ሃበሻ ሁሉ ሊያየው የሚገባ ጉድ እንዲህም አለ Habesha News//Denkenesh//Ethiopia//ድንቅነሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 654

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 4 года назад +24

    ግን በጣም ሀጢያት ነው ያሳዝናል ምነው ባይበላ ቢቀርስ ስለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ በጣም እንጀራ ተጠቃሚ ነኝ

    • @Rakb553
      @Rakb553 Месяц назад

      ከዛም በላይ በጣም ያሳዝናል በእውነት አቤቱ ጌታዬ ምን አይነት ጭካኔ ነው

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 Месяц назад

      ትክክል ነገር ግን ለክፉዎች ይህን አይነት ንግግር ምናቸውም አይደለም። እያቀቁ ለሚያጠፋ እግዚአብሔር ይገስጽህ ነው የሚባለው።

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 4 года назад +14

    አንቺን እግዚያብሔር ይባርክሽ እህታችን ይህን ጉድ ገና አሁን ማየቴ ነው እና በጣም ያሳዝናል በሰው ህይወት ላይ እንደዚህ መጨከን

  • @SsSs-yt5th
    @SsSs-yt5th 5 лет назад +8

    እናመሰግናለን።ውዴ።በጣም።አስፈሪዘመነው

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +16

    ወይ ኢትዮጵያውያን ክፋታችን የት ያደርሰን ይሆን እንደ እኛ ግን ክፉ አለ ወገኑን አሸዋ የሚያበላ ለዚህ እኮ ነው ድህነት እንደ ቅማል የተጣበቀብን ይህን ነገር የምታደርጉ ይቅር ይበላችሁ አልልም እጆቻችሁን አምላክ ይቁረጠው ጤናማ ነገር ሰርተው ያትርፉ ግን እንዲህ አይነት ጨካኝ ህዝብ ግን ያሳፍራል እኛን ብሎ የሰው ዘር መገኛ

  • @mimiayele7100
    @mimiayele7100 26 дней назад +2

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን ተባረኪ

  • @selameethyohawassa4954
    @selameethyohawassa4954 5 лет назад +11

    የነ ቆንጆ እኝም ያለንበት ሳውዲ ያለው እንጅራ በጣም ሰላማችን ያነሳን ነው የምንበላው እንጅራ ሆዳችን ሰላም አሳጥቶናል ሁሉም ቦታ ነው እግዚአብሔር ይጤብቀን

    • @YamrotAbba
      @YamrotAbba Месяц назад +1

      አኔ,አኮ,ማዳሜ,ገዝታ,አምታልኜ,በልቸ,ለ12,ቀን,ፈሰ,የለ,ምንም,ነገረ,የለም,እና,ለባለቤቴ,ሰጠይቀው,አትብሊይ,ይለኛል

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Месяц назад

      😢😢😢

  • @alemayehuasfaw4020
    @alemayehuasfaw4020 3 месяца назад +16

    ይሄንን ስላጋለጣችሁ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ድርቀት የሚባል አያውቀኝም። ከኢትዮጵያ የመጣ እንጀራ በልቼ ለ10 ቀን በድርቀት ከመቸገሬም በላይ ተጨማሪ የጤና ችግር አምጥቶብኝ አሁን ከጊዜ በኋላ ከሰውነቴ ውስጥ ሲጠፋ ተሽሎኛል። ያሳዝናል አንዳንድ ስግብግብ ሰዎች በሚሰሩት መጥፎ ስራ ንጹህ እንጀራ የሚያቀርቡ አቅራቢዎች ገበያቸው ሊዘጋ ነው።

  • @danieltsegayberhe3706
    @danieltsegayberhe3706 5 лет назад +6

    በጣም እናመሰግናለን፡፡ በነገራችን ላይ እንጀራው የገዙ /የተመገቡ ሰዎች አሁን በምታሳይው እንጀራ ላይ ላቀረቡት የእንጀራው የጥራት ጉድለት ቅሬታ አምራቹ ድርጅት የጥራት ማረጋግጫ ሰነድ አለኝ ብሎ አንቺ ያሳየሽን ሰነድ አቅርቦ ከሆነ ሁለተኛ የማታተል ስራ ነው፡፡ ምክንያቱ ይህ የተሰጣቸው የማረጋግጫ ሰነድ እንጀራው ላይ ምን ያህል በሽታ ሊያስከትል የሚችል የባክቲሪያ (Escherichia Coli) ቁጥር እንዲሁም ደግሞ እንጀራው ሊያሻግት የሚችል የባክቲሪያ ቁጥር እና የፈንገስ (Yeast and Mold) ቁጥር የሚገልጽ ነው እንጂ እንጀራው ከምን እንደተሰራ ሰነዱ ምንም ነገር አይገልጽም፡፡ አዎ የላቦራቶሪ ውጤቱ የሚያመለክተው የባክቲሪያው እና የፈንገሱ ቁጥር ትንሽ ነው ፤ ለዚህም ነው እንጀራው ከአንድ ሳምንት በኋላም ያልሻገተው፡፡ በአጠቃላይ እንጀራው የተመገቡ ሰዎች እያሉ ያሉት በገንዘባችን ገዝተን የበላነው እንጀራ ሰው ከሚበላው ንጥረ ነገር (ለምሳሌ፡ ጤፍ) ብቻ ተሰርተዋል ወይ ነው እያሉ ያሉት እንጂ እንጀራው ሻግተዋል አላሉም፡፡
    እንግዲህ...

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan Месяц назад +6

    ያቀረብሺው መልዕክት ጥሩ ነው ስለሆነም እንጀራው ቢመረመር ጥሩ ነው

  • @almazweldu3914
    @almazweldu3914 5 лет назад +12

    ግዜ ከፊኡ ብጣዓሚ ዘሕዝን

  • @marthat6031
    @marthat6031 5 лет назад +37

    እንደው አናልቅ አልናቸው ? ደሞ በሆዳችን መጡ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ።

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Месяц назад +15

    ዲያስፖራዎች ከሱፐር ማርኬት የየስማቸውን እንጀራ ግዙና ተባብራችሁ አስመርምሩና ካገርቤት ፕሊስ ጋር አሳውቁና በድገት ከኤርፖርት እንጀራው ተይዞ እስከቤታቸው ተፈትሾ በህግ ይጠየቁበት።

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 29 дней назад +1

    ሱበሀን,አላህ የኛሰው ክፋቱ አላህ ይጠብቀን

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 5 лет назад +13

    በጣም የሚያሳዝን ነው የኢትዮዽያ ህዝብ ምን ነካው ጨካኝነቱ በዛ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው እህቴ ስለመረጃሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @Hነኝየገጠሯባይታወር
    @Hነኝየገጠሯባይታወር 5 лет назад +2

    ይገርማል ወይ ሃበሻ ምቀኛ ናችሁ ዘራችሁን ለማጥፋት ፍቅር ያሸንፋል በፍቅር እንኑር ያለን እድሜ እኳን ለጥላቻ ለፍቅርም አንሶናል አላህ ሂድያ ይስጣችሁ አጨበርባሪወች thanks sis sher ስላደረግሽን እኔም ብዙን ግዜ ዱባይ ይመጣል ብዙ ግዜ ተጠቅሜው አለው ካሁን በላህ እናቴ ቤት እስክገባ እሩዜን እጠቀማለሁ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 года назад +7

    በጣም ያሳዝናል እኔ የምገርመኝ ሰውን ጨርሰው እነርሱ ለብቻቻው ልኖሩ ነው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @amirajibril1654
    @amirajibril1654 5 лет назад +4

    This is something else, thank you for sharing

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +5

    ሰለ መረጃ እናመሰግናለን

  • @tgbe5701
    @tgbe5701 5 лет назад +6

    እግዝኦ ማህርነ ክርስቶስ ማስተዋልን ይስጣቸው በወጪ ያላቸው ሁሉ እራሳቸውን ጠብቁ፣

  • @Feyoribelay
    @Feyoribelay 5 лет назад +19

    ኡፍ እስራኤል አገር ያለን መታደላችን እግዚአብሔር ይመስገን አይኔ እያየ አስፈጫለሁ ሁሉም ነገር አለ በቃ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር አለ 🙏🙏🙏🙏

  • @hfybvdhd4998
    @hfybvdhd4998 5 лет назад +3

    እር ወላሂ በጣም ያስጠላል አላህን አይፍሩም የጣውላፍቅፍቂ ይመስላል ሱበሀን አላህ ጤፍ እናእቃለን ይህጭራሽ እር ያአላህ ስላስተማርሽን ተባርኪ እህቴ

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 лет назад +13

    በጣም ይገርማል እኔስ አረብ ሀገር ከመጣሁ እንጄራ በልቼ አላቅም መብላት ብፈልግም አላገኝም እዛው ከሀገሬ ስሄድ ነው እማገኝ 😥የምትበሉ ግን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 🙆🙆

  • @AyinalemAbebe-u3t
    @AyinalemAbebe-u3t Месяц назад +2

    እህታችን ተባረኪ

  • @SelhulunegerAlehamdulilah
    @SelhulunegerAlehamdulilah 15 дней назад

    እህቴ እናመሰግናለን ግን ከቻልሽ ላብራቶሪ ብታሳዩ ምን ይመስልሻል ?

  • @sifantaye1799
    @sifantaye1799 5 лет назад +6

    አይ. ሀገሬ. እንደው. ሌላው. ይቅር. እግዚአብሔርን. እንኩአን መፍራት. ቀረ. ማለት ነው እግዚኦ.

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 лет назад

      እግዚኦ እግዚኦ እዳው ምነው ምን መጣ እግዚአብሔር መፍራት ቀረ አይ ሰው እግዚአብሔር ይይላችሁ እደዚኸ ምታረጉ ፈጣሪ ይጠብቀኝ የእጀራ አምሮት ሊደፍኝ እገዛለሁ ብየ ነበር ዘጋኝ

  • @esra240
    @esra240 Месяц назад +6

    በፍቃድ ሥም ብዙ ወንጀል ይሰራል ዛሬ የሰው ልጅ ፍቅር ይልቅ ፍቅረ ንዋይ በከፍተኛ ደረጃ ነጋዴው ውስጥ በእጅጉ ገብቷል እነሱም ፈተና ውስጥ ወድቀዋል እኛም በሞት በመዳን ውስጥ ወድቀናል። በተለይ ውጭ ያሉ ወገኖች ፈጣሪ ምሕረቱን ይላክልን

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 5 лет назад +2

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል በሰው ሂወት መጫወት በጣም ያማል... !!!

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Месяц назад +1

      ገንዘቡኮ ይሁን ጤናችን ወይኔ

  • @muzaysenay6456
    @muzaysenay6456 5 лет назад +1

    Enamesegnalen betam yene konjo

  • @ademasres4288
    @ademasres4288 Месяц назад +5

    እንጀራ መብላት አቁሜያለሁ። ምክኒያቱም
    1ኛ ማጅራቴን ያመኛል
    1ኛ ጨጓራዬን ያቃጥለኛል
    3ኛ ሆዴ ይደርቃል።
    እንጀራ መብላት ካቆምኩ ወዲህ ጤንነቴ ተመልሶልኛል። ከኢትዮጵያም ሆነ በአሜሪካ ውስጥ በእንጀራ ላይ ከፍተኛ አሻጥር አለ። ጥንቃቄ ማድረግ ግድ ይላል።

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Месяц назад +1

    እህቴ ትክክል ነሽ የምንገዛውም ውድ ነው ለ3 እንጀራ ከኖርማሉ ሀለት እጥፍ ነው

  • @hiwotabaynehayele
    @hiwotabaynehayele Месяц назад

    Thank you for sharing🙏

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Месяц назад +4

    እኛ እስራኤልሎች ብቻ ነው እንደሀገራችን አቡክተን ምንጋግር ጠላው ጠጁ ቡናውን ሁሉን እየሰራን ምንበላው

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Месяц назад

    Enamsgnalen y tbarekue ❤️🙏

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 5 лет назад +5

    አትግዙ የገበያ ግንዛቤ የሌላቸው ሌቦች መክሠር አለባቸው እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል
    በርቺ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 28 дней назад +1

      በርቤሬ ውስጥ ሽክላ ቅቤ ውስጥ የማይታውቅ እንስሳ አርድው ሞራውን ይጨምራሉ አይድለም ከዛ ማስመጣት እዛም ሄዳችው የውጭ ምግብ አትብሉ

  • @makw5069
    @makw5069 4 месяца назад +1

    You did good experiment, it is good if we k ow it what is it

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 23 дня назад

    ሀገራችን ግን ስላም ፍቅር መቼ ነው የሚመለስው ምንድነው የመጣብን ችግር በሀገራችን ላይ

  • @ስፋንታስፋዬ
    @ስፋንታስፋዬ Месяц назад +1

    እግዚኦ ማራና ክርስቶስ አማላኬ ሆይ ድራስ 🙏🙏🙏😢😢😢

  • @Asni-ej5nz
    @Asni-ej5nz Месяц назад +1

    Egziabher yebarkesh seleagarashen. Lehulum Egziabher mastewalen yestachew. Yeh bewegen lay Yemserach sera aydelem.

  • @habshawitredu6434
    @habshawitredu6434 5 лет назад +4

    Betam yegermal. Demo betam leyunetu eko yetayal. Yesew lej gen achekakenu betam yasaznal.

  • @HenokMerhawi-sb6pr
    @HenokMerhawi-sb6pr 27 дней назад

    Egziabehir leb yesetachewu

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ውዷ😢😢😢

  • @lulaabrahem4783
    @lulaabrahem4783 5 лет назад +1

    enamesegnalen

  • @meronfriene1977
    @meronfriene1977 5 лет назад +7

    እውነት ነው እኔም የጨጋራ በሽታ የማላውቀው የጨጋራ በሽተኛ ሆኛለሁ እድሜ ለእነሱ የሥራቸውን ይስጣቸው፣ባይበልስ ቢቀር

  • @hayathabeshawit2050
    @hayathabeshawit2050 5 лет назад +6

    ይገርማል ያሣዝናል ጊዜ አችን እኔ ሥገባ አድሥ አበባም አልበላ ምነው ቢቀርብኝ አላህ ይይላቸው እኛው እርሰ በእርሣችን ውሥጣችን እሾክ ሆነ

  • @Rakb553
    @Rakb553 Месяц назад

    በጣም ያስለቅሳል በእውነት እግዚአብሔር ያጥፋቸው እንደዚህ የሚያደርጉትን ሰው አቤቱ እግዚኦኦኦኦ🤲🤲🤲💒💒💒🥺🥺😢😢😢😢😢😢

  • @MelakuTizazu
    @MelakuTizazu Месяц назад

    እግዚአብሔር ዘለዓለም ይባርክህ።

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 16 дней назад

    ሰለመረጃው እናመስግናለን ግን ውደ ትክክለኛ laboratory ወሰዶ ማስመርመር የተሻለ ነበር ኣውሮፖ ?? በጣም ብዙ ነገር ሊከስት ይችላል ከፈቃድሰጪ ጀምሮ go private laboratory, please

  • @azebmcgregor6622
    @azebmcgregor6622 5 лет назад +3

    Hi Dinke thanks for your concern. Can some body get to a testing Laboratory to know what is in it to definitely know if it is a health Hazard.

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn Месяц назад

    ጌ ታወይ፡ይቅርበለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tilaneshalebachew1027
    @tilaneshalebachew1027 Месяц назад

    መረጃውን ለሰጠሺን ፈጣሪ ይባርክሺ እሄን እንጀራ የጋገረችው የጇ ባለቤት አያርጋት ፈጣሪ ይፍረድባት

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Месяц назад +1

    ሠብሥክራይብ አርጌሻለው በጣም ነው የምናመሠግነው😢😢😢

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw 24 дня назад

    ኢትዮጵያ ታዋቂ ዳቦ ቤት ውስጥ እኔም ይህ አጋጥሞኛል እንጀራው ሲታይ በጣም ያምራል ዋጋው ሲረክስ ገርሞኝ እና ግን ሁሌ ትኩስ ትኩስ ነው የሚሸጡ ስበላው ግን እንደመልኩ አይደለም እህል እህል አይልም እና ቤቴ አምጥቼ አንድ ቀን ካደረ እንጨት ነው የሚሆነው ከዚያ ነቃሁ ተውኩት ተውኩት

  • @kebedezegirges2840
    @kebedezegirges2840 Месяц назад

    It's a very good experiment you should also have make your own intera and make same test and compare

  • @ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ

    አላህ ይጠብቃን እኛ ነፍቆቱ ስላላብን ልንገዘ እንችላላን ብቻ ምን ማላት እደለብኝ በለውቅም ለምን ማጥፎ ነገር ይሰረል ???ጀዘኪ አላህ ፈቲ

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አዲስ ሆነን ገንዘብ ስለማይበቃን የግዴን መጋገር ተለማመድኩ 20 አመት ገዝቼ አላውቅም ዛሬ ብቦካው ነገ መጋገር እችላለው ቆንጆ እንጀራ ጤፍ ብቻ ነው::

  • @Hiwawi5656
    @Hiwawi5656 25 дней назад

    Lela experiment yasayen ??? Yetegagere injera digami lit ayhonim

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 Месяц назад +4

    ጤፍ ተብሎ የሚሽጠው ዱቄትስ ምን ያህል ያስተማምናል?

  • @tsionshewarega1698
    @tsionshewarega1698 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የሆነማ ነገር አለው በትክክል እኔም ስበላ በጣም ነው የምሰቃየው ሆዴን ሁሉ ነው የሚነፋው በቃ በአጠቃላዩ የ3 ቀን ያህል ስቃዬን ነው ምበላው

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Месяц назад +1

      እኔም ባለፈው ለሁለት ቀን አሣሬን አብልቶኝ ነው የለቀቀኝ 😢😢😢

  • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356
    @yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 лет назад

    Fatiye selamish yibza mare sela mareja enameseginalen gen batem yegarmal

  • @EYODA100
    @EYODA100 5 лет назад +6

    Thank you for the very important information. ትክክለኛው እንጀራ በተመሳሳይ experiment አድርጎ ምን እንድሚመስ ብታሳዩን በጣም ይረዳል ሁሉንም እንጀራ በዛ መሰረት ሁሉንም አይነቶች brands መመርመር. ያስፈልጋል. America የሚመጣውም ጭምር. ከእናቱ ያመጣውን እንጀ ራ ወንድማችን እኩል time መዘፍዘፍ ነበረበት ባይ ነኝ!! እስኪ ጨምሩበት

  • @Zinash2921
    @Zinash2921 Месяц назад

    😮😮😮ዉጪ መኖር ምጠላዉ ለዚ ነዉ 😢😢ትክክለኛ የጤፍ እንጀራ ግንኮ ይበላሻል። እግዚአብሔር ከፈቀደ ወደፊት እኔ ባልትናና የጤፍ ዱቄት አዘጋጅቼ ለመሸጥ አስቤአለሁ ግን እንዴት እንደሚሆን ገና አላወኩምና ሀሳቤ እዉን እንዲሆን ጸልዩልኝ❤❤

  • @yohanahenos7835
    @yohanahenos7835 5 лет назад

    Danke Fetiye sle mergawu yasasinal Egziabher ke kufue yitebken❤

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 Месяц назад +1

    አሜሪካን ሀገር አስመርምረን መክሰስ እንችላለን የሬሳ ማደረቅያ ይጨምሩበታል

  • @mekdes7
    @mekdes7 3 года назад

    እናመሰግናለን ማማየ

  • @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ

    Besemam

  • @alisawowwwalisa4295
    @alisawowwwalisa4295 4 года назад +1

    Geta yebarekachu

  • @MekdesMengesha-l1t
    @MekdesMengesha-l1t Месяц назад

    ሰላም!!!
    እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ ለሰዉ ልጆች ተጠንቅቀሽ ጥቆማ በማድረግሽ፡፡
    ሰዉ እግዚአብሔርን መፍራት እኮ የሰዉ ልጅ ከተወ እና እኔ ብቻ ልብላ ካለ እኮ አመታት ተቆጠሩ፡፡ ታዲያ መፍትሄዉን የሚሰጠን (የምናገኘዉ) ከአለም ፈጣሪዉ ጌታ ብቻ ነዉ፡፡
    ሌላዉ ደግሞ እህቴ "ድንቅ ነሽ ኢትዮጵያ" መለያሽ ቢሆንም ለኢትዮጵያ መገለጫ የሚሆኑ ብዙ አሉአትና የአዉሮፓ ልብስ ለባሿን ብትቀይሪያት መልካም ነዉ ብዬ አስባለሁ፡፡

  • @AlmazAfoworke
    @AlmazAfoworke Месяц назад

    Ok, the people who did the experiment were well done!! You guys tried. My question is what is your control, when you do an experiment you need something to comair it with, in this case with real teff injera!!! I am not saying that the injera is real tiff and I do not use such tiff injera from Ethiopia but do your experiment properly to get the best result and to inform/ warn all this product user.
    Thank you

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 Месяц назад

    Very interesting how about the fteff by it selfe whow do wetrast it.

  • @megdelawitalemayehu2130
    @megdelawitalemayehu2130 5 лет назад +1

    He is right. I remembered my friend forgot the same brand injera in the back side of her car for 1 week and when she found it , it was not spoiled at all. It is so dry and after I ate , I feel pain in my stomach!

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 24 дня назад

    እነዚህ እንጀራ ላኪዎች አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?

  • @nabihanabiha8349
    @nabihanabiha8349 5 лет назад

    ኸስቡን አሏህ ወኒየእመል ወኪል አሏህ ልቦና ይስጣቸው

  • @ሮዛብንትኢስላም
    @ሮዛብንትኢስላም 5 лет назад +4

    ጉድ ጉድ ግን ብዚሂ ይግኙት ብር ይጥቅማቻዋል ስው ባያይቻዉ ግን አላህ ይየቻዋል ስው ፈጣሪውን መፍራት አቆም 🤔😭😭😭😭😭😭😭

  • @kedijaali6772
    @kedijaali6772 5 лет назад +17

    አገራችን መቼም ቢሆን አትቀየር
    ድህነቱም እየጠና የሚሄደው ሰው ክፉ ስለሆነ አላህም ሪዝቅ አያወርድ ኢትዩቢያ ላይ
    እርስ በርስ ለመጠፋፋት እንድህ መሆን ያሳዝናል

  • @abienati6208
    @abienati6208 5 лет назад

    Egziyo betam yasazenal enam kahun behala albelam

    • @tigisttekle
      @tigisttekle Месяц назад

      Mtew new mfitew bahunu seat moment ayseram

  • @Robe-o9u
    @Robe-o9u Месяц назад +5

    ኧረ ለመሆኑ የተጋገረ ጤፍና ስንዴ ተመልሶ ሊጥ መቼ ሆኖ ያውቃል?

    • @zamzam372
      @zamzam372 25 дней назад

      አትሳሳች ውሀ ሲነካው ወደሊጥነት በመቀየር ይሟሟል ትክክለኛ የእህል ዘር ከሆነ

    • @haftutsgereda
      @haftutsgereda 19 дней назад

      gedamawiyan enatoch yederek enjera bewuha arsew tnsh duket chemrew ashtewu ende gena enjera yaregutal enam wede gedam snhed drkosh yzenlachew new mnhedew

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 Месяц назад +5

    እሺ ያሳዝና ል ግን የሚሸጥልን ጤፍ ዱቄት የውነት ጤፍ ይሆን ?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Месяц назад +1

      ጤፉን በሌላ እህል ቀይረው መሸጥ ያንያሃል ብዙ ሰው ለይ ጉዳት ባያደርስም አውሮፓ እንደዛ የማድረግ ድፍረት ግን አይኖራቸውም ምክንያቱም ብዙ ግሉተን ፍሪ ተጠቃሚዎች ስላሉ አለርጂ ስለሚቀሰቅስ ወንጀል ስለሚሆን አይሞክሩትም። 🤗

    • @marlonguterberg1359
      @marlonguterberg1359 Месяц назад

      eree ye Teff Dukatum ebatee gageraw tolo ayshagtem ebakeshe Fetee atarylen ❤​@@DenkneshEthiopia

  • @kenfeab
    @kenfeab Месяц назад +2

    why do not you get it examined in nearby food laboratory to get conclusive analysis

  • @Gnber
    @Gnber 25 дней назад

    ግን ምን ይሁን የሚጨምሩበት የሴጣን ፈስ ነው ወይስ

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 24 дня назад

    ደግነቱ አድራሻው መታወቁ ነው

  • @yidnk2327
    @yidnk2327 5 лет назад

    Yegermali Btame Ena Megzawe Engera Yeshetali Sektli Tolo New Meyategbew Barat Gursha😥😥Wey Cekana Enamsegnalne Denkuya

  • @umuuridiwan2648
    @umuuridiwan2648 5 лет назад +1

    Subahaan Allah

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Месяц назад +4

    እንዴ እናንተ እራሳችሁ ጋግራችሁ አትበሉም? ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ይላል ያገሬ ሰው።

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን

    እኔ ዱባይነኝ ከመጣሁት ሁለት አመት ነዉ ግንጋደኛየ እንጀራ እንግዛ ስትለኝ አንድቀን ገዝቼ ላዉቅም የመዳሜ ዱቄት እየጨረሽኩት እገኛለዉ ራሴ የመዳሜ የዳቦ ዱቄት አርጌ ምርጥ እጀራ ሰርቼ ነዉ ሚበላ ጤናየና ጉሌበቴ ከሩእ አሱ ይሻላኛል ያገሬ ወጥ ስርቼ እክት አረጋለዉ ብሬም ቆጢቤለዉ ፈጣሪ ይመስገን ይህ ያማከረን

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 3 месяца назад +1

      ነጩ ዱቄት 3ኩባያ አድርገሽ ቀይ ማሽላ እንድ ኩባያ አድርገሽ ብትጋግሪው ጤፍን ያስንቃል

  • @አላህአንድነውለይላ

    ይገርማል ሥው በሠው ልጅ ላይ እንዴት እንደጨከነ አላህ ይሥቱር በወገን ላይ ጥቃት ሥላደረሡ አይደል የሚያልፍላቸው ጥሩ ሠርቶ ነው የሚያልፈው

  • @alem7474
    @alem7474 26 дней назад

    ቪድዮሽን አርስቱን አይቼ ተንደርድሬ ስገባ የአምስት አመት በፊት ታሪክ ነው 😂😂😂
    ለነገሩ ብሶበት ይሆናል አሁን፣
    እኔ እንክዋን የሚሸጥ እንጀራ ተጠቅሜ አላውቅም፣ አንዳንዴ ሲያስፈልግ እራሴ ጋግራለሁ፣ አሁን ላይ ሱፐር ማርኬት እንክዋን ያሉት ፍሬሽ የተባሉት ዳቦዎች ተመሳሳይ ሆነዋል፣ በግልጽ የተወጉበትን ሳይቀር ያሳያል፣ ዳቦ ቤት ካልሆነ ትቻለሁ፣

  • @tegisttegist3269
    @tegisttegist3269 5 лет назад +1

    adegnanegn enamesegnalen feti

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад +1

      ብር አድርጉት ላልሰሙ አሰሙ የሰው ህይወት ታደጉ😍😘

  • @mhg9154
    @mhg9154 Месяц назад

    Hi Sis
    I noticed it has been five years since you made this video. Have you seen any change since then? do you think things has changed in a better way since then ? Could you please update us?
    Thank you for the awareness

  • @santuhassan
    @santuhassan 18 дней назад

    እንጀራ ብቻ አይደለም በርበሬ ሹሮ በሶ እየሉ የሚልኩት ሁሉ በአድ ነገር በሑሉም ምግቦች ላይ እየተጨመረ ነው የሚመጣው ጎበዝ ሁሉም ሰው ተጠንቀቁ እኛ በበኩላችን በቢት ዶቄታችንን ገዝተን በደንብ እንጀራ እየጋገርን እየተጠቀም ነው የማንንም ሰገጤ ነጋዴ ሰጋቱራ በሊታ አንሆንም እንኳን አጋለጣችሗቸው የኸ ጨካኝ እና ስግብግብ ነጋዴ

  • @AyinalemAbebe-u3t
    @AyinalemAbebe-u3t Месяц назад +1

    በጣም ይገርማል ሰው ምነው እደዚህ ጨካኝ ሆነ ገንዘብ ለማግኘት ብሎ ይህን ያህል ክፋት ገንዘቡ ሰላም እዲት ይሰጣቸዋል ይህን የምትስሩት ልጅች የላችሁም ለልጅቻችሁ ምን እያስ ቀመጣችሁ ነው አረብ ሃገር የሄዱት እህቶቻችን በሚደርስ ባቸው ግፍ እናዝናለን ጭራሽ ከአገር ቤት በተወዳጁ እጀራ ላይ እ/ር ያያል ይፈርዳል ንስሐግቡ

  • @zamzam372
    @zamzam372 25 дней назад

    የእንጀራ አምሮቴ ተቋረጠ ሁለተኛ ገዝቸ አልበላም ከመዳም ቤት የፍርኖ ዱቄቴን አምሸ እየጋገርኩ እበላለሁ ኢትዮጲያኮ እማይበላ ጉዳጉድ የለም ከአህያ ስጋ ወደሰጋቱራና ወደጂብሰም ዙረዋል🤭😂😂😂😂😂

  • @SpiderManAndTimmyOfficial
    @SpiderManAndTimmyOfficial 5 лет назад

    Thanks 🙏 for sharing i am shocked

  • @semersusu3798
    @semersusu3798 5 лет назад

    Allah yitebiken men yemayiserut ale shukere .

  • @ጠጀኢትዮጵያዊት
    @ጠጀኢትዮጵያዊት 5 лет назад

    ወይ ጉድ አረ ምን አይነት ዘመነው ወገኖቸ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 Месяц назад +1

    እሴቶች ከቤታችሁ ጋግራችሁ አትበሉ ወይ ጤፍ ዱቄት የለም ወይ አሜሪካ ዱቄት ገዝተንንያበደ እንጀራ ነው እምንበላ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Месяц назад

      ግዜ የሌለው ስንት ሰው አለ መሰለሽ ቀኑን ሙሉ ስራ ውሎ ማታ ለመኝታ ቤት ሚገባ አትፍረድ ነው ነገሩ

  • @addisbeyene5190
    @addisbeyene5190 5 лет назад

    እግዞኦ ማርና ክርስቶስ

  • @betelhemkassaye9082
    @betelhemkassaye9082 5 лет назад +1

    Ene garage ereschew samnt tekemete sayew alshagetem edet sayshagt beye ezaw twkut ke wer belay koye gzew kremr slehone new beye talkut keza Behola tikur engera gezche alwkim nechi injera new yemgeza enate bastemarchgn mesert egagralew. Thank you

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 5 лет назад

    Betam yazazenal fetyia

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 5 лет назад +13

    ሲሚንቶ እና ሳጋቱራ እያበሉን ኮብልስቶን አደረጉን እኮ አቤት አምላኬ ሆይ

    • @eteneshmandefro7040
      @eteneshmandefro7040 5 лет назад

      ክክክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 5 лет назад

      ሳቂልኝ የኔ ማር

    • @eteneshmandefro7040
      @eteneshmandefro7040 5 лет назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እንደ አንች ሚያስቁ ይብዙልን

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 5 лет назад

      @@eteneshmandefro7040 አሜን እህቴ

    • @edrisjama8890
      @edrisjama8890 5 лет назад

      ይመችህ(ሽ) አቦ እየሳቅሁ መጻፍ አቃተኝ, ከስራ ድካም መልስ ይህ ሳቅ መድሀኒት ነው
      እኔ ያለሁበት ከሀገር ቤት ስለማይመጣ ተርፌአለሁ , እዚህ የሚሰራ አለ ትንሽ ጤፍ ቢኖርው ነው ይክብዳል ከንግዲህ ቶሎ ቶሎ የእንግሊዝ ጨው መጠጠጣት ሳይኖርብኝ አይቀርም,