በሽል የተቀነባበሩ የምግብ ግብአቶች ዝርዝር ይፋ አደረጉ!! እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ!!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 416

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Год назад +7

    ሳድሶች በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ዘመናችሁን ይባርከው። አርአያ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 Год назад +45

    በእየሱስ ስም 😭😭 😭 ጌታ ሆይ ይሄ ጉድ ሳያዮ ያለፉ ሰወች እንዴት ታደሉ

  • @ridwanyusuf8020
    @ridwanyusuf8020 Год назад +20

    አርአያ እልህ ይጠብቅህ ዛሬ ያስረዳሀውን ሚስጥር ቀደም ብዬ በማወቄ ለማስተማር ብዙ ችግሮች አይቻለሁ ዛሬ አንተን አጋዥ ወንድም አገኝሁ አልሀምዱሊላህ ።ሬድዋን 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es Год назад +3

    እግዞኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @kuriethiotube
    @kuriethiotube Год назад +10

    እግዚኦ ማሃርነ ክርስቶስ የማይሰማ ጉድ የለም እመቤቴ ከጉድ አውጭን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam 11 дней назад

    እግዞኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ለንሰሐ ሞት ያብቃን; መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 Год назад +9

    ወደ ሮሜ ሰዎች። ም 1_23 _32 ያለው የጌታን ቃል እተፈፀመ ያለ ይመሥለኛል እባካችለሁን የእግዚአብሔር ልጆች አንብቦት እግዚሐብሔር ለዘላም ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 Год назад +10

    አቤቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበለን አቤቱ ሁሉን ቻይ አምላክ ቶሎ ና

  • @marrym8549
    @marrym8549 Год назад +27

    ጋዜጠኛ አረያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад

    አቤቱ አምላኬ ስለሁሉም ነገረ አተ ታውቃለህ ይቅርታህን አትሳን እያወቁ ህግህን የተላለፉትን ሳያቁ የተገለገሉትን ይቅር በለን እመብረሃን ንፁ ማህደረ መለኮት ጌታ ያረፈብሽ አማልጅን አማልጅን አማልጅን ከልጅሽ አሜን !

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ Год назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ እንኳን እድሜ ለመምህር ተስፋዬ አበራ ስለ ትሪደንትም ስለ ተለያዩ ምግቦች እና ኮስሞቲክስ ያስተማረውን አዳምጬ ካቆምኩኝ በጣም ቆየሁ አንቂዎቻችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ ።ከባድ ጊዜ ላይ ነን ፀሎት፣ፀሎት፣ፀሎት በጣም ያስፈልጋል።

  • @EliltaaEthiopian
    @EliltaaEthiopian Год назад +9

    እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱልን..

  • @TigistTigist-kh5ji
    @TigistTigist-kh5ji Год назад +14

    ለሰጣችሁን መረጃ ተበረኩ አሺ ወደየት እንሽሽ በሁሉም ነገር በክለውናል ፈጣሪ ሆይ አሁንስ ነፍሴ ተጨነቀች እባክህ እንደበደላችን ሳይሆን በምህረትህ ግብኘን።

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Год назад +2

    ወንድማች ንጋ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን አረያም ሰለመረጃው እግዚአብሔር ይስጥን እርሱ በምህረቱ ጥላ ይጠብቃችሁ የምነንሰማ ሁሉ በጣም ያሰጨንቃል በእውነት አምላካችን የምንችልበትና የምንበረታበት አእምሮና መልካም ስብእናን ይሰጠን

  • @EKidane77772
    @EKidane77772 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤ ካመታት በፊት ነበር ይህን ተረድቼ ሁሉንም ያቆኩት ለሌሎች ወገኖቼ ለማስረዳት በጣም ነበር የምቸገረው ዘመን መጣና እንደናተ አይነት የጨለማውን ዓለም በስልጣን የሚገልጡ ወንድሞች ሰጠን ❤❤❤❤

  • @nardoseseifu7625
    @nardoseseifu7625 Год назад +7

    ወንድሞቼ የሰጣችሁን መረጃ እጅገ አስደንጋጭ ቢሆንም በጣም ጠቃሚ የሆነ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh Год назад +5

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁአቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አሰባትበምህረት እና በቸርነትህ አሰበን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +8

    ወንድሞቻችን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏 ፈጣሪ ምድራችንን በምህረት ይጎብኝልን 🙏🙏🙏

  • @TameZeleke
    @TameZeleke Год назад

    በጣም በርቱልን እግዚአብሔር አገልግሎታቹን ይባርክላችሁ

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም Год назад +4

    እፉፉፉፉፉፉ እኔ እኮ እበላነበር ለንሰሀ አብቃኝ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ግር ይስጣችሁ እናመሰግናለን🙏

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 Год назад +3

    አቤቱ መድሃኒ አለም ሆይ ቶሎና ግራ ገባን ምኑን እንብላ ሁሉንም በቆሻሻነገር መረዙት አይይይይ በተለይ ከሀገር ውጭ ያለነው በጣም እንጠንቀቅ

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Год назад +3

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
    አቤቱ ይቅር በለን🙏

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube Год назад +22

    በርቱ የተዋህዶ አርበኛች❤ ጌታ ሆይ ቶሎና😢

  • @haileyesusadmas9150
    @haileyesusadmas9150 Год назад +1

    አብ አባታችን በጌታችን በኢየሱስ ስም ይባርካችሁ አመሰግናለሁ ሰለ አከፈለችሁ እውቀት

  • @MerewMrewe
    @MerewMrewe Год назад +4

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ ከባድ ጊዜ ነው እግዚአብሔር ያስበን 🙏💚💛❤

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል Год назад +2

    በእውነት እደናተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን የኢትዬጵያ የእውመተኛ ልጆቿ ናችሁ❤❤❤

  • @meheretzena6405
    @meheretzena6405 Год назад +7

    እውጭ የምንኖረውማ አለቅን ወይኔ ልጆቼ😢😢😢😢😢

  • @BirukB-yi3vw
    @BirukB-yi3vw Год назад +2

    በእውነት እናንቴን ለመግለጽ ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በህድሜ በጸጋ ክበሩልን።

  • @tamnat6789
    @tamnat6789 Год назад +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ ክፉ ዘመን ሰውረን !

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz 10 месяцев назад

    ከባድ ጊዜ ነው አንድ እና ብቸኛ ወደ ሆነው ፈጣሪያችን ወደ አንዱ አላህ ከሚሉት ሁሉ ጥራት የተገባው ወደሆነው ወደ አንዱ አላህ እንመለስ ሁላችንም አላህ ያግራልን

  • @mesfinzemaryam
    @mesfinzemaryam 11 дней назад

    ሳድሶች በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ዘመናችሁን ይባርከው።

  • @hermelagobeze9913
    @hermelagobeze9913 Год назад

    Betam tegerimalehu abetu getahoiy yikirbelen
    Gazetegna አርያ እናመሰግናለን ።

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Год назад +9

    አቤቱ አምላካችን ሆይ 😢ማረን 😢
    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ በደላችን ሰይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን😢😢😢

  • @ayeloufayad5535
    @ayeloufayad5535 Год назад +1

    እግዚሆ ማርና ክርስቶስ አቤቱ ማረን

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +2

    ምንነው ምሰማው😮ቤብሲኮ እጠጣለሁ ውይይይ አምላኬ ሆይ
    አሁን ከተዘረዘረው ያልቀመሰ አይገኝም
    ወየው ለኛ መጨረሻው ዘመን😢😢😢

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Год назад +3

    👉እጅግ እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አርአያ ስለምታደርሱን መረጃዎች !!!

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ

    እግዚኦ ማረን ይቅርበለን ዘንድሮ የምንበላው የምንጠጣውም ያስፈራል

    • @TGMTG
      @TGMTG Год назад

      😢😢ጎሽ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔ ይስጥልን
    ሳድሥ ብዙ ነገር እያስተማረን ነዉ

  • @ወሎ-አ3ቈ
    @ወሎ-አ3ቈ Год назад +10

    ለምን ነዉ ተመለካቺ የለለዉ የሄኔ ሊላነገር ቢሆን ግር በለን እንመጣ ነበር😏እናተን በመከታተሊ ቡዙ አትርፌ አለሁ በርቱልን🙏😍😍😍😍😍😍

  • @firewhailu5504
    @firewhailu5504 Год назад +4

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @rahelmicheal
    @rahelmicheal Год назад

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ መረጃ ከነ ማስረጃ አርአያ ተባረክ በርታ ፈጣሪ ከዚ ሁሉ ሰውሮን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን

  • @Gangeytakle
    @Gangeytakle 10 месяцев назад

    😢 wow really you are teach, you're building our tomorrow, the greatest God bless
    Please do , more

  • @alemgenetdebela4199
    @alemgenetdebela4199 4 месяца назад

    በእዉነት በጣም የሚዘገንን ነገር ነው አቤቱ አንተ ጠብቀን እኛ አቅቶናል ሻይቅጠል ላይ ሁሉ በጣም ይዘገንናል ተባረክ ስለ ቱናና 5ስለተባለው ማስቲካ ንገረን ባክህ

  • @NagaseNego-sw4iw
    @NagaseNego-sw4iw Год назад +3

    አግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @BirukTeshome-i1u
    @BirukTeshome-i1u Год назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱልን ኦ በርቱልን ተስፈልጋላችሁ 🙏2112✝️❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Год назад +2

    አቤቱ ቸር አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ከመአት ውስጥ አድነን ወየው ወየው ወየውውውው ኡኡኡኡኡኡ
    ተጠንቀቁ ትሪዲየንት የምትበሉ ተጠንቀቁ

  • @abdellahmohammed2788
    @abdellahmohammed2788 Год назад +1

    በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሞቼ

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Год назад +2

    እግዚአብሔር ፣ይገስፅችዉ፣ባእድ ፣ነገር ፣የምታበሉን፣ካባኔወች😢😢😢☝️☝️

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Год назад

    አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን ቢቀርብንስ የቅንጦት ነገር ነው

  • @odacomputerrelativeservice
    @odacomputerrelativeservice Год назад +2

    ወንድሜ በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም በተጨማሪ ከ10 ዓመት በፊት እጀ የገባ መፅሃፍ ዓይኔን አብርቶልኛል እና ለብዙ ወዳጆቸ ያወኩትን ስነግራቸው አይቀበሉኝም ነበር በርቱ ብዙዎችን ታድናላችው

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Год назад +1

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አቤት አምላኬ ሆይ ማረንንን ይቅር በለንንን😢😢😢😢😢

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Год назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታሆይ

  • @MeronAbebe-on1xd
    @MeronAbebe-on1xd Год назад +2

    በርቱ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 11 месяцев назад

    😢 አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @danwet8394
    @danwet8394 Год назад +1

    እግዚአብሔር የመረጠው ሚድያ ትውልድ አዳኝ ሳድስና day 7❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 6 месяцев назад

    Thank u for your sharing🙏

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይስጣችው እደዚህ ጉዳቸውን አጋልጡልን

  • @sebieylove5190
    @sebieylove5190 Год назад +17

    @አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አሰባት 😢 እነዚህ አውሬዎች የማይመጡበት መንገድ የለም 😡 በምህረት እና በቸርነትህ አሰበን 🙏

  • @tedigregori7706
    @tedigregori7706 Год назад

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤

  • @komkom9587
    @komkom9587 Год назад +2

    ጌታሆይ በምህረትህ ጎብኘን እኔ ባለማውቅ ይህንን ማስቲካ ተጠቅሜዋለው አርያ ኡኡኡ

  • @AlemtsehayaaAlemtsehay
    @AlemtsehayaaAlemtsehay Год назад +1

    ጌታ ሆይ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Год назад

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ይህን ሳያዩ ያለፋ ምንኛ የታደሉ ናቸው

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Год назад

    ስለ መረጃዎች እናመሰግናለን 🙏🙏🙏😍😍

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww Год назад

    እግዚዎ ማረን ክርስቶስ

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Год назад +4

    ደስ የሚል ቻናል ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ ሀ 5 ❤❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 9 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሳድሶች በጣም ጥሩ መረጃነው የምታቀርቡትይህን፥ማስቲካ፤እኔም፤ተጠቅምያለው😢😢

  • @Hapy457
    @Hapy457 Год назад +1

    በእውነት አሁንስ ለመስማትም ይዘገንናል
    እግዚኦ 😥😥😥

  • @zinashzelalem9937
    @zinashzelalem9937 Год назад

    ፈጣሪው ይባርክ

  • @destadesta64
    @destadesta64 Год назад +11

    እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ 😢😢😢

  • @wulltamene235
    @wulltamene235 Год назад

    Amelake Hoyi Ebakih Wusedegn

  • @yaredtsegaye9644
    @yaredtsegaye9644 Год назад +2

    ፈጣሪ ይባርካቹ ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቀን ወደንሰሐ ጎዳናው ይመልሰን

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 Год назад +13

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ኡኡኡኡኡ😭😭😭

    • @tadese1114
      @tadese1114 Год назад +1

      ዊዶቼ የምያለቅስ እሞጅ ከይስማማንም በናታቹ ይሄ ቻናል ምን እንቅፋት ያልነካው አይገባም እናም ❤❤❤❤🎉ማበረታቻ ነገር ነው መፃፍ ያለብን 🙏🙏🌺🥰🌺🥰

  • @adu-genet
    @adu-genet Год назад

    ወንድም ንጋት በጣም ጎበዝ ብዙ መሻሻል አሳይተሀል ድምፅህም በደንብ ጎልቶ ፓወር አግኝቷል እና በርቱ አርአያ ቃላት የለኝም ዝም ብዬ የድንግል ልጅ አማኑኤል እሱ ይከልልህ ፣ትሬደንት ማስቲካ ከሁለት አመት በፊት ነው ያቆምኩት ግን የሚያሳዝነው እርስ በራስ እያባሉን እኮ ።😢

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Год назад

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነዉ የወረደብን😢😢😢

  • @SamuyaAkter
    @SamuyaAkter Год назад

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @amhrkn3818
    @amhrkn3818 Год назад +1

    የምሰማ ጠፋ እንጅ የሳጥናኤ ጎል ኢትዮጵያ ላይ ሁሉንም ገልጸዉታል። ጌታ ሆይ ኣድነን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Год назад +4

    እናመሰግናለን። በአሜሪካ አብዛኛው ጄኔቲክስ ምግብ ነው። ልጆቹን ሁሉ በትምህርት ቤት እየመገቡ ውፍረታቸው ገና በልጅነታቸው ከቁጥጥር ውጭ እየሆነባቸው ህዝብ ትልቅ ችግር ውስጥ ነው ያለው። አሁን ደግሞ ወደ ሀገራችን መግባቱ ያማል።

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Год назад

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ💔🙏😭

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Год назад +4

    በእውነት በተለይ በአርብ ሀገረ ያአለነው ስውችን ኔንን ለዚህ ነገር ተገለጭ የምንሆነው ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቄን

  • @telljtelljtell8501
    @telljtelljtell8501 Год назад +12

    😢ኡኡኡኡኡኡ አምላክ ሆይ ምኑን አሰማኸኝ😢

  • @mesitm9672
    @mesitm9672 Год назад

    የሳድስ ሚድያ አቅራቢዎች ተባረኩልን የናንተን ፕሮግራም ማዳመጥ ከጀመርኩ ለብዙዎች እንዲያዮት እየነገርኩ ነው እናንተ ለህዝባችሁ ሀላፊነት የሚሰማችሁ ጀግኖች ተባረኩ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ

  • @seliselam7761
    @seliselam7761 Год назад

    አርያ ከነባልደረቦችኃ እግዚሐብሔርአምላክይጠብቃችው ቃኃወት ያሰማልን

  • @rahilmengusto4033
    @rahilmengusto4033 Год назад

    እሺ ምን እንሁን😢😢😢😢 የታባታችን እንሂድ ጌታሆይ

  • @DemondCreed-xm5dx
    @DemondCreed-xm5dx Год назад +1

    እውነት ወንድማችን መጨረሻ ላይ ያነሳኽው መፍትሔ መፅሐፍቅዱሳዊ ነው።እንዲሁም እዚህ ዓለም ውስጥ በትክክል ምን እየሆነ እንዳለ ተናግረኽዋል። በተለይም ምግባችንን ለመበከል ምን ያህል በጥምረት እየሰሩ እንዳለ፣እንዲሁም በአለማቀፋዊ ድርጅቶች አማካኝነት እየተሰራ ያለ ነገር መሆኑን መግለፅህ፣ ይህንንም ነገር በዋናነት እየመራ ያለው ሰይጣን ዲያብሎስ መሆኑን መናገርህ፡ ምን ያህል ጉልበትህንና ግዜህን ሰውተህ እውነቱን እንዳጣራህ የሚያሳይ ነው። በተለይ መጨረሻ ላይ ፀሎትን እንደመፍትሔ አድርገህ ማንሳትህ በጣም ትክክለኛና አስደሳች የሆነ መልእክት ነው። ምክንያቱም እኛ ክርስትያኖች ውጊያችን ከማይታዩ መንፈሳዊ አካላትና ከተከታዮቻቸው ጋር ነው። ትንቢት እንደሚለው አውሬው ለጊዜው የፈለገውን ነገር በቅዱሳንም ሆነ በተከታዮቹ ላይ ያደርጋል። ይህንን አውቀን ደግሞ እስከሞት መፅናት ያስፈልጋል።ወንድማችን በእውነት በርታ፡ በዚህ በያዝከው እውነት ፅና፡ የተኛውንም ህዝብ አንቃ። የጊዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል። በርታ። ፅና።

  • @Petertolove
    @Petertolove Год назад

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልላችሁ

  • @mesafentgetachew5266
    @mesafentgetachew5266 Год назад +1

    ፈጣሪ ጥበቡን ከዚበላይ ይስጥልን በእውነተ በጣም የሚገርም ሚሰሰጥር ነው

  • @natnaelazath9014
    @natnaelazath9014 Год назад +1

    I was chewing the gum when you guys talking about it. Wow ever again. I’m in USA

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Год назад +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @eyobttango443
    @eyobttango443 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ምህረቱን ይስጠን

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 Год назад +2

    በእውነት ስለመረጃችሁ እናመስግናለን በርቱ ግን ታዲያ ይህ ነገር የሌለብት አስዩን እንድንጠንቀቅ እባካችሁ ምህረቱን ያምጣልን የሲጣን አራማጆችን ከምድራችላያ ያንሳልን ያስታግስልን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ግዜ ከፍቷል 😢😢😢

  • @berehan260
    @berehan260 Год назад

    ሰው ተምሮ ይህንን ህዝቡን ሲያድን እንዴት ደስ ይላል

  • @KidusTesfaye-yw3cw
    @KidusTesfaye-yw3cw Год назад

    የአባቶቻችንን ውሳኔ አለመስማት በምርጫችን እግዚአብሔርን ትተን ሰይጣንን መርጠናል የእነሱንም ውግዙት ንቀን የምናደርገው ከ666 ኢሉሚናቲ ጋር ዳንኪራ በስጋም በነፍስ ዋጋ ያስከፍለናል ስለዚህ ሀገራችንን ራሳችንንም አናርክስ አደራ

  • @insideouttransformationgro3497
    @insideouttransformationgro3497 Год назад +2

    Thank you for this eye opening information.
    Please note that:ROOT BEER is a sweet/soft drink different from the ordinary beer.

  • @FekdeMienuta
    @FekdeMienuta Год назад

    ወገን እባካቹ እንጠንቀቅ

  • @ועח
    @ועח Год назад +1

    አቤቱ በመንግስሥትህ አስበን 🙏🙏🙏❤🇪🇷

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 Год назад +11

    🤲🤲🤲አቤቱ በመንግስትህ አስበን!!!🤲🤲🤲

  • @FantahunAle
    @FantahunAle Год назад

    ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ በጣም ቆንጆ መረጃ ነው የስጣችሁን

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 Год назад

    Thank you.