አቤልን ማን የተሻለ ያቀዋል ዮናታን ወይስ ቶማስ(Who knows me better from my two best friends)
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- የ prince belliti ሳምንታዊ የ youtube ቪደዮ ሲሆን የዛሬው ቪዲዮ ማን አቤል የተሻለ ያቀዋል የሚል ነው
who knows me better from my two best friends... a question for bboytomy and yonatan
our video clip
• Abyssiniya Vine - Dena...
bboytomy video
• ከ ዮናታን አና ከ አቤል ማን የተሻ...
ዋው በጣም ታምራላችሁ ግን ዮንየ አይክፋህ ጥያቄ መሳሳት አለመተዋወቅ አይደለም ግን ሶስታችሁም ውስጢ ናችሁ እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁ እደ አበባእያማር እየፈካ ይሂድ ሰላማችሁ ይብዛ አይለያችሁ
ዋውውውውው ደስ ስትሉ 😍😍😍😍ሶስታችሁም ውስጤ ናቹ
I just suggest this three guys to watch this video again mitsm😣😣we do miss this duo
አንደኛነኝ እምወዳቹ ሀገራችን ላይ በተፈጠረዉ አዝኜነበርአዝናናቹኝ እናመሰግናለን😍😍😍 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ
አቤት ምርጦቼ ስወዳችሁ አይጣል ነው እስኪ እንደኔ የሚወዳቸው ላይክ ይግጨኝ ወደቤቴም ይምጣ😍❤👈
እኔበጣምነውየምወዳቸውልዮቀበጦች. ይመቻችሑ
@@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ ይመችሽ ምርጤ ወደቤቴ ነይና ቤተሰብ እንሁን
@@Temuvlog እሽማማየ
ቤተሰብ እንሁን 😉
@@ARADA-MEDIA251 በይ ነይ ተከስቻለሁ
የኔ ምርጦች ፍቅርቅር ነው የማረጋችሁ በርቱ ዩናታን እናቱን ያስተዋውቀን የምትሉ
እስት ማነው እንደኔ ዮናታን የምወድ👍ያሳየኝ በተለያ ፍቅር ነው የምወደው
በጣምነው የምወዳችው የኔ ቆንጆች ፍቅራችሁን ያብዛላችው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
From Eritrea 🇪🇷 i love you guys 🥰🥰🥰
ሥወዳችሁ ❤❤❤በተለይ ባርችየን
ማነው ሳያይ ላይክ የሚያደርገው 😎
Ena
እኔ ምክነያቱ ምሥለሚያዝናኑኚ ገናብቅሢሉ ላይክነዉ የማደርገዉ ከዛአያለሁ ኮሜተእያነበበኩ kkk
@@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s አ እኔም
@@tube-tj4sp
Njg
ታሳፋራለህ,እንዴት,አታውቀውም
ዩኒየ የኔ ሚስጊን ባላይህ ይሻለኛል ዝምብየ ታሳዝነኛለህ የኡነት በተረፈ ሁላችሁን ውድድድ ነው የማረጋችሁ በጉጉት እጠብቃችዃለሁ ❤❤❤❤❤❤
ስወዳቹ በተለይ ዮኒን❤😍😍😍😍
ጥያቄ መሳሳት አለመተዋወቅ አይደለም ትላለች ሀኒ ስለዚህ ምርጦቼ በደንብ ነው ምትፋቀሩት ፍቅር ደግሞ ከሁሉ ነገር ይበልጣል ይመቻችሁ ውድድድድድ
Yene kobetoche sewedechu lezelalm fkrachu ybzalchu 😍😍😍😍
ምርጦች ደሰ ትላላቹ አይለያቹ ያለ ማወቁ ምክንያት ሰለ ሁሉ ነገር ሰለማታወሩ ነዉ ሲመሰሰለኝ ሰለ ሰራ ቢቻ ነዉ ምታወሩት
Kendeze aynet gudegna yeswuren😁😁😁🙈🙊 yene mertochi yemchachu😍😍😍
ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ በርቱልኝ ደህና ነህ እዴት ነሽ የሚለውን ስራችሁን ስወድላችሁ
Bnegrachihu betam kenahu alah ytebkachihu abisinya lilawn enantechersut
Woww betame des telalchu ferare fkrchune yabzawe, dagmo betame tamchtonale
It's nice and funny make more videos like this ❤😄😄😄
ምርጥወጣቶችናችሁእግዚአብሔርይባርካችሁ
ዮኒችን አቤላ ቶም በጥም ነው የምወዳችሁ ደስስስስነው የምትሉት እስከመጨረሻው ፍቅራችሁ ይብዛ የነሱን ደግሞ እጠብቃለን
Yene kinijoch siiwedachuuu gin yemir betam tewaweku ish mirtocheeee
Abelye yemwedk yene konjo 💗💗 💗
Sostechum wuddeeddd nw maregchew
ፍቅራችሁ ደስ ይላል የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
መሳሳት አለመተዋወቅ አደለም
በተረፈ አድናቂያቹ ነኝ
ባርችዬ ደሞ በጣምነው የምወድ ወንድሜን መሳይ
ክክክክ ፍቅራችሁ ያስቀናል ግን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ፡፡ጥያቄ መሳሳት አለመተዋወቅ አይደለም ፡ብላሃለች ሀኒ ፡አቤላ ክክ
tom ni wazimuu sana ana ni chekesha sana piyaa abel uko ismarti nime like 👌
dess siteluu woww nachu betamii naw dess milaw vide
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጠና ይስጣችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ሺህ አሜት ኑሮልኝ
አንደኛ ናችሁ ማሮች እመብርሀን ትጠብቃችሁ አቤት ስታምሩ
Bezu amet abro silhonun ayidelem eko ante lesu gelts ayidelekem malet new abel ayizok yoniye
ደስ ስትሉ በጣም ነዉ እምታምሩት አላህ አይለያቺሁ 👍👍
ጌዜ መልካሙን ጊዜ እያሰባቹ ሰላም ፍጠሩ
Youniye wesaty nah❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ነው ምታዝናኑት ስወዳቹ ❤😍
Ene Ehonalewe bro best friend
አቤት ሰወዳቹ ማሮቼ አያለይቹ❤️❤️❤️❤️
ጉደኝነታችሁን እግዛቤሄር ያዝልቅላችሁ
ወይእናተ3ልጆችበጣምደስነውየምትልት💓💓💓
የዮኒ በጉጉት እንጠብቃለን ምርጦች ሰላመቹ ይብዛ
ለምን የሀንና ፕርግራም ላይ አትሳተፉም ግን በጣም ታምራላቹ
ስወዳቹ በተለይ ቶሙየ ♥♥
ታረቃችሁዴ ወይስ የቆየ ነው ? ከታረቃችሁ ደስስስ ይላል ይሄን የመሰለ ፍቅር እደቀልድ ይከብዳል
ስወደቹ። በርቱ። እናተን። ሳይ። ልጆቼን። ያየሁኝ። ያክል። ይሰማኛል። አብሶም። ቶሚ። ከናትህ። ያላቹን። ግን። ተባረኩልኝ
ምርጦች ናችሁ ዮናታን ስምህ ደስ ይለኛል የድንግል ልጅ
የመጨረሻ ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው ያረጋችሁኝ
Yonatan sakihin betam new miwedlhi tilobign
ዋውዋውዋው ምርጦቼ ሰወዳቹ ሰላማቹ ይብዛላቹ አቦ
ፈታ አረጋችሁን ቅኖች ናችሁ በርቱ አይለያችሁ
ዋው እኔም Avater የሚለውን ፊልም በጣም ነው የምወደው
ደስ ስትሉ አይለያችሁ ዬወናታ አሳዘነኚ ይቅርታ ሲል ግን እወድሀለሁ አለ ሚስኪን
Setameru be allah 💖💖💖💖💖
በጣም በጣም 😁😁😁😁😁ጣፋጭ ናቸሁ
ዋውው ስታምሩ ማሮቼ
Ye hagere lijoche batame tameralachu😍😍😍😍
ስታምሩ አይለያችሁ
Weyy abeloyee yewahinetih des yilal betam adnakih negn
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ዋዉዉ ዳክሞኝ ነበር ግን ድካሜን አስራሰቹሁኝ ዋዉዉ ዳስ ትለለቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ዮን !!!
ደስ ስትሉ በአላህ አይለያችሁ
ዮን እዉነትም አቤልን አተዉቀዉም ምንም አይዴል ግን ያዝናናል አቤልስ ዮንን ምን ያህል ታዉቃወሌ እንጠብቃቹሀሌን
Mastelatachihu enayen manlagenanew mestelo sewu galayemesele tegurachihu bamareka beyefereze chencheret
እንደው ስታምሩ ሚካኤልና ገብርኤል ይጠብቋችሁ ፣
በጣም እወዳችዋለው እ ር ከናንተ ይሁን ።
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርከው
ሰላም ለሃገራችን ይሁን ጨንቆኝ ነበር እናንተን ሳይ ትንሽ ዘና አልኩ ግን ስለ ሃገራችን የሚወራው ነገር እውነት ነው?
ምረጥ ልጆች ውዴታን ያብዛላችሁ
የኒንአደናበራችሑት. ቶሚየ ሥወድሕ. በጣምነውየምወዳችሑኑሩልኝ. በቀጣይምእዳቀሩ. በቶሚም ሆነበዮናታል
ሀገራችን ሠላም ያርግልን ስራቹ ጥሩ ነው በርቱ
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ለዘላላም ይዝለቅ
ልዩወች 😍ስታምሩ እኔራሱ የናተን ቢዶወችከማየቴብዛት ጥያቄውን ሙሉበሙሉ መልሻለሁ ማለትይቻላል ይመቻችሁ
You so funy guys love you.
በጣምነዉ ያዝናናችሁኝ ዮናታ የምታዉቀዉ መስሎኝነበር😐
የወናታ መሣሣት አለመተዋወቅ አደለም ሥታምሩ
Ena emelew cha cha or kejew yet new yetefa & hulachum ewdachualhu
Arifi lijochi nachu bertu ❤️✌️
Tomi mertu😍😍😍😍
Siwodachu iko liyuu nachu wow
መሀላይ ያለኸውልጅቆንጆነበርክ ፀጉርህን ብትጥለው
ደስ እኮ ነው የምትሎኝ
ዋውውውውውውው ፍቅር ይጨምርላችሁ ታምራላችሁ
ስታምሩ ማሻ አላህ
ዮኒዬ የቆንጆ 😂😂😂
Betam nw mitamirut tasikenalachu fetari ayileyachu tomiye
ኡፍ በሳቅ ገደላችሁኝ ደስ ስትሉኝ❤❤😂😂😂
Endzara seka alukeme uuuuuufffffff 😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
ደስ ስትሉ እመብርሀን አትለያችሁ
3 birds love u so much❤️❤️
Sem 3 birds love you yalishw lij dehna nesh endet nesh 😂😂😂😂
Miss old days 😢
ማርያምን እኔም አቫተርን ነው የምወደው እልል ነነር
በነገራቹ ላይ ቶሚዬ በጣም ነው ምወድህ
ስታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ
ያምራል
ታምራላችሁ የኛምርጦች በርቱልን
እንወዳችሁአለን
ጨበሬው ስወድህ
best friends for life!!!! love your editing skill
እንዳው ዝም ብዬ ሳያቹ ትናፍቁኛላቹ
እንዴት ናቹ ደና ናቹ ውያኔ ጥብብ ጠራችኝ መስልኝ ክክክ