ከአፋቸው ጓጉንቸር ሚወጣባቸው ክፉዎች ለአርማጌዶን ጦርነት በምሥጢር እየዘጋጁ ነው!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 222

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Год назад +25

    እንዃን ደህና መጣችሁ የሳድስ ጠንካራ ወታደሮች ሰላማችሁ በእየሱስ ክርስቶስ ይብዛ ሰናይ እለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን ቸረ አሰማኝ አምላክ ሆይ

  • @Admass-m9n
    @Admass-m9n Год назад +11

    እግዚያብሄር የእውነት አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!

  • @tegegneerna448
    @tegegneerna448 Год назад +5

    ድንቅ መረዳት እና ሁሉም ሰዎች ሊያዳምጡት የሚገባ ትምህርት ነው። ተባርኩ!!!!!!!!!!

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 Год назад +18

    ትውልዱን እያነቃችሁ ነው በርቱ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርላችሁ 🙏🙏🙏

  • @FitawAhferom-gx8qw
    @FitawAhferom-gx8qw Год назад +3

    ❤❤❤አቦ እድሜህን ያርዝምልኝ አንተን የወለደች እናት የወለደ አባት ያስተማሩ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይባርካቹ ምርጥ ትምህርትና እውቀትህን ሳትሳሳ ግዳጅህን በእግዚአብሄር ፊት ስለተወጣህ ስለለገስከን እናመሰግናለን ኑርልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አሜን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +7

    ወንድማችን ያሬዶ የጌታችን የኢየሱስ ደም ይሸፍንህ ጠላቶችህ ፈልገዉ አያገኙህም የሚጠብቅህ የማይተኛዉና የማያንቀላፋዉ ነዉ መልካሙን ጦርነት በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ተገደሉ በርቱ በረከቶቻችን

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 Год назад +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ አንጀት የሚያረሰርስ ልብን የሚያረካ ትምህርት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @UsertUsera-st9hp
    @UsertUsera-st9hp Год назад +4

    እጅግ ጥልቅ የቅዱስ ወንጌል ትንታኔ። ቃለ ሐይወት ያሰማልን። ያሰማን።

  • @elsategenie1317
    @elsategenie1317 Год назад

    Wow ተባረኩ ልብን የሚያረሰርስ ስብከት ነው የዘመናችን ሐዋርያ ብእየአለሁ እግዜአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ቀጥሉበት

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +4

    ፓሰተር ያሪድ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰለመጨረሻው ዘመን ያደረከው ትንታኔ በጣም ደስ ይላል❤

  • @ESAYASCHANE458
    @ESAYASCHANE458 Год назад +1

    ሳድስ አደኛ ሚዲያ ነው በዚ ግዜ ሚገርም ትምህርት ነው ቃልሂወት ያሰማልን🙏🙏

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +5

    እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስበን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን ሣድሶች እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @davidtesfoye7876
    @davidtesfoye7876 Год назад +2

    ቃል ሕይወት ይስማልን ደንቅ ትምህርት ደንቅ ሕይወት አምሰግናለሁ ወንድሜ

  • @weredewoshike5505
    @weredewoshike5505 Год назад +4

    በርቱ ፈጣሪ ሠላማችሁን ብዝት ያርገው።

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 Год назад +1

    ሚገርም አገላለፅነው እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ሳድስ ሚድያ እናመስግናለን በርቱ 🥰🥰🥰🥰

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Год назад

    ግሩም አገላለጽ ድንቅ ትምህርትና እና ትንታኔ ወንድሜ ያሬድ ዳኒ ነኝ የቂርቆስ ልጅ ስዊድን።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Год назад +4

    ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለመንግስቱ ያብቃን. እናመሰግናለን ቤዚ እና ያሬድ❤❤

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Год назад +1

    ተባረኩ❤

  • @BeleteMuleta-sb2xs
    @BeleteMuleta-sb2xs Год назад +2

    በርቱ ስለ ክርስቶስ አዳኝነት ለዓለም ሁሉ ይድረስል የሰው ልጅ ሁሉ እንድንበት ዘንድ ❤❤❤

  • @georgia8093
    @georgia8093 Год назад

    የተባረክ ወንድማችን ድንቅ መገለጥ ላንተ ሆነ አንተ ብቻ ተናገር በእዉነት ኑርልን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +4

    ቤዚዬ የተወደድሽ እህት ስወድሽ

  • @HonyHony1282
    @HonyHony1282 Год назад +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ አድነኝ ከዚች ቆሻሻ አለም በቸርነትህ አዉጣኝ 😢😢🙏🙏🙏

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Год назад +1

    I really really love this guy! He is absolutely brilliant theologian! Learned a lot from him!
    Thank you sooo much!!

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p Год назад

    በእውነት ድቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ElaMan-g4g
    @ElaMan-g4g Год назад +1

    እመቤታችን አስራት አገርዋን ኢትዮጲያን ትጠብቅልን

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Год назад +2

    ምናለበት አነቃቂ ነኝ ብለው ከሚያደርቁን መጽሀፍ ቅዱሱን እንዳንተ ገልጸው ብትንትን አድርገው ቢያስረዱን ተባረክ

    • @alemwoin3630
      @alemwoin3630 Год назад

      The motivational speakers are opposite of the bible they will lose there evil spirits

  • @admasuzeleke7833
    @admasuzeleke7833 Год назад

    እናመሰግናለን በደንብ ተሰባስበን ተከታትለናል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Год назад

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ማምራችን የስታማርን የማከርን ልዑል እግዚአብሔር ይክባር ይመስገን አሜን

  • @BirukB-yi3vw
    @BirukB-yi3vw Год назад

    እኔ ምንብዬ እንደምያደንቂ ኣላቅም ክርስቶስ ኢየሱስ የጥበብን ማረጥ የሰጤ ይክበር ይመዝገን ይኽ ኣንደበት ለዘላለም ይባረክ በእድሜ በጸጋ ኑሩልን ለመንግሥተ ሰማያት ወራሽ አድርጋችሁ ።

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Год назад

    ተባረኩ በብዙ ኢየሱስ ብቻ ነው ማምለጫ ወደኢየሱስ ኑ ማራናታ

  • @HazebAdem-yd8qz
    @HazebAdem-yd8qz Год назад

    Thank,s so much,both of .. Teacher &Beza.

  • @adegedaniel5088
    @adegedaniel5088 Год назад +1

    የዚህን አገልጋይ ያሬድ አድራሻ እፈልጋለሁ😍
    እስካሁን ሣድስ ሚዲያ ላይ ከቀረቡት ሰዎች ሁሉ የተሻለ መረዳት ያለው አገልጋይ ነው:: እግዚአብሔር ይባርከው🙏
    ብቻላችሁ ሌላ ጊዜም ጋብዙት፤ እናንተም መጽሐፍ ቅዱስን እና የመጽሐፍ ቅዱሱን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ አገልጋዩ ብትረዱ ምኞቴ ነው። ተባረኩ!

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችዉ

  • @zemenuderese
    @zemenuderese Год назад

    ሳድስ ምርጥ ነው። መግለጽ ያቅተኛል።

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад

    ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Год назад

    ጥሩ ነው ደስ የሚል ቆይታ

  • @yeshiworkmolla6201
    @yeshiworkmolla6201 Год назад

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ተባረክ። እንዴት አይነት ለነፍሴ ቁርስ እንዳበላኸኝ። ሳዳምጠው እኔጋ ጠዋት ነበረ።

  • @aziebgeberetnsea4328
    @aziebgeberetnsea4328 Год назад

    አእንዳንተ ያለውን ተንትኖ የሚያስተምር ያብዛልን፣ፀጋውን ያብዛለሕ

  • @salme4126
    @salme4126 Год назад +1

    እንኳን በሰላም መጣቹሁልኝ ያረዶ ና ብዛዬ የኔ አንቅዎች በርቱ ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርላቹሁ

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me Год назад

    ሰላማችሁን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይቅርታ ግን ቤዚ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    ደስ የሚል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamawyhager6931
    @selamawyhager6931 Год назад

    ጎበዞች!

  • @mesimekiso5954
    @mesimekiso5954 Год назад

    ተባረኩ

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ Год назад

    እናመሠግናለን🙏❤

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💕🙏💕

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Год назад +1

    እግዚአብሄርኩኛጋርነውቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Год назад +1

    በሳድስ ፍቅር አለመውደቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @sara1985.
    @sara1985. Год назад

    ወንድማችን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 Год назад +1

    Ye FETARI Selam lenante yihun sadissoch ❤❤❤FETARI kbre'msgana ygbaw ❤️☝️bereketun tibeqawim ayleyachu 🙏

  • @dagmenaoll6231
    @dagmenaoll6231 Год назад +1

    God bless you sir!!!

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi Год назад

    እንኳን ደህና መጣቹ ሣድሶች

  • @zematube8985
    @zematube8985 Год назад +1

    ኢየሱስ ይመጣል!!!!!❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +6

    አሜን ለእስራኤል ሰላም እና ድህነት ይሁን

  • @FantaYechale
    @FantaYechale 9 месяцев назад

    😮የአለሙ ፈጣሪ ያክብርልን!!!

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርኑቱ ይጎብኘን ምህረት ያርግልን አለም ሁሉ በሱ በክርስቶስ ቸርነት እንዳን አሜን።

  • @ኬርዬየኔማር
    @ኬርዬየኔማር Год назад

    💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏thank you

  • @meskeremayelech3189
    @meskeremayelech3189 Год назад

    ሶፋር አበራ እባላለው ያሬድ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ባርኮሀል የአነጋገርክ ዘይቤክና ቅላፄ ብቻ መገለጥክ ከሰማይና ከመንፈስ እንደሆነ ግልፅ ያደርጋል ስለምትናገረው ነገር ያለክ ኮንፊደንስም በዚህ ዘመን ካሉ አስተማሪዎችም ነቢያትም በጣም ይለያል በመፅሀፍ ቅዱስ ዘመን ከነበሩት በምንም አትለይም በጣም እድለኛ ነክ እኔም በዚህ ዘመን ተፈጥሬ ያንተን መልእክቶች በመስማቴ በጣም እድለኛ ነኝ ካንተጋ አብሬ ብዙነገርም ተገለጠልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እነሆ በመገለጥም በሱ የተመረጠ ምነኛ ምስጉን ነው 🤲

  • @henokredawediasameneshheno6913

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Год назад

    አዎ ዝም አልልም ለአለም ሁሉ እመሠክራለሁ ። የእግዚአብሄር ድምፅ ቃል ለኔ መጣልኝ አምኘ በእምነት ወሰድኩት ቃሉም በውስጤ ሰርቶ ፅንስ ሆነ ስጋም ለበሰ ውሎ አድሮ ሰው ሆነ አማኑኤል ሆኖ እውነትን ፣ ፅድቅን ፣ ቅድስናን ፣ ጤናን ፣ሰላምን ፣ አንድነትን ፣ ፍቅርን ' እምነትን ፣ ይዞ አማኑኤል በኔ ማሀፀን ተወለደ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ። እኔም ወኖጌልን ለአለም እንሰብካለን ።

  • @jotejote1957
    @jotejote1957 Год назад

    ከዚህ በኋላ ሁሉም በእየሡሥ ክርስቶስ አንድ ነዉ የተባለዉ ቃልስ

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 Год назад

    God bless you all!

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse Год назад +1

    Be Care full!!! yetewahdo Ljoch

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 Год назад +1

    GOD BLESS.

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Год назад +2

    የኔ ብልህ ሴት ምነው በሰላም ነው ቤዚዬ ጥቁር በጥቁር የለበሽው

  • @JerryMichael-w5o
    @JerryMichael-w5o Год назад

    Tebarku ❤❤❤❤❤

  • @moniendalew5175
    @moniendalew5175 Год назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @HazebAdem-yd8qz
    @HazebAdem-yd8qz Год назад

    Enamesegnalen,Selakafelschun. yehiwet Megeb.

  • @yehizbalemalmaw3400
    @yehizbalemalmaw3400 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ እኛንም በምህረቱ ያስበን

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት

    በጩኸት ብዛት እውነት አይቀየርም !

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Год назад

    Igziabher yestlan idamiy yestlan ❤❤❤

  • @getkelemu
    @getkelemu Год назад

    Tbarek yaredo

  • @mercy9108
    @mercy9108 Год назад +2

    ትምህርቱ ጥሩ ሆኖ ሳላ አንዳንድ ቦታ የእግዚአብሔርን ወይም የስላሴን ስም ለባህሪው የማይገባ ቅጥያ ሲጨመርበት መስማት ለሰሚህ ጆሮ ይከብዳል ። ስለዚህ አብረህ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው እና በማለት ለስሙ ክብር በመስጠት ብታርመው ለሰሚህ አይከብድም ያስተካክለዋል። መቸም ቤተክርስቲያን ያደግህ ነበር ይሄ ይጠፋሀል ብዬ አላስብም። በታላቅ ትህትና ዝቅ ብዬ እጠይቃለሁ ወንድምዬ

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 Год назад

    Denk temhrr tebark be eysus sem

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WegagenWegi
    @WegagenWegi 7 месяцев назад

    Ewenet yaredo yetbarek sw nw ❤❤❤❤❤❤

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Год назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @endrishussen9592
    @endrishussen9592 Год назад +2

    ኢራን አረብ አይደለችም

  • @jotejote1957
    @jotejote1957 Год назад +1

    ስለዚህ አሜሪካኖችና የሩሢያዊያዉን ልዮነት ምድነዉ

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Год назад

    ሰው የተባለ መማር መስማት ያለበት

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk Год назад

    bezye degame gabezewna eske selementeke teyekelen meche new neteketese pleas

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 Год назад

    ተጨማሪ : ትምህርቶች : በእዚህ : ርእሰ : እንፈልጋለን

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Год назад +3

    መዳን በሌላ በማንም የለም
    እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም እየሱስ ነው !!
    ልጁ ያለው ህይወት አለው !!

    • @emebetbrussow5398
      @emebetbrussow5398 Год назад

      የሐዋሪያት ስራ ምዕራፍ 4 ቁጥር 12 ያንብቡ

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Год назад

      @@natnaeltesfaye2918 ለምን ትሰቂያለሸ አወ መዳን በማንም በምንም የለም ከክርሰቶሰ በቀር አዳኝ የለም ይህን ተዋህዶ ናት ያሰተማረችኝ ሰለዛ በጌታ አትቀልጅ እግዚአብሔር አይዘበትበትም

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Год назад

      @@natnaeltesfaye2918 ጌታ ይገሰፅሸ ገልቱ ደግሞ ሰእለ አድህኖዉን አንሸዉ

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Год назад

      @@natnaeltesfaye2918 ዉሻ ነሸ አንተ ወንድ አይደለህም ሴታሴት ነገር ነህ ለምን አያገባኝም በጌታየ ሰም እየቀለድሸ ዝም ልበልሸ ጥርሰሸ ይርገፍ

  • @Sara7
    @Sara7 Год назад

    እግዚአብሔር ከርታታውን ህዝብ ያስብ 🙏

  • @zemenuderese
    @zemenuderese Год назад +2

    ትክክለኛው አፃፃፍ ኢየሱስ ነው። እ ብላችሁ አትጀምሩ አንዳንድ ጽፋችሁ ስላየሁ ነው።

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 Год назад

    መጽሐፍ ቅዱስ በዋናነት ስለ ኢየሱስ ነዉ የሚያወራዉ።

  • @danieldessu6846
    @danieldessu6846 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Год назад +1

    እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @HabelMineshir
    @HabelMineshir Год назад

    እንደዚህ አይነቶችን ቃሉን አኔብቦ የተረዳ ብታቀርቡልን ጥሩ ነው እናንተ ጨለማውን ብቻ እያቀረባችሁ የሚመጣውን ተስፋ አንድም ቀን ስትናገሩ አልሰማሁም ለዚህ ነው ሰዎች እናንተ የምታቀርቡት መረጃ የሚፈሩት ሰው የማመጣ ተስፋ እንዳለ ከቃሉ ጋር አያይዛችሁ ልክ እንደ ያሬድ ከቃሉ መነሻ አድርጋች አቅርቡ ከጨለማው ሳይሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ ይሁን።

  • @tsitsi8906
    @tsitsi8906 Год назад +2

    ሩሲያ ሀብት ፍለጋ? ሰውየው ግራ ገብቶሀል 😅

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 Год назад

      እስቲ መጀመሪያ ስለሩስያና እስራኤል ታሪካዊና ነባራዊ ግንኙነት አጥና!

    • @HazebAdem-yd8qz
      @HazebAdem-yd8qz Год назад

      Kealem Hulu Behullum neger Yyebelaye Esraeloch Edehone Eskahun Atakim

  • @mulugetadana3848
    @mulugetadana3848 Год назад

    እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባውና የሰው ሀሳብ ከንቱ ነው ግን እግዚአብሔር የሸዋ ሁሉ ይሆናል ክብር ይግባውና ለዚህ ከኛ ግን መፀለይ ያስፈልጋል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @heavenheavena9008
    @heavenheavena9008 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisay9281
    @sisay9281 Год назад

    ራእይ 20 ላይ ያለው ጎግ ማጎግ ሕስ38፣39 ተመሳሳይ አይደለም ግን አነድ አድርጎታል ጠይቅልኝ

  • @TheBeast-xo6rv
    @TheBeast-xo6rv Год назад +1

    እሱ ራሱ እንዴት አወቀ

  • @TsionTesfaye-n2c
    @TsionTesfaye-n2c Год назад +1

    ምነው እኝህ ሰው ተደጋገሙሳ😮

  • @solloloveethio9179
    @solloloveethio9179 Год назад

    በጣም የሚገርመኝ social media ላይ ብዙ የሚያነብ መሀይም መኖሩ ነው በቃ አንዱ የመሰለውን ሲያወራ አሜን ብሎ መቀበል
    ማርቆስ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ ብዙዎች፦ እኔ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፥ ብዙዎችንም ያስታሉ።
    ⁷ ጦርንም የጦርንም ወሬ በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና፥ ነገር ግን መጨረሻው ገና ነው።

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Год назад

    Yemetakerbut tiru new eyinekachewen new🙏🙏🙏

  • @sasusasu5073
    @sasusasu5073 Год назад

    Qal hywet yasemalen .

  • @arfasayoseph5659
    @arfasayoseph5659 Год назад

    ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከስጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም ።ዮሐንስ ወንጌል 1 ፡12-13
    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ።የሐዋርያት ሥራ 4 ፡12

  • @NatnaelMesfin-kn5fz
    @NatnaelMesfin-kn5fz Год назад

    ehen program begugut naw mentebakaw bertulan