🛑 ኸረ ትውልዱ ጠፍቷል ምን ብናደርግ ይሻላል ወገን ?!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
    Welcome to Our channel
    ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
    RUclips / @awtar_media
    #AwtarTube አውታር ቲዩብ

Комментарии • 31

  • @user-gt1kd5cj2t
    @user-gt1kd5cj2t Месяц назад +1

    የኔ አባት አንተ መልካም ሀሳብ ያለህ ጥሩኢትዮጵያዊነህ ለትውልዱ ግን ፈርሀ እግዚአብሔር ያድለው

  • @FikruBoku
    @FikruBoku Месяц назад

    በርታ ወንድሜ እሰራሃው ያለው ሃገርን የማዳን ሥራ ነውና እግዚአብር ይርዳህ፡፡

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Месяц назад +2

    የተበላሸ ትውልድ ደሞ ሀገሬ ልግባ ብሎ ማለም በዚ ዘመን ጅልነት ነው !!!

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Месяц назад

    ወንድሜ ወላጁም እያየ ልጆቹን ዝም ያለ ህብረተሰብ በሁዋላ የዘሩትን ያጭዳሉ ይገርማል ምን አይነት ክፋት ነው ዘንባባዉን እንዲህ የሚገጨዉ ያአንዳዱ ተንኮል ቅናት ምህረት ይስጣቹህ.

  • @TesfahunEagle
    @TesfahunEagle Месяц назад +1

    እውር የበዛበት ዘመን ነው።ትልቁም እውር....ሰይጣን ሳይለፋ የሚጋልበው ትውልድ በዛ....

  • @zekariyasamanuel7194
    @zekariyasamanuel7194 Месяц назад +2

    ማንንም እንዳትሰማ.. በደንብ አጋልጥልን አልዬ

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h Месяц назад +1

    አዘጋጁ ተናገር ኢትዮጵያ የራሷ የሀይማኖትም የባህልም የማህበራዊ ህይወትም ቱንቢ በሁሉም ውስጥ ስላለ የምታቀርበው ብዙሃኑ ከአጥፊዎቹ በቀር ተቀባይነት አለህ

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይዘበትበትም። ለዚህ ለተናገርሽው ነገር ዋጋ ትከፍይበታለሽ!!! በጣም ድፍረታችን ቅጥ ከማጣታችን የተነሳ የመሬቱን ጨርሰን ወደ ሰማይ ወደሰማይ ማለት ጀምረናል ውጤቱን አንችለውም እና ተጠንቀቁ!

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q Месяц назад

    እንደ ሀጤያታችን ብዛት ያልተመለከተን ያልከፈለን የሰማይ የምድር ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሠገነ ይሁን የቀን ጉደይ ነው ሁሉም የሰርውን ያጭዳል ጽድቅም ከሰራ ወደ ገነት ክፉም ከሰራ ገሐነም እሳት ይገባል እንደቀለድን አንቀርም የትንቢት መፈጸሜያ መሆናችንን ሳሰብ 🇨🇬🇨🇬😭😭 ሁሌም አለቅሳለሁ አሁንም ያለነው በድሮ እናቶቻችን አባቶቻችን ነው ያልጠፋነው መቼም መሞት አይቀርምና ሲሞቱ ይህ ወጣት ነው ይችን ሀገር የሚቀበላት ብየ ሳስብ ይጨንቀኛል እድሜየን አታስርዝመው አምላኬ እላለሁ በዓል ታሪክ ማንነት ፍረሀተ እግዚአብሔር ጭምትነት ሀፍርት ያላቸው እናቶቻችን ናቸው እነሱ ከለሉን የሞትን ነን እፍፍፍፍፍ 😭😭 ልጅ ወልዳቹሁ በቤተክርስቲያን ሰረዓት በፍረሃተ እግዚአብሔር እየመከራቹሁ ህግጋትን ትዕዛዛትን እየነገራቹሁ የማታሳድጉ ወላጆች ወዮታ እዳ አለባቹሁ በሰማይ ዋጋቹሁን ታገኛላቹሁ ልጆቹም በንሰሀ ወላጆቹም በንሰሀ ካልተመለሳቹሁ በሰማይ ተቅበዥባዥ ነዎ የምትሆኑት የሰው ቃል ሊቀየር ይችላል የእግዚአብሔር ህግ ትዕዛዝ ቃል ግን መቼም አይቀየርም ህየው ነው ይፈርዳል አንችም እህታችን እኮ መልክሽን እይው ትክክል አይደለሽም ቅንድብሽን ተላጭተሽ ከንፈርሽን የርጋ ደም አሰመስለሽ መይካብ ተለክልከሽ ከአንች ወጣቱ ህጻናት ምን የማራሉ

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Месяц назад +1

    ይቅር ይበለን ይቅር ይበልሽ

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 27 дней назад +1

    Balege nesh asafari nesh be Egezihabeher ayekeledem.
    Egezihabeher ayezebetem.

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 Месяц назад

    God bless u

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk Месяц назад

    በዚህ አሰነዋሪ ስራ ቤተሰብ ቅስሙ ተሰብሯል:: ወንድሜ ልክ ልካቸውን ነገራቸው። አዎ! ትውሉዱን እያጠፋ ነው።

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 Месяц назад

    Hagereeeyyyy gebecheeee ljocheneeee asdegalewe elee nabere awene gene tesfa koretku

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад

    ያማል እንኳን እቺ ቅድሥት ሐገር ቀርቶ የነጮቹም ዘልዛላ ልጆች እንዲሕ አልቀለሉም በሚዲያ ተቃጠልን ሥንቱን ተናግረን እንዝለቅ ወላድ መሐን ሖነች💔💔💔በርታልን ምን እናርግ

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 Месяц назад

    ኦ ጌታ ሆይ ድረስልን

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 Месяц назад

    ባለጌዎች

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 Месяц назад

    Waljecheeee tetayakeee naneeee

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta Месяц назад

    Betame yemigeremwe enzihe lejoche hetsanate nachwe endezihe ayenete danese belwe endibalegu yaderegachwe asetedadegachwe nwe. hulachineme yeasetedadegachine wetetoche selehonene

  • @Davidm127
    @Davidm127 Месяц назад

    ወይ ጉድ ሴት ለሴት ሆሆሆሆ

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 Месяц назад

    ክፉ ዘመን ነው።

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 Месяц назад

    መቼም ሀይማኖት የሌው የለም። በሀይማኖት ቦታዋች ትምህርት ቢሰጡ ጥሩ ነው። መቼም ያልተዘራ አይታጨድም እና እያስተማሩዋቸው ከስሩ መነቀል አለበት። ይህ መሰልጠን ሳይሆን መሰይጠን ነው። ነውርም ነው። መቼም የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም መሰረት ነው።
    ገላትያ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥
    ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥
    ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 Месяц назад

    Selefetarey yekledeshewee edemasheee yetere

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Месяц назад

    የት ጠፍተህ ነው?

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta Месяц назад

    Yehe Ethiopia selehone selalehone sayihone lelame agere laye endezihe yemibalegute yewrdu balege yehonu, lejoche enji sereate yalachwe besereate yadegu ayedelume. selezihe endenezihe ayenetochune sebesebo 40 megerefe nwe asedabiwoche demo aberetatune belwe media laye wetwe yinageralu? Sedoche betaaaam nachihu

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 Месяц назад

    አንተህ እራስህ ይህንን የቆሸሸና የማያንጽ ነገር ማቅረብህ ተገቢ አይደለም።
    የእግዚአብሔር ቃል ከምትሰሙትና ከምታዩት ተጠበቁ ይላል። አልሸሹም ዞር አሉ ነው ነገሩ። ይህንን በማቅረብህ የስንት ትውልድን አይምሮ እንደበከልክ ባወቅህ።

    • @awtar_media
      @awtar_media  Месяц назад +1

      ንፁህ ቻናል መርጠሽ ተመልከቺ ።