እናት ከልጆቿ አድናቂዎች ለተጠየቀችው ጥያቄ መልስ ሰጠች፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • I'M BACK WITH ANOTHER VIDEO LIKE I PROMISED Y'ALL
    here's the answers from my mom that y'all asked on Instagram
    we had so much fun while doing this and i hope y'all have fun watching it.

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @susu4392
    @susu4392 5 лет назад +147

    ቢስሚላህ ምን አይነት እርግት ያለች እናት ነት እረጅምም እድሜ ከጤና ጋር ለማዙካ

  • @meremshikur4208
    @meremshikur4208 5 лет назад +225

    ማሻ አላህ ትክክለኛ የሀበሻ እናት አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት እናታችን

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      መሬም ሽኩር mereyemye Enkuan aderesesh Subscribe aderegign muya enemamar

    • @MoMo-ii6bc
      @MoMo-ii6bc 5 лет назад +1

      @Kuncho Tube - ቁንጮ ቲዩብ 1ሺ ስትገቢ ምንድን ነው ጥቅም ማወቅ ይቻላል ስለማላውቅ ነው

    • @MoMo-ii6bc
      @MoMo-ii6bc 5 лет назад

      @Kuncho Tube - ቁንጮ ቲዩብ ለማንኛው አደርግሻለሁ sub

    • @fetihashelemo5131
      @fetihashelemo5131 5 лет назад

      አሚን

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 4 года назад

      Erasen mehon des sel

  • @yenuyenu92
    @yenuyenu92 5 лет назад +62

    Happy new years 2012
    ,አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤
    ደስ ስትሉ በጌታ እናቴ ናፈቀች እኮ
    ለእናቶች እረጅም እድሜ ጤና እመኛለው

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 лет назад +31

    እርጅም እድሜ ይስጥልን አንተ ደግሞ ሙድ አትያዝባቸው እሳቸው ናቸው የወለዱክ እን ጅ አልወለድካቸውም የኔ እናት ድምፆቸው አይሰማም 😘

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ

    #አቤሎዬ #ማሚክን *ስወዳቸው*
    *ደሞ* *ሙድ* *አትያዝባቸው* 😂😂
    *ድምፃቸው* *እራሱ* *አይሰማም*
    *እርግት* *ያሉ* *ናቸው* 😍

  • @ወይንሸትየድንግልልጅወይን

    አቤል እናመሰግናለን እናትህን ስላቀረብህልን እናትህን በጣም ነው የምወዳቸው ሳምልኝ እሶ እንደሳመችህ አሳቢ እናት ስላለህ እድለኛ ነህ እድሜ እና ጤና ለማማ

  • @medi7464
    @medi7464 5 лет назад +56

    አቤል ሰላምታየ ለማዘር አድርስልኝ እድሜና ጤና ለናቶች

    • @hdhdhheu8601
      @hdhdhheu8601 3 года назад

      አቤልዬ እናትህን ሠላም በልልኝ ወይ ስወዳችሁ አተንም ፈጣሪ ትልቅ ቧታ ያድርስህ

  • @ጦይባዋሎየዋቀበጥ
    @ጦይባዋሎየዋቀበጥ 5 лет назад +37

    አንደኛ እናት ነሽ አቤላ ምርጥ ልጅ ነህ አተም እናትህን አላህ እርሚ ይስጥልህ

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw 5 лет назад +4

    ይህ ልጂ ለካ ጨዋ ነው አላህ ያሳዲግህ ሰምተሀል ማዘርየ ቆጆ ደስ ስትል እረጂም እዲሜ ሙሉ ጤና ፈጣሪ ይስጠወት

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 5 лет назад +1

    What a sweet mom....Ethiopian moms love you ....አቦ እድሜዎት ይርዘም ማዘርዬ እንዴት ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ እናት ኖት ...እናቴን አስታወሱኝ ወደድኮት::

  • @susutube6227
    @susutube6227 5 лет назад +33

    ታድለህ እኔ መቼ ነው እንደዚህ ከእማየ ጋ ቁጭ ብየ እማወራው እረጅም እድሜ ይስጥልህ ከጤና ጋር

    • @betelihemtassew6581
      @betelihemtassew6581 5 лет назад

      ቀላል እኔም እንዳንቺ ነው የናፈቀኝ

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    ኡፍ አቤልየ ከእናትህጋ ሥታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አድናቂህ ነኝ

  • @በተስፋበተስፋኪያ
    @በተስፋበተስፋኪያ 5 лет назад +28

    ውይ አቤላ አንዳቴንዳምታስቀኑ አግዝያብሔር አድሜ ጤና ይስጥል አንተ ግን አታሰካያቸው 😘😘😘😘

  • @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ
    @ኩንቀውየን-ጰ7ቐ 5 лет назад +21

    ወላሂ እናቴ ትዝ አለችኝ ወንድሞቸ ማዘር የማችስተር ደጋፊ ነሽ ያአርሰናሰል ሲሏት እናተ የመተቻችሁን

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 5 лет назад +20

    Owwwww she's soo cute and free mother she supports ur dream ❤👍👍❤👩‍👦👩‍👦.

  • @abrishf
    @abrishf 4 года назад +1

    man ,you have no idea how much courage it takes to be out there with all your truth ....i appreciate what you do

  • @sadasadaa4186
    @sadasadaa4186 5 лет назад +18

    እፍፍ ሁሉነገር እንዳልክ ደስ እንዳለህ ሲሉ አንጀቴን ነው የበሉኝ ከምር መስማት አልቻልኩም ሆድ ባሰኝ አይ እናት

  • @Zeze-wl8dm
    @Zeze-wl8dm 5 лет назад +6

    You’re an amazing son! Your mom is so beautiful and open minded it shows that how much she loves you

  • @yegosalijyodina2307
    @yegosalijyodina2307 5 лет назад +22

    የኔ ማሮች ስታምሩ ስታስቀኑ አቤልዬ ስወድክ አረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ለናትክ ይስጥልክ😘😘

    • @haytlove4421
      @haytlove4421 5 лет назад

      ውይ ስተምሩ። እነት ለዛለለም ትኑር

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 4 года назад +2

    ዋው የልጇን መብት የምትጠብቅ ምርጥ እናት ውድድድድድድ

  • @ሚኒሊክጥቁርሰው
    @ሚኒሊክጥቁርሰው 5 лет назад +43

    Ye abelo Enat Melkam addis amet yihunlwot with lovely families A happy new year my #Azg!!!!

  • @ፋፊነኝሥደተኛዋ
    @ፋፊነኝሥደተኛዋ 4 года назад +1

    ምርጥ እናት ኑሪልኝ በተለይ የወደድኩላትነገርቢኖር የፈለገውንያግባሥትል ማሻአላህ ሺአመትኑሪ

  • @waganeishtesfa3207
    @waganeishtesfa3207 5 лет назад +68

    እናቱን የሚወድ ወንድ ስወድ

  • @azunegn1556
    @azunegn1556 5 лет назад

    ኮሜት ማንበብ እንጂ መስጠት አይመቸኝም በጣም ጥሩ የዋህ የሆኑ እናት አላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው አቤላ አተም ይመች በዚው ቀጥል ስራዎች ይመቹኛል

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 4 года назад +3

    የኔ እናት እፍ እዴት እደምያስደስቱ ሽ አመት ኑሩልን ማማየ ❤

  • @በየድንግልማርያምልጅ

    እናት ትኑር ለዘለዓለም ከፍዋ ማር ጠብ ይመሚል እኮ ነው እሚመስለው ደስስስ ሲሉ አቤል ቆንጆ በርታ

  • @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ

    እናቴዋ እረጅም እድሜ ይስጠወት ይሄንኑ ጥያቄው ፋዘር ይጠየቁልን ጠረጠርኩ ማዘር ሳያዳሉ አይቀሩም የእናቶች ባህሪ ብየ ነው

  • @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ

    ከከከከከ ማሻ አላህ ማሚ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን አንተ ፍንጭት ለምን ትስቃለህ ስያወሩ እኔም እንደ ሞኝ ተከትዬህ መሳቄ እኮ ነው ደግሞ የገረመኝ😂 አላህ ይጠብቅልህ ደስ ሲሉ 🌷

  • @senilove1590
    @senilove1590 5 лет назад +17

    የአመቱ የመጨረሻ ስራ መልካም በአል ኢትዮጲያለዘላለም ትሳቅ ማሚዬ እረዥም እድሜ

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      ስንቷ የአርሴማ mare Enkuan aderesesh Subscribe aderegign muya enemamar

    • @senilove1590
      @senilove1590 5 лет назад +1

      @@merryhabeshawit5075 እሺ አንቺም

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад +1

      ስንቷ የአርሴማ Eshi ahununu aderegeshalehu

  • @ምኒልካዊነትይለምልም

    ደስ ሲሉ በማርያም እ/ር ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ለእናታችን

  • @ጥላሁንታደሰ
    @ጥላሁንታደሰ 5 лет назад +7

    እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ለማማዬ በጣም ታምራላቹሁ

  • @احمدالعنزي-ذ9ت4ذ
    @احمدالعنزي-ذ9ت4ذ 4 года назад

    የኔ እናት እዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ርጀም እድሚ ክጤና ጋር ተመኘውላቹህ አቤል አንተም በርታ እሺ በጣም ጉብዝ ልጂ ነህ

  • @ethiozumba7970
    @ethiozumba7970 5 лет назад +7

    እይይ የኛ እናቶች እኮ ከልብ እናቶች ናቸው
    እርጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኛለው

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 лет назад

      መሻላህቆጀእነትአላህይጠብቃችሁ

  • @ncel4967
    @ncel4967 5 лет назад

    ለእናቶቻችን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችው አቤሎ የዋህ እናት ስላለችክ እድለኛ ነህ መልካም በአል ይሁንልን

  • @-marti7668
    @-marti7668 5 лет назад +9

    #አቤሎ ምርጥ እናት አለክ እድሜ ጤና ይስጥልን ውድድድ እማማዬ

  • @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
    @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ 4 года назад

    አቤልየ ማሻአላህ በጣም ታምራላቺሁ እዲሜና ጤናቸዉን ይስጥልን ለናቶቺ በሙሉ አቤሎ ፀጉርህን ተቆረጠዉ እባክህ እባክህ የኔ ቦቆሎ ጥርስ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ማዘረየ. ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
    እኔስ እናቴ ናፍቃኛለቻ 😭😭

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 4 года назад

    አቤልዬ.ታድለህ.እድሜ.ይስጥልኝ.እናትክን.አቤዬ.እናትህን.በጣም.ነው.የምውዳቸው.ሲጣፍጡ.አነጋግራቸውን.ስውድላቸው.የኔ.እናት.እስይይይ.እማዬ

  • @fatmafatii3525
    @fatmafatii3525 5 лет назад +4

    ማዘርየ ደስ ሲሉ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት አንተ ምን ያስገለፈጠሀል

  • @talatalaco4945
    @talatalaco4945 4 года назад

    ሙድ አትያዝ ደስ አንተ ደስ የሚሉ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ማዘርዬ

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 лет назад +46

    እናቶች። ለዘላለም ይኖሩልን። እማ ዘላለም ነሪ። ብጉር የብጉር ጠባሳ ማዲያት ቦርጪ ላስቸገራቹህ ፎቶየን በመጫን።እዩት እልም ያርግላቹሀል

    • @ge406
      @ge406 5 лет назад

      💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @taibabasira8045
      @taibabasira8045 5 лет назад

      እኔ እናት እዱሜሽን እረጀም እናቶች እረጂም

  • @salamayoub7363
    @salamayoub7363 4 года назад

    እናትህ ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጥልህየመጀመሪያዬ ነዉ ሳያቹ♥️❤️♥️💕

  • @BBOYTOMY33
    @BBOYTOMY33 5 лет назад +87

    Kasish 😂😂 prince_kelliti neber mihonew 😂😂

    • @ilhamassefa8564
      @ilhamassefa8564 5 лет назад +1

      Prince kalliti new enji😂

    • @bettgugsa1320
      @bettgugsa1320 5 лет назад +1

      Are tomy mede atyaze😁😁😁😁😁 b kasich

    • @hananbintbaba3249
      @hananbintbaba3249 5 лет назад +2

      ቶሚ ዮኒ ለምን ከነቱ አይቀርብም እንጣብቅሀልን በላዉ

    • @meronberhan2395
      @meronberhan2395 5 лет назад

      BBOYTOMY33 benatek yonin enatun yasayen😢

    • @hawastars3005
      @hawastars3005 5 лет назад

      Kkkkkkkkkk

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 4 года назад

    አቤል ክልብ የተባርክች እነት አሉህ ተንክባክባቸው የነት ምርቃት ጥሩነው በተርፈ እርጅም እድሜ ይስጥልህ ያርብ

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 лет назад +4

    ዉይ ኣቤላ እናትክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል

  • @aki4802
    @aki4802 5 лет назад +1

    የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ያብዛልዎት!!!❤❤ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
    ክብር ለ እናቶች!!!!!!!!!!!!!

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      aki ። mare Enkuan aderesesh Subscribe aderegign muya enemamar

  • @swdaswda4281
    @swdaswda4281 5 лет назад +5

    ዋው ደሰ ሰትል አላህ ረጅም እድሜ የሰጣት❤️❤️❤️❤️

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 5 лет назад +2

    ማሻ አላህ እናትና ልጅ ስታምሩ አላህ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ለናቶች

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 года назад +7

    የኔ እናት ሰላማችሁ ይብዛ እናት እኮ ውድ ናት✌

  • @heluaddis3350
    @heluaddis3350 4 года назад

    ትክክለኛ የኢትዮጵያዊ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @helina3753
    @helina3753 5 лет назад +4

    የኔ እናት ጤናዎትን ይስጦት ሁሌ ደስ ይበሎት ❤️❤️❤️

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 5 лет назад

    ምርጥ እናት ናችሁ በጣም ደስ እምትሉ እግዛቤሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ሽ አመት ኑሩልኝ

  • @yotube4
    @yotube4 5 лет назад +5

    ኡፍ ማሚዬ ደስ ይላሉ እንኳን አደረሳችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አቦ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад +2

    ድስ ስትሉ. እድሜ ይስጥልኝ ታድልህ. እናትህ ጋር እንድዚህ ስታውራ አንተን ባርገኝ. ብየ ተመኘሁ

  • @ፋጡማየወሎልጅሁሉበአላህፈ

    ቲ ማወቅህ ነው እደ በእናትህ ላይ ሙድ መያዝህ እማየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 💚💛❤

    • @Filseta
      @Filseta 4 года назад

      እንዴ ከእናቱጋ እንደፈለገ መሆን መብቱነው ምቀኛ ነሽ

  • @bethanuada4445
    @bethanuada4445 4 года назад +1

    ማማዬ አሁንም ትልቅ እድሜ ከጤና ጋራ ይሥጦት

  • @mubarekkasa7486
    @mubarekkasa7486 5 лет назад +3

    የኔ እናት ረጅም እድሜ ይሰጥሽ ደስ ስትል እናታችሁን የናፈቃችሁ ደጋግማችሁ እዩት

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ

    አቤልየ እማየን እድሜና ጤና ይስጥልህ በጣም ጣፍጭ ነወት በዛውም እማየ እወድሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 5 лет назад +3

    አቤልዬ ለናትክ ረጅም እድሜ ተማኜውለቸው ማልከም በል ይውንልን ማሸለ

  • @yeneenatwednat232
    @yeneenatwednat232 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ እናት እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የኔ ማር እርጋታዋት ደስ ይላል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 5 лет назад +11

    Yene yewah Ethiopiawi enat rejem edme yestelen, melkam beal belelegn 😘

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 4 года назад +1

    Your mum loves you so much, one can see it on her eyes. Bless her

  • @abrahamwondafrash7549
    @abrahamwondafrash7549 5 лет назад +4

    love your mom ❤️ love her attitude! rejem edme ketena ga!..guys your channels are succeeding in making Ethiopian friendly contents.

  • @meronnegussie2697
    @meronnegussie2697 4 года назад +1

    ፍቅር የሆኑ እናት የንግግራቸው እርጋታ በጣም ደስ ይላል

  • @dghdggh551
    @dghdggh551 4 года назад +10

    ወንድ ልጅ ፀጉሩን ሲያልጨበርር አሎድም በመጠኑ ይሁን

  • @alhamdulilahalhamdulilah206
    @alhamdulilahalhamdulilah206 4 года назад

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ከልጀወት ጋር

  • @rabiademissse8787
    @rabiademissse8787 5 лет назад +3

    1000000000 አመት ይኑሩ እናት የምትወዱ ላይክ

  • @እሌኔየማርያምልጅk
    @እሌኔየማርያምልጅk 4 года назад

    እናትል ብጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @tgetu
    @tgetu 5 лет назад +8

    I love this so much. Your mother is a true definition of "Yewah"

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад +1

      Tirsit Getu tirsuyee Enkuan aderesesh Subscribe aderegign muya enemamar mare

    • @tgetu
      @tgetu 5 лет назад +1

      @@merryhabeshawit5075 🌼🌼🌼enkuan abro aderesen🌼🌼🌼

  • @hanahana1184
    @hanahana1184 4 года назад

    ወይ ደስ ሲሉ ደርባባ እናት ውድድድ ማሚዬ ! ግን አቤሎ ሙድ አትያዝባቸው እቅፍ አድርገህ ሳማቸው እሳቸው ሲጠጉህ አንተ ትርቃለህ ለምን? ለማንኛው ከጎደኛህ ከቶሚ ተማር እቅፍ ሴደርጋት እናቱን እንዴት ደስ እንደሚል ብቻ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለሁላችሁም

  • @ፍሬህይወትሙሉጌታ
    @ፍሬህይወትሙሉጌታ 5 лет назад +4

    ወይኔ እኔም እናቴን መቼ ነው የማያት ባይኔ እየሄደች ነው ናፍቃኛለች አገርም ሆኜ እኔ ብቻ ነበርኩ የማሰብላት

  • @ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ኢትዮጵያዊ እናት ከስ ያሉ የተረጋግ እናት ነወት😘😘😘❤️

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 5 лет назад +3

    ኣይ እማማ ስለጸጉሩ እና ስለ እምነቱ ችላ ማለትዎ ጥሩ ኣደለም ልጅን ሲሳሳት መመለስ ነበረብዎት እንጂ እንደፈለገ ማለት ጥሩ ኣደለም ልክ የሆነውን ልክ የተሳሳተውን ደሞ ተሳስተሃል ብሎ መታረም ኣለበት ኣለበለዚያ የፈሰሰ አሃ ኣይታፈስም

    • @ኤልያና-አ3ኰ
      @ኤልያና-አ3ኰ 4 года назад

      ROZA GHEBRELUL ልጆች ካልመሰላቸው የባሰ ሌላ ነገር ውስጥ ነውየሚገቡት

  • @zone6275
    @zone6275 5 лет назад +1

    ዋዉ ደስ ይላን እናትህ ያመራሉ እድሚና ጤና ይሥጣት

  • @alisas7111
    @alisas7111 5 лет назад +7

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤

  • @emu1070
    @emu1070 5 лет назад +1

    ,ዋው ደስ ስትሉ አይለያቹ ማሚዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋሪ አብዝቶ ይስጥሽ

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      ሳሮን ነኝ ቤተሰቤን ናፋቂ sareyee Enkuan aderesesh Subscribe aderegign muya enemamar

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 4 года назад +5

    እናት ፍቅር ናት❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ

    እንኳንም ካሳሁን አሎንክ አቤል ይሻላል የመፀፍሐፍ ቅዱስ ስም እናትና ልጅ ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እንኳን አደረሳቹ

  • @chalisultan7463
    @chalisultan7463 5 лет назад +20

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    Yemer des yemtele inate nache
    Love you mamye 💓💓

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 лет назад

      Mery Sultan meriyee Enkuan aderesesh Subscribe aderegign muya enemamar

    • @awadacell9222
      @awadacell9222 5 лет назад

      Ye Abele enat Note Weys Ehet 😂😂😂

    • @hermelabekele4280
      @hermelabekele4280 5 лет назад

      Wow wonderful mother you so lucky abelo

  • @mesi8712
    @mesi8712 5 лет назад

    ማማየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት እስኪ ማነው ከሁሉም አብልጦ እናቱን የሚወድ

  • @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ

    ምርጥ እናት እናቴጋ ቁጭ ብየ መጫወት ነው ያማረኝ

  • @rhmah2752
    @rhmah2752 5 лет назад

    እድሜይስጥሺ ማዘርየ በስደት ያላችሕ ላግራችን አብቅቶን ክቤተስብጋ ለመግናኝት ያብቃን ያርብ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 5 лет назад +4

    ረጅም እድሜ ለእናትክ አቤሎ

  • @zadshemsu2355
    @zadshemsu2355 2 года назад

    ማሻአላህ ስታምሩ ባአላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ለእናቶች

  • @sahra4091
    @sahra4091 5 лет назад +3

    I loveeeee her accent.

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 года назад

    በጣም ታምራላችሁ አግዚአብሔር አረጅም አድሜ አና ጤና ይስትልህ. ብሮ

  • @mesifereja7898
    @mesifereja7898 5 лет назад +2

    Enate edme ena tena yistsh wuddddd new margesh 💓💕💔❤💚💙💔💕💓

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 4 года назад

    Oh gerami betsebi getan ye lijachewn filagoti tige ders new miyakebiruti !

  • @genetxyz3369
    @genetxyz3369 5 лет назад +3

    እፍፍ እረጅም እዴሜ አቤሎ💓💓💓💓💓

  • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ

    እናትህ ደስ ስትል እርጋተዋ ዋውውው እርጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥሽ ማሚየ

  • @robelgebrekidan8732
    @robelgebrekidan8732 5 лет назад +3

    Long life to your mam bro

  • @hewajhewaj8256
    @hewajhewaj8256 4 года назад +2

    እኔ እናት የለኝም ባካል አላውቃትም እናት ያላችሁ እድሜዋን ያርዝምላችሁ እናት ካለ ሁሉም ነገር አለ

  • @tsiont7835
    @tsiont7835 5 лет назад +3

    I love ur mom❤❤❤

  • @sarateksete2993
    @sarateksete2993 5 лет назад +2

    ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንደ እናቴን ሙደኛ ናቸው😘😘😘

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ

    ማዘሯ ❤❤❤ long live😘😘😘

  • @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ

    አቤል ምርጥ ዛሬ የጥሩነትክ ምስጥርክ ወጣ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላቹ ምርጦች

  • @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ
    @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ 5 лет назад +5

    ወንድሜ ልምከርክ ጸጉርክን እሳጥረው ቀለሙንም እጥፋው

    • @jhonelegend4230
      @jhonelegend4230 5 лет назад

      ጸጉር ሳይሆን አእምሮ ነው የሚሰራው!

  • @madinayimar3156
    @madinayimar3156 5 лет назад

    ዝምብህ አትሣቅ ደሞ እናትህ ላይ ሙድአትያዝ እናት ልዩ የዱኒያ ምርጥ ስጦታናት

  • @soliyenaethiopiawit7027
    @soliyenaethiopiawit7027 5 лет назад +3

    Mamiye edmena tena yistelen momi koo❤❤❤❤

  • @መቅድነኝእናቴንናፋቂ-የ5ፀ

    ውይይይ የእኔ እናት እርጋታዋ ደስ ሲል እድሜሽን ያርዝምልን ማን ነበር ስምህ አሁንም አሁንም አትሳቅ እ እኔ ተሳቀቅሁ እናት አደለች