"ተኪበት" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Tekibet New Ethiopian Dirama) 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Год назад +13

    ያየሽኮ ጣፋጭ ናት ቅመምዬ ዘናነውኮ ምታደርገኝ

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 Год назад +44

    ይሄን የገጠር ድራማ እያየዉ የማላቀው ገጠር ናፈቀኝ ማርያም ን 🥹ገጠር ተወልዳችሁ ያደጋችሁ በእውነት በጣም እድለኛ ናችሁ ደስ ሲል እኮ ህዝቡ ሚስኪን ገራገር ነው 😭

    • @elsases8756
      @elsases8756 Год назад +3

      እንወስድሻለን. ነይ. ገጠር. መታደል ነው. ከተማውንም ገጠሩንም ብለን

    • @anugachayaliew3112
      @anugachayaliew3112 Год назад

      እግዚአብሔር ይመሰገን የገጠር ልጅ ነኝ❤❤❤❤

    • @SikoSilo-is7yi
      @SikoSilo-is7yi Год назад +1

      በጣም ገጠር መወለድ. ማድገ መታድል ነው ግን ክድለኞች ነኝ ገጠር ትውልጅ ያድኩት. ስድት ቢየኝም

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +5

    ወይኔ ጠላ ናፈቀን😢😢
    ግን ደስ ስትሉ ስትችሉ ትወና ዋው😁😁😍😍😍ጥሩ ትምህርት ነው ሚስቶቻቸውን ጥለው ለሚሄዱ ወንዶች😢

    • @niberetamogesa5790
      @niberetamogesa5790 Год назад

      እኔ የምለው እናንተ ጋር ሌላ አለም ናት ስለዚህ ሳቁ አገር ሲደማ አገር ሲዝን ከላዘናችሁ መቼነው የጋሀዱን አለም ነፀብራቅ የምትሆኑት ወይስ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት የሚሉት ቢሂል

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад

      @@niberetamogesa5790 የቆየ ነው እስኪ መጀመርያ ተርጋጊ ኤጭ🙄🙄

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Год назад

    Unity amhara and tigray people ethiopia forward 😢 thanks from tigrayns USA 🇺🇸

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 Год назад +12

    አይ እሱየ የኔ ቶስቶሳ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @SuhfAlgetwira-vy1xl
    @SuhfAlgetwira-vy1xl Год назад +9

    ያየሽየ ስወድሽ የኔ ቅመም💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Год назад +5

    አየ እሱባለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

    • @busyline3833
      @busyline3833 Год назад

      ስታምሩ በርቱ😂😂😂😂❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Год назад +2

    ትወና አንደኛ ናቹ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад +4

    ያየሽ❤❤❤ትችላለች❤❤

  • @DerejeLemma-gc3bf
    @DerejeLemma-gc3bf Год назад +2

    ገጠር መፈጠሬ በጣም ደስ ይለኛል

  • @SimonAleme
    @SimonAleme Год назад +3

    በመስኮት የሚዘል አማራ የለም

  • @wondimufanta6372
    @wondimufanta6372 Год назад +1

    yayesh yene konjo berchilin betam arif sira new

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 10 месяцев назад

    አቤት የሱባለው ትወና 👌👌👌🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YesedawAbebaw
    @YesedawAbebaw 3 месяца назад

    ወይ የአገሬ ጠላ እንገናኝ ይሆን😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Год назад +7

    እንተካከል😅😅

  • @makyaomar
    @makyaomar Год назад +9

    ዋውውውውው ሣሬ ሞልቶልኝ 3 ኛ ነኝ ❤❤❤❤ ሥወዳቹህ እኮ

  • @Bekalusi
    @Bekalusi 11 месяцев назад

    ደስ ስትይ ባህሌን ጠባቂ እናመሰግንሻለን

  • @ملكهملككه
    @ملكهملككه 4 месяца назад

    ዘና፣ነው፣የምታደርጊኝ፣የሀገሬትዝታ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Год назад +12

    😂😂😂😂 የእርግጫ ያለህ😂😂😂

  • @dokmayoutube4703
    @dokmayoutube4703 Год назад +9

    አይ ደዉ ያየሽ እንዲዉ በጣምኮነዉ ዘና ምታደርጊኝ የኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @tirunehdemelash6706
    @tirunehdemelash6706 Год назад +3

    Wudochye metachhu bertulgn gobez nachhu

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 Год назад +2

    አይ ያየሽ በጥፊ ከሚማታ ከክፉ ጋለሞታ ጠብቀኝ አለች 😂 😂

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 7 месяцев назад

    ያየሽ😂😂😂😂😂ወላሂ ስትችል 😂😂😂😂

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ Год назад +7

    ያየሽየ ስወድሽ የኔ ሳቂተኛ 😂😂😂 እናተና ተዋናይ ቲፊ ስወዳችሁ በፍቅር ጎጃም ገባሁ ❤❤❤

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Год назад +3

    የኔ ቆንጆ😂😂😂😂ስታምር

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Год назад +6

    ለምነሽ እዳላስቀመጥሻት 😅😅

  • @TheSpeaker-0108
    @TheSpeaker-0108 Год назад +1

    The sound of z ጠላ 🙏

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 Год назад +4

    😂😂😂😂😂😂
    እፍፍፍፍፍ እር መታደላችሁ ሁሉ ባገርላይ መልካም ስደት ክፉ አምላኬ ሆይ እባክህን አገሬና ውገኔ ስላም አርግልኝ🙏 እኔም አገሬ ናፍቆኛል ለሃገሬ ምድር እባክህን አብቃኝ የአሜሬካን ንሮ ሁሉ ቢሞላም ምች እደሃገርና እደውገን::

  • @elsases8756
    @elsases8756 Год назад +2

    አይ እሱቤ እንዴው ምን ይሻልሃል😅😅😅😅😅😅

  • @nighisyasmelash6288
    @nighisyasmelash6288 Год назад +1

    Nay Eritrea map cartina nahandeyekumn. nay Eritrawian Eya Alhulna Ayide

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Год назад +19

    ገረመው ሁሌም ሳየው ሳያማትብ አይበላ አይጠጣ በውነት በርታ

    • @Alemnesh-l3q
      @Alemnesh-l3q 11 месяцев назад

      ጎበዝየኔዉድአጠደፈችዉ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Год назад +1

    ስወዲሽ ያየሺየ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +2

    😂😂😂😂😂 እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አይ ያየሽ እሱቤ ያመጠውን ስጦታ አጣጣሏና ስቅመሱ የምትሆኑትን አታውቁም አለች ❤❤

  • @Ayall12
    @Ayall12 Год назад +2

    ክክክ ቢያጣ ቢያጣ ሱሪውን ሸጦ ይምጣ 😅ያየሽ ስወድሽ

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr Год назад +2

    የገጣረ ሲየምር

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Год назад +4

    😂😂😂😂😂 አያ እሱባለዉ ተዋረድክ ሲሳይ ሳይታሰብ መጣህ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 Год назад +2

    ጀግና አናቱውን በይው የምን መልከስከስ ነው የወድ አለጫ ክክክክ

  • @Zelalem.endakmewEnyew
    @Zelalem.endakmewEnyew 9 месяцев назад +1

    እንዲህ ነው ካራቲ

  • @yibemolla5682
    @yibemolla5682 Год назад

    uffffffffffffff "ashikakash temechesgne"

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 Год назад +2

    Yayesh...❤

  • @ሚጣየሚኪእናት
    @ሚጣየሚኪእናት 5 месяцев назад

    ቢጣ ቢያጣ ሱሬውን ሸጦ ይጣ😂😂😂😂

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 Год назад +2

    ያለምወርቅ አንጀቴን ነው ያራሽው በጉልቻው አናቱን ባልሽው ነበር😂😂😂😂😂

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Год назад +1

    ያየሽ የሀበሻ ቀሚሶቿ ሲያማምሩ በዛላይ ትወናዋ እመሬት ላይ ያለውን ሁኔታነው እምተውነው

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Год назад +4

    ሁለቱን ቻናል ትዘጉረዋለች እታለም ያየሽ😂

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    የሳቄምንጭ አላህይጠብቃችሁ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ansha8933
    @ansha8933 Год назад +1

    ወደ በረሃ አለችው ወድ ❤❤❤❤

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Год назад

    ያየሸ ሰወዳት እከ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Год назад +1

    የአገራችን ውበት በቂ ነው❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 10 месяцев назад

    Yayesh yane konjo

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 7 месяцев назад

    መጣሁ ዙሬ ዙሬ ያለምየ ፍቅሬ አልቀረብህም😂😂😂😂😂

  • @aminetibrahim-dz3dj
    @aminetibrahim-dz3dj Год назад +2

    Konjo nw 😂😂🎉😂

  • @دحوم123-م8ع
    @دحوم123-م8ع Год назад

    አያ ታዴና ያየሽ ተቃራኒ ፆታ መስረቅ ስትወዱ😂😂😂😂😂😊

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад +4

    😢ድሮ እኔ መጸለይ ፍ ቅዱስ አነብነበረ መዝሙር እሰማነበረ አሑን እናተ 😢ለማየት እረጣለሑ😢😢

  • @Destaye-p8h
    @Destaye-p8h 28 дней назад

    ዎይ ቅምት እቆ በውነትም እደዚናት

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 9 месяцев назад

    ❤❤❤😂😂😂ሰላም

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @tewodrosmengiste3788
    @tewodrosmengiste3788 Год назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️tedy

  • @ElleniMinalu-bp7cd
    @ElleniMinalu-bp7cd Год назад +1

    Wawwwww❤️❤️❤️

  • @AlemituHaile
    @AlemituHaile 10 месяцев назад

    የኔምርጦች

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад

    በይው ይህ ሻወየ ከዛችም ከዝችም ሊል የት አባቱ 😂😂😂

  • @hehrhhdhdh1933
    @hehrhhdhdh1933 Год назад +31

    ያየሺን የሚወድ ሰወዳት ወሬዋ ስጥመኝ

    • @habibsaeed1936
      @habibsaeed1936 Год назад +2

      Yezchi yeset MLAs kemn edetesera new yegeremegn

    • @FjfFjfj-wf4oc
      @FjfFjfj-wf4oc Год назад

      ​@@habibsaeed1936ع@غةڜددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددد

    • @FjfFjfj-wf4oc
      @FjfFjfj-wf4oc Год назад

      ​@@habibsaeed1936دددددددددددددددددددددددددددددددد

    • @FjfFjfj-wf4oc
      @FjfFjfj-wf4oc Год назад

      ​@@habibsaeed1936ددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددد

    • @FjfFjfj-wf4oc
      @FjfFjfj-wf4oc Год назад

      ​@@habibsaeed1936دددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددددد

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 11 месяцев назад

    አበሰዉ ሊዉጠኝ ሲል በረሀ ሄጄ አቤት መቀደድ😂😂😂😂

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад

    😂😂😂😂😂የምን ስጦታነው አለች በጥቅሻ

  • @abelcrazy-vz8ld
    @abelcrazy-vz8ld Год назад +2

    ድራማው ጥሩ ሆኖ ሳለ የብልግና ቃላት አጠቃቀማችሁ በጣም ያስጠላል እጭ ወይ አስተካክሉ ወይ አትስሩ ይደብራል ከባህል ያፈነገጠ ነው

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 7 месяцев назад

    ያለምየ ብጉልቻ 😂😂😂😂

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 Год назад +1

    ያየሽናአበጀሽሥወዳቸዉ

  • @saranjran4390
    @saranjran4390 Год назад +2

    የያየሺወዳጆችየትናችሁ💘💘💘💘❤❤❤💛💛💛💚💚💚

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ Год назад +3

    😁😁😁😁😁😁ቀጥል ወደበረሀ ይመቻቺሁ ውዶቼ

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Год назад +4

    ❤❤❤አሰላሙ አለይኩም ኩ❤ሉ❤ኩ❤ም❤❤ቅመሞች❤❤❤

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 Год назад

      አህሊን ውሊኩምሠላም ውራህምቱላሂወበረካትሁ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sadasada9242
      @sadasada9242 Год назад

      @@hekmahhekmah5823 ውዴ ሂክማ የምትባል ምርጥ ጎደኛዬስልኳ ጠፍቶብኛል እኔ ነኝ እምሚለኝኝ

    • @ሱሱቢትባባቲዩብ
      @ሱሱቢትባባቲዩብ Год назад

      ዋለይኩም አሰላም የኔ ልዩ

    • @MohamedYesuf-mn2lj
      @MohamedYesuf-mn2lj 25 дней назад

      እኒህንአሠላሙአለይኩም. ሦሪ

    • @MohamedYesuf-mn2lj
      @MohamedYesuf-mn2lj 25 дней назад

      አይይይ

  • @berhaneabreham618
    @berhaneabreham618 Год назад

    የማይፈታ ህልም ለምንድነው ትክክለኛዉ ከርታ የማትጠቀሙት የኢትዮጵያ ህዝብ የእዉነት ታሪኩ እንዳያዉቅ የምታደርጉት

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад +8

    ደስ የሚል የሚያስተምር የገጠር ድራማ ነው በርቱ።

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 5 месяцев назад

    አይ ያየሽ የኔ ወርቅ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 10 месяцев назад

    ወይ እሱቤ

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад

    እረ እናያ ታደሰ የት ጠፉ ይህም ቆንጆነወ❤

  • @Amhara3K
    @Amhara3K Год назад +4

    I love you guys, I feel home.

  • @asmarina8019
    @asmarina8019 Год назад +3

    ለምን ትክክለኛው የኢትዮጵያ ካርታ አትጠቀሙም?

    • @nejateshetu7826
      @nejateshetu7826 Год назад +1

      Oromo yeserawun new😂?

    • @asmarina8019
      @asmarina8019 Год назад

      @@nejateshetu7826 ለቻነሉን ፎቶ ለተጠቀመ ነው::ኦሮሞ ይሁን አማራ ትግሬ አይመለከተኝም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለኔ ሁሉም አንድ ነው::

    • @BezaSweety-j6p
      @BezaSweety-j6p 4 месяца назад +1

      እና ይሄ የኤርትራ ነው እንዴ ወገን😢😢😢😅😅😅😅​@@nejateshetu7826

  • @MdVip-yt5ic
    @MdVip-yt5ic Год назад

    በርቱ

  • @mariamnogus3567
    @mariamnogus3567 Год назад +1

    👏👏👏👌👌🤣🤣🤣🤣😁😁😁

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Год назад +8

    ሁለተኛ ታደሰ😂

  • @MihiretSisay-e9g
    @MihiretSisay-e9g 4 месяца назад

    ፍቅርነሽ

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @EsayasAsnakee
    @EsayasAsnakee Год назад

    ❤❤❤❤ኑሩ

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    ቆሞቀር አላለቻትም😂😂😂

  • @ShemlesShewamn-zf8yd
    @ShemlesShewamn-zf8yd 8 месяцев назад

    Ok

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂❤😂😂😂❤❤❤

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Год назад

    ኢንዴ ኢነዚ ወነጎች እንዶ ከተማውን አግማሙት

  • @Tesfa7
    @Tesfa7 Год назад +3

    ያየሽ በጣም አቅም አለሽ። እባክሽ ይሄን የብልግናውን ቃል ቀንሺው። ነውር እኮ ነው በአደባባይ እንዲህ አይባልም። እንደአጠቃላይ ስራችሁ ላይ ከርዕስ አሰጣጣችሁ ጀምሮ እንደዚህ ዓይነት ነገር ላይ ችክ ትላላችሁ። ኧረ ተው። በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ።

    • @janetbeyna4184
      @janetbeyna4184 Год назад

      That is true

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 8 месяцев назад

      አዎ ያየሽ ቅንዝር ታበዛለች በስራዋ መቀነስ አለባት እኔም በዚህ ሴሴኝነታቸዉ ያስጠሉኛል ገሀዱ አለም ቢኖርም አበዙት ሰንበቴዉን ቢያሳዮን በጣም መልካም ባህል አላቸዉ።

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 Год назад +2

    😂😂😂😂❤❤እሱባለው

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي Год назад +1

    ክክክክክክክክ የሣቄ ምጮቺ

  • @رقيمحمد-ب8ص
    @رقيمحمد-ب8ص Год назад +2

    😅❤

  • @bezayemaryamliji1684
    @bezayemaryamliji1684 Год назад +7

    ንግግራችሁ መጣሙ😊❤

  • @zizosalah1987
    @zizosalah1987 Год назад +1

    😂😂😂😂❤❤

  • @Habiba-c3m
    @Habiba-c3m 4 месяца назад

    ❤❤😅😅😅

  • @kirubelworku4789
    @kirubelworku4789 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😊😂😂

  • @SeidYesuf-ue8ky
    @SeidYesuf-ue8ky 9 месяцев назад

    ጉድ አያሰኝ ጊዜው ነው 21 ክፍለ ዘመን ነው

  • @YetwaleAtalele
    @YetwaleAtalele Год назад

    ከግብጦዋ ብታዘግኚኝ

  • @FekaduTariku-n5f
    @FekaduTariku-n5f Год назад

    Desalen

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 11 месяцев назад

    😂😂😂😂አዲስ. ሙሹራ. ነሺንዴ. ተመቸንይ.

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Год назад +2

    አንድነኝየመዳምቅመም