Ethiopia - አለምን ያተራመሷት የሁቲ ታጣቂዎች | ማናቸው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 мар 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 65

  • @nw6848
    @nw6848 4 месяца назад +18

    ለመላው ሙስሊሞች ረመዳን ሙባረክ ❤

  • @bassalrahma3862
    @bassalrahma3862 4 месяца назад +3

    አላህ ታላቅ ነዉ የጀግንነት ጥግ 👌👌👌👌👌💪💪💪💪

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 4 месяца назад +15

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳንም ለተከበረው ወር ረመዷን በሰላም አደረሳቹህ
    ፁመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ።ረመዷን ሙባረካ❤❤❤❤

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 4 месяца назад +2

    ትክክል ሰሞነኛ ምንም ያልተዛነፈች ምንም ያልተጨመረበት ያልተቀነሰብት ትክክለኛ አቀራረብ እናመሰግናለን ሰሞነኛ🙏🙏👍👍👍

  • @wabelakedir7602
    @wabelakedir7602 4 месяца назад +3

    ጀግኖች ናቸው

  • @abdohossen
    @abdohossen 4 месяца назад +11

    ከሰሞንኛ ወደ ፈታ ሄድክ እንዴ አድናቂ ነኝ

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt 4 месяца назад +7

    አሏህን እና እውነትን ያያዛ ውሌም አሻናፊ ነው ለመላው ሙስሊም እህት ዋንድሞቼ እንኳን ለታለቁ ወር ለሮመዷን አዳራሰቹ ሮመዷን ከሪም

  • @user-fy6qv6ot5v
    @user-fy6qv6ot5v 3 месяца назад

    Wow 👌 ❤

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 4 месяца назад +1

    ፈታ ሰላም ብለናል

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 4 месяца назад

    አላሁ አክበር ጀግናወድ እወዳለሁ

  • @MalekNajashy
    @MalekNajashy 3 месяца назад +1

    ሠላም ዜይዲ የሚባሉ ሠንዓ አከባቢዋ ናቸው ኘረሲደንቱ ዓሊ ዓብደላ ሣልሕ አጠገቡ ያሉ በብዛት ዘይዲ ናቸው መንግስቱ በነሱ ነበር ልይነታቸው የድሮ ንግስነት እንመልስ ነው

  • @user-kt5vq1uj1n
    @user-kt5vq1uj1n 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-dy3bd
    @SikoSilo-dy3bd 4 месяца назад

    ክፍታት😊

  • @user-pn7nj8vm7b
    @user-pn7nj8vm7b 4 месяца назад +3

    🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪💪💪💪💪💪

  • @ismailhussein6453
    @ismailhussein6453 4 месяца назад

    Hansarallha

  • @user-mi6ik1cv9l
    @user-mi6ik1cv9l 3 месяца назад

    አቀራረቡ ደረቅ ነው

  • @Jo14Jo14Jo
    @Jo14Jo14Jo 4 месяца назад +3

    ውድ ሙስሊም/ክርስቲያን አማራውያን እንኳን ለረመዳንና ዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ::

  • @user-xn1gi7gc3s
    @user-xn1gi7gc3s 4 месяца назад +1

    ሁሉም ሽአ አይደሉም ቅልቅል ናቸዉ

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 4 месяца назад +3

    ታሪካቸዉ ከአማራ ጋር ይመሳሰላል 😢

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 4 месяца назад +1

    🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ikran3825
    @ikran3825 4 месяца назад +6

    አዎ ሁቲዎች ያሸንፉሉ ምክንያቱም ለሀቅ ብለዉ ነዉ የሚዋጎ ድል ለሁቲዎች

  • @jemalhussen238
    @jemalhussen238 3 месяца назад

    ወሐብያ😮

  • @abdusalam3308
    @abdusalam3308 3 месяца назад

    hutii ያሸንፋል

  • @KALABJEYF
    @KALABJEYF 4 месяца назад +8

    Comment lamayet yegeba

  • @MuhammednurSeid-em5xd
    @MuhammednurSeid-em5xd 4 месяца назад +4

    Ante yewsha lij whbiya emibal himanot yelem kft afe

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 4 месяца назад +1

      ሳትሳደብ መጥፎ ቃል ካፍህ ሳይወጣ ማስረዳት አትችልም ?መሀመድ 🤔

    • @zenuwoldemichael1631
      @zenuwoldemichael1631 4 месяца назад

      ስድብ ሀጢአት መሆኑን እረሳኸው ? ፆምህን አታበላሽ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን

    • @hassenmohammed9722
      @hassenmohammed9722 3 месяца назад

      ልክ ብሏል ውሀብያዎች ናቸው ሙስሊሞችን በመግደልና እስልምናን ለማጥፋት የሚሞክሩት

    • @hassenmohammed9722
      @hassenmohammed9722 3 месяца назад

      ​@@nesanetgebru7912ውሀብያ ባትሆን አትሳደብም ነበር

  • @alemuamina5848
    @alemuamina5848 4 месяца назад +1

    ሁቲዎች አላህ ይጠብቃቸው

  • @user-iw5wg9bu7h
    @user-iw5wg9bu7h 4 месяца назад

    ድል ለየመን ድል ለእስላም❤❤❤❤

  • @seidAdemmuniy
    @seidAdemmuniy 4 месяца назад +2

    ውሃ ይብላህና ውሃ ብያ ምንድነው

    • @Wagaga-kz3ux
      @Wagaga-kz3ux 4 месяца назад

      ምናባቱን ያውቅ እና የመንደርልጅ ቋንቋ መሆኑን ያውቃል ግን ስቹፒድ ብዬዋለው ስብስክራቡን ማንሳት Gmn ብቻ መከተል አና ሀሩን ሚድያን እናዳምጥ

    • @hassenmohammed9722
      @hassenmohammed9722 3 месяца назад

      ውሀብያ ማለት ከእስልምና ያፈነገጠ ቡድን ነው

  • @BiluuBlack
    @BiluuBlack 4 месяца назад +1

    hutti huuti

  • @kalutube5895
    @kalutube5895 4 месяца назад +1

    ተሳስተሃል ሺአ አይደሉም

    • @user-yv4nb3nw6r
      @user-yv4nb3nw6r 4 месяца назад

      እና ለሁለት ተከፍለው ነው እውነት አንብብ

    • @user-rd2tl9rs6t
      @user-rd2tl9rs6t 4 месяца назад

      80%more Closed to Sunni 20%Shia thought,some shia not far from Sunni,&they respect&focus on the basic Islamic,&Shia mixed

    • @kalutube5895
      @kalutube5895 4 месяца назад +1

      መጀመሪያ ይሄንን ለማወቅ እስላም መሆን አለብህ ከዛ እዴየት አድርገህ ማወቅ እዳለብህ እስልምናህ ይነግረሃል ሰወቹ ትክክለኛ የተማላ ነው እስልምናቸው ይሄንን ስልህ በምክኒያት ነው ስለዚህ ቢያስ የህያ ስሬእ የሚባለውን መቸም ታቀዋለህ ብየ አስባለሁኝ ማለቴ ጀነረል የህያ ይባላል ስለዚህ ገብተህ እያቸው እይውልክ ብላዘር ሺአ የሚባሉት አልይ እረሱለሏህ ብለው ያምናሉ ሁቲ ማለት ሺአ ከሆነ በኛ ነቢ በሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አያምኑም ነበር እነሱ ደግሞ የነብዩ ተከታይ ናቸው እና ቀጥ ብለክ የህያን የሚናገረውን አዳምጥ አረበኛ ከሰማክ ማለቴ ነው %100እስላም ናቸው ሺአ ማነው ብሎ የሚያቀው እኛ ሙስሊሞች ብቻ ነን ብላዘር የቦለቲካ ሴራ ነው

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 4 месяца назад

      ❤❤
      ​@@user-rd2tl9rs6t

    • @hassenmohammed9722
      @hassenmohammed9722 3 месяца назад

      ሸአ ሳይሆኑ ሙስሊሞች ናቸው አህለሱናዎች ለዛም ነው ውሀብያዎች የተዋጓቸው

  • @EliasGurmu-ls8sp
    @EliasGurmu-ls8sp 4 месяца назад

    ሁል ጊዜ ሙስሊሞች አክራሪዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ም እኮ ቤተክርስቲያን የመስቀል አደባባይ ካርታ እያላት በብልግና ፓርቲ ድጋፍ እየገደሉን ነበር እኮ፤

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 4 месяца назад

    ደር/ኣብይን፡ ኩርኩሩ ፍርድማርሻል ብርሃኑ ጁላን ነዛ ሃገርን ህዝብን ዝገብርዎ ዘለዉ ከቢድ በደልን።
    እዚ ተግባር'ዚ ካኣ ንዓለም ዘገረምን፡ ምሉእ ዓለም ካኣ ዝዛረበሉ ዘሎን እዩ ኮይኑ ዝነሀን።
    እዚ ኣብ ልዕሊ ሰላማዊ ህዝቢ ዝግበር ዘሎ ግፍዒ ካኣ ኩሉ ሰብ ዝርእዮን ዝሰምዖ ዘሎን እዩ።
    ንህዝቢ ኢትዮጵያ ብፍላ ንህዝቢ ኣምሓራ ከምዚ ገይርካ ጭፍጨፋን ግፍዕን ካኣ፡ ከምቲ ኣቦሓጎታቶም ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ ዝፍጽምዎ ዝነበሩ ንሕስያ ዘይብሉ ግፍዒ ዝወዳደር እዮም ዝፍጽምዎ ዘለውን። እስከ ንህዝቢ ኤርትራስ ህዝቦም ስለ ዘይኮነስ፡ ክሳብ ኤርትራ መሬታ እምበር ህዝባስ ኣየድልየናን እዩ ይብሉ ነይሮም እንድዮም፣ ንህዝቢ ኣምሓራ'ኸ፧ ኣብይን፡ ብርሃኑ ጁላን ደቂ ኦሮሞ ስለዝኹኑ ማለት ድዮም ከምዚ ዝጭፍጭፍዎ ዘለዉ፧ ናይ'ዚ መልሲ'ኮ ንጹር እዩ። ንሓይልታት ፋኖን ንሓይልታት ኦነግ ሽነን፡ ብናይ እግሪ ኲናት ምኽኣል ስለዝሳኣንዎም እዮም፡ ከምዚ ዝበለ ግፍዒ ኣብ ልዕሊ ሰላማዊ ህዝቢ ዝፍጽሙ ዘለዉ እዩ'ቲ መልሲ። ሰራዊቶም ካኣ ነቲ ዝገብርዎ ዘለዉ ገይጋን፡ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ዝግበር ዘሎ ጭፍጨፋን እንዳተቓዎም ይኸድዕዎም ስለዘለውን ካኣ እዩን። ንሰላምዊ ህዝቢ፡ ከምታ ሃይለስላሴ ኤርትራ መሬታ እምበር ህዝባስ ኣየድልየናን እዩ ኢሉ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ ዝፍጽሞ ዝነበረ ዓቕሊ ጽበታዊ ጭፍጨፋ እዮም ሕጂ'ውን ዝፍጽሙ ዘለዉን። እዚ ካኣ ዓቕሊ ጽበታውን፡ ዘይግባእ ግዕዘ ፈተነ እይ እምበር፡ ኣብይን፡ ብርሃኑ ጁላን ኮራኹሮምን'ሲ፡ ብኸምዚ ግፍዕታት ገይሮ ከም ዘይዕወቱስ ናብ ኤርትራ ዝትገብረ ጭፍጨፋ ከም ኣብነትን ከም ዘይየዐውትን'ሲ ክፈልጥዎ እዩ ነይርዎም። እምበር ህዝቢ ኣምሓራን ህዝቢ ኦሮምን'ሲ ንኣብይን ንብርሃኑ ጁላን ኮራኹሮም ጽቡቕ ገይሩ ፈሊጥዎም እዩን። ንናይ ህዝቢ ድሌትን ሓሳብን ካኣ ፍጹም ከተሸንፎን ክትዕወተሉን ኣይካኣልን እዩ። ምስክርነቱን ኣብነቱን ካኣ ናይ ኤርትራ ከም ምስክር
    እዮም ክርእዋ ነይርዎምን።
    ኣብዪ ዓቕሉ ጸቢባቶን ዝገብሮ ጠፊእዎን ስለ ዘሎ እዩ ካኣ ከምዚ ዝፍጽም ዘሎን።
    ንምሸቱ ካኣ ከም ሃይለስላሴን ወይ ከም መብግስቱ ሃትለማርያምን ከም ትወርዶ ካኣ እንዳተገልጸን እናተራእየን እዩ ዝኸይድ ዘሎን። ምኽንያቱ ደም ሰላማዊ ህዝቢ ስለ ዘይሰድን።
    ዓወት ንህዝብታት ኢትዮጵያ።

    • @user-cm5pp5ss7t
      @user-cm5pp5ss7t 4 месяца назад

      አወት ንመከላከያ እዩ ሰኮን 👍👍👍👍👍

  • @feruzlema1150
    @feruzlema1150 3 месяца назад

    ለምንድነው የሙስሊሙን ስም መልመድ የሚያቅታቹ ስታስጠሉ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 3 месяца назад

      አሀቁት አላወቁት ለተነኮልና ለቢዝነስነው የሚጠቀሙት

  • @dr.dagi-2137
    @dr.dagi-2137 3 месяца назад

    አማራም ፋሽታዊውን እና ወራሪውን የኦሮሙማ መንግስት በቅርቡ ያስወግዳል

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 4 месяца назад

    ኣንታ ዮሴፍ፡ ንስኻስ ከም ኤርትራዊ ኮይንካ ከምዚ ምስ ብራኸ ሸው ናይ ትግራይ መድያ ትህቦ ዘለኻ መልሲ ከም ኤርትራዊ ኮትንካ ዋላ ተቓዋሚ ንስርዓት ኤርትራ ኩን፡ ከምዚ ክትምልሽ፡ ንስኻስ ወይ ወያነ ኢኻ፡ ወይ ካኣ ናይ ወያነ ቁጹርን ዕሱብን ልኡኹን ኢኻን።
    እንተዘይኮነ ንስኻ ከም ኤርትራውስ፡ ኤርትራን ኢትዮጵያን ካብ መሬት ትግራይን፡ ካብ ምዕራባዊ ቦታታታት ትግራ ክወጹ ኣለዎምን ኢኻ ትብል ዘለኻ። እዚ ማለትካ ካኣ፡ ኤርትራ'ውን ካብ ባድማን ከባቢኡን ብርጉጽ መሬት ኤርትራ ዝኾነ ክትወጽእ ኣለዋ ኢኻ ትብል ዘለኻን። እዚ ከምዚ ክድዓትኩም ካኣ እዩ
    ፍጹም መለለይኹም ኮይኑ ፍሕት ክትብሉ ዘይካኣልኩም ዘለኹምን። ምኽንያቱ ንሃገርን ንህዝብን ዝኸዳዕኩም ስለዝኾንኩም ካኣን።

  • @EyuelYegebawal
    @EyuelYegebawal 4 месяца назад

    ምንም አያመጡም ምክንያቱም እስራኤል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሐይል የተነገረላት ስለሆነች! እስራኤል ካለች ሁቲ አደለም አሜሪካ ቻይና ሩሲያ ቢደግፏትም አረብ ሐገር ምንም አታመጣም😂😂😂 ይሔ ያየነው የምናየው ነው

    • @abdulahiadem9172
      @abdulahiadem9172 4 месяца назад

      Afer eyebelu nw bedenb ey 😂😂😂😂

    • @MuhammednurSeid-em5xd
      @MuhammednurSeid-em5xd 4 месяца назад

      Esunma eyayachu nw eko american dreshlgn stle😂😂😂

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 4 месяца назад +1

      የሚገርመው ድግሞ አብይ ቅጭላትሸን እያለ መግድሉ ያሰድሰታል ልበልሸ ኢሰራኢልን የሚድግፉ ብዙው የአማራ የጎድር የጎጃም ህዝቦች ናችው የሚገርመው ግን የእጃችሁን እያገኛችሁ ነው የዛሬ አመት ሮመዶን ላይ የተድርገውን ጎድር ላይ አንርሳም ግን አልሀምዱሊላህ

    • @BabuBb-ci9yo
      @BabuBb-ci9yo 4 месяца назад +2

      መጨረሻላይ እኛ ሙስሊሞችነን እምናሸነፈው የናተን መፀሀፋ ተውው እስራኢል አላለም😅😅😅

    • @user-oe5tg3ou1m
      @user-oe5tg3ou1m 4 месяца назад +1

      Yahudochi mexfachew zedro new