Wow Eske Prof Asrede , Prof Eyasu , Col Muhabe, Capt Masresha and all fanos under their leadership big respect . I am really happy being a monthy Tana TV Subscriber . keep on doing wonderful stuff
@ we need to see the meeting. Amhara also should get report from EU, US and African Union. We will not let Eskinder fool the Amhara people. Investigate
meseret media ewunetawun new yaskemetew. yihn kerasu ke Eskindir abalatm askedimen semten neber. Gondar gin ke gabicha politics ena ke pentie haymanot politics wutuna neka belu. yihe Gojjam'n ena wollo'n lemastelat yetekefete media atadamitu. temtatobachihual ena wode kelibachihu temelesu. Eskindir bizu lela bota sinfeligew ye Fano mery hono memtatun hizbu min yilal bilachihu teyku. manm ayfeligewm ye poletica mot mote beka. Genzebachinin yimmelisilin!!!
Eskinder Nega like the other ill famed Negas (Sibhat,Bertukan Brehanu ) as Zemedkun Bekele used to refer to them,no doubt, he has grown weary & out of fashion. Apparently no one is impressed with his vision -lessness,self serving intrigue politics. Finally,in what appears to be pressure from his supporters,he comes out of his hiding. The question now is what is his next move? Negotiation? If so on whose behalf? But again this may not be a concern for him. Perhaps his mission from the start is as some one rightly said to follow the path of the OLF JAL Sheni.If so there is nothing new here.All his life he is known as political activist not as leader,and has reputation for disqualifying self.
tanasatellitetv.com/membership/
Thankyou Tana Satalite!!
የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት እውነተኛ የአማራ ወኪል እና ጠበቃ። ጅግኖች በርቱ ድል የአማራ ነው 4:10
ጣናዎች በርቱ ጅግኖች
ጣናዎች ተባረኩ ተጠያቂነትና ጋዜጠኝነት እንዲህ ነው
Eskindir Nega is a blessing for Amhara struggle. He is a symbol of unbreakable spirit and commitment for amhara true cause.
በርቱ
የአማራ ህዝባዊ ድርጅት መሪ አርበኛ እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ነው በርቱ ድል ለተገፋው አማራ💚💛❤💪
ድንቅ መልስ ነው በፋኖ እስክንድር ነጋ የተሰጠው።
Wow Eske Prof Asrede , Prof Eyasu , Col Muhabe, Capt Masresha and all fanos under their leadership big respect . I am really happy being a monthy Tana TV Subscriber . keep on doing wonderful stuff
እስክንድር የጽናት ምሳሌ። እ/ር ካንተ ጋር ይሁን።
እናመሰግናለን!
እውነት ማን ጋር እንዳለች ከጊዜ ወደጊዜ እየተገለጠ ነው። አማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ወደፊት። ሁሉም ሴራ እና ተንኮል ይከሽፋል።
በርታ እስኬው የብአዴን ውላጂ ይንጫጫ❤❤❤😅
ድል ለህዝባዊ ሀይል ድል ለተማረዉ አሻጋሪ ድርጅት
😂😂😂😂❌👎
እስኪ "ህዝባዊ ሀይል የማባል"የአማራ ህዝብ የሚደግፈው ሀይል መሬት ላይ እዚህ አለ ብልህ ማስረጃ አምጣ?
እውነቱ እርሱ መሬት ላይ የለም። መሬት ላይ ምንም ስለሌለ አድፍጦ ነው የኖረው።አሁን ግን፣ሊረሳ መሆኑን መገንዘብ በሚመስል መልኩ፣ወደ ሚድያ ወጥቶ አለሁ፣በማለት፣
ራሱን እያበረታታ ይመስላል።ራሱ፣ያለምንም ማስረጃ ስብሰባው አሜሪካኖች ተሳትፈውበታል የሚለው፣የህዝብን እይታ፣ለመሳብ የተሰራ መሰረተቢስ ፣ፕሮፖጋንዳ ነው።
100% እናምነዋለን እስክንድር ነጋን
@@Gar-m3s አንስሳ
@@Gar-m3s እንስሳ
ጀግናው አይበገሬው እስክንድር ነጋ የሀቅ ሰው 👌 ትለያለህ ስል በምክንያት ነው በርታ የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሳይህ 🙏💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስክንድር ሊያጠፈህ የተማማለ ሀይል ያለ ይመስለኛል ።
I love the introduction music, nice music
ህዝቡም ቀጥታ እስክንድር የተናገረው እያለ የኡልያስ መሰረት አላስፈላጊ ትርጀማን ማድመጥ አያሻም፣ ጆሮን ከቀዳዶች መጠበቅ ትግሉን ያፋፍማል!!
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉✅✅✅✅✅✅✅✅
እስክንድርን ያልተረዳ ትውልድ ገና ብዙ መከራ ይገጥመዋል።
እሥኬው በቄሥ በሸህ የለመደ ፋኖ በአለም አቀፍ አውቅና አግኘ የሚለውው ጎጃም ግሪሣን አሥደንግጦታል ፕሮፌሠር ጌታ አሥራደን ሥም እየጠሩ ያወገዙ አሉ ከመሃይም እና ከዝንብ ጥሩ ነገር አትጠብቁ በርቱ የኛፋኖዎች
የበላኸው ይመለስ ። ጎታች
በርቱ ወንድሞች
@@SaraMesfin-k2s ወድም ይሣህ ምሀይም
ጣና ባይኖር ኖሮ ዛሬ የአማራ ህዝብም የአማራ ፋኖም በጠላት ሚዲያ ፕሮፓጋንዳ ጉድ ሆኖ ነበር 😂
አቦ ተባረኩ ጣናወች 🎉
ድርድር ደረጃ እንኳን ቢደረስ ከመንግስት ጋር ሳይሆን አሁን ከሚወያዩዋቸው ጋር እርግጡን ተናግረው ይሄን እርጉም ኦሮሙማ የሆነ መንግስት ከስር ነቅለው ለሃገራችንም ለህዝብም የሚሆን አዲስ ስርዐት መንግስት ማመምጣት የሚል መሆን ነው ያለበት ድል ለተገፋው ወገን እስኬው በድል እንገናኝ 🙏✊️✊️✊️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
አእሥኬው በርታ ጣናም የጎጃምን ግሪሣ ዶግ አመድ አድርጉት በርቱ ጣና
እስክንድር እና መሰሎቹ አማራን ክደውታል ፣ ግን ምንም ለውጥ አያመጡም ምክንያቱም መሬት ላይ ምንም ኃይልም ፣ የህዝብ ድጋፍም እንደለለው እኛ ምድር ላይ ያለነው እናውቃለን።
Koshashawoch!!!
አዞሽ ገለቴ!
የፋንዲያ group ከዚህ ምን አለህ?እውነት ይጎመዝዝሀል? የቀዳዳው ደጋፊ ሁነህ ካንተ ምን ይጠበቃል?
አስተያየት የሚሰጡትን ተመልከቷቸው ፣ መንን እንደሚያመሰግኑ ፣ጣና ሚዲያ ባለቤቱ የሆነውን እስከንድር ነጋን የሚያደንቁት የአገዛሱ ቅጥረኞች ናቸው።
ተው፡ተው፡ተው፡እስክንድርነጋትግላችንወደኋላአትጎትተው፡እባክህ፡አንድሀሣብአምጡ፡፡ድልለፋኖጦርሠራዊይት፡ጠላትአብይአህመድይውደም።
ጀግናው. አማራ ፋኖ. መሩ. የሀቅ የውነት. የህልውና ትግል ተጋድሎ ላይ ስለ ሆናችሁ
እና ሀቀኛች ለህዝብ. ታማኝ. የሆናችሁ. የሀገር የሀጉር የአለምምነገር ስለምታውቁ
አብሶ ሰብሳቢው. አርበኛ. እስክንድር. ቋንቋህም. የሚቀርበው ለማስረዳት አተው ነህ. ስለሆነም. ለሚዲያ. የገለፃችሁት. መጀመሪያ. ለህዝብ በማሰብ ነው. እደተናገራችውት. ትክክል ነው ።
ግን እየተደመጠ. በሚገባ. የአንተም. ይሁን
እደድርጂቱም በአንድ ላይ ሁነው. በፓለቲካ. ሀላፊው. አማካኝ. ነት የተሰጠው መግለጫም. ግልጽ ነው
ሲቀትልም ፕሮፌሰር አርበኛ. ጌታ አስራደየሰጡትም ቃለመጠይቅ ከሁሉት ባታላ. የተፈለገው.
ጠላትም ይሁን የዞረበት. ሞኝ. ከመካሪእውር ከመሪው ዘመቻው. በህዝብ አማራው ላይ ነው
በጦርነት. ከሚወድመው በራብ እና በበሺታ. በህክምናእጦር. የሚያልቀውን. ያለማዘን.
ደመኝ. ነት ነው ።
እጂማ. አለም አቀፉን. ያክል አለማትንበበር ድረስ ሲሄዱ. ስሀቱን ደርሳ. መከራውን ፈጣሪ እረድቶ
እናተንም. ያመጣ አምላክ. የአምሮን. ባለቤት. ይመሰገናል ትከበሩም. ትወደሱም. ነበር በሚገባ
በገለፃችሁት መሰረት በመረጃበማስረጃም. አለማትምበሚገባ አውቀው ጠቅቀው
ነው ወደተደራጃችሁት መሪም ያለው በየሙያውም ታጋይ አታጋይ
በትልቀትም. የተረዳችሁ
ጥቅሙ አለም መስማቱ. ማወቁለዛም
እራሳቸው መተው. በሰልፉ አትርዱብንለጋዳይ ዘር አትፊያችን ወራሪስርአት የሚባለው. ይቆማል በስነስርሀት
የመሳርያ መግዥይጠፉል ከድሮንእሮኪት መቃጠልህዝብ ያርፉ
ህክምና ውን ምግብ ምንም. በሚገባ ይደርስለታል.
ሊያልቅ እድ ቅጠል. ሊረግፉ ያለው ታዳጊ ህፃናት አምራቾችን. ይታደጋል
እናበየኪሱ እያዋጣ አዳሚ ቢረዳናትግል
ለወራሪው. አውዳሚው እዲራዘም እና ከምድር ገፆአጠፉለው ምድርንእውርሳለው
ላለ እዴት ሰው ይደግፉል
የስም ማትፉትስ. ለም. ሰው የሄነ አምሮ. ያለውፈፃሞአይሰራውም
እናበትቅሉ ቢዲያውን ያጣበበሁሉ.
ይቅርና በዝምታምሞትንውድመትን የአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰበት ያለውን ተመልካችም ተጠያቂነው በእውነቱሳይነጋ አይቀርም
ያላስፈላጊ ህይወት. ቅትፉትባይጨምር እናእረጆቹም ግራ ባይ ጋብ. ይመከራል
ህዝብ አማራው. መከራያለውእየሆነበት
በራሱ ላይ. ሞኝ. እዳይሆን.
ሞኝ ከመካሪ. እውር ከመሪው. እዳይጣላ
ፊልምም አይደል
ሚዲያም. የሚጠቅም. እደጣናና ኢትዮ 360. እንጂ. ሊላው ወበከንቱነው. አለው በህይወት ብሎ ማድመጥ. ስለሚችል. ነገድ አማራው. ከሳት ያለው ማወቅ ያለበት ።
ጀግናው. አማራ ጀ/ ል. አሳምነው. ያሉት.
የናኝ. ችግር. አለም ሊሳማው እዳ ይችል. ሁኖ ተሰርቶብናል
ህገመግስት
ፓሊስ.
ፍርድቤት. ወዘተ እያሉ. ስሙ ትሩ. የአማራው መጥፊያ የሁለት ነገር ማስፈፃሚያ።
እና ትግላችን መራር ነው ያለው ዛሬ
በወድሞቹ. በጀግኖቹ. በነአርበኛ. እስክንድር. እናጎዳቹ ትግል ተጋድሎ አለም ሰምቶ
የአርበኛው. ጀ/ ል. አሳምነው. እናጎዶቹም. ህልፉት. ሰማእትነት. ዋጋእየከፈለእያታገለ. ነው የሆነው
ትግል ትግል. ይወልዳልማለት
የነበራችሁ ናችሁ. ፋፃሚውን ለማለት ነው. ጌታየ ።
እናተን ባላችሁበት. እግዚአብሔር አምላክ. ጥላከለላ. ይሁናችሁ ክብርመጎስ ይጨምርላችሁ።
ብርታት ፃናትን የህዝብ መከራንም ይስማመዳኒአለም.
ልባናላጣው ልቦናውን. ይመልስለት
ለሞኙ. ከሳትላይ. ሆኖ. አብሮ. ለኔየኔ እኔ ብቻ. እያለ. ትግል ተጋድሎውን ከህዝብ ላይ. እና የተደራጀን. ለም አለም አነጋገረህ. ቅናት. እና ድንቁርና የያዛቸውን ሞኞች. ልቦና. ይስጣቸው ማስተዋልንም
ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።
ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
ብሩክ ይባስ ድርድር እያለ አልነበረም እንዴ መጠይቅ
We need to see the videos or pictures of the meeting.
😂😂😂 ገለቴ
@ we need to see the meeting. Amhara also should get report from EU, US and African Union. We will not let Eskinder fool the Amhara people. Investigate
@@nardosgebru-u4c I am a proud Amhara. We must investigate.
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል! አትጠራጠሩ ውሸት ለጊዜው እንጅ አንደ ጉም ብን ብሎ ይጠፋል።
ፋኖ የአማራ ህዝብ ሰራዊት ነው ህዝብን ያሽነፈ መንግስት በአለም ላይ የለም ፋኖንን ለመከፋፈል የምትለፉ አይሳካላችሁም አትልፉ ድል የአማራ ህዝብ ነው የአማራ ህዝብ ትግል በምእራብያውያን አይወስንም አትልፉ::
ሰው እያለቀ አሰት መታፀባርቁ ለምድንነው እናተስ ህልናቹ አይወቀሳቹም
እክንንድር ነጋ ጀምሮ የጨረስው ነገር የለም:: የግል ፍላጎቱን ከቡድን ፍላጎት በፊት የሚያስቀድም: የግል ፍላጎቱ ካልተሳካ ደግሞ አፈንግጦ በመውጣት ህዝብን ድርጅትን የሚከፋፍል ሴረኛ መሆኑን ሁሉም በግልፅ እየተመ
እስክንድር ዱርዬው
Investigate investigate investigate!!!
እስክንድር ነጋ...ምንም ጦር የማይመራ አወናባጅ የደም ነጋዴ
ውድ #አማራዊያን እባካችሁን እንንቃ !🙏
#እስክንድር _ነጋ የሚባል ደንቆሮ እና አህያ ሁለት አመት የደከምንበትን ትግላችንን ሊያበላሸው እየተሯሯጠ ነው ። ስለዚህ ሁሉም አማራዊ ነቅቶ መታገል አለበት ። 🙏 #ድል_ለአማራ_ፋኖ 💪🔥
መንግስትን ለመጣል ከምክክር ኮምሽን በመከላከያ ታጅበህ ተወያየህ አታፍርም
Koshasha wenbede mejemerya meqdem yalebete yeamharan tekeme masekdeme new weta weta..
አርበኛ ስትጽፍ በዚህ መልኩ ይሁን ምክኒያቱም በተደጋጋሚ ዐይኑ ' አ' አትጠቀሙ እያልኩ ነው አማራ ሲጻፍ ጥንቃቄ ያስፈልጋል
ምንም ምክር እያስፈልጋቸውም ሆን ብለው የሚሰሩት በመሆኑ።እነኝህ አመራ መስለው ፣(በኢትዮጵያ ካባ ስም )በአማራ ውስጥ ተደብቀው የህልውናውን እና የአማራ ማነቱን ትግል፣ማክሸፍ ነው አላማቸው።
ሀመሩ ፣ሀሌታው፣ዐይኑ የት ያውቁልሀል?
አንተ ግን አማራ አለመሆናቸውን፣ጋማቸውን ያዝካቸው።
ኢትዮጵያ ውስጥ አማርኛ የማይናገር የለም።ግን ሁሉም አማርኛ ተናጋሪ ደግሞ፣አማራ አይደለም። እኛ የምንለው ዳግም የአማራ የህልውና በአማራ ብሄርተኛች ብቻ መመራት አለበት ነው።
በዚህ መንገድ ስናያው ራሱ እስክንድር he can not pronounce ፋኖን ፋኖ ማለት አይችልም።እርሱ የሚለው "ፌኖ" ነው።፣ለዚህም ደግሞ ተጨባጭ ምክንያት አለው፣he speaks the language but he is not what he said he is.
ስለዚህ ነው በምንም አይንት እርሱ የአማራን ህዝብ እንደማይመራ ተፈትኖ የታየው።
@shalomgomez2111 እንስሳ
ወግድ ከአማራ ትግል።
Who is EGAD
መስይ መኮንን ነገሮችን ወደ አስፈላጊ ሁኔታ እየወስደው ነው
Temezenk keleh tegegneh ,zor bel kezih ,bekrbu ktet enawujibachihuwalen !
Amhara organizations abroad you must get report from US, EU, and African Union, Investigate. Amhara people needs to know what Eskinder is up to.
Weregn new eskender
እስክንድር አማራ አይደለም
በጣም አሳፋሪ ነው። መሰረት ሚዲያ ውሸታም።
We should also find out who he had a meeting with. Amhara people who r dying and suffering needs to find out.
Esknder ketegelw mewtate alebete banda new yeseletan temate alebete leba...
ጣና የጠላት ክንፍ መሆንሽን አሰላለፍሽ እያያየነው ነው ፣ በቅርቡ መጥፋትሽ የማይቀር ነው
እስክድር ነጋ ማለት የአማራ የቁርት ቀን ልጆችን እርስ በርስ ለማስፈጀት የመጣ የልብስ ቅማል ነዉ ምን አይነት ሟችካም
እስክንድር አልቻል ሲላቸው የውሸት ዘምቻ ከፍተውባቸዋል እውነት ግን ትመነምናለች እንጅ አሸናፊ ናት
😂ወግድ አተብአዴን ምሀይም የአማራ ጠላት ሁላ❌
@ እናንተ አውሩ ጭንብላችሁና ሰፈርተኝነታችሁ ነው የተገለጠ
እስክንድር ውሸት አያዋጣህም እውነት ከእግዚአብሔር ጋር እንደሆነ አትዘንጋ!!!
ይህን ይሁዳ አነድ ቀን ይወገዳል በአማራ ላይ ትቀልዳለህ
Yechik ልጅ 😂😂😂😂
አቦ ሲነቃ ላሽ በሉ የምን ማላዘን ነው ኤጭ በቃ እየተደራደረ መሆኑ ግልፅ ነው
ኮተታኮተት አንተ የምትደራደር ከሆነ ንገረን አትሰማምኮ ደንቆሮ
,እስኬው..ሰራዌትሕ..ሰብስብ..በቅርቡ..ትፈታለሕ..መሣሪውን..መንግት..ይፈልገዋን
ሞኝ ነው ይህ ሰው ድርድሩ እኮ በሚስጥር ነው የዲፕሎማት ምንጭ ነው የጠቀሰው ስለዚህ አትጃጃል እስኬው
ለዚህ ነው አንድ ሁኑ የምንለው ለብቻህ ወጥተህ መግለጫ ስትሰጥ ለነሱ ወጥመድ ውስጥ ገብተህ እንዳትተማመኑ ያረጎችሆል።
እምቢ አሉን አላችሁ እኮ ፕሮፌሰር አስራደ እንዴ እየተታኮሱ እንዴት ይነጋገሩ።
Elias Meseret, Ye Abiy Ahmed media ነው ማለት ነው???
ይሄ ጣና የሚባል ሚድያ ፣የአማራ ጠላት ፣የእስክንድር. ልሳን ናው፣። unsubscribe አድርጉ።
by the way are you fano
ጥያቄው ድርድር ወይም ንግግር ለምን? አይደለም። አጠገብህ ያሉትን ፈኖዎች ተደራድረህም ሆነ ተነጋግረህ አንድነትን ማምጣት ከምንም ነገር በፊት ቅድሚያ የሚሰጠው ሀኖ ሳለ አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካ ምናምን እያልክ የአማራ ህዝብ ላይ የእርግማን ያህል ጭፍጨፋ እንዲካሄድበት በትር እያቀበልክ ነው። ይህ እንኳን ለአንተ ይቅርና ፊደል ላልቆጠረው ለእንደእኔ አይነቱ መሀይም ቁልጭ ያለ አብይ የሚያቀነባብረው "ውድ ተውኔት" (ርዕዮት ሚድያ) ሴራ ነው። ምክንያቴን ላስረዳህ:
1. የአፍሪካ ኅብረት ውሰጥ ያለው ወርቅነህ ገበየሁ የአብይ ዋናው ታማኝ ነው።
2. ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ባለው የፀጥታ ሁኔታ ያለመንግስት ይሁንታና ጥብቃ እናንተ ወዳላችሁበት ድረስ እነዚህ የተባሉት ተወካዮች በምን ዓይነት የሰማይ ይሁን ባንዳች ተዓምራዊ መንገድ ደረሱ?
3.በአራቱም የአማራ ግዛቶች ግዙፍና ከእናንተ (ህዝባዊ..) የተሻለ አደረጃጀት እያለ እናንተን ብቻ ማናገር ለምን መረጡ? እንግሊዘኛ መናገር የሚችል ሰው ስለሌቸው ነው ብለህ መልስ እንደምትሰጥ እጠብቃለሁ። ምክንያቱም ከዚህ ያለፈ እንደማታሰቡ ስለማሚታወቅ ነዉ። ወዘተ...
እና ሌላ ጥልቅ የፖለቲካ ትንታኔ ሳያስፈልገው እነዚህን ሶስት ነጠብጣቦችን ሰናገጣጥማቸው የሚሰጡን ምስል ቁልጭ ያለውን መሳሪያ የተሸከመ ከሀዲ ....ነው።
ይህ በጣም ቀላል የሆነ የፖለቲካ ሀሁ የማይገበው ካለ ምን ሊባል አንደሚቻል (ፈይሳ) ብቻ ነው የሚያውቀው።
meseret media ewunetawun new yaskemetew. yihn kerasu ke Eskindir abalatm askedimen semten neber. Gondar gin ke gabicha politics ena ke pentie haymanot politics wutuna neka belu. yihe Gojjam'n ena wollo'n lemastelat yetekefete media atadamitu. temtatobachihual ena wode kelibachihu temelesu. Eskindir bizu lela bota sinfeligew ye Fano mery hono memtatun hizbu min yilal bilachihu teyku. manm ayfeligewm ye poletica mot mote beka. Genzebachinin yimmelisilin!!!
እስክንድር ከአማራ ትግል ውጣልን አንፈልግህም
አንተን ፍቃድ ሰጨመ ያረገህ ማን ነዉ😢😢😢
😭😭😭😭😭😢😢😢
አሁን ምርጫውን ሁሉ
ጨርሶ፣ከእነኮተቱ፣he is on his way out,for good.
😂😂😂ሴራው ሲገለጥበት በየሚዲያው ሩጫ😂😂😂 ወይ ጉድ አይ ብረትነት፡ አይ ፅናት፡ አይ ታላቅነት😂 ሸለመጥማጥ አፈር ብላ አባህ፡ የአማራን ህዝብ ልትሸጥ፡ ጎጃም ላይ ልትዘምት፡ የከተማ ታጋዮችን ልታስፈጃቸው፡ ጀግና የራስህን አርበኞችን ለመንግሥት አሳልፈህ እድሜ ልክ በእስር እንዲማቅቁ ልታደር😈 በቃ ተነቃ፡ እኩይ
ግንባሩ ሕዝባዊ ባልደራስ ሚስት ደራስ እያሉ የአማራን ብር በትግሬ ሰብሳቢዎች መብላት የለም ሰርተሕ ብላ ። አይ እስክንድር ነጋ የአሕዬ ስጋ አልጋ ሲሉት አመድ እንዲሕ ማበድሕን መችተረዳን! በእርግጥ ሕውሐት በእስክንድር ነጋ እና በሐብታሙ አያሌው ላይ እጂግ በጣም ሚሰቀጥጥ ግፍ ሰርተዋል ግማሹን አስደፍረውታል አንኮላሽተውታል ታዳያ አማራን በቀል ለምን? ምንም አይነት ሕዝባዊ ድርጂት ሚባል ጎንደር ውስጥ የለም ። አትድከሙ ።
Leba new eskender ketegelu mewgede alebete
አርበኛ ብሎ እስክንድር የለም
እያመመህ ዋጠው...እስኬው የመርህ ሰው...ድል ለእውነተኛ ፋኖ!
አገዉ ሸኔ አልቅስ
ጠቅላይ ዛርጢ ዘመነ ብአዴን ነው ፣ ግ7 ነው፣ ላስታውስህ😂😂 ስለዚህ ትግል ጠላፊ ነው
Wudaqi
በመሰረተው ሚዲያ ወቶ ተቀደደ ቡሽቲው እስክንድር
ከፋኖ ተነጥለህ ከመንግሥት ጋር እየዶለትክ ከመራት የበለጠ ክህደት አለ እንዴ???
Why don’t you leave Amara alone and do other businesses where you are belongs to
Ginbarh yifres leba
ጌታ አስራደ ድርድሩ ይቀጥላል ብሏል።እና ሁሌ ዳውንት/ወሎ/ ሊደራደሩትነው ።2ኛ መግስት ሳያቅ ነፃ ክልላችን ገብቶ አናገሩን ማለት ተረት ተረት ነው።ደግሞ ድርድሩ ይቀጥላል ካሉ ጫካ ነው የሚደራደራቸው መንግስት የነሱ ቀጠና ገብቶ ?የማይመስል ውሸት።እስክድር ሲጫጬበት አስተባበለ ከመፈረካከሱ በፊት😢😂😂
If this guy meeting with beshasha kid government representatives. He going to be #1 enemy of fano. Fano no choice. He going to 4kilo do or die time.
Arfaa naw
የምናከብረው ሰው እንደዚህ የወረደ ሲሆን ያሳፍራል። በጣም የምንተማመንበት ሰው።
አሁን እስክድር ነጋ= እስክድር ከዳ ሁኗል። ያሳዝናል።
ተብታባ !!
Eskinder Nega like the other ill famed Negas (Sibhat,Bertukan Brehanu ) as Zemedkun Bekele used to refer to them,no doubt, he has grown weary & out of fashion.
Apparently no one is impressed with his vision -lessness,self serving intrigue politics.
Finally,in what appears to be pressure from his supporters,he comes out of his hiding.
The question now is what is his next move? Negotiation? If so on whose behalf?
But again this may not be a concern for him.
Perhaps his mission from the start is as some one rightly said to follow the path of the OLF JAL Sheni.If so there is nothing new here.All his life he is known as political activist not as leader,and has reputation for disqualifying self.
Zemen Kassie
Every time he speaks he create more problems to himself.
Gena Gudih yiwotal
😂😂😂😂😂❌❌❌👎👎👎🐜🐜
አይን ያወጣ ድርቅና በዚህ ደረጃ ለምን ትዘቅጣላችሁ
እስክንድር አሁን አንተ በሚኒሊክ ሀገር ሸዋ አትመጥንም ውጣ
Banda banda leba leba..
እስክንድር ይወገድ
እስክንድር ከአማራ ትግል ውጣ
እስክንድር እና መሰሎቹ አማራን ክደውታል ፣ ግን ምንም ለውጥ አያመጡም ምክንያቱም መሬት ላይ ምንም ኃይልም ፣ የህዝብ ድጋፍም እንደለለው እኛ ምድር ላይ ያለነው እናውቃለን።
ድሮም ተናግረናል፣መጀመር፣እንጅ፣መጨረስ እንደማችል።እስክንድር ፣አይደለም ፍኖ ሆኖ መገኘት፣ለፖለቲከኛ፣በጣም አስፈላጊ የሆነ (ህዝብን እና፣ደጋፊወቹ የሚነግሩትን )የማድመጥ ፀባይ እንኳን፣የለውም።ይህ አይንት ግትርነት እና፣ሰው መናቅ ደግሞ፣ራሱን የቻለ trigger point ሊኖረው ይችላል።