያረቢአላህኢትዮጲያንሰላምያርግልን ድልለኢትዮእናቴ❤❤❤❤❤
ኩቻዬ የልጅ አዋቂ ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ኡፍፍፍ የኔ ዉድ አስተሳሰቡ ዋው አሜዚንግ የኔ ጀግና ❤
ፍትህ ስኡዲ ለሚሰቃዩት ልጆቻችን ወድሞቻችን😢😢😢
ፍትህህህ😢😢😢😢
አያልቅባችሁ ፕራክ ናሂየ እና ውብየ አድነገር ላስቸግራችሁ ሀይልየን አበረታቱት በናታችሁ
እውነት ከዮርዲ ጋር ተለያይተዋል እንዴ?
@@tig-dm8pb በውነት
ለይቱቡችአትሰቢዱራል
ሊለቀሙንወ
@@fatimanigus3261 ግን እኮ ማሪያምን ተለያይተናል ሲል ነበር ፈጣሪ ይፍታው
ዉሸታምሁላሁለየፀብይሠለቻል የራሳቸዉጉዳይ
ማርያምን አቅፉ ተው በእናት ሲለው የኔ እንባ መውረድስ😀😀😀ሆ ብቻ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቹ 🥰
😁😁😁😊
እኔ አስለቀሰኝ ወላሂ
በነገራችን ላይ ዳጊ ጨዋ ስነስረአት ያለው ልጅ ነው ልክ እንዳንተ❤ ሄሉ ትንሽ አልተቆነጠጠችም መሰለኝ😊ወይስ ብቸኛ ሴት ስለሆነች ነው?
@@fatumaseid8001ኖ የአክስት የአጎት ልጅ ነገር መሰለችኝ
@@yeshumethiolove275😂😂እረልጃቸው ናት 1ሴት ስለሆነች ነው ምትቀብጠው
@@mhsenailmhsenail2098 ሪፕሊ ሰላም እህቷ ናት ላለች ነው የመለስኩት ሄሉ ልጃቸው አይደለችም አላልኩም።
@@mhsenailmhsenail2098ትቡ እሳ እህታቸው አደለችደ ሰላም
እኔም ብቸኛ ሴት ልጂ ነበርኩ ግንቀብጨ አላውቅም አይ እኔ አላህየ እሚያቀብጥ ባል ይስጠኘ
ምን ግዜም በናተ ደስተኛ ነኝ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይኑርላቹህ ናሂየ ከይቅርታ ጋረ ፋዘር እዴት ብሎል የሚሻለዉን ፈጣሪ ያምጣለት
ደጊ ያምትወድት ሰብስክረያ አሪጉ በቅርብ 100 ሺይ ይግብ ይቱቡ መልካም ልጅ ነዉ🎉🎉🎉
የኔ አባት እህ እቅፍ ሢረገው ሢሣዝን አይ ዳጊ የኔ ሽማግሌ
የኔ ወንድም ዳጊዬ የኔ ቅመም የሆነ ልጅ ውብዬ ዳቦ ድፊና እናታባታቸውን እማማ አባባ አስብያቸው ልጆቹን ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢
ፍትህ
አወ ወላሂ ፍትህህህህ😢😢😢😢😢😢
ና የሄሉ ባል ስማ በየመንገዱ የምታዋርዳት እንዴት ያሉ ለሴት ልጅ ክብር ያላቸው ወንድሞች እንዳሏት ለነገሩ እራሷ ናት የተናቀችለት
አዉቀዉነዉዶራልነዉ😂
@@Rተስፈኛዋመች የገባዋል የኢትዮጵያ ህዝብ አውቀው ነው
E 👌👌👌👌👌👌
ሴት ልጅ ናት ተው አለው ዳጊ😔😥😥
ዳጊ ምርጥ ልጅ ውብየን እደ እህቱ ነው ሚወዳት ያው ውብየም ምርጥ ሴት ነሽ
ሚስኪን ዳጊዬ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ
እናታችንን ፕራክ እያደረግ ነበር ተገተሀል
👍👍👍👍ደግ አረጋችሑት እምዬን እንዳሥደነገጠ ልሣቅ ግን ብዙ አታርጉት ልጅነው ይፈራል አደራ
ኩቻ ትልቅ ሰው ማርያምን❤❤❤❤
ኩቻበጣምአሳዘነኝአለቀስኩኝ❤የልጂአስታራቅ❤ኩችየቅንልብአለህዉብየኩችንበጣምይወድሻልናኦ❤ኩቻእናተወንዶችረጋያላቹነው❤ሄሉምነውበናተብትዉጣ
እኔ አጋጥሞኛል ጎረቤት ባልና ሚስት ሲጣሉ ደርሼ ገላጋይ ገብቼ ሲተናነቁ ባሏን ያገኘች መስሏል ጣቴን ነከሰችኝ እኔደሞ ባልየውን በጥፊ መታሁት ከዛን ተላቀቁ አሁን ጠባሳው እጀላይ ቀረ😂
ዊእኔ ስፈራየምር ጥል
😂
😂😂😂😂😂😂
@@astekastek1000 ምን ማድረግ ይቻላል ታጋጠመሽ 😁😁
በማርያም ልጅ ግን የልጅ አዋቂ ነው ውብዬ ተይ አችም ጋር ችግር አለ እሽ አትይም አለ በዚሁ ቀጥል መልካም ወድም ነክ ዳጊ😊😊😊
ወይኔ ልጄን ኡፍ ዳጊዬ ❤❤አስለቀስከኝ የኔ አስተዋይ አቦ እድግ በለልኝ የልጅ አዋቅ❤❤❤❤❤❤ካሱት ልጄን❤❤❤ኩቻዬ
ጎበዝ መከባበራቺሁ ድስ ሲል እረ ዝበሉ አለ ሚስኪን አስጨነቃቺሁት
እኔኮ የማገርመኝ ወብየ ሰታለቅሰ የኔን ልጅ ነው የምትመሰይዉ😂😂😂የኔማር ሰወዳቹህ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤❤
Woyne dagiye yene yewa tabarek bahunat lahuletum yalew amelekeket ❤❤❤❤
ኮቻየ የኔ አስተዋይ ጭንቅ አለዉ ናሆም የስራህን ይስጥህ አስዴነገጣችሁት
እኳን ለባታችን ለቸሩ መደሀኒያለም በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ የተዋክዶ ልጆች 🥰🙏
እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን👏👏👏አገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢
አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🙏⛪🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
😂😂😅 ዳጊ 👌👌ጎበዝ እናtu ጋር ደወለ ደግሞ ተጨናነቀ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ውብዬ ታድለሽ ዳጊ ላንቺ ያለው ፍቅር ልዩ ነው ቤተሰብ በሙሉ ላንቺ ያላቸው ክብርና ፍቅር በጣም ደስስስስስስ❤ ይላል እንቺ ምርጥ ሰው ነሽ መወደደ መከበር ይገባሻል ሥርዐት ያለሽ ምርጥ ሴት ነሽ❤
አይ ዳጊ ሚስኪን ሲወራ ያስቀኛል በጣም የዋህ ነው ዳጊ ውብየን በጣም ይወዳታል❤❤❤
ሄሎ ፈትለ 😂😂😂😂😂 እየተጣሉ ነው😂😂😂
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለቁም ነገር ያብቃህ። ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሽማግሌ ያስፈልጋል❤
😂😂😂 አይ ዳጊ አሰጨነቃችት ❤❤❤ ምረጦች አይለያችሁ
Kucha Adeyaneki getanii misiki yene abati😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍ እኔም የወነት መስሎኝ ነበር ደስትላላቺሁ። አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግንነን
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ስወዳችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላምያርግልን💚💛❤
አሚንንያርብ
Amen❤
ወድም ማለት እደዚህነው ለሁለቱም ቀጥልበት
ትልቅ ሰው አይደልህሞይ አላለም ወይኔ ደጊ አሳቅህኝ😂😂😂😅🤣
የቲንሽ ትልቅ ይመችህ አቦ የኔ መልካም ዳጊ ❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍ ዳጊዬ እደግ በልልን ለቁም ነገር ያብቃህ ብስል ያልክ ልጅ ነህ በእመብርሐን ውብዬ ታደለሽ እደዚህ ስረአት አለበት ቤተሰብ መቀላቀልሽ ሴት ልጅ እኮ ናት ልትመታት ነው እዴ አለ ዳጊ እደግ በልልን የወድምህን አረአይ ነው ይዘህ ያደከው
የኔአዛኝ ደስ ሲሉ ቤተሠብ ሙሉ❤
ውይ።ኩቸየ።ስስዝን።ወይን።አኩቸ።ምሲኩን😢😢😢😢😢😢😢
ስጦታ ይሰጠው ለዳጊ 🎉🎉🎉❤❤❤
🎉🎉 ዳጊ እግዚ አብሔር ያሳድግህ በጣም ጨዋ ጥሩ ልጅ ነህ።።ግራ ሲገባው።።።እመሀላችሁ ተቀመጠ እንዳትመታት ቦዲጋርዷ ሆነ።።።ውብየ ዳጊ የአውነት ለአንቺነው ወንድምነቱ።።🎉🎉 ዳጊ እደግ ይሄ ጥሩነትህ ይቀጥል🎉🎉🎉
አይ ኩቻ ምስኪን እውነት አስተዋይ ነው ደግሞ ውብዬን ይወዳታል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመድሀኒያለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤
አሜን
የኔ ጅግና እሀ ልጅ በእውነት በስላም ፈጣሪ ያሳዲግህ ⛪⛪🙏🙏👏👏😍😍😍💝💝🌹🌹🌺🌺💕💕💕💖💖😍😍
የልጅ ሽማግሌ የኔ ውድ ዳጊ ዋውው ሴት ልጅ ነት ተውት ደክሟታል አለ በናትህ ተዋት አለ እቅፍ አድርጎት 😢የኔ ውድ የልጅ አዋቂ ነው የምር የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤
በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ዳጊዬ በምሽት ከቤት አትዉጣ እሺ ማሬ ናሂና ቡብዬ ልጃችሁን አሳዩኝ በጣም ነዉ ምወደዉ❤
የኔ ውዶች ይመቻችሁ ውብየ ግን ምን ሁውነሽ ነው እህቴ ጠቆርሽብኝ አይኔ ነው ጠቁረሽ ነው እና ደሞ ትንሽ ውፍረትሽን ቀንሽ እናቴ በመጥፎ እዳታይብኝ የኔን አመለካከት ነው የኔ ቆጆ እወዳችሀለሁ
ሁሌ ፕራንክ እየሰሩ እንዴት ነዉ ኘራንክ እንዳልሆነ የሚያዉቁት ክክክ ያዉ እያወቁ ድርቅ ነዉጂ
ትንሹየ አሳዘነኝ አባቴ
Uuuuuuufi 😢😢😢❤mucaa na mararee itti maramee
😂😂😂😂😂😂😂 ነይ ፈትለ ነይ ፈትለ ነይ ፈትለ አላለም ዳጊ ኧረ በሳቅ
ወይኔ የኔ ጌታ አጀቴን በላዉ ማርያምን
ዳጊ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስ ተባረክ❤❤❤❤
kuseha fekere yehoneke leje wow webeya nahi sewedachu🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔምሥኪን ሲያሳዝን. ጎበዝነው ኩቻ
ውይ ሲያሳዝን እኔ ሰው ከሚጣላብኝ እኔ ብጣላ ይሻለኛል የሆነግዜ እንግድነት ሂጀ ባልና ሚስቱ ተጣሉ ለውሎ ነበር ግብዣው ከመሄደ ሲጣሉ ወደቤቴ እየሮጥኩ ሄድኩ ሌላሰው እንድመለስ ቢለምኑኝም እቢ እነሱ ነገመጣላት አይችሉም እደ አልኩ በተቻለን ባለትዳሮች እሰው ፊት ፀብ ባናነሳ እላለሁ
የኔ ምርጥ ጥንዶች ውድድድድድ ኩቻዬ እኔ ልጨነቅልህ
እረ ናሂ ሄለን ሳትዳር ሆቴል ለሆቴን ስትዞር የወንድምነትህን ጓ አትልም እንዴ እረ እየተንዘላዘለች ነዉ እኮ
😂😂😂
ኩችን ፕርክ አይዳርግ የምትሉት 👌👌👌👌
ዳጊዬ የኔ ትንሽ ወድም የኔጌታ ሚስኪን ❤❤❤🎉🎉🎉
ያኡምረይይ ትንሹየ አባቴ ወደድኩህ
Yene abate uffff 2:55 ❤❤❤❤❤
Wayne kuchaye endat endazazenkegn ❤❤❤❤❤❤ye lij awaki fetari yebarkek
ሴት ልጂ ናት😢
Egzaber asadigik dagi
ዳጊ ቆንጆ የመልስ ምት እጠብቃለን👍👍👍 እስቲ
🎉🎉🎉❤❤❤ ዳጊ አይዘክ ትበቀላቸዋለክ በተራክ
Dagi asazenechign 😢😢misikin ❤❤
Yhagre wedoch enkon በስላም መጣችው ውብዬ idet nesh ወስጥሽ ሰላም ነው 😊😊
ወይ ዉብየ ታድለሽ የባል ወንድም ና እህት ተዋቶልሻል ወላሂ
ወይ የኔወች ደሞ ,,,,,,,,,,,,😊?